No video

"ማሪኝ እና ልሂድ" | ዘማሪት ለምለም ከበደ

  Рет қаралды 2,096,921

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Marign ena lehed""
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Пікірлер: 507
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
1አመት ከ6ወር በአልጋ ከወደኩኝ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ ስለእመብርሀን ጉባኤ ናፈቀኝ ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ ።ሃይለሚካኤል ከአዲስአበባ
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
እመአምላክ ትዳብስህ እስካሁን ድነህ መሆን አለበት ጨርሶ ይማርህ
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እናቱን እናት አርጎ ሰቶን በእመቤታችን ምልጃ በእግዚአብሔር ቸርነት በአፄዋሻ ኪዳነ ምህረት ፀበል ድኜ ስራ ጀምሬ ታሪኬ ተገልብጧል ክብር ምስጋና ይድረሳት
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
@@user-ft3zz1vd8x እሰይ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እመአምላክ ክብር ይግባት
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክብረት ይስጥልኝ
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc 2 жыл бұрын
ወለለያቱ እመቤት ትርዳህ በምህረት እጇ ትዳብሰህ ወንድምኣለም
@enkukiyaemati2158
@enkukiyaemati2158 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ በፀበል ቦታ የሚንከራተቱ እህት ወንድሞች ትዝ ይሉኛል ለሁሉም ምህረት ስጥተሽ ለቤታቸው አብቂ እናቴ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ለምለም
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@tiyaanani1591
@tiyaanani1591 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ
@ruthemiye8119
@ruthemiye8119 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@misgenamheir3979
@misgenamheir3979 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን አሜን
@samrawithailu7623
@samrawithailu7623 3 жыл бұрын
ለ እኔ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ሁሌም ማስበው ትንሽ እህቴን ነው ፤ በየፀበል ቦታዎች እየሄደች ፤ እየተንከራተተች ምህረትን እየለመነች ፤ ይሄዉ 4 ዓመታትን አሳለፈች። ይሄን መዝሙር ስሰማው ያስለቅሰኛል መች ነው ወደ ቤቷ የምትመጣ መች ነው አብራን የምትሆነው 😭😭 እህቴን እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤታችን በቀኝ ታቁምሽ በሉልኝ
@mikimika689
@mikimika689 2 жыл бұрын
እመብዙሐን በምህረት እጆችዋ ትዳብሽ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
እመ ብዙሀን ጨርሳ አድናት ለቤቶ ታብቃት 🙏🙏🙏🙏የኔ እናት
@ademoz9345
@ademoz9345 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚሀቤር እኮ ምክንያት አለው ትድናለች
@getnetyeshtla4483
@getnetyeshtla4483 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትማራት አሜን
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 2 жыл бұрын
እመብርሃን በእጇ ትዳብሳት 😭😭😭
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ብሠማት የማልጠግባት መዝሙር የዛሬ ሥድሥት አመቴ በጣም ታምሜ ሁሌም ይችን ነበር የማዳምጣት በሥደት ላይ ህመሜ ከባድ ነበር አሁን ግን በእመ አምላክ ምልጃ ድኜ አለሁ እግዚአብሄር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
Amen embeta kanche gar teuni
@weynshetamare2458
@weynshetamare2458 4 жыл бұрын
