"አማራ መሄጃ የሌለው ሕዝብ ይመስላቸዋል" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ ጋር

  Рет қаралды 74,424

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ | ስለ ወልቃይት የሰጠው አስገራሚ ምስክርነት!

Пікірлер: 454
@fikersahle4467
@fikersahle4467 3 жыл бұрын
ረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ~>ግሩም ሃሳብ👌እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏በእውነቱ እንዳንተ አይነት ሰዎች የሚሰጡት የመፍትሔ ሃሳብ ሀገርን ከገባችበት ውጥንቅጥ ለማውጠት ወሳኝና ሃገሬ 🇪🇹ኢትዮጵያንም ይረዳታልና ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏👏
@Getachew-n3g
@Getachew-n3g 3 жыл бұрын
እንደ ረ/ፕ ትንግርቱ እውነትን የሚናገሩ ሰዎች ቢበዙ ሐገራችን ከገባችበት ችግር ለመውጣት መፍትሔ ይሆናሉ ።
@habtube338
@habtube338 3 жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ እወደዋለው ጎበዝ ነው ሙሉ ፕሮፌሰር ተብለው ካንድ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ በታች ከሚያስቡት በላይ ለሀገር የሚጠቅም ነው እንደዚህ ያሉ ምሁሮችን ወደፊት እያመጣን ነው ትውልድ የምንቀይረው የአክቲቪስቶችን ነገር አየነው ብርርር ብቻ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙌
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 3 жыл бұрын
የእኔ ድንግል ትጠብቅልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@abrahammolla9513
@abrahammolla9513 3 жыл бұрын
ትንግርቱ ማለት ሁሉን በትክክል የሚገልፅ ድንቅ ሰው ነው፡፡
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
የልብ አድርስ በርታ የኛ ጀግና አማራነት ኩራትነው ሁሉነገር ካማራ ይማሩ እውቀትን ትትናን ይማሩ ካማራ ማንነትህን ስምህ ይገልጠዎል ትክክል አማራ የሚገባውን ክብር አልተሰጠም
@እግዚአብሔርቸርነው
@እግዚአብሔርቸርነው 3 жыл бұрын
ትንግርቱ ጀግና አደበተ እርቱ በእውነት ኢትዮጵያ እዲህ አይነት ጀግና ያሥፈልጋታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏👍👍👍🇨🇬🇨🇬
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
እሰይ ጀግና እናትህ ወልዳሀለች ።
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
ሲያረካ እውነትም ሙሁር
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ስለ ጠንካራ አስተያየቶቻችሁ እናመሰግናለን !
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
እውነትም ትንግርት!!!! እኔ ቡኩሌ ዶላር ፣ፕሮፌሰር ምናምን የሚባሉ ሰዎች ማዳመጥ አልወድም የምሰማቸው ሰዎች ጥቂት ሰዎችን ነው። ሌሎች በጣም የመግስት አሽቃባጭ ናቸው !!አስተሳሰባቸው በጣም የወረደ የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያላቸው። ፕሮፌሰር ትንግርት ለህሌናህ ያደርክ ሰው ነህ!! ብትደመጥ አትሰለችም!እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ። አደበተ እርቱ ነህ እግዚአብሔር ይባርክ!!!!
@agertak7605
@agertak7605 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
አቦ ይሄን ጀግና ሰው ሁሌም አቅርቡልን የኔ አንበሳ ነጭ ነጭዋን ነው እሚናገረው ይሄ አንበሳ ጀግና የጀግና ዘር እናት ወልዳለች አንተ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ነፍጠኛ
@ethionews-
@ethionews- 3 жыл бұрын
Thank you all for the comments.
