No video

🛑ፍቅረኛዬ ላስተዋዉቅህ ብዬ ማርክን ፕራንክ አደረኩት😥😥😥

  Рет қаралды 125,957

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Жыл бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 409
@fatihafati8429
@fatihafati8429 Жыл бұрын
አንች ልጅን አታድሚው ከዚበላይ ምንያድርግ ይወድሻል እባክሽ ስሜቱን ተርጂው ።
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e Жыл бұрын
ማሪያምን አወ ይወዳታን ግን ለምን ይሆን ሴቶች የሚወዱንን ሰወች የምንገፋው ❤❤❤
@ahmafhasen6047
@ahmafhasen6047 Жыл бұрын
አወ ወላሂ😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አደቀን።ሊላ።ዝይዝ።ትቆጫለች
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ✅✅
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@zainasied615 ሲትኩ።ይሜወዱንንሳይሁን።ይምንወደወን።እይሁንንወ።ትክዳሁ።ትዝእፈኩይሜሎት።
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
ትንሽ ቆይተሽ ቆጨኚ እንዳትይ እኛ ሴቶች ድሮዎም ሚወደንን አኖደውም ምኖደውን እየተከተልን አፈር ከድሜ ያበላነል😂
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ቀመር ክክክክ
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
ትክክል😅
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤🙌🙌🙌
@samsa3214
@samsa3214 Жыл бұрын
አወነተነወእኮ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ቪዲዮ አይቼ ሥጨርሥ ኮሜንት ሥሠጥ። እግዚአብሔርን የወደደ ልብ ከጠላ መመለሻ የለውም እህቴ ሥሜቱን ተረጅው አትጉጅው ተይ አዴ ካመለጠሽ አታገኝውም እዳይቆጭሽ አሥቢበት
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын
አልሺውና ውደ እሶ ትቀልዳለች
@user-nb2rs1oi9d
@user-nb2rs1oi9d Жыл бұрын
በትክክል
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
ተወደድኩኝ ብለሽ ደግሞ አንች አትጃጃይ ወይ እሽ በይው እና አብራችሁ ሁኑ ምንድነው እንደዚህ
@fetethiopia4710
@fetethiopia4710 Жыл бұрын
ጓደኞችሽ ከሆኖ ለምን ትተሻሻለሽ እነሱን ከመጠን በላይ እየተላላጥሽባቸው ልባቸውን እያማለልሽ ከዛ ጓደኛ አይደለን እያልሽ የልጆቹን ልብ አትስበሬ ለነሱም ለራስሽም መጠንቀቅ አለብሽ ህይወታቸውን አታበላሺ ገና ብዙ የሜጠብቃቸው ናቸው
@user-jq2yl7us9t
@user-jq2yl7us9t Жыл бұрын
እኮ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ትክክል ቅመም
@user-nb2rs1oi9d
@user-nb2rs1oi9d Жыл бұрын
ትክክል
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
በትክቅል😢😢
@abenetagune997
@abenetagune997 Жыл бұрын
የሚወድሸን ትትሸ የማይወድሸ ላይ እዳይጥልሸ የወንድልጅም ጡር አለው እህቴ
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
ምንም ቢያረጉት ፍቅር አይደበቅም አታናጅው ተራ ጓደኛ የሚለውን ቢስማማም እሱ ፍቅር ውስጥ ነው
@user-zk4zl9fu1y
@user-zk4zl9fu1y Жыл бұрын
ወይኔ ወላህ ኢሄ ልጅ ስያሳዝን ኢህቴ ሆይ ኢሄን ያክል ስያፈቅረሽ ወላህ ናዉ ምላሽ ኢኛ ሴቶች ያምያፈቅረን ትታን ወዴት ናዉ ያምንሄደዉ ኢባኪሽ ታረጂዉ ለችም አይጣቅማሽም ያሱ ላቅሶ 😢