እኔም ከአራት አመት በፊት ከአዳር እስካዳር ነበር እምሰማት እንባየ እየወረደ ግን አሁንም ህመም ላይ ነኝ በፆለትሽ አስቢኝ
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 4 жыл бұрын
እንኳን እመአምላክ ማረችሽ እህቴ
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 4 жыл бұрын
@@weynshetamare2458 የቅዱሳን ጸሎት ያስብሽ እመአምላክ ትዳብስሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 4 ай бұрын
እሄን መዝሙር ስሰማ በስጋ ደዊየ የተያዙ ሳይሆኑ እደኔ በሀፂያት የረከሱ በነሽሳቸው የበሰበሱ ወደቤታቸው በምህረት በንሰሀ ያልተመለሱት ወደቤታችን መቸ እደምንመለስ ሳስብ እጀራን ፍለጋ በስደት ለንሰሀ ያልበቃነውን ሁሌ በቀጠሮ ያለነውን አስባለሁ😢😢 እግዚአብሔር የነብስንም ምህረት የምንሻውን ይጌጎብኝን ይማረን እናታችን ምህረቱአ አይለየን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ የፀበል ቦታ ህይወቴን ያስታውሰኛል በጣም ነበር እያዳመጥኩ የማለቅሰው ተመስገን አምላኬ ከዛ ስቃይ ወጥቼ ዛሬ ስደት መጥቼ በሰላም እየሰራሁ ነው የፃድቃኔዋ ንግስት ለኔ የደረሽ በደጅሽ የሚንከራተቱትን ድረሽላቸው 🙏🙏🥺
@meseretmehari912
@meseretmehari912 8 ай бұрын
አሜን
@mecadisnuguse4337
@mecadisnuguse4337 3 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን የኔም ታሪክ ነው አሁን በስደት ላይ ነኝ ጠነኛ ሆኜ አየሰራውነው ለድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል
@mulualemnegash856
@mulualemnegash856 4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እውነት ነው እኔም እመቤቴ ምራኝ ነው አዲሥ ሰው ኦኜ ተሰሠርቼ ለአኪም እንኳን እግዚአብሔር ጥበብም ምንም ቢሰጣቸውም ውይ ይሄ ከባድ ነው ቢሉም እመቤቴን አንቺ ለልጅሽ ለምኝልኝ እያልኩ እለምናት ነበር ልመናዬን ሰምታኝ ተማፅናልኝ አዲሥ ሰው ሆኜ ተፈጥሬ በደሥታ ይሄው እኖራለሁ እኔ ያገኘሁትን በረከት ሁላችሁም ከእመቤታችን አግኙ ዝማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏
@hfgy3701
@hfgy3701 Жыл бұрын
ለኔም ፀልይልኝ መከራላይ ነኝ በሀይማኖት እየተፈተኩ ነው
@ethiopiaethiopian4429
@ethiopiaethiopian4429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ተመስጌን ብቻ ማለት ነው መፀለይ
@roberabello7628
@roberabello7628 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏 በየፀበሉ ላሉት እናት አባቶች እሕት ወንድሞች እመብራሐን ዳብሻቸው እናቴ የጭንቅ አማላጇ 😭😭
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 4 жыл бұрын
ያሰብኩት እሲኪሆን አይኔ አያንቀላፋ ምህረት ከሞላበት ከደጅሽ አልጠፋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
ማሪኝ ልሂድ ወደ ቤትሽ ልግባ ይበቃሻል ብይኝ የማነባው እንባ ደሽላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት ፈውስን ተጠምቸ አቃተኝ መፅናናት እናታችን ሆይ ስደተኞች ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂን የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን በቃል ኪዳንሽ
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌
@marieadisie4848
@marieadisie4848 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc 2 жыл бұрын
ኣሜንንንን
@hagerebirhanu5089
@hagerebirhanu5089 Жыл бұрын
@@gigigtdik.werede3356 nfh
@aferasaron4849
@aferasaron4849 4 жыл бұрын
በተስፍ ኖራለው አንቺን ተጠግቼ መቼ እቀራለው የተገፍሁ ሆኜ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@asiy9562
@asiy9562 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አብሶ ለኛ ለስደተኞቺ ያለሶ ምን አለን እመበረሀን ስደትኞቺ ልጆችን ጥብቁን
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህቶት ዩቱብ!