@adamnehmekete6677
@adamnehmekete6677 3 жыл бұрын
ምንም ነገር ላደርግልህ አልችልም ግን በቃ ሁል ጊዜ በሠላም በጤና እንዲሁም በዕውቀት ኑርልኝ ፈጣሪ ይባርክህ ረ/ፕ ትርክቱ
@Ra.com65
@Ra.com65 3 жыл бұрын
ክፉ አይንካህ ወድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
ጡሩ አገላለፅ ነው ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው። ስምን መለአክ ያወጣዋል። ውነትም ትንግርቱ። እጅግ በጣም የምታኮራ ጉብል ነህ። በርታ በንግግር ብቻ እነዳትቀር አደራ። ጥሩ የአገርህ መሪና አምባሳደር የመሆን ብቃት አለህ። ይህን ፀጋህን አገርህ ተንከባክባ ልትጠቀምበት የሚያስችላት አቅም ስለሌላት፤ ያለው ብቸኛ አማራጭ የአንተ መትጋት እና ጥረት ነው። የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ። Tingirtu! you are a very promising young man. Pleace Keep it on.
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 3 жыл бұрын
በጣም ታላቅ ሰው እንዲህ ነው ዕውቀት በተግባር የአማራን ስነልቦና አገላለፅ ታሪካዊ ነው እናመሰግናለን እውነትም ምሁር ማለት እንዲህ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ አምላክ
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 жыл бұрын
ውይ የምወደው ኢትዮጵያዊ መጣ ልስማና አሰተያየት እሰጣለሁ
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 3 жыл бұрын
እጅግ የተከበረ ንፁሕ ሃሳብ ነው::
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እጅግ።የተክበረን።ፁሕ..ሃሳብ።ንው።እማራ።ጅግና።ስላም።የኢትዮጵያ ።ስላም።ሀገሬ።
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
ሁሉን እየሰማን ሁሉን እያይን እዝህ ደርሰን ከአሁንም በሃላ እግዚአብሔር ይዉቃል ሁሉም ቢዝቱብን አዳወሩ ይቀራላ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አለን 🇲🇱✍️
@girmatadesse4665
@girmatadesse4665 3 жыл бұрын
An outstanding interview
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 3 жыл бұрын
እዉነትክን ነዉ ወንድሜ ጀግናነህ እግዝአብሔር ይባርክህ አንበሳነህሁልግዜ ኑርልን የአማራ ልዩሀይል ወርቅቢነጠፍለት ያንሰዋል ሽአመት ይኑርሉን ልዩሀይላችን
@alinalin6408
@alinalin6408 3 жыл бұрын
ስምን መላእክ ያወጣዋል እውነትም ትንግርቱ
@hulugerishfikre9053
@hulugerishfikre9053 3 жыл бұрын
ወልቃይት እንደተባለው resilient ባይሆን ኖሮ ዛሬ ብዙ ነገር ይበላሽ ነበር። የአሜሪካን አካሆድ የምንቃወመው በብዙ በአማራ ላይ የሚደረገውንና የታሰበውን ሁሉ ለማስቀረት ነው። የፈጣሪ ስም ይባረክ። ጩኸታቸውን የሰማ። ክፉዋች ለዘላለሙ ይውደቁ። አይሳካቸው ይከልከሉ። ክፉ ሰዎች ለዘላለም ይጠረጉ።
@AHMEDMohamed-jm1ud
@AHMEDMohamed-jm1ud 3 жыл бұрын
የኔ አንበሳ አገላለፅህን ወድጄዋለሁ
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
ትክክል አማራ አይደለም ኢትዮጵያን የሚፈልገው ኢትዮጵያን ናት አማራን የምትፈልገው እውነት ነው
@wegenumekete2721
@wegenumekete2721 3 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ሠዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጀግና (national hero ) ነው ።
@nigistabay9870
@nigistabay9870 3 жыл бұрын
@ wegenu mekete I agree with you.
@kindgonderew
@kindgonderew 3 жыл бұрын
Abatalem ( Professor ) Welcome to the Land of Peace and Freedom and the Land of Polit Honest and Friendly People, AMARA Gonder Ethiopia.
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
አደንቀሀለሁ አከብረሀለሁ ፕሮፊሰር ትንግርቱ
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 3 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ጀግናችን እንደነ ዶክተር ዳኛቸዉን የመሳሰሉ አለቅላቂ በአማራ ምሁራን ስም የሚነግዱ ተስፋ ቆርጠን ነበር ለካ እንዳንተ አይነትም ጀግና አለን፡፡አጣዬ ስትነድ ፤አማራ ሲፈናቀልና ሲገደል ትንፍሽ የማይለዉ ዳኛቸዉ አሰፋ አማራ ጠሎችን ለማሞካሸት ብቅ ይላል በየሚዲያዉ፡፡
@simenesimene2288
@simenesimene2288 3 жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@susulove7872
@susulove7872 3 жыл бұрын
የአመቱ ምራጥ ሠው ቡሀለሁ
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 3 жыл бұрын
Me too my deer
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ወንድሜ!!
