"ING" የሚወስዱ ቃላት

  Рет қаралды 63,352

Maraki English with abi

Maraki English with abi

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @marakienglishwithabi8159
A fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
0.1. • 0.1 Fluency for Beginn...
0.2 • 0.2. Verb to be (How +...
1. • 0.1 Fluency for Beginn...
2. • 1.የ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ!(መሰረ...
3. • 3.Simple present tense...
4. • 4.talking about the co...
5. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5...
6. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
7. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
8. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
9. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
10. • 10: the true sense of ...
11. • 11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ...
12. • 12.offer and request i...
13. • 13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለ...
14. • 14: የ Ever እና የ Never...
15. • 15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "ha...
16. • 16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና...
17. • 17.have 3 question. (E...
18. • 18: Present perfect co...
19. • 19 used to (English in...
20, • 20.8 common expression...
21. • 21. family (English in...
22. • 22.እንግሊዘኛ፡ እንዲ ቀላል ነው ...
23. • 23.የእንግሊዘኛ ግራ አጋቢ Loo...
24. • 24.የእንግሊዘኛ አክሰንቶችን በቀላ...
25. • 25.አለባበስዎን መግለፅ እና ከልብ...
26. • 26.በ 3 መንገድ ድግግሞሽን በእን...
27. • 27.የ "get" አሰካክን በትክክል...
28. • 28.Euphemism the corre...
29. • 29.The word "Owe" (Eng...
30. • 30.talking about sickn...
31. • 31.አንሶኛል እና በዝቶብኛል በእን...
32. • 4.talking about the co...

Пікірлер: 344
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ 2 ай бұрын
አቢ የኔ አበት በጣም አመሰግናለሁ 😊😊 ለከ ሰው ይቀየራል በራሴ አየሁኝ እድሜ ለአንተ እንግሊዘኛ የሚባል ነገር በጣም ነበር የሚከፈኝ አሁን ግን ምንም እንኳን ቢዚ ቢሆን ያንተን ቪዲዮ ሳላይ አላድርም ክበርልኝ ምርጥ መምህር ነህ❤❤
@SemiraSiraj-p5z
@SemiraSiraj-p5z 3 ай бұрын
ወንድም እኔ ገና እንግሊዘኛ ልጀምር ነው ወደ ዩትዩብህ የመጣሁት እና ምንም ለማያውቅ ሰው ንግግር ብቻ ሳይሆን ፅሁፍም ለሚቸግረው ማለት ፊደላቶችን አውቃለሁ ግን ቃላትን መስርቼ በእንግሊዘኛ ለመፃፍ አልችልም እና ንግግሩንም ፅሁፉንም ያካተተ ትምህርት ካለህ ጠቁመኝ ከሌለህም ለኔ መሰሎቹ አዘጋጅልን ቪድዮዎችን አንዳንፎቹን አይቻለሁ ግን ትንሽ እውቀቱ ላላቸው ሰዎች የሚሆን ይመስለኛል ለኛ የሚሆን አዘጋጅልን አመሰግናለሁ!
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
ፍረሽ እስታርት ብሎ ያዘጋጀዉ ቪዲዮ ነበር። አሁን ግን ደልተዉታል። ከትላንት ወዲያ ለእህቴ እንድትማር ዩቱብ ላይ አዉርጄላት ነበር አሁን ግን ደልተዉታል። በጣም ያሳዝናል።
@BezaGirma-o2b
@BezaGirma-o2b 3 ай бұрын
Megemerya le beginners yeteseru bzu video Alu ene wede 50 mihonew aychalew ena esun ayteh btmeta kelal new yhe
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 3 ай бұрын
ውዷ ለጀማሪዎች ብሎ የሰራው አለ 1-35 ተከታታይ ክፍል ያለው እሱን በደንብ ተከታተይው ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ሳወራ ስፅፍ እንዴት እንደማስቀና ኡፋ በጣም ለውጦኛል ፡፡
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ай бұрын
ያወረዳችሁት እስኪ ላኩልኝ
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
@@BezaGirma-o2b እስኪ ላኩልኝ በአላህ
@hayutibest
@hayutibest 3 ай бұрын
My Note from today lesson ING የሚወስዱ ቃላት ENGJOY =መዝናናት 1.Enjoy +Verb +ing Eg I Enjoy reading =ማንበብ ያዝናናኛል FINISH=መጨረስ 2.Finish +verb+ing Eg I Finished reading book=መፅሐፍ ማንበብ ጨረስኩ AVOID =ማስወገድ 3.Avoid+verb+ing Eg Avoid drinking =መጠጥን አስወግድ CONSIDER=ከግምት ዉስጥ ማስገባት Consider +verb +ing Eg I am Considering buying a car (J tour)Inshallah😊 Thank you Mr Abi
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 ай бұрын
marakienglish.com/
@todaylife2537
@todaylife2537 Ай бұрын
Abi you are amazing Thank you so much i am watching you video's every other day.❤
@ethiopianenglisheducation
@ethiopianenglisheducation 3 ай бұрын
you are wonderful teacher in the world i appreciatiate you and for your kindness my english is grow abi you are best teacher
@MisrakAbebe-c5h
@MisrakAbebe-c5h 3 ай бұрын
ካወረዳችሁት ላኩልን
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 ай бұрын
የምታስረዳበት መንገድ በጣም ቀለል ያለ ነው ተባረክ
@YohanisYohanis-i9h
@YohanisYohanis-i9h 8 күн бұрын
ግን ያተ እርዳታ ያስኘልገኛል
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 3 ай бұрын
You are the best guy thank you 🙏 for everything
@daniKabo
@daniKabo 3 ай бұрын
ምርጥ ትምርት በርታ ወንድማችን ❤❤
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
ሰላም መምህር ስለምታስተምረን ትምህርት ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ። "fresh start ብለህ ያዘጋጀህዉ ቪዲዮ ነበር። አሁን ግን ደልታቹህታል። ለምን እንደዚህ ታረጋላቹህ? ከትላንት ወዲያ ለእህቴ እንድትማር ዩቱብ ላይ አዉርጄላት ነበር አሁን ግን አጣሁት። በጣም ያሳዝናል። ከእናንተ ይህንን አልጠብቅም ነበር። ወይስ መክፈል ስለማንችል ስላልከፈልን ነዉ? እናንተ ጋር ለመማር በቃ ሀብታም መሆን ይጠይቃል ማለት ነዉ ? በአቅማችን ለጓደኞቻችን አልፎ ተርፎም ቻናላችንም ላይ ማስታወቂያ ሰርተን ነበር ለይከናልም ሼርም አርገናል።
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
በጣም እዉነት
@SumeyaAbdlhadiSumya
@SumeyaAbdlhadiSumya 2 ай бұрын
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ግን አዲስ አበባ አደለሁም እንዴት ነው ማገኛችሁ?
@KidstBELAY-y8h
@KidstBELAY-y8h 15 күн бұрын
Thank you so much my teacher
@yetayewBelete
@yetayewBelete Ай бұрын
Thanks mr abi
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Ай бұрын
You're very welcome!
@HanaAbara-x4z
@HanaAbara-x4z 20 күн бұрын
Memar Efaligaloo Ebakii irdany
@TsiAbebe
@TsiAbebe 3 ай бұрын
You're excellent teacher
@Firtunasintayehu
@Firtunasintayehu 2 ай бұрын
7/8 I enjoy spending time with maraki english language
@Shiatey
@Shiatey 3 ай бұрын
Hi Maraki thank you so much for so I like it wow amazing and god bless you🙏🙏🥰🥰