@yordanosbirhane4401
@yordanosbirhane4401 Жыл бұрын
እህቴ ከቻልሽ ተረጂው ካልቻልሽ ደሞ በሰው ስሜት አትጫወቺ ከዚ በላይ ምን ይሁንልሽ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Жыл бұрын
ተይ ከዚ በላይ አታድሜው ያፈቅርሻል እኮ እደዚ አይነት ፕራንክ ይቅር ለሚፈቅርሺ ሰው ይሂ ፕራንክ ጥሩ አደለም😢😢😢
@mrperhanu-cb2cu
@mrperhanu-cb2cu Жыл бұрын
እኔ እሚገርማቹ በጣም እሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር እና እኔ የሱን ያክል አላፈቅረውም ምክንያቱም እንደ ዘመኑ ወንድ ባፍ አይደልልም ሁሉን በተግባር ነው እና እኛ ሴቶች አፍ ያለው ወንድ ነው ብዙ እሚስበን አደል ግን ተሳስተናል እውነቱ እንደሱ አደለም እና ብዙ እሚወዱኝ ሰዎች ቢኖሩም ግን ልቤ ባታፈቅሪውም ከሱጋር እንድሆን አዘዘኝ ዝብዩ ማሰብ ጀመርኩ ቀስ በቀስ አፈቅረው ይሆናል ብዩ ገባሁበት እሚገርማቹ ነገር ስራ ላይ መንገድ ላይ ይፈዛል ጔደኞቹ ሲነግሩኝ ማለት ነው እና መጎዳቱን ሳስብ ያሳዝነኝ ጀመር እና አብሬው ሆንኩ እሚገርማቹ ነገር ውሳኔየ ልክ ነበር አሁን አሁን ሳስበው እቢ ብለው ኖሮ ይቀርብኝ ነበር ማለት ነው ብዩ አስባለው እኔ በሰአቱ የኔ አለማፍቀር ሳይሆን ያሳሳበኝ የሱ መጎዳት ነበር የእውነት እና እላቹዋለው እሚያፈቅራቹን ወንድ አግቡ ምክንያቱም ስገቡበት ከሱ የበለጠ ፍቅር ገብቶላቹ ቁጭ ነው እሚለው እውነቴን ነው እግዛብሄር ይመስገን እንደ ልእልት ነው እሚያኖረኝ እኔ ምንም እማቀው ነገር የለም ገበያ ብትሉ ወፍጮ ቤት ብትሉ ውጭ ነበር እምንኖረው እና ለግዜው በቅርብ ወደ ሀገር መጥቻለው ከ ልጄ ጋር እሱ ደሞ ስራ ስላለው እዛው ውጭ ነው እሚኖረው ግን በ 15 ቀን ይመጣል ብታምኑም ባታምኑም ከውጭ መቶ በርበሬውንም ሽሮውንም ጤፍንም እራሱ ነው እሚያስፈጨው ሽንኩርቱን ቲማቲሙን ሁሉንም እራሱ ነው እሚያሟላው እና እንደኔ አፈር አይንካሽ እሚል ባል ይስጣቹ ነው ምርቃቴ
@user-tg7pd9il9l
@user-tg7pd9il9l 5 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gu5oq4pq3x
@user-gu5oq4pq3x 4 ай бұрын
አሜን
@ffgf1842
@ffgf1842 3 ай бұрын
አሜን፫🙏
@MMn-jk1lo
@MMn-jk1lo 2 ай бұрын
አሜን
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
አሚን 🤲
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
እህቴ ተይ ልጂ ያፈቅርሻን ማማየ😢😢 እጂ ተርፏንግን ❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
እሷም ተወደዋለች አይኟ ያስታውቃል ትንሽ መግደርደር ወጉ ነው
@jamiltube
@jamiltube Жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዞን አሳዘንከኝ😊
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ሤት ልጅ እንዲ በፍቅር አብዶ ሢያገኝ የወንድ ልጅ ደሥታ ነወ ሄሉ ቆንጆ😢 የዉነት ሴት ነሽ❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Жыл бұрын
😂 አሁንማ በጉጉት ሆነ. የምጠብቃችሁ ሆ. እና ልጁን ተረጅው እባክሽ ዴግመሽ እዳታሳምሚው
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 Жыл бұрын
እና ግን ፖራክ ስትደራረጉ ጠርሙስ ብርጭካ አትዘዙ ጥሩ አይደለም አሁን ሆድሽ ቢወጋሽስ ምን ልትይ ነው እየዬ
@user-xw6xt2me1q
@user-xw6xt2me1q 5 ай бұрын
ድራማ ኮነው
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
ልጆን አናደዳችሁት እኮ 😂😂😂😂