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን
@lotteryshiferaw4100
@lotteryshiferaw4100 Жыл бұрын
ZEMARA,,MELAEKTNE,,YASMALENE
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 жыл бұрын
በየፀበሉ በየገዳማቱ ያላችሁ የእግዚአብሔርን ምህረት የድንግል ማርያም ምልጃ ምህረት ለምትሹ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከአምላኳ ጋር ሆና ትጎብኛችው።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 жыл бұрын
ማሪኝ እና ልሂድ ዘማሪት ለምለም ከበደ ============= ማሪኝ እና ልሂድ ወደ ቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት ፈውስን ተጠምቼ አቃተኝ መጽናናት አቃተኝ መጽናናት አዝ-----------------// ቆዩ ከተዘጉ የቤቴ መቃኖች እጅግ ራቁብኝ የመዳኔ ቀኖች ዛሬስ ይበቃኛ ልነሳ ካልጋዬ በምልጃ ፀሎትሽ በሽታዬን ጥዬ አይነቀል እግሬ ዘላለም ከደጅሽ ተመላለሽ ብሎ ካልዳሰሰኝ ልጅሽ አዝ--------------------// ወገን ዘመድ የለኝ የሚረዳኝ ቀርቦ ልቤ ተሰበረ በሃዘን ተከቦ እንኳን የሚደግፍ የሚሰማኝም ጠፋ አሳይኝ በአይኔ ይህቺም ቀን አልፋ ያሰብኩት እስኪሆን አይኔ አያንቀላፋ ምህረት ከሞላበት ከደጅሽ አልጠፋ አዝ------------------------// የሚያድንሽ የለም እያሉኝ ብዙዎች ገብተው ቆጠሩብኝ የሞቴን ቀናቶች በሃዘን አጎንብሼ እንባዬን እረጫለሁ ድንግል ካልዳሰስሽኝ መቼ ቀና እላለሁ እኖራለሁ በተስፋ አንቺን ተጠግቼ አልቀርም ዘላለም የተገፋሁ ሆኜ አዝ------------------------// የእግሮቼን ሰንሰለት ላውልቅ ተፈውሼ አዲሱን ሰውነት በምልጃሽ ለብሼ አትድንም ባሉኝ ፊት ልቁም በምስጋና ህመሜን መሸፈን ይቻልሻል እና ማቃሰቴ ቆሞ ልሞላ ዝማሬ ድንግል በጸሎትሽ ታጥሮልኝ ድንበሬ ዝማሬ መላእት ያሰማልን
@ghadi1022
@ghadi1022 2 жыл бұрын
ዝማሪ መልእክት የስማዓና እልልልል የቀንየልና ክብርተይ /ክብረይ
@alemmekonen3606
@alemmekonen3606 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የሰማልን
@taifali1204
@taifali1204 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን❤❤❤
@user-bg1hv1xu2n
@user-bg1hv1xu2n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያስማልን የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክው እህቴ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ማረኝ እና ልሂድ ወደ ቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት ፈውስን ተጠምቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ በጠና ታሞብኝ ለብዙ አመታት ፀበል ላይ ነበረ ከትምህርት እረፍት አባቴ ጋር ሄጄ ይህን መዝሙር ሲዘምር ውስጤ በጣም ነበር የተረበሸው በጣም ነው የምወደው በድንግልና ማርያም ምልጃ ዳነልኝ ሁሉም ሲርቁን እመብርሃን እጅዋ ዘርግታልን ጭንቋ ቀን አልፋ እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭😭😭😭ባዳመጥኩት ቁጥር ትዝታ እንባ ይቀድመኛል😭😭😭😭❤❤❤
@lionelkirubel1356
@lionelkirubel1356 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ታላቆ ጥንታዊቶ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አሜን ለዘለዓለም በክብር ትኑር።
@8azalkaw806
@8azalkaw806 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እናታችን ያስራት ሀገር ልጆችን አተይን አስቢን ከመአቱ ሁሉ በምልጅሽ አድኚን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንግል ሆይ ቤተክርስቲያንን ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቂልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እፍፍፍፍ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛልሸ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ድንግሎይ አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ህዝባችንን ሰላም አርጊልን ከልጅሽ አስታርቂን።
@user-cs8ir9lz4i
@user-cs8ir9lz4i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን💛💚❤👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕💕💕💕እልልልልልልልልልልልልልልል
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 2 жыл бұрын
አሜን
@alyazia9300
@alyazia9300 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታች ያገልግሎት ዘመኖን ፈጣሪ ይባርክላት
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን!!! ዝማረዎች ምንምን እንዳሳለፋችሁ ይገርመይኛል ---ስንቱን እናውርሌን እንደ ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔርኮ ፍቅር ነው ።እግዝአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል እንላሌን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ግን ሰወደው ሁሌ በጸበል ቦታ የሚንከራተቱ እህት ወንድሞች ትዝ ይሉኛል እመቤቴ ለሁላችን ትፈውሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@meserettsegaye21
@meserettsegaye21 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር የዛሬ 8 ዓመት እንደ ፀሎት እያነባው ለወንድሜ ምህረት ስለምን ነበር የጌታ ፈቃድ ሳይሆን ቀርቶ ወንድሜን አጣሁት እንጂ ከዛ በኃላ ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ሆድ ይብሰኛል
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማማዬ ሁሉም በእርሱ ፍቃድ ነው
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትችን አንይም ከልኝ በሸት ይበቅሸል ይበልኝ እግዝአብሔር
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ሆይ በስደት በስቃይ ያሉትን አስቢልን 🤲🤲🤲😭
@samrawitsamri3543
@samrawitsamri3543 2 жыл бұрын
I love this mezmur. Even though i don't understand everything. Stay blessed🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
It is about those suffering spiritually or suffering from an illness she is yawning for interceding of St Mary mercy from her Son Jesus Christ.. “ I want leave your house until I am healed”
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 8 ай бұрын
ይህ ለኔ ነዉ እባከሽ ነይ ለልጆቼ ስትይ። በሂወት ዘመኔ እንደዚህ ግራ የሚያጋባ ነገር አይቼ አላዉቅም በሁለት ስለት የሚገረፋ ሆንኩኝ መጨረሻዉ ናፈቀኝ ተስፋ በቆረጥኩ ጊዜ ነዉ የምፅናናዉ ይህን መዝሙር ስሰማ ነዉ ነይ እናቴ
@helutaf4453
@helutaf4453 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር የምንረዳበት የሆነ ቀን አለ ከዛ ቀን ድንግል ማርያም ትጠብቀን ከባድ ነው የሚያልፍ አይመስልም ነገር ግን እስዋን ተጠግቶ ማንም አይፍርም ያልፋል
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁልግዜም በጥሞና ነው የምስማት
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Awo maregn Embeta only those struggling with spiritual warfare know the depth of this gospel ..May you intercede in healing yawning for mercy🥲😔😔
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 2 жыл бұрын
❤😭
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሸ ያርዝምልን አሜንንን እናቴ እመቤቴ ከእሰራታችን ትፈታን አሜንንን🙏❤🙏
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
ማሪኝ እና ልሂድ ወደ ቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፊ ዘመናት ፈውስን ተጠምቼ አቃተኝ መጽናናት(2 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@hfyfdbutedh4183
@hfyfdbutedh4183 4 жыл бұрын
ማሪእናእናልህድወደቤቴልግባ ይበቃሻንበይኝበይኝየማነባውእንባ ፈውስንተጠምችአቃተኝመፆናናት
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@seiamebirhe4249
@seiamebirhe4249 2 жыл бұрын
በሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነዉ ተመስገን አምለኬ እርቶዶስ ላደረከኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@rodastekleablel6508
@rodastekleablel6508 10 ай бұрын
ኩኩለሽ የምትሆዱ ስዎች እባካቹው በጸሎት ኣስብን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@8azalkaw806
@8azalkaw806 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏
@nananuri2558
@nananuri2558 2 жыл бұрын
በጠም የምወደዉ መዝሙር ለዉሉም ምህረት ስጪ ድንግል ማርያም ዘማሪም ድንቅ ነሽ
@user-mp8gf7pm5u
@user-mp8gf7pm5u 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ♥ ወይኔ ይሄ መዝሙር የምርትነሽ ይመስለኝ ነበር
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እመብርሀን እናቴ ምህረትን ላኪልን አገራችን ኢትዮጲያን ማሪልን ለምኝልን ከልጅሽ አዛኝነሽና አሜን አሜን አሜን
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ያለሁበትን ፈተና በመልካም አሳልፊልኝ
@derebbahru5321
@derebbahru5321 4 жыл бұрын
😭😭😭 አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን
@user-mn3rz5fz8z
@user-mn3rz5fz8z 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💚💛💓💐💐💐💐💐💐💐💐
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 4 жыл бұрын
ማሪኝእና ልሂድ ወደቤቴልግባ ይበቃሻልበይኝ የማነባው እንባ 😭😭😭 አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልን ❤❤❤❤❤
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልል እመብርሃን አደይ 😭👏👏👏👏👏👏👏👏
@arsemamurael7802
@arsemamurael7802 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 elll😇😇😇😇🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭💟💟💟💟💟💟💟💟
@hdhdhhhdhhdhd7788
@hdhdhhhdhhdhd7788 3 жыл бұрын
አሜን (፫) ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን !!!
