መሬት የሌላቸው ሰዎች ይምጡ እኔ በነፃ እሰጣቸዋለሁ ! ድንቅ አባት

  Рет қаралды 758,427

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

አቶ አልፋ ጌዶ ይባላሉ
ነዋሪነታቸው በሐመር ወረዳ ደቡብ ኦሞ ሻንቆ ወረዳ ሲሆን በህዝቦች መካከል ፍቅር እና መተሳሰብ እንዲኖር እንዲሁም የዘረኝነት መንፈስ እንዳይኖር የሚሰብኩ አባት ናቸው።
His name is Mr. Alpha Gedo
He resides in South Omo Shanko district of Hamer district and he is a father who preaches for love and harmony among people and not to have the spirit of racism.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ሁለቱ ሚስቶቼ አብረውኝ ይበላሉ | ከሃመር የመጡ ድንቅ አባት | #ethiopia #hamer #funny #father #culuture
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 875
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃብታም ናት የምባለው በምክንያት ነዉ አሜን /፫ አባታችን እግዚአብሔር ሰላም አንድነትን ይስጠን❤❤
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ሐመር የጀግኖች ሀገር ቱባ ባህላቸው የሚደንቅ ነው ስለ ሐመር የምታውቁ ብቻ👍
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
አላውቅም😥
@ሩታዮቱብ
@ሩታዮቱብ Жыл бұрын
​@@ኤማንዳቲናKZbin ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራች ደምሩኝ ውዶችየ
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
aw hamer germi mhber seb nhew asdnki bhil yalhew
@AaAa-r4j5q
@AaAa-r4j5q Жыл бұрын
የኔ አባት የርሶን የዋህነት እግዚያብሄር ይቀበል❤❤❤
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
የኔ አባት እንደናንተም አይነት ልበቅን ሰው በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለአፈር ብለው ህጻናት እርጉዝ እያረዱ ባየንባት ምድር የናንተን አይነት ቅን ሰናይ ደሞ እግዚአብሔር እናመሰግናለን የኢትዮጵያን ጠላት ፈጣሪ እንደቅጠል ያርግፍልን
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Жыл бұрын
እሼ መድሀኒአለም ያክብርህ ለሰውልጅ ያለህ ክብርና ትህትና ይደንቀኛል !!!! አቤቱ እንደእሼ ያሉትን ቀና ሰዎች በምድራችን ላይ አብዛልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ አዲሱን ዘመን ለምዬ ኢትዮጵያ ስላሟን ያወርድልን ለህዝባችን የመግባባት ጥበብ ይስጥልን
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 Жыл бұрын
በእውነት አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@zelmanproduction6749
@zelmanproduction6749 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤❤❤
@MSHawac
@MSHawac Жыл бұрын
እሺቱ ወድ ሰው ምነው የገጠር ድንቅ ልጆችን ብታቀርብልን እር ተው እኛ የገጠር ተወላጅ የከተማ አድናቄ ሁነን አንቅር የገጠሩን ለዛ አውጣው አተ ወድ ሰው እኳን በሰላም 2016 በሰላም አደርሰን የሰላም የደስታ ያርግልን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
እና እሱ የከተማ ልጆች ብቻ አላለ ድንቅ ልጆች ነው ያለው መተው መመዝገብ ይችላሉ የገጠር ልጆች አይቻልም አላለ 🤔🤔😇😇
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
እንዴ ቁጥሩኮ አስቀምጦ ድንቅልጆች ያሉትሰው አስመዝግቡእያለነው።ታዲያ የግድ ገጠርይግባና በያንዳንዱቤት ጎትቶ ያውጣነው ምትዩ?