@jemalassaye234
@jemalassaye234 3 жыл бұрын
አላህ ከጠላት ሴራ ይጠብቅህ እናት ወልዳለች ጀግና የጀግና ዘር ዘርህ የተባረከ ይሁን!!!ይናገረዋል አይገልፀውም!!
@mamushasefa8617
@mamushasefa8617 3 жыл бұрын
ትንግርቱ እንኳን ደህና መጣህ !
@melawolde5298
@melawolde5298 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምን አለ ሁሌ ብሰማው በአማራ ነቱ ሳይሆን አንደበቱ ደስ ይላሉ
@betihadinik4814
@betihadinik4814 3 жыл бұрын
I appreciate you our hero ! you exactly defines what Amhara is! Thanks.
@wowwow3098
@wowwow3098 3 жыл бұрын
እውነትም ትንግርቱ!!! እንደዚህ አይነት ተአምረኛ ሰዎችን እባካቹ ደጋግማቹሁ አቅርቡልን!!!❤❤🙏💪💪
@AG-kd8wt
@AG-kd8wt 3 жыл бұрын
አይ እውቀት አንተ እያለ ደመቀ መኮንና አገኘው ተሻገር አማራን ወክለው ሲቀመጡ ሲያሳፍር
@ProudAmhara
@ProudAmhara 3 жыл бұрын
ሃቅ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
‎Hi professor ትንግርቱ! you’re truly a blessing for Amara peoples 🇲🇱🇲🇱🇲🇱we love you so much ❤️ ‎ተሰምተህ፡ አትጠገብም
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 3 жыл бұрын
Wonderfull , educated wise person
@ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ
@ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ 3 жыл бұрын
Wow he is the great person we Need him in the future. He told-as the Truth God bless you brother 🥰🥰🥰
@AHMEDMohamed-jm1ud
@AHMEDMohamed-jm1ud 3 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 жыл бұрын
በጥላቻሥለታወሩነው.አማራየይቶቢያ.ዘዋሪ.በሁሉም
@germagelaw8810
@germagelaw8810 3 жыл бұрын
My heart feeling warm to hear this kind of young and knowledgeable person.
@emuemu939
@emuemu939 3 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ኢትዮ እንዳተ አይነት ጀግና ነው እሚያስፈልጋት እንዲህ ያሉ ጀግኖች ወደፊት አውጧቸው ይህን የቆሸሸ ፖለቲካ መለወጥ ይችላሉ አቦ ሰላምክ ይብዛ
@gafmelworetaw1359
@gafmelworetaw1359 3 жыл бұрын
For me, this A.Prof. is an Excellent political analyst. You are a great Guy.
@ayalewnigussie3070
@ayalewnigussie3070 3 жыл бұрын
Wow Wow🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 This as well is one of the best interviews my friend did!❤❤❤❤❤ Thanks🙏
@zenebeayeleayelezenebe985
@zenebeayeleayelezenebe985 3 жыл бұрын
Ayu merxi bexam adebete retu indemibalew sew new merxi godegna alek semkin siterak semiche new indezi ayinet sewoch TV layi benayachew tiru neber
@melkamuabebe6109
@melkamuabebe6109 3 жыл бұрын
You are my hero
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
Very educational thank you professor Tingrtu
@zelalemtegegne859
@zelalemtegegne859 3 жыл бұрын
wow tengrtu
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
አባቲ ሀሉም ሀገር ምስረታ ነው የያዘው ሀገርህን መስርት አማራ
@aregakoyehu1848
@aregakoyehu1848 3 жыл бұрын
Intellectual, hero, gifted person!!!!!!!!!!!!
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 3 жыл бұрын
ፖ ፓ ፓ ብቃትክ ይገርማል ጌታየ. ።
@simretnigussie4054
@simretnigussie4054 3 жыл бұрын
ተባረክ
@makonnengebreigziabher1721
@makonnengebreigziabher1721 Жыл бұрын
Professor Tingertu you are very uniquely talented among lots of educators to make Ethiopian World class in all dimensions. Please keep it up .God blesses you and Ethiopia
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
እውነት ነው የሰውን ማንነት ማንም ሊነጥቀው አይችልም ሙሴ እኮ በንጉሥ ቤት እድ ንጉሥ ልጅ ማደጉ ማንነቱን አለወጠውም
@negakidanu4955
@negakidanu4955 3 жыл бұрын
መሀይሙ አማራራራራራራሬሬ
@susulove7872
@susulove7872 3 жыл бұрын
አተጀግነ አላህ ይጠቡቅህ በእወነት ገልጸህወል
@wuebanchiethiopia
@wuebanchiethiopia 3 жыл бұрын
ኑርልን:የእኛ:እንቁ:ንግግርህ:በእውነት:በጣም::አመርቂ:ነው::የማያውቅ:እያውቁም:የለለብን:የውሸት:ትርክት:ታርጋ:ለጥፈው:አማራን:ሊያሳንሱ:ሲሞክሩ:ታያለህ:እንደ:ሽመልሱ:አብዴሳ:አይነቱ:ደነዝ:አይነቶች::ለማንኝውም:ለአማራ:ያለው:እንድ:እግዚያብሄር:ብቻ:ነው::ብቻውን:የቆመ:ህዝብ:ነው:የወገን:ድጋፍ:የለለው:30 እመት:ውስት:ግዞት:ውስጥ:ያለ:ማ:የለበሰ::ነገር:ግን:ነገ:ሁሉም:እንደሚያልፍ:አንጡራጠርም::
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen
@abrahambojien1896
@abrahambojien1896 3 жыл бұрын
Amhara along with Gurage is the most civilized people in the horn of Africa.
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 3 жыл бұрын
All Amhara knowledgeable people they start Come to front . be keep it up . it is time talk all matter about Amhara farther Ethiopia too
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናቸው ግን ለአማርኛው ክብር ቢስጡ ደስ ይል ነበር🙏🏽
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
Your my hero
@babysclinic164
@babysclinic164 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@alexandergold8653
@alexandergold8653 2 жыл бұрын
i have a great and well respect for you.
@fhhfhfhdh5672
@fhhfhfhdh5672 3 жыл бұрын
እውነትነው
@ameleyena3765
@ameleyena3765 3 жыл бұрын
ጠያቂ እንደመሆንህ የተጠያቂውን ማዕረግ ማክበር ያስፈልጋል መዘርጠጡ የጠያቂ ተግባሩ አይደለም ጥናት አድርግ እንግዳን እንዴት ማክበርና እንዴት ማወያየት ስርአቱን መጠበቅ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 3 жыл бұрын
HERO.
@hailekidane7428
@hailekidane7428 2 жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ.....
@michaeldaniel9472
@michaeldaniel9472 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mintwabassefa2906
@mintwabassefa2906 3 жыл бұрын
No comment, stay safe...!!!
@መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
@መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ 3 жыл бұрын
Weslata
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
በአማራ ላይ የተሰራው ግፍ እግዚአብሔር ይቁጠርው ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 3 жыл бұрын
yes bro AMHARA un breakable people
@eyayumelkemo2442
@eyayumelkemo2442 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሀገር የሚወዱ የአሜሪካኖችን ጣልቃ አጥፉ ነጥብ
@meryemmahammed8425
@meryemmahammed8425 3 жыл бұрын
የጨቅላው ቡድን የቀመረው - Confuses እና Convince - የማምታቻ እሳቦት እራሱን በራሱ እየበላው ነው ! የእኛ ሚና የብልፅግናን - እኩይ አስተሳስቡን ተቆጣጥረን - አከርካሪቱን የምንሰብርበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : - ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ ********************************** የኦሮሞዑማ ፕሮጀክትን ለማስፈጸም ብለን የትግራይ ህዝብ በረሃብና በኤርትራ ሠራዊት የጭካኔ በትር እንዲያልቅ ፈጽሞ አንፈቅድም !!! ?!!! ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !! :::::;;;;;;;;;:::::::::::::::::::::::::::::::::::;;;;;;;;; በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !!?!! ወደፊት ! ድል ለኢትዮጵያዊያን !!!?!!!?!!! ሠላም ለሀገሬ ! ሠላም ለሕዝቤ !! ሠላም ለትግል አጋሮቼ ! ሠላም ! ሠላም ! ሠላም !
@habtube338
@habtube338 3 жыл бұрын
አሪፍ ቁማር ትመስላለች 🙌
@abebeayalew565
@abebeayalew565 3 жыл бұрын
wow!
@ikbalmohamed4099
@ikbalmohamed4099 3 жыл бұрын
Sele amhara yemetnagerew became betam leb yemolal thank you
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
የአማራ ጠላት በአዴን ነው እ
@fikruman1069
@fikruman1069 3 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ነው የጋበዝከን ይህ ሠው ወደ ፊት ቢመጣ ጥሩ ይመሥለኛል
@tamer8965
@tamer8965 3 жыл бұрын
በጣምምምምም
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
እዉነትህ አማራ ሳትሆን ኢትዮያውያን የምትፈልጋት ኢትዮጵያ ናት አማራ የምትፈልገዉ በእዉነት ትክክክክክክለኛ አባባባል ነዉ ኑርልኝ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@getumolla2304
@getumolla2304 3 жыл бұрын
@@ימיקרוורקו z
@fentax111
@fentax111 3 жыл бұрын
በጣም እውነተኛ አማራዊ ስሜት እና ማንነት ያለው ጀግና ምሁር ነው። እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ !!!
@SaveUser1981
@SaveUser1981 3 жыл бұрын
አቦ ይሄን ጀግና ሰው ሁሌም አቅርቡልን የኔ አንበሳ ነጭ ነጭዋን ነው እሚናገረው ይሄ አንበሳ ጀግና የጀግና ዘር እናት ወልዳለች አንተ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ነፍጠኛ
@BelayKassa
@BelayKassa 3 жыл бұрын
ትንግርቱ - ትንግርት ነው (የአዲሱ ትውልድ ማሳያም ነው)
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
አማራ እኮ በራሱ ነው የሚኮራው የአማራ ህዝብ ለስራጠካራ ነው የአማራ ህዝብ መሪ የለውም እንጅ ጠካራ ህዝብ ነው የውጩን የውስጡም ጫና እየተደራረበበት የማይወድቅ ጀግና ህዝብ ነው ግን መሪ የለውም 😢😢
@yohannisbelay18
@yohannisbelay18 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ አማራነት ዉበት ነዉ፡ አማራነት ኩራት ነዉ፡ አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው፡ ኢትዮጵያዊነት አማራነት ነዉ፡፡
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
@@yohannisbelay18 ኢትዩጵያ አሁን ላይ አትታየኝም ማሬ አሁን ላይ አማራ አማራሁኑ እክልሉ እራሱ መኖር አልቻለም እኔን ሌላከል አሁን ላይ አማራ እክሉ ማልማት አለበት እንጅ እሌላ ክልል መቀበሪችን ነው ያረገን
@tigistades3879
@tigistades3879 3 жыл бұрын
በትክክል
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 жыл бұрын
ቃላት አጣውለት በአጭሩ በጣም ድንቅ ጉበዝ ኢትዮጵያን የሚያኩራ ፕሮፌሰር እናመሰግናለን
@ayalewnigussie3070
@ayalewnigussie3070 3 жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ቢያንስ 20K እንዲታይ እፈልጋለው
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
100K እንጅ ዶ/ር አያሌው
@kidstgetahun3265
@kidstgetahun3265 3 жыл бұрын
100k siyans new
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
Share it on Facebook , massage to get more viwers
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
ይሄ አንበሳ እውነትም ትንግርቱ ትንግርት ነው ንግግሩ ሁላ ጀግናው የአማራው እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንበሳው ወጣቱ ካንተ መማር አለበት ብዙ ነገር እንደምትሰራ ወደፊት ተስፋ አለኝ
@melkamuashebir4545
@melkamuashebir4545 3 жыл бұрын