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን። ለህታችን የመብርሀን ፍቅሮዋ በርክቶዋ ይብዛልን
@user-zf7rj5is1c
@user-zf7rj5is1c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን
@diboraasrat831
@diboraasrat831 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ሰዉነቴን ይነዝረነኛል ከካንሰር ድኛለሁ ምስጋናውን ይውሰድ
@selethio6023
@selethio6023 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብዙሀን ትማረን
@azebamaha214
@azebamaha214 4 жыл бұрын
2003 laye number besedet areb Hager hoge adametat neber alekese neber fetari zare degemo hagerem alem layem yemetawen chegeir yefeta zened zarem elemenalehu zemare melaketen yasemalen ehete zemeneshen fetari yebarekeleshe
@sirguttube
@sirguttube 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን ካለው ብዙ ጉርምርምታ እና ሁካታ መካከል ለምንገኝ ለእኛ የምህረት ድምፅህን አሰማን!
@user-xj3ql4xz5z
@user-xj3ql4xz5z 4 жыл бұрын
ማህህቶት ኢትኡፕ ስንት ጊዜ ሰብስክራይፕ ባደረኩአችሁ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን፫
@selamwitfanu3408
@selamwitfanu3408 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ከፍቶኛል ድግል ማርያም በምልጃሽ አስብኝ አደራሽን የጌታዬ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በፀበልና በሀኪም ፈውስልን እድሁ በስር ለሚሰቃዬ አንች አማልጅልን🙏🙏🙏😢😢😢
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN💚💛❤ ZIMARE MLAEKTIN YASEMALIN!!!
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን በርችልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 2 жыл бұрын
ያክስቴ ልጅ ታሞ ሁሌ ያዳምጠው ነበር ፍኒዩ ነብስህን ይማረው ወድሜ።
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም በያለንበት ፀሎታችንን ሰምተሺ ከልጂሺ ከወዳጂሺ የፍጥረታት ሁሉ ገዢ ከሆነዉ ከመድሀኒያለም ምልጃና ምህረትን አሰጭን አሜን😥😥😥😥
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤😍😍😍
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@reagan9485
@reagan9485 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልክልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ. መላክት ያሰማልን እህታችን.