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
ኧረ በፈጠረሽ አተ እሸቱ ተብየዉ የሚባል ሠዉ አደለም የእዉነት የኢትዮጲያ ድንቅ እና የምናከብረዉ የምንወደዉ ወድማችን ነዉ
@MSHawac
@MSHawac Жыл бұрын
እሺ አልልም ግን የአማርኛ እጥርህ እጅ ለክፋት አስቤ አደለም ወዶች በጣም አከብርዋለሁ እወድዋለሁ ድቅ ሰው
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 Жыл бұрын
በይ ኮመትሽን አሥተካክይ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
የሚናገሩት ሁሉ ደስ ሲል ምርቃቱን ሁሉንም አሜን ኢትዮጲያ አንድ ትሆን የኢትዮጲያ ልጆች አንድ ላይ ፍቅር ይሁኑ አሜን እዉነት ያሉት ትልቅ ጥበብ ማለት ወደ እግዝአብሔርን ጋ ተጠግተን መለመን መፀለይ ነዉ 💚💛❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
ዲቅ ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ድቅ አባቶች ድቅ እናቶች ይቅረቡልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጰያየ ድንቅ ሀገር ናት ድንቅ ደስ እሚል በሀል በተለይ የታየኝ ማተቡ ደስ አሚል ህዝብ ኢትዮጰያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይቻለዋልን ህዝቤ ሆይ እባክህ ንቃ ዘርኝነት እናቁም😢 እሼ ምርጥ ሰው አንተኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue Жыл бұрын
ይሄ አባታችን ፊደል ሳይቆጥር ከእኛ በ100% በላይ ይበልጣልና : ኢትዮጵያን ከልቡ ይወዳል
@Fafi_fafi_n1llks
@Fafi_fafi_n1llks Жыл бұрын
በጣም'ወላሂ'የተማረዉነዉ'ሰገጤዉ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እሸ ማኛ ንጉስ ነህ የህዝባችን ሠላምህ ይብዛ መጭው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
This people are very pure and they have real love . In the city there is no love almost none ,
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Amen 🙏
@MaMarbager
@MaMarbager Жыл бұрын
እኚህ ድንቅ አባት ውስጤን ነኩት ፣ ገደብ አልባ ፍቅራቸው ፣ ለሐገራችን ያላቸው መልካም ምኞት ፣ ባጠቃላይ ምናልባትም ፊደል መቁጠራችን ይሆን ይሆን እንዴ እንዲህ በአያሌው ተከፋፍለንና ተቦዳድነን እንድንባላ የሚያደርገን ስል እንድጠራጠር ሆንኩ። ባጠቃላይ እሳቸውን ሰምቼ በሐመሮች ፍቅር ወድቂያለሁ - ፈጣሪ አምላክ የእርሣቸውን አይነት እምነትና ህሊና ያጎናፅፈን፣ሁላችንንም ወደቀልባችን መልሶ አስተዋይ ልቦና ያድለን።
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
*_እኛ እከሌን እንዳላየው እከሌ እንዳይመጣ ከዚህ እንዳያልፍ እያልን እስር በርስ እንጨራረሳለን😢 እነሱ ደሞ ጭራሽ ሰው ናፍቋቸው "ኢትዮጲያዊ አይደለንም ወይ ወደኛ እማትመጡት" ብለው ይጋብዛቹ😢 የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፉት🥰🥰🥰_*
@wasieahmed4060
@wasieahmed4060 Жыл бұрын
የምር ኣሁን እኛ ሰዉ ነን😢😢
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
@@wasieahmed4060 ያስብላል🥺🥺🥺
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥዎት እደስሆ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አንድ ያድርግን
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው የፍቅር ዘመን ያርግልን አዲሱን አመት ያረብ ወደሀመር ኑ አትበሉ ህዝቡ ከገባ መጥፎ ነው ሰላም ያሳጡዋቸዋል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ሀመሮች ንፁህ ልብ ያላቸው ክፋት የላቸው ደስ ሲሉ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
ንፁ ልብ ያላቸው አባት ሁፍፍፍ ሁሉም አካባቢ ሰላም እግዚአብሔር ባደረገልን አባቴ እኛ እኮ አገራችን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃ ነበር
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
እሼቱ የገጠር ልጅች አቀርብልን በማርያም❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji Жыл бұрын
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፉልን አባታችን ክበሩልን እንደናንተ ደግ አሳቢዎችን አያሳጣን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ እሸቱ ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮብሃል የጥንቱ የጠዋቱ ባህላችን ድንቅ ነው እንግዳህን በጣም ነው የወድኳቸው 💚💛❤️ 🙏😁
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አገራችን ሰላም ያድርግልን እንኩዋን አደረሳችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች በሙሉ🥰መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻2016🌻🌻
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
ብሄር ዘር ቀለም የለለው የዶኪ ይቱብ ቤተሰቦች ፣እንካን ላድስአመት አደረሳችሁ አደረሰን ፣ዶኪይቱፕ ትንሹ ኢትዮጲያነው እኮ ❤❤❤
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
በየዋህነት የሚኖሩ ሰዎች❤❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
አሜን አባቴ ርጅም እድሜ ይስጦት ❤❤
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Жыл бұрын
.ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የዘመናት ባለቤት ዛሪን ያሳየን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ መጭዉን ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ያርግልን ለሀገራችንም በሰዉ ሀገር ላለን ሰላምና ፍቅሩን ይላክልን አሜን በእውነት ደስ ይላል ተባረክ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ያሰብከዉን መልካሙን ሁሉ ነገር ያሳካልህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ደስይላል ሁሌም እሚገርም ስራ ነዉ የምሰራዉ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የኔምስኪን አባት ኡፍ አገራችንንሰላም ያድረግልን ይሄ ንፅህ ህዝብኩነውየሚሞተውየሚፈናቀለው
@IVAN-db9ky
@IVAN-db9ky Жыл бұрын
እሼ እንዴት ሰውየውን እንደወደድኳቼው አታውቅም ደጉ የሀገሬ ሰው😭😭😭 አትጣሉ ብለው መከሩን😭😭 እንባየን መቆቋም አቃተኝ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
@ShitayeTesfa
@ShitayeTesfa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ግልፅ የዋህ 😂😂😂የወደድኳቸው አባት ለእናንተ ሲል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለየዋህዎች ለንፁሀን ለፃዲቃን ሲል
@Addeshabtamu
@Addeshabtamu Жыл бұрын
አሼ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የማደንቅህ እጅግ በጣም የሚገርሙና መልካም አስተሳሰብ ያላቸው የልብ ሀብታም የሆኑ ደግ የሀገሬ ገጠራማ ያሉ ሕዝቦችን በተወለድኩበት ቦታ እና በአንተ ፕሮግራም በማየቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ክብርልን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!!! መልካም ዓዲስ ዓዲስ ዓመት ይሁንልህ ከነመላ ቤተሰቦችህ የሥራ ባለደረቦችህ ጭምር!!!
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
የዋህ ሰዎች ናቸው እሽዬ እንወድሀለን በርታ ሀሳብህን የድንግል ማሪያም ልጂ ያሳካልህ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
እሼ ዘርህ የተባረከ ይሁን በዘመንህ ሀሳብህ ተሳክቶ እንድታይ እመኛለሁ፡፡ እንኳን ተወለድክ እሸቱ ይህን የመሰለ በጎ ሃሳብ አስለቀስከኝ እኮ እሼ ጀግና ማለት የሃሳብ የበላይነት ሲሆን ማየት እንዴት ያስደስታል፡፡
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እሸቱ እናመሰግናለን ሀሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ በእውነት
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
Beautiful. THANKS Father Hummer we should learn so many things for you.
@FassikaAbebe
@FassikaAbebe Жыл бұрын
እረ እሽ እሽ የዛሬው ልዩ ነው ፍዳታ አባት ልባቸው ሙልት ያለ ነው 😂😂😂 ደጉ ያገሬ ሰው ❤
@addistamirat
@addistamirat Жыл бұрын
ሰለኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር ደስታ የሚመኙ ምርጥ የሐመር ኢትዮጵያ አባት ፈጣሪ ዕድሜያቸውን ያርዝምልን
@ይህምያልፋልይህምያልፋል
@ይህምያልፋልይህምያልፋል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ ብናንተ በይዋሆቹ ይቅር ይበለን
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Жыл бұрын
ከቡስካ በስተጀርባ አንብበ ነበር ። ደራስው ፍቀረ ማርቆስ ደስታ እዛው ሰምጦ ቀረ። ሐመር ፍቅር ናቸው። መልካም ህዝብ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo Жыл бұрын
መግስት፣እረሳን፣አስራበን፣አላሉም፣ያሉት፣ኑ፣ብሉ፣ጠጡ፣፣በዘር፣አትባሉ፣ጆሮአቹ፣ላይ፣ተቀምጣችዃል፣።
@imubilal6947
@imubilal6947 Жыл бұрын
ሚሥኪን አባት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ሀመር ሚሥኪኖች
@abaia6186
@abaia6186 Жыл бұрын
እሸቱ አንተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዜር ያሳድግህ
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ አንፈራም ብለዋል እኛም እግዚአብሔር አለልን አንፍራ
@rosepickup947
@rosepickup947 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጽ ህዝብ እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በመቀጠል እሼ, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የልብህን መሻት ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ ሰላምህ ብዝት ይበል ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሟን,ለህዝቦቿም ፍቅሩን አንድነቱን ሰላሙን ማስተዋሉን ያድለን💚💛❤
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚሉ አባት ነው እኝህ አቸው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistb4317
@tigistb4317 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ፍቅር እግዚአብሄር ይመልስ እንደድሮው
@Mr885552
@Mr885552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን!:: እንደርሶ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን ቅድሱ እግዚአብሔር.
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን አደረሳችው አደራክን አዲሱ አመት ካለፈው አመት ምንም አይነት የነገር እንዳትኮርጅ አደራ የኔ አባት ደሰ የሚሉ የዋህ አባት
@AdaneTiru
@AdaneTiru Жыл бұрын
አንተ ድንቅ ልጅ የማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ!!
@Efrata288
@Efrata288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለን እንደናንተ የእግዚአብሔር ሰው አንጣ የኢትዮጵያ እንቁ የፍቅር ሰው አስተምረውናል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን አዲስ አመት ፍቅር ጤና ደስታ ይዞ ይምጣልን እንቁጣጣሽ
@yohanneshaile8486
@yohanneshaile8486 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ ዛሬ ብታምንም ባታምንም ይሄን ፕሮግራም ከ 10 ጊዜ በላይ ነው እማየው
@TemesgenAddis-x1v
@TemesgenAddis-x1v Жыл бұрын
ትልቅ አባት ናቸው በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ደስ ይላል ግን ይሄ ሰው ጋ መኖር ብችል ደስ ይለኝ ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kelemtube
@kelemtube Жыл бұрын
🎉🎉ውድ የሰውዝር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰላምን ፍቅርን ያድለን መጨረሻችንን ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አባት እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤እሼ ክበርልኝ ❤❤❤
@sharonfritz5146
@sharonfritz5146 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦወት ❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ድንቅ አባት😂😂❤❤❤❤ሁለተኛ ሚስት አገባሁ ለምን ሲባሉ መብቴ ነዉ አላሉም😂😂😂
@seid7319
@seid7319 Жыл бұрын
ዉነቱን ነዉ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o Жыл бұрын
😂😂😂😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
😂😂😂😅
@misganabere6115
@misganabere6115 Жыл бұрын
😅😅😅
@gebriela7772
@gebriela7772 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አለቀስኩ ውስጤ በጣም አዘነም ደስም አለው። የምናፍቃትን ኢትዮጵያ እሳቸው ውስጥ አየሁ። አምላኬ ሆይ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን።
@bethminassie8907
@bethminassie8907 Жыл бұрын
አገራችን እኮ በጣም ደስ የምትል የብዙሀን ባለጸጋ በቃላት ሊገለጽ የማይችል አስደናቂ ባህል ቋንቋ በአሪፍ ሕዝብ የተሞላች የፍቅር አገር ናት!ፍቅር የሆኑ ደስ የሚሉ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰው ናቸው!አማርኛቸው ሁሉ ማራኪ ነው!ግን ደግሞ አማርኛን ለማጥፋት ሁሉ የእኔ የሚሉ እኔ ብቻ የሚሉ ግራ የገባቸው ሰዎች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል!እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን!አሜን!
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር የናተን የዋህነትን ይህይልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@DemismariamDemisMariam
@DemismariamDemisMariam Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ካስተላለፉት መልእክት የወደድኩላቸው ለምን አንድ አትሆኑም ተዋደዱ ፣ ምነው የተማረው ለምን ዘረኛ ሆነ ያሉት ነገር ከባድ ምልከታ ነው 🧐
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l Жыл бұрын
እርዥም እድሜ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ኣባት ንፁህ ልብ ኢ|ያዊ❤🎉🎉
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
እሼ እሼ ብርታቴ ብዙ ነገር የተማርኩት ያተ ተመልካች ሆቼ ነው አኳን አደረሳችሁ 2016የሰላም የአድነት የፍቅር ያርግልን
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ Жыл бұрын
ሀመር ምርጥ ህዝብ አገራቸው ይለምልም ጤና ይሰጣቹ
@zm5638
@zm5638 Жыл бұрын
ሀመር ኢትዩ ነው ወይስ ሌላ አገር ጉድ
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ደስስስስስ ስሉ በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁሉም እንደዝህ እንደ አሰብ 216 አመት የደረግልንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን የበረክልንንንንን❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
Blessed personality of Ethiopia. A father of Ethiopia who cares about for its country peace and unity. LONG LIVE OUR FATHER FROM HAMMER REGION
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Жыл бұрын
አቤቱ የኢትዮጵያን ምርጥ ህዝብ ጠብቅልን እርዳን፤ እግዚአብሔር ይባርኮት።
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
😢😢😢😢 እፍ 😢😢😢 የምድሬ ስላም ነው እኔ እደስማይ የራቀኝ 😢😢😢😢 ልኡል እግዚአብሔር እባክህን ስላም አውርድልን😢😢😢
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
የኔ ድግግ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
እደዚህ ያለ ንፁህ ፍቅር ያላቸውንአቅሩቡልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tutboth
@tutboth Жыл бұрын
it is so amazing Ethiopia best comedian. we proud of you keep it up good work, I want you to interview gambella children also.
@EnfinishFinish-sk9ru
@EnfinishFinish-sk9ru Жыл бұрын
❤❤❤❤bexami Desi yileali aishe antee buzhuu negarichin yee astamerkin new bertalni❤❤❤❤
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
የኔ አባት❤ ተማርኩ ከሚለው ውጪ ያለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኮ ልቡ ይኸው ነው😍😍🙏
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን እሼ ተባረክ ኑርልን ከነሙሉ ቤተሱብህ ተመስገን ❤❤❤
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
Amen God bless Ethiopia 🇪🇹 God is love this is a big day for us When Every stop God start working
@edlawitdemelash
@edlawitdemelash Жыл бұрын
እደዚ ሰው የዋ ብኖን ዛዝኑ ፋቅር የሆኑ ሰው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት
@Kidanmehrettube
@Kidanmehrettube Жыл бұрын
ደቡብ ኦሞ ኮሚቴ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እነዚህን የዋህ ህዝቦች በክርስትናው እንዲበረቱ ቢቴክርስትያን በማነፅ በመስተማር ብሎም ወደ መሀል ሀገር አዲስ አበባ በማስመጣት ባህላቸውን፣እምነታቸውነወና የአኗኗር ዘይቤአቸውን እንዲያስተዋውቁ ማድረጋችሁ ትልቅ ስራ ነው። እሸቱም ይህን እድል ሰተህ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዲደርስ ስላደረክ እንደ ማህበሩ አባል ላመሰግንህ እወዳለሁ። 1:39
@Blessed-r6g
@Blessed-r6g Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ከዘመን ወደ ዘመን ከመሪ ወደመሪ የተረሱ ህብረተሰብ። ትምህርት ቤት አሉ በጣም አዋቂ ናቸው