አማራን እደ አማራ እዲደራጅ ለማድረገ እደ ረ/ፕ ትንግርቱ አይነት ሰውች ያስፈልጉታል ስለዚህ ከሌሎች ሙህራን ጋር በመነጋገር ከህዝቡ ጋር አብራቹህ ልትቆሙ ይገባል ጥላታችንን በጋራ ልንመክት ይገባል። የማደንቅህ ሰው ነህ
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።እርግጥ ነው የአማራ ሕዝብ አንዳዶች እንደሚሉት ሳይሆን ትልቅ ሕዝብ ነው።ይሄ ሁሉ መከራ የደረሰበትም ክፉ ስለሰራ ሳይሆን ለኢትዮጵያ አንድነት ምሰሶ ስለሆነ እና የኢትዮጵያ ጠላቶችም እድል ስላገኙ ነው።ቢዘገይም ለሁሉም እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል።
@jaberabdolrahim6204
@jaberabdolrahim6204 3 жыл бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው የተማረ ስው ይናገር
@habtube338
@habtube338 3 жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ እወደዋለው ጎበዝ ነው ሙሉ ፕሮፌሰር ተብለው ካንድ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ በታች ከሚያስቡት በላይ ለሀገር የሚጠቅም ነው እንደዚህ ያሉ ምሁሮችን ወደፊት እያመጣን ነው ትውልድ የምንቀይረው የአክቲቪስቶችን ነገር አየነው ብርርር ብቻ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙌
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 3 жыл бұрын
እውነትን ትንግርቱ ስምና ተግባር ሲገጣጠም ኢትዬጵያ መንግሥት አንተን የመሰለ አማካሪወችን ቢይዝ ከገባበት ማጥ ይወጣል
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 3 жыл бұрын
አንተ እውነተኛ ሚዛናዊና ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ:: እንዳንተ ቢያስተውሉ ሃገርም ትውልድም ባተረፉ ማስተውሉን ይስጠን💚💛❤
@yimamhassen8439
@yimamhassen8439 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጲ ያእደአተ አይነት ሠው ያሥፈልጋታል ያአተአይነቱን ሠው ያብዛልን
@nomala5256
@nomala5256 3 жыл бұрын
ያተንአይነትሠዉየብዛልን፡እራስሕንጠብቅወንድሜከሁሉበፊትእራሰ
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 3 жыл бұрын
በትክክል እናመስግናለን ፕሮፌስር እንደአንተ ያሉትን ምሁራን እግዚአብሔር ያበርክትልን ::
@lemlemw2256
@lemlemw2256 3 жыл бұрын
የሚገርም ሰው ነዉ i never get tired to listen you and Meskerem Abera
@shimelisbekele1951
@shimelisbekele1951 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ያንተ የዕውቀት ልክ ከአይምሮ በላይ ነው ትለያለህ ከልክ በላይም ታውቃለህ!!! ሀገራችን አንተን ሥለወለደች የእውነት እድለኛ ነች ሁሌም አዲሥ ሠው ጣፋጭና ማራኪ ገለፃህ ገዝቶኛል።
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 3 жыл бұрын
ወደ ፊት ቢመጣ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ነበር ግን ሆዳም አማራ እየለ ያስበላዋል
@bisrathabtom9627
@bisrathabtom9627 3 жыл бұрын
እንዲዚህ አይነት ምርጥ ወጣት እያለ አማራው በዛ አህያ ፍርጣ ሎሌ አገኘው ተሻገር ኤየተመራ ወልቃይ አደለም ሌላ ሊያጣ ይችላል አማራው ብአዴን ሚባል ቆሻሻ ሎሌ ስብስብ ካላፈራረሰ መቼም ነፃ አይወጣም ትንግርቱ እውነትም ትንግርቱ ነው በርታ
የመጋቢት  ፖለቲካ
1:52:01
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 164 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 3,8 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,9 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
ባንዳነት እና መገለጫዎቹ
49:57
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 103 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 3,8 МЛН