@NabiYath
@NabiYath 3 ай бұрын
I enjoy watching your video ❤
@IbraRobraat
@IbraRobraat 3 ай бұрын
ኣቢ playlists የነበረ ለጀማሪዎች ተብሎ የትዛጋጀ፡ቪድዮች ኣሁን ስገባ የሉም።ብጣም ጠቃሚ ነበሩ፡tenses መስተምሩ ቪዲዎች ማለቴ ነው።
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
"fresh Start" ሚለዉ ካላቹህ ላኩልኝ በዚህ የቴሌግራም አካዉንት @Abumeryem2
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 ай бұрын
አወ እሱን የፈለጋችሁ ውብሳይታችን ውስጥ Googleላይ ገብታችሁ ግዙ ብሎ ለሽያጭ አቅርቦታል
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ай бұрын
እረ ፌር አይደለም ዳውን ሎድ ሳናደርገው ለምን አነሳህብን ደግሞ 24ስአት አልሞላም 😢
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
"fresh Start" ሚለዉ ካላቹህ ላኩልኝ በዚህ የቴሌግራም አካዉንት @Abumeryem2
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ай бұрын
እኔ እራሱ አጥፍተውት አዝኘባቸዋለሁ እውቅና ሲመጣ እንደዚህ ነው ብር ብር ነው የሚያሰኘው ግን ምን ያህል እንዲያገኙበት ፈጣሪ ይወቀው በቃላቸው አለመገኘታቸው አናደውኛል
@nathanaelsileshi3597
@nathanaelsileshi3597 3 ай бұрын
FRESH START ለምንድነው የጠፋው በጣም ጠቃሚ ነበር በሁሉም ደረጃ ላለ ተማሪ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 ай бұрын
marakienglish.com/
@KaluGetachew
@KaluGetachew 2 ай бұрын
Awo lemndn new yetefaw betam new yemitekmen eko
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 ай бұрын
ለሽያጭ ሳይቀርብ አይቀርም​@@KaluGetachew
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
​@@marakienglishwithabi8159አቢ አሜሪካ ሚኒሶታ ነኝ አንዴት ላግኘው ሉመግዛት ንገረኝ አቢ
@NebyuEsayas-st8in
@NebyuEsayas-st8in 3 ай бұрын
You are lier abi. When is summer camp😢😢😢
@BemnetKifle-g6p
@BemnetKifle-g6p 3 ай бұрын
Thank you Abi you're really helping me!
@Mahder-r5x
@Mahder-r5x 3 ай бұрын
I enjoy learning English.❤❤❤
@HymanotMisa
@HymanotMisa 3 күн бұрын
በጣም ግብዝ ነህ ግን ትፈጥናለህ ቀስ በል እባክህ
@Amuselo
@Amuselo 3 ай бұрын
Abi ኦንላይን ኮርስ አለህ ወይስ የለህም ? ካለህ መማር ፈልጌ ነበር 🙏🙏🙏🙏
@ataleladdis
@ataleladdis 2 ай бұрын
Thanks our lovely teacher
@SenaitG-v6w
@SenaitG-v6w 3 ай бұрын
I like your English very much keep going
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
አቢዬ ከ 1_37 ያለውን ለኔ ላክልኝ እንዴት ነው የማገኝው እባክህ ላክልኝ ልግዛ አሜሪካ ነው ያለሁት አቢ መልስልኝ ተቸግሬአለሁ
@ComCeill-b5w
@ComCeill-b5w 2 ай бұрын
ቲቸሪዬ በጣም እናመሰግንሀለን።
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
Betame tegermalachu fresh start millewen tatfubnalchu. Became ydeberal?
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 ай бұрын
marakienglish.com/
@MekdesAsefa-n9u
@MekdesAsefa-n9u 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤😮❤❤😮❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮easy ⁣📔📚           📚 📓📚📖  ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤  📚📚📓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝 💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓 💋💋💋💋💋💋💋 📕📚📚  📝  📗💻📘 📖⁣📖📖📖📖📖📖📖📖 የቤት ስራ ✏️📝✏️📝✏️📝✏️📝
@EebetTeklu
@EebetTeklu 11 күн бұрын
አቢ 🙏ለ ፕረዘንቴሽን የሚሆን ንግግር አስተምረኝ Please
@AberaErgudo
@AberaErgudo 3 ай бұрын
ሙሉ video ተምሬ ከጨረስኩ በዋላ first start video ያልከኝን አላገኝውም?? 😭😭😭😭😭plis አንድ እድል ስጠን እባክ??🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
@@AberaErgudo ደልተዉታል ያወርድከዉ ካለ ላክልኝ በዚህ ቴሌግራም አካዉንት @wiseman60 እኔም ጋር የተወሰኑት አሉ እልክልሀለዉ።
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