@endalkachewmekonen5606
@endalkachewmekonen5606 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እዴት እደምወደው እንባዬ ይመጣል ገና ስሰማው እመቤቴ በድሜ በፀጋ ታቆይሽ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
እልልልልልልልሌ👏👏👏👏ዝማሬ፣መላእክት ያሠማልን፣ አሜን፣ እልልልልልልልሌ👏👏👏👏👏
@tigetadess6832
@tigetadess6832 9 ай бұрын
ዘማሬ. ለም ለም ዘመንሽይቤረክ. በጣም ልቤ ተሠብሮነበር. ልጆቼም. ተፅናናው😢😢😢😢😢😢😢😢
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏
@meronmamo8001
@meronmamo8001 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃላት የለኝም ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በሰማ በሰማ የማልጥገበው መዝሙረ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 በሁሉም ልብ ያለው ቁስል ነው እናቴ እማምላክ ሆይ ማሪን ከልጅሺ አሳስቢን እናቴ
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Жыл бұрын
በሰዉ ሀገር ሆኜ በህመም በብዙ መከራ ዉስጥ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ እፅናናለዉ እመቤቴ ህክምናዬን ጨርሼ ለደጅሽ ያብቃኝ 🥹🥹🥹
@user-ph6fc7or1d
@user-ph6fc7or1d 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወዳት መዝሙር ነው 📚👏💘
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና እመብርሃ ማሓርኒ ከእስራተይ ፍትሕኒ
@user-gt3jp6vu2r
@user-gt3jp6vu2r 7 ай бұрын
በእዉነት ዪህ ድንቅ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@samirahhabashi8602
@samirahhabashi8602 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እህታች 😞
@mihretengidawork4026
@mihretengidawork4026 Жыл бұрын
“በአሁኑ ዘመን ይህን ያደረገው፣ ጽድቁን ይኸውም እርሱ ራሱ ጻድቅ ሆኖ፣ በኢየሱስ የሚያምነውን የሚያጸድቅ መሆኑን፣ ለማሳየት ነው።” - ሮሜ 3፥26 (አዲሱ መ.ት)
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
ማሪኝ እና ልሂድ ኪዳነምህረት እናቴ በምህረትሽ ጎብኚኝ
@7vq21yv5l
@7vq21yv5l 14 күн бұрын
የኔ እናት ምን ብየ ልግለፅሽ እናቴ ርህርህተ ህልና❤😢
@user-si3tl6uq9d
@user-si3tl6uq9d 4 ай бұрын
እኔ እሄንን ማዛሙር ሳላሳማም ሳልዛምርም ውዬ አልቺልም ባስግ ሳይዎን ባፋስ አሞኛል ሃይማኖተ ሌላ ኖው ግን የማራምን ስም ሳልጣራ ውዬ አላቂም እባካሽች በፃሎት አግዝሁኝ ዎዳ ታዋይዶ እምናት ማማልስ እፋልጋለው ግን ግራ ጋባኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@goinbotibasa6464
@goinbotibasa6464 4 жыл бұрын
እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ልብ አሜን ኡሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 жыл бұрын
ዝማሬመላክያሰማልን
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l Ай бұрын
ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት ያምያለመልም ዝማሬ መለእክት ያስማልን
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 9 ай бұрын
ሕመም ያላየ የለምና የኢዮብ አምላክ ትዕግስት ን ካልሰጠ ከባድ ነው እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በየጠበል ያሉትን ወንድም እህት እመቤታችን በእጅዋ ዳብሳ ትፈውስልን
@amberaambera9706
@amberaambera9706 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌻🌷
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲😍🤲🤲
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
አሜን(3)ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው መናገር አልችልም
@user-oi6ow8rk7i
@user-oi6ow8rk7i Жыл бұрын
Amen amen amen❤ maregn na lihed wede bete ligba yibekashal beygn yemanebaw enba degish lay kewedeku alefu zemenat fewisn tetemiche akategn metsnanat 😢😢
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
እመቤታችን እኔንም ማርያም
@user-cr9tc5hi2i
@user-cr9tc5hi2i Жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው በጸበል ያሳለፍኩት ግዜ ትዝይለኛል
@natiteferi3163
@natiteferi3163 2 жыл бұрын
በውነቱ በጣም የሚያሳዝን መዝሙር ነው እናመሰግናለን
"ኪዳን ምሕረት እመቤት|  ዘማሪት ለምለም ከበደ
6:51
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 323 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 54 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 376 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
ማሪኝ እና ልሂድ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
8:08
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 271 М.
"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው"  ዘማሪት ለምለም ከበደ
4:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 512 М.
እየዳነ ሄደ  አየዳነ// mezmur by  zemari Besufekad Andargachew August 21, 2020
12:57
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
"ሀዘን ጭንቀቴን ያራቅሽልኝ" ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:25
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 407 М.
"አለማመኔን እርዳው" | ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:06
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 494 М.
"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
8:31
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 345 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН