Рет қаралды 1,223
#ቪዲዮውን #ሼር #በማድረግ #እናንተ #ያገኛችሁትን #እውቀት #ለሌሎች #አሳውቁ።
ሐመረ ኖኅ ዘጌ ዑራ ኪዳነ ምሕረት በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአጼ አምድ ጽዮን ዘመነ መንግስት እንደተቆረቆረች የሚነገላት የኡራ ሐመረ- ኖህ ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም መሰራች አቡነ ዘ ዮሐንስ ነበሩ፡፡ ገዳሟ የክብ ቅርጽ አሠራርን የተላበሰች ሆና ቅኔ ማህሌቷ በሸንበቆ፣ ቅድስትና መቅደሷ ከድንጋይ እና ጭቃ ፣ ጣሪያዋ ደግሞ ከቆርቆሮ የተሠራች ጥንታዊ ገዳም ናት፡፡ በውስጡ እጅግ አስደናቂ ቅርሶች ይገኛሉ
ቅዱሳን መካናት ገጸ ገዳም ምንኩስና የጣና ሃይቅ የተሰወሩ ዜና ገዳማት ወአብነት ሙዝየም ሙሉ ታሪክ በጣና ሀይቅ ሙሉ ፊልም ሐይቅ ደሴቶች ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ የተደበቀውን ምስጢር በአብነት ት/ቤቶች ገዳማት ባህር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የሚገኙ ድንቅ ድንቅ ገዳማት ታምረኛ አስገራሚ ሚስጥራዊዉ ዋሻ ቅርሶቹ ታላላቅ ታሪክና ገድል ኢትዮጵያን እንወቅ ዉድ ቅርስ ቅዱሳን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ዐውደ ምሕረት ነው
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church mezmur sibket timhrt tarik gedamat gedam kidusan mekanat tana tamir siwran gedamat Ura Kidane Mihret