"fresh Start" ሚለዉ ካላቹህ ላኩልኝ በዚህ የቴሌግራም አካዉንት @Abumeryem2
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ай бұрын
እረ አቢ ፕሊስ አንዴ ልቀቅልን የሰጠኸንን ጊዜ እንኳን ሳያልቅ ነው ያነሳህው አሁን ተባበረን ንቀቅልን ለ1 ቀን እናውርደው
@TigistGetu-k7n
@TigistGetu-k7n 2 ай бұрын
Tanks brother enamsgnalen . Berta
@zenebewerkwubalegobena1537
@zenebewerkwubalegobena1537 3 ай бұрын
I enjoy learning english
@samsonassefa3399
@samsonassefa3399 3 ай бұрын
abi already hide aregekewal eko..download lemareg ena lemayetem alechalenem
@fertuna5714
@fertuna5714 2 ай бұрын
I enjoy spending time with my family
@shiferawdamitew1885
@shiferawdamitew1885 2 ай бұрын
8/10 thank abi.we love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SabaGetachew-r2p
@SabaGetachew-r2p 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ እባክህ በፊት የለቀካቸውን ከ1-36 ያሉት ቪዲዮወችን ደግመህ ልቀቃቸው ህባክህ ስንወድህ
@eyobben3430
@eyobben3430 3 ай бұрын
እረ አቢ ቶሎ አጠፋሀው😒
@samebeyene1197
@samebeyene1197 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ጤና ይስጥልኝ የምፅፋልክ ኸውጪ ነው የዘወትር ተኸታታይና ተማሪኽ ነኝ እንዳይገርምኽ ያንተን ትምህርት ኸተኸታተልኩኝ ጀምሮ ለውጥ አለኝ ይህንን ለማድረግ ግን ቢያንስ 12 ስአታትን በስራ አሳልፌ ኸነ ድኻሜ ነው ፈጣሪ ይመስገን ኻልሮጥኽ የማትኖርበት አገር ቢሆንም ተቃቅሜ የቻልኩትን እየጣርኩኝ ነው አሁን በዛሬው ት/ትህ መጨረሻ ላይ ግን እስኻሁን የነበሩትን ቪድዬዋች አጠፋሀቼው ማለት በጣም ጉዳት ነው በየጊዜው ጊዜ ባገኝን አጋጣሚ ለምንማርባቼው አይጎዳንም ብለኽ ነው ወንድሜ ምን ትለናለኽ ......?
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 3 ай бұрын
እውቀት ጨምሮ ይስጥህ መምህሬ❤❤❤❤❤
@Fahimbeyan
@Fahimbeyan 2 ай бұрын
@JegnaYejegnajegna
@JegnaYejegnajegna 3 ай бұрын
There are no videos of Ted tense
@emesebkefyalew1362
@emesebkefyalew1362 2 ай бұрын
7/8 Thanks!
@SamuelEngdawork
@SamuelEngdawork 2 ай бұрын
yes i enjoy learning English. how I'm teacher sorry about my mistakes.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 ай бұрын
You’re doing amazing, just keep going!!
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 ай бұрын
Your teaching style shines through your informative and well-crafted contents. Abi. When we say we love you, it's because of the undeniable passion you have for teaching. You are the best😊😊 many blessings, brother❤
@HabilMuh-v9r
@HabilMuh-v9r 3 ай бұрын
Abi why deleted fresh start Course ?
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
"fresh Start" ሚለዉ ካላቹህ ላኩልኝ በዚህ የቴሌግራም አካዉንት @Abumeryem2
@danielarfecho3426
@danielarfecho3426 20 сағат бұрын
ለጀማሪ በድም ስራ
@የበላይTube
@የበላይTube 3 ай бұрын
Play list ያልተሰራላቸውን video እባክህን play list ስራላቸው!!!!!
@MeronBoja
@MeronBoja Ай бұрын
ticher i have aquestation my questaion is what is the diferens b/n career and job
@DAGIMKIDUS
@DAGIMKIDUS 2 ай бұрын
7.5
@mulubirhanbeyene3345
@mulubirhanbeyene3345 Ай бұрын
What is the difference between Do you like cooking and do you enjoy cooking please
@SebleMohammed-fi4ch
@SebleMohammed-fi4ch 3 ай бұрын
24 seat alhonewumko atifitachihut new
@ReditRedu
@ReditRedu 3 ай бұрын
Abi ebake 37part Yalw video gemashe laye ngn endit lagegnew
@KaludaAshgra
@KaludaAshgra 2 ай бұрын
Hello teacher, I recently started learning your lesson but your English skills are improving. Thank you very much.