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын
ደግ አረካት አፍጫዋን ብሎት ንሮ. በፍቅር ቀልዲ የለም ስላልገባት ነውጂ😢😢😢😢ጀግና ማሪክ ግን እራስህን ጠብቅ. ወንዲሜ❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 10 ай бұрын
እረ😂😂
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Жыл бұрын
አረ ተይ አንች ልጅ የፍቅር ግፍም አለው ልጅን አታሰብጅሁ በይ ይቅርታ ስጠይቅ !!!!😢😢😢😢😢. የኔ ፍቅርኝ ብሆን ባጣርሙዙ አናቱ ለይ ናባራ ምላሁ መርኬል እዶም ትግስታኝ ናህ
@Zabeb-ji3rs
@Zabeb-ji3rs 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-or5vd8gy7d
@user-or5vd8gy7d Жыл бұрын
ፍቅር የስራውንይስጠው አች አታገላችው ፍቅር ማለት ላልተረዳው ትልቅ ስቃይ ነው ተረጅው አድቀን አችም ዝቅትያለሽ ቀኑ አይርቅም ከሱ ባይሆንም ማጦር ጥሩ አይደለም
@adeniasesye661
@adeniasesye661 7 ай бұрын
ማርክ በጣም ነዉ እሚያዛዝነኝ በእዉነት የኔ ሚሲኪን😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ማርክተዉ በማርያም አታስጨኒቂዉ!!!!በማይሆነ ገር ፕራክ አታድርጊዉ ልቡ ይሰበራ የልብ ህመም ከባድነዉ
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
እደዝህ ተናዶ ሲሄድ መኪና ቢመታውስ እደሚወድሽ አቀሽ እዳትጎጂውልጁን ምንጉድነሽ😳
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ፍቅር ከባድነው😭
@user-jq2yl7us9t
@user-jq2yl7us9t Жыл бұрын
ጓደኛዬ ነው ብለሻል ልጁን ለምን ትተሻሻላችሁ ልጁስ ለምን በፍቅር አይን ያይሻል😊😊
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አይ ኮሜተሮችኮ ከልብነን ስናይም ስናዳምጥም🤣🤣😌😌
@user-jq2yl7us9t
@user-jq2yl7us9t Жыл бұрын
@@zainasied615 እኮ😁😂😂
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
አዲሱ ልጅ ግን ሲያምር😊😮
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አሮጌዉሥ
@SamSung-yl2pg
@SamSung-yl2pg Жыл бұрын
Baxami qonjo nowo😂😂😂❤
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመም እኮ ስንድር ስናፋታ ስንደምር ስናባዛ😂🎉❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
​@@user-zx7qx4xn4wእኮ😂😂😂😂😂
@mrx7631
@mrx7631 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SelamAbiy-kf4kn
@SelamAbiy-kf4kn Жыл бұрын
ያክስቴን ልጅ አታናድጂብኝ ሰላም ነኝ ከዱባይ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Жыл бұрын
@user-cs9uz8ft3d
@user-cs9uz8ft3d 6 ай бұрын
ፕራንክ በፍቅር አለዴ ቱቱቱቱ ከሩታ ተማሪ ለአብርሽ ያላትን ክብር ሲጀመር ሰይጣን ማስገባቱ ምን አስፈለገ ድንገት ቢመታችሁስ በብርጭቆ ማነዉ ጥፋቱኛ እሱ ወይስ እናንተ በፍቅር ቀልድ ክፍተት መፍጠር ነዉ ዉጤቱ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
የቡታጅራ ወንዶች እንዴት ነው ሚያምሩት ከምር😜😜💞💞💞💞💞
@nomo6793
@nomo6793 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@umu267
@umu267 Жыл бұрын
🤣
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
😂😂
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Жыл бұрын
በጣም
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Жыл бұрын
ወድሜን ድርሻለው ቡታጀራ ከመጣሽ😅
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች ተረጋጉ ልጁ ልጁ የምትሉት ነገር እስ😎😎😎ያዩችሁት ሁሉ ያምራችኋል ልቦና ይስጣችሁ😀😜😜😜😛😛
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
😂🤣
@ymerlala276
@ymerlala276 Жыл бұрын
😅😅😅
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ወላሂ ኮሜቱ ሁሉ የወንድ እራብተኛ ይመስላሉ ልጁ ልጁ የሠዉ ልጅ የሚለካዉ በመልኩ አይደለም እነሱ ግን😀😀😃😀😃
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@user-cb8ws5gv8h ያገሬልጀ።መችገባችወ።በመልክ።ፈቀርአይገዛም።ብቻክባደንወ።
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ያመደ ፕራክ ነው😂😂😂ብሩኬ ጀግና ነው ባደየ ሠበረው የሷ ጠርሙስ ሲቀር😅😅
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
እንዴት እንደሚውድሽ ታውቂያለሽ እና ሌላ አይዲያ አተሽነው። በጣም ያናድዳል ልክአደለሽም በደዚህ አይነት ፕራንክ ማድርግ አልነበርብሽም
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
ውብና ስነምግባር ያለሽ ነሽ ስወድሽ ፀባይሽ አይለወጥ የማርክ ሙሉ ቤተሰብ ደግሞ ምርጥ❤❤❤❤
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
ፕራንክ መሆኑን እኮ ውስጡ ያውቃል የሰው ብርጭቆ ምን አሰበረው😅 ማስመሰል ስችሉበት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 ай бұрын
ፍቅር ሰላለዉ ፕራንኩን አይመጣለትም ሌላ ሰዉ ይዛ መታ
@user-xw6xt2me1q
@user-xw6xt2me1q 5 ай бұрын
ትክልክክል😅😅😅
@user-my2xb7hh3c
@user-my2xb7hh3c Жыл бұрын
አረ በናትሽ ትንሽ አስቤሉት ስለማፈቅርሽ ነው እንደዚ የምታርጊው ውሻ ነሽ በናትሽ አፈቅርሻለው ስላለሽ አንቺ ደሞ ትቀልጃለሽ ማርኼየ መጨረሻው ያሳምርልህ የኔ ማር💛😢
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 6 ай бұрын
😂ማርክ የኔ ዉድ ስታሳዝን ፍቅር እንዲ ነወ ለካ የዉነት አሳዘነኝ በማሪያም የኔ ቆንጆ አይዞህ ደሰ ትላላቹ የዉነት 😂😂😂የምወዳቹ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሲጀመር ማርክ አጠፋክ ተመልሰክ እሺ ሳትልክ መቀጠል የለብክም ነበር አይልዬና ዮርዲን ካወካቸው እንደሡ ቆራጥ መሆን ነበረብክ ምክንያቱም እሷ በጣም ነው ምትወድክ አውቃ ነው ሼም ይዟት ነው ምትላላጠው 🙄ጭራሽ በወንድ ፕራንክ ምትገርሚ ነሽ ማርክ ቆፍጠን በል እሺ ካላልሽኝ አንሰራም ብትላት ኖሮ ጢባራም አትሆንም ነበር 😮
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ደስ አይልም እንደዚህ አይነት ቀልድ ሌላ ነገር ጠፋ አሁን
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ተማካክሮ ፕረንክ መቀለጃ አደረገችሁ እንዴ ሌላውን ሸዉዱ እኔ አልሸወድም😂😂😂
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
እኔምኮ ግርም የሚሉኝ አይዞህ ተጫወተችበት እያሉ የሚጃጃሉ ተመልካች እሱኮ ካሜራው እያየው ነው ሚተውነው
@asqw6481
@asqw6481 Жыл бұрын
ትክክል አዉቀዉ ነዉ
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
