አማራጭ ያበጁት ፑቲን! የብሪክስ ተስፋና ትራምፕ! NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 15,986

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@tofikhalidmuketar6098
@tofikhalidmuketar6098 16 күн бұрын
በጣም ምርጦች ናቹ በርቱልን
@zebhas-ce9jj
@zebhas-ce9jj 16 күн бұрын
you guys amzaing dissuction always you have doing....keep up your good deeds...❤
@rurusultan2125
@rurusultan2125 16 күн бұрын
አሪፍ ትንታኔ ነው ይመቻቹ
@solomonnadew4918
@solomonnadew4918 16 күн бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይላል
@amanabdu
@amanabdu 15 күн бұрын
በጣም ምርጥ ናችሁ
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 16 күн бұрын
Amesegenalhu ❤
@BabujNegn
@BabujNegn 16 күн бұрын
በጣም በጉጉት ነው ምጠብቃችህ በርቱልኝ ( ከቻላችሁ የህንድን ውታድራዊ አቅሟን በትንሹ ከሚቀጥለው ትንተናችሁ ንገሩን በርቱልን ❤❤እንጠብቃለን ከቤተስብ ጋር ሁኝ ነው ምከታተላችሁ ሁልግዜ
@NejmudinJuhar
@NejmudinJuhar 16 күн бұрын
ውግንናን ያገለለ ንፁህ የሆነ መረጀ ሁሌም ስለምታደርሱልን ከልቤ አመሠግናለሁ ክበርሉን❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 16 күн бұрын
Tank you very nice discussion appreciate please don't give up Victory for Russia Russia 🇷🇺 Victory for putin Victory for Ethiopian army Victory for ethiopians ARMY'S victory ✌️ God bless your day 🙏
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 16 күн бұрын
ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን 💪💪💪💪💪💪። ድል ለአባት ሀገር ራሺያ።💪💪💪💪💪💪። ውርደት የምዕራባውያን ዳይፐር ለሆነችው ወራሪዋ እስራኤልና ግልባጮቹዋ የአለም ካንሰር የሆኑት ምዕራባውያን።
@zekariasdebela7447
@zekariasdebela7447 16 күн бұрын
Resenebil conversation thx
@Kebede-y8x
@Kebede-y8x 16 күн бұрын
ሠላም እንደት ናችሁ የእናተ ፕሮግራም ከሚከታተሉት ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ በርቱ አድናቅያችሁ ነኝ በእውነት ጀግኖች ናችሁ
@fikeman-er4nd
@fikeman-er4nd 16 күн бұрын
ገራሚ ነዉ እስኪ አንድ ቀን ሩስያ በformer Soviet republic ዉስጥ ያላትን ተፅዕኖ ስሩልን አንድ ጥያቄ አለኝ ሩስያ የባልቲክ ሀገራት ማለትም Estonia ,Lithuania ,Latvia ነቶ ስቀላቀሉ ለምን ዝም አለች ነቶ እኮ ድንበሯ ለይ ደርሷል ?
@WONDE3166
@WONDE3166 16 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው ግን አቀራረቡ ቢስተካከል አለባበሳቹ ቢስተካከል!
@Physician636
@Physician636 16 күн бұрын
ምን ይልበሱ?
@gezahegnteferedegn-j9x
@gezahegnteferedegn-j9x 16 күн бұрын
our world is vast, and alternative markets are expansive. The high fuel demand in BRICS and other global south countries will help compensate for any market gaps.
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 16 күн бұрын
ትንተናቸዉ ሳይሆን ጭንቀታቸው ነዉ የምታየኝ
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 16 күн бұрын
ኢራን በቅርብ ቀን የኢራቅ እጣፈታ ይደርሳታል ኢራን እስራኤልን ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ብላ ነበር የምታምነው ግን እራሷ ክዳን የሌለው ቤት ጣራው የተከፈተ ቤት ማለቴ ነው እስቲ ኢኮነሚዋን ስታፈስባቸው የነበሩትን እንይ አሸባሪው ሀማስን ቁመና እዮት ሄዝቦላህ ቁሞ የማይሄድ ሽባ ተደርጓል አሳድን ከሶሪያ አባረውታል ሁቲ ያለርህራሄ ነው የምትመታው እደጋዛ ህዝብ እና እደሊባኖስ ህዝብ ውጡ ተብለው ወረቀት አይበተንም ሜሴጅም አይላክላቸውም አሉ ተብለው በተጠረጠረው ሁሉ እሳት ይወርድባቸዋል ኢራንን ወደፊት አብረን እንይ የሚገረመው ግን ይራንን መሪዎች ሽባ ለማድረግ የአረብ ሀገራትም በስውር ይሳተፋሉ
@HafteGoitom
@HafteGoitom 16 күн бұрын
እድፋሞች መጀመሪያ ስለ ሀገራቹ እወቁ
@Angel1246es
@Angel1246es 16 күн бұрын
አንተ ነህ እድፋም ከብት አንተም እኮ አንዱ የ ዚች አለም አካል ነህ የ አብይ አህመድ አለቅላቂ ነገር ነህ መሰለኝ
@gelayekassa7461
@gelayekassa7461 16 күн бұрын
ያለ እውቀት ትንተና ነው
@HussinSaide
@HussinSaide 16 күн бұрын
ይቃናት አይመስልብህም ሲጀመር እኛ ኢትዮጲያኖች አለመታደል ሁኖ መተቸት ሰዉን መጎተል እንወዳለን ይህ ደሞ ከስነልቦናችንጋ ተዛምቷል አይዞህ ጠክር በርታ አንልም እስኪ አተ እዉቀትህን አሳየን ተመልከት አድ ነገር ግብፆች ስለ አባይ ሲማጎቱ አዋቂ ሙህር አይሉም ያወቁትም ያላወቁትም በሶሻል ሚዳ እየወጡ ሲማጎቱ ሲከራከሩ ለሀገራቸዉ ጥቅም አወቀ አላወቀ የተማረ ይሁን ያልተማረ ሙህራኖች የፃፉላቸዉን እያነበቡ ሲተነትኑ የሚሰጣቸዉ በሚሊየን የሚቆጠር ተመልካች አላቸዉ እኛ ግን ስለኛ እርስ በርሳችን መመቀኛኘት አለቀ የኛ እዉቀት በምቀኚነት ነዉ የተመረቅነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AyanasKassie
@AyanasKassie 16 күн бұрын
Both are stupid political analysts 😅😅
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 16 күн бұрын
Err newr new men adergo Alemesemat telke mercha new!!
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
አፍላ ፍቅር 93 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:33
Liyu cinema
Рет қаралды 38 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН