No video

አማራ እያጠፋ ጎርጎራ ምን የደርግልናል የምልና አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞ በዛ።

  Рет қаралды 1,744

FAYIDA MEDIA ፋይዳ ሚዲያ

FAYIDA MEDIA ፋይዳ ሚዲያ

Ай бұрын

Пікірлер: 31
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
PM Abiy Ahmed is one of the best leaders in the world. He is peace seeker.
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 Ай бұрын
መስፍኔ ምርጥ ሰው በርታ አንዳንዶች ኦሮሞን ዘረኛ ሊያረጉ ይጥራሉ ኦሮሞ ዘረኛ ሆኖም አያቅም ወደፊትም አይሆንም ባህሉ ራሱ አይፈቅድም ኦሮምኛ የሚችል ማኃት አጭበርባሪ አለ በኦሮሞ ስምኦሮሞ እንዲጠላ ለማረግ የሚጥሩ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
ፕሮጀክት ጀምሮ መጨረስ እኮ አገር የመምራት አንዱ ሥራ ነው። ያልሠራ አይጀምርም! ያልጀመረ አይጨርስም።
@user-fw3ex8gx2b
@user-fw3ex8gx2b Ай бұрын
"ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ ወዮላቸው" ያላል ታላቁ መጽሐፍ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
አንዳንዶች ሆን ብለው ፖለቲካ ለማድረግ ነው።
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
መስፍን አቤረታን ከተድለ እኩል በትጠራዉ ጥሩ ነው አቤታ ረታ የኢትዮጵያ ደገፊ ነው ተድለ የኢትዮጵያ ጠላት ነው
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 Ай бұрын
እሳት ካየው ምን ለየው በሰው ቤት ልዘዝ ብሎ ማልቀሰ ምን ይባላል አማራውም ትግሬውም የራሱን ክልል ለራሱ የአኦሮሞን ለጋራ ።
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
በትክክል ኦሮሚኛ ተነገሪዉ በዝቶአል እሄ የኢትዮጵያን ፀበይ ነው ሀገራ ገዢው ትግራይ መሆን ትግርኛ ተነገሪዉ ይበዘን
@mekke6544
@mekke6544 Ай бұрын
አቶ ተድላም ባሌ ተወልደው ነው ፋኖ ነኝ ብለው ፉን ፉን የሚሉት በየሚዲያው።
@mekke6544
@mekke6544 Ай бұрын
ኦሮምኛ ተናግሮ ጉዳዩን ካስፈጸመ ለምን ኦሮምኛ ለማይናገረው ወንድሜ ነው ብሎ በኦሮምኛ አናግሮለት አያስፈጽምለትም ነበር።
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወዳዱም ጠሉም ኢትዮጵያን ገና ይገዙለታል
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
Speaking Afan oromo is not a taboo.
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
አብቹ ገደይ አይደለም የስልጣን ጥመኞች እና ምቀኞ ናቸው ገዳዮች ም አስገዳዮችም
@belelejemma2309
@belelejemma2309 Ай бұрын
ፍራቻና ጥላቻን ከህሊናህ ውስጥ ካላወጣህ ምን ብታድበሰብሰው፣ የፈለገውን ያህል በልብህ አምቀህ በመያዝ ማንነትህን ለመደበቅ ብትምክር የጭቃ ውስጥ እሾክነትህ አንድ ቀን መጋለጡ አይቀርም። ዛሬም አቤ ረታ ድብቅ ማንነቱ የተጋለጠበት ቀን ነው።
@user-fw3ex8gx2b
@user-fw3ex8gx2b Ай бұрын
አይ ፋኖ? ስብስቡ ተራ ጉረኛና ቡፋ ነው። አቅማቸውን የማያውቁ ሚጢጥዬ ናቸው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሚኛ ያልተናገረ አይስተናገድም አልተባለም ውሸት ነው። ፖለቲካ ነው። ኦሮምኛ ካልቻልክ በአማርኛ ያስተናግዱሃል። ኦሮምኛ ተናጋሪው ሠራተኛ 40% አይሆንም።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሚኛ ያልተናገረ አይስተናገድም አልተባለም ውሸት ነው። ፖለቲካ ነው። ኦሮምኛ ካልቻልክ በአማርኛ ያስተናግዱሃል። ኦሮምኛ ተናጋሪው ሠራተኛ ደግሞ 40% አይሆንም። 60% ሌላ ብሔር ነው
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Ай бұрын
መስፍን ፈይሳ ዛሬ ሳይታነቅ አይቀርም አቤ ረታ ዛሬ እናመሰግናለን!!!!መስፍንን መርዝ እንዲጠጣ አድርገዋል thank u አቤ ረታ
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 Ай бұрын
ሁለቱም ጀግና ናቸው
@mekke6544
@mekke6544 Ай бұрын
አሜሪካ ቴክሳስ ክልል በየቢሮው በላቲንም እያነጋግሩ ያስተናግዱ የለም እንዴ?በእንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር።የሚስጥህ ደብዳቤ በፊት ለፊት እንግሊዝኛ በጀርባው 😅
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Ай бұрын
መስፍን ፈይሳ ተራ ኩታራ የመሆኑ ጥግ ይገርማል ባዶ ቀፎ መናገር ብቻ መስማት የለም
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 Ай бұрын
እናንተም አልተባላችሁም የሀገር ጉጠቶች
@KunaVenue
@KunaVenue Ай бұрын
እሱኑ ኩታራ ልታዳምጥ አይደል የተጣድከው😩
@TrgtdcFect
@TrgtdcFect Ай бұрын
Fano Tadela is wonderful man
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 Ай бұрын
በሂይወት አለ እንዴ በቀሙ የሞተ ሰው ትጠራለህ ጭራሽ አሜሪካ ያለ ሰዉ ፋኖ እናንተን ማስረሻ ብቻ ይመስለኝ ነበር ቀልደኛ ለካ ሁላችሁም ናችሁ
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Ай бұрын
አይ የብልጽግና ካድሬ መጨረሻችሁ ይሔ ነው እውቀትም ብስለትም አገር የመምራትም አቅም የላችሁም የምንለው በምክንያት ነው አብይ አህመድን እስከመጨረሻው እንፋለመዋለን
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 Ай бұрын
እኛ እያሸንፍን ነው እናንተን የመሰለ የሀገር ጉጠቶች እየከሰሩ ነው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
ፕሮጀክት ጀምሮ መጨረስ እኮ አገር የመምራት አንዱ ሥራ ነው። ያልሠራ አይጀምርም!
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 Ай бұрын
ምነው አንተም በኩኩ የተገዛህ ቄሮ ነህ እንዴ ለምን ባለፈው ኩኩ ሲቃወም ምንም ሳትል የአቤ ረታ ቃላት ሁለታችሁንም ቀቀላችሁ😂 ግን ልንገራችሁ ለሁለታችሁም እንዲሁ ጭሁ እንጂ የዚያም የዚህም ዘረኞች መንግስት የራሱ ስራ ነው የሚሰራው ።ህልማችሁን ህልም እልም በሉ😂
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Ай бұрын
ብልጽግና እርስ በእርሱ ሲቧቀስ ማየት በጣም ደስ ይላል አቤ ረታ ከብልጽግና ካምፕ ውጣ ከመበላት አትድንም ???? መስፍን ፈይሳ አማርኛውን እየቀረደደ በመጮህ ፖለቲካ ያወቅሁ መስሎታል ዱክማን ሁለት ሚሊዮን ሰው ገድለህ አስገድለህ ከተጠያቂነት አትድንም ። አማርኛ የፌድራል ቋንቋ መሆኑን ማታውቁ ዱዞች ናችሁ ተሸንፋችኋል አራት ነጥብ ከፈለግህ መርዝ ጠጣ!!!!
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 181 МЛН
Бутылка Air Up обмани мозг вкусом
01:00
Костя Павлов
Рет қаралды 1,6 МЛН
አሁን ከመሸ የደርስን. ስበር ዜና. አዲስ መርጃ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 212
عمربن خطاب، قسمت اول
53:32
BBC Persian
Рет қаралды 218 М.