አንች ልጁ ግን በጣም ትገርማለሸ የሁላቹ ብራንክ የተባለ ሁላ በጣም አጠያፍ ነገር ነዉ በፍቅር ቀልዱ የለም ፍቅር ማለት ክርሰቶሰ ነዉ ሰለዝ ከገባሸ በፍቅር ቀልዱ የለም ፍቅር እግዚአብሔር ሰለ ሆነ ካልቻልሸ ፍቅሩ ተቀይ ካልቻልሸ አፍፈሸ መቀመጥ ነዉሩ ነዉ እንደ ባንች 😢
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ትክክል አልሰራሽም እንደሚወድሽ እያወቅሽ እንዴት እንዲህ ይደረጋል ኤጭ🙄🙄
@حايات
@حايات 5 ай бұрын
ፕራንኮነው
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
ማክ አይ ዞን ወንድሚ አንቸግን አበዛሽው ከልበለይ አንድሣምንት ቤዘጋሽ በብርክክሽ. ትሔጅ ነበር ማክ እንዳትናደድ ወንድሚ የሡፕራክ ሲረግሽ ገጭጎ ትያለሽ እና አሥቤበት ከሒደግን በአራት መንታ ታለቅሻለሽ ጠየቀ ወንድ ልጅ ከቆረጠ
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
አሶ እራሶ ደህና አሰመሳይ ነች በጣም ነወ የምወደዉ ማርኬን ብሺቅ እደት እዳናደደችኝ😢😢😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ያፈቀረ እና ያበደ አድ ነው ሥለዚ ተረጂው ማርኬ ሲያሳዝን በአላህ ገና በልጅነት
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 6 ай бұрын
አይይ ይቺ ጠጋ ጠጋ አለ በንደዚህ አይነት ፖራክ አያዋጣም😢
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
oh mark betam nawu yemyanadedawu anchi konjo ebakshine lijune atbsachi esu betam feqr alwu lanchi terjwu ebakshine
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቅው ልጅ ይወድሻል የፍቅርም ጡር አለው 🥰🥰🥰🥰
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y Жыл бұрын
እረ ተይ ግፍ ነው ልጁ ን አትጫወችበት
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እረ አንቺ ልጅ ምናይነት ልብ ነው ያለሽ እንደሚወድሽ እያወቅሽ እንዲ አይነት ፍራንክ አትስሪው።ደሞ ይሄ ፍቅር አንቺላይ የተገለበጠ ለት የዛኔ ይገባሻል
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ምስኪን ማርቆስ አይዞህ ይገጥማል😂😂😂😂
@user-bt4ib2im5z
@user-bt4ib2im5z 6 ай бұрын
አረ አንች ልጅ ይወድሻል ወይነ የኔ ምሰክን❤❤❤
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
ደግ አደረገሽ😂😂😂
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
ተመቸሽኝ😂😂
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын
ለምለም ምና በጥፊ😂😂ብትልሽ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ጥሩ አይደለም እደዚ ወንዶች ማሳበድ ከወደድሹ ነግረሹ አብራቹ ሁኑ ይህ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@hananaman6239
@hananaman6239 Жыл бұрын
በጣም ይደብራል በእናትሽ ካልፈለግሽው ተፋችው
@naimanaimaa1370
@naimanaimaa1370 Жыл бұрын
Wlahe marki ajeten belagni yene. Misikn.. Lela kojiye. Agbabat. Yiche bedatam.
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Жыл бұрын
ኧረ ቶሎ ነግረሽ ማረጋጋት ነበረብሽ በንዴት አንድነገር በራሱላይ እንዳይፈጥር ሄሉ
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ሁለታችሁንም ግን አብረሀት መስራቱ ይጎዳሀል ፒራክም