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው እንኳን አደረሳችሁ ከነመላቤተሰቦችህን❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የተባረከ ዘመን አድርግልን ሰላምን ፍቅርን አሰፍንልን አባቴ የእርቅ የዘመን ያድርግልን እሸዬ የኔ የልጅ አዋቂ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ያብዞሎት❤
@Hana-f3i6j
@Hana-f3i6j Жыл бұрын
ታድለው ንፁ ልብ ነው ይላቸው አባታችን በፍቅሩ ያኑሮት🥰
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጦ አባት💚🙏
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 Жыл бұрын
እሼ አንተ የትንሸ ትልቅ ሰው ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ❤❤አላህ ሀገራቺንን ሰላም ይሰጥልን ያረቢ ፍቅር አንድነት ይሰጥን 😢😢😢😢የኔ ኢትዬ ህዝብ የዋህ አዛኝ ነው የሚከፍፍሉን ያጥፍልን ያረቢ
@esraelabebech4630
@esraelabebech4630 Жыл бұрын
እሸቱ ይሄንን ባህል አውቃለሁ ድንቅ ሕዝብ ድንቅ ባህል ያላቸው ህዝቦች ናችሁ ❤❤❤
@sossina5495
@sossina5495 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር እንኳን ከነመላ ቤተሰብህ በሰላም በጤና አደረሰህ! መጪው ዘመን ለአገራችን ሰላም ይዞልን እንዲመጣ ይርዳን:: አንተ ደግሞ እባክህን እንደሌሎቹ ጫማ ያለ ካልሲ አታድርግ! ወንድ ልጅ ቀበቶና ካልሲ ሲያደርግ ወንድ ይመሰላል:: ተባረክ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን❤ አባታችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን መጭው ዘመን የሰላም ያድርግልን አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
ወገን አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር ማወቅ መሰልጠን ማለት ክፋት ነው ማለት ነው 😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ኡፉፉፉ ንግግራቸው ሢያረካ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጲያዊነታችንን መልሥልን እሼ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ቤተክርሥቲያንም ተባብረን እናሠራላቸው❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
ንፁህ ሠዉ ልክ እደ ህፃን ናቼዉ ደስ የሚሉ አባት ለዚህ ሚስጊን ገበሬ ነዉ አሁን ጦርነት የሚገባዋ በጣም ያሳፍራል ግን እስከመቼ ወድም በወድሙ በገዛ ዜጋዉ ሠላሙን ይጣ ብቻ ፈጣሪ አለ ያልፋል
@tsegitigisetu7408
@tsegitigisetu7408 Жыл бұрын
❤️❤️የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር yebarkot Eski like argu
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
😂😂😂አረ እሼ ይመች ምርጥ ፕሮግራም ነበር 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz Жыл бұрын
አሼ የስራህን ይስጥ😅😅 አሜን አባታችን ታባራክ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🌿🥰🙏🇪🇹🇪🇹
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጠዎት አባ❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ አባት ሀመርንማ ማያየት አለብን ከቡስካ በስተጀርባ አቦ ይመቻዎ ደስ ሲሉ
@emanda1366
@emanda1366 Жыл бұрын
ኢትዮዽያዊነት በእርሶ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ይታያል ፤ ፍፁም ሰላም ፣ ፍቅር ፣መልካምነት፣ ደግነት፣አብሮነት፣ አስተዋይነት....❤❤❤🙏
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን እሼ ተባረክ ዘመንህን በሙሉ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ሃመሮች ቀናዎች ናቸው ግን አይሟሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቸው
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምንም እማያውቀው እንደነዚ አይነት ሚስኪን በጂምላ የሚጨፍጭፏችው
@geremewatalay5192
@geremewatalay5192 Жыл бұрын
እሸ በአዲስ አመት ለ ዋልድባ አባቶች ድረስላቸው!
@reflection9636
@reflection9636 Жыл бұрын
He is more learned than lots of shallow Dr's and PHD's. His message of peace is simple and right. Should stress his message more than make fun of him.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 434 М.
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 7 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.