@mentameralemu
@mentameralemu 3 ай бұрын
Tank you abi next ❤❤❤
@getnetwoldegiorgis4933
@getnetwoldegiorgis4933 3 ай бұрын
ማራኪ መማር ፈልጋልው ግን ከየትኛው ቪድዮ ልጀምር እና ልቀጥል በጌታ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
Maraki English with abi ከ 0 ሚል ሌላ ቻናል አለ የሱ እዛ እይ ❤
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
@@meseretrefera2664 እህቴ ላኪልኝ እስኪ በዚህ አካዉንት@wiseman60
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza Ай бұрын
Legemaeyeweche beluuu ymilkachewe vidoweche allu,so ulunime gebeteshe eyeee ,betame teruuu new❤teketteyeweee telke lewete alie
@yeneneshdeneke
@yeneneshdeneke 3 ай бұрын
Where is fresh start? Please keep your word
@OpenMinded-c4y
@OpenMinded-c4y 3 ай бұрын
"fresh Start" ሚለዉ ካላቹህ ላኩልኝ በዚህ የቴሌግራም አካዉንት @Abumeryem2
@tsinuLove
@tsinuLove 2 ай бұрын
I enjoy spending time with mark english with abi❤❤❤
@May-tg2wg
@May-tg2wg 3 ай бұрын
6 new yagenyewut thank you
@alem5097
@alem5097 3 ай бұрын
ማሰታወሻ. ይዤ. ጀመርኩ. ዛሬ. እባክህ. ሰትነጋገር. አትፍጠን
@Yordtsigab
@Yordtsigab 3 ай бұрын
Thanks abi❤
@MeronBoja
@MeronBoja Ай бұрын
ግን ቲቸር ሁለት ቦታ አዬንጂ መጠቀም ይቻላል። እባክህ ቶሎ ልትመልስልኝ ትችላለ😢😢
@senbetsenbet3531
@senbetsenbet3531 6 күн бұрын
ለፍተህብናል እኮ እኛ ዶማ ሆን እንጂ እባክህ ተስፋ እዳትቆርጥብን በርታ
@elsagebra7374
@elsagebra7374 2 ай бұрын
ወንድም በጣም ኢየተማርኩ ነኝ ጌይታ ይባርክህ 🙏❤️👌
@SeadaMohammed-w7k
@SeadaMohammed-w7k 2 ай бұрын
ዛራ ካናዳ ውስጥ መገለ ደረሰብን እና ቆንቆ አለማወቂ ቆጨን የልቤን መናገሪ ሰላልቻልኩ😢
@foziateka
@foziateka 3 ай бұрын
yelm video atfthwal
@MebratKidanu
@MebratKidanu 10 күн бұрын
tenkuw
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
Good to see you I had English class with you 2012 and you are exactly the same person. You Looks good as you were
@NunuTeshome2021
@NunuTeshome2021 3 ай бұрын
Fantastic job! Keep doing what you're doing! ❤
@scopophobia8649
@scopophobia8649 3 ай бұрын
Why did you delete your tense playlist, sir? I was using it for a while, and suddenly it is not there. I searched through your whole video, but the tense playlist is not there.😢😢😢
@niqodemus
@niqodemus 2 ай бұрын
i got all❤🎉
@EnyewAbebe-z7b
@EnyewAbebe-z7b 2 ай бұрын
ፊደላትንአውቆማበብለሜቸግረውእባክህ
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 3 ай бұрын
I couldn't find fresh start do you delete Abi ?
@mimo4537
@mimo4537 23 күн бұрын
Whay " i am considering buying a Hose. i thought i have to say " i'm consider buying a Hous" benatachu asredugne yegebaw sew kale .
@MegersaArsedi
@MegersaArsedi 2 ай бұрын
Ere brother indet indasakeny😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@adu-yemariyam
@adu-yemariyam 3 сағат бұрын
🥰🥰🥰
@MakdaAtakilti
@MakdaAtakilti 2 ай бұрын
5 /8correct answer
@jkiyashuruba8483
@jkiyashuruba8483 3 ай бұрын
መስሩድ ሚስቱን ፋታት ያልካትን ወድጃታለው 😜😜😜
@YohanisYohanis-i9h
@YohanisYohanis-i9h 8 күн бұрын
አመሰግናለሁ ያት ትምርህት ይገባል ወንድሜ
@AmsaleA
@AmsaleA 3 ай бұрын
Thanks Abi
@Mesfin7199
@Mesfin7199 3 ай бұрын
Hi eku, ekuti,I have a question for you?what do you enjoy doing?just for lough, 😅
@ReditRedu
@ReditRedu 3 ай бұрын
Abi ebake 37part Yalw video gemashe laye ngn endit lagegnew
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ай бұрын
ደግሞ በሚዲያ ዋሽተኸናል 24 ስአት ብለህ 24 ደቂቃ ሳይሞላ ታጠፋዋለህ አሳዝነኸናል በጣ🤔🤔🤔🤔
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
በጣም ያናዳል።
@teddy777
@teddy777 3 ай бұрын
በጣም ምረጥ አሰተማሪ ነህ እናመሰግነ አለን ከምረ ትክክለኛ በቃ ፕሮፌሸናል መምህር ነህ በጣም የሚገረም ቸሎታ ነው ያለህ በረታ ውንድም❤
@habtamudebas9633
@habtamudebas9633 2 ай бұрын
በዚህ ቀጥል ❤❤❤
@selamgezahagn696
@selamgezahagn696 3 ай бұрын
ኑርልኝ አባቴ ትመቸኛለህ እኔ Grammar chigr yelebgnm gn chigrea vocabulary new
@AbSultan-fd4vt
@AbSultan-fd4vt 3 ай бұрын
Hulem eyye temarku new gin chigr ale bachu
@DemelashDawit-pg5tx
@DemelashDawit-pg5tx 3 ай бұрын
my teacher yezare timirt arif nawu dialogue conversation mech tiserale?
@Betty-mq9tv
@Betty-mq9tv 2 ай бұрын
አቢ በፈጠረሀህ አንዲ ጊዜ ልቀቅልኚ ላዉርዲ እኔ ስደት ላይ ነዉ ያለሁት ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል ጀምሬዉ ነበር እባክህ
@BezawitBezawit-qw8hw
@BezawitBezawit-qw8hw 3 ай бұрын
Ewenet yedeberal abi 24 sat belhhhhhhhhhhhhh 😭😭😭😭😭
@natnaeltamru
@natnaeltamru 2 ай бұрын
7 ye 5 question talegn
@Nardosc4yu
@Nardosc4yu 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@rahelloveTube
@rahelloveTube 19 күн бұрын
አንተ እራስህ ቅመም ነገር ነህ ቲቸርዬ😊😊
@Chilota-u1v
@Chilota-u1v 3 ай бұрын
እኔ ጀማሪ ነኝ እና የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እን ጊልዘነኟ ለመቻል ምን ማድረግ አለብኝ
@islamicmidian8480
@islamicmidian8480 2 ай бұрын
Ere lemn tesns for beginners yemilwn 1 35 atefahw
@zdailychanal727
@zdailychanal727 Ай бұрын
I AM VERY HAPPY KNOWING OF YOU ABI
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 ай бұрын
I LIKE READ
@BezaGolem
@BezaGolem 3 ай бұрын
አንድ እድል ይሰጠን ቲቸር😢
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 ай бұрын
marakienglish.com/
@Sumeya45
@Sumeya45 3 ай бұрын
እረ መምህር 24 ሰዓት አልሞላዉም በአላህ አንድ እድል ስጠን እበክህ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 ай бұрын
marakienglish.com/
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 55 М.
Beginners asking questions
37:40
Maraki English with abi
Рет қаралды 173 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
10 ሃረጎች!
31:24
Maraki English with abi
Рет қаралды 136 М.
ጀማሪዎች መሳሳት የሌለባቸው ነገሮች!
21:42
Maraki English with abi
Рет қаралды 49 М.
ከምግብጋ የተያያዙ አባባሎች....
21:16
Maraki English with abi
Рет қаралды 25 М.
አፍራሽ አ/ነገሮች ላይ የምንጠቀማቸው ቃላት
30:34
Maraki English with abi
Рет қаралды 92 М.
ከቀንጋ የተያያዙ አሪፍ አባባሎች
27:41
Maraki English with abi
Рет қаралды 65 М.
"Hell" የምንጠቀምበት መንገዶች
14:24
Maraki English with abi
Рет қаралды 59 М.
Self-introduction /ራስዎን በ30 ደቂቃ ያስተዋወቁ
32:02
Unique English in amharic
Рет қаралды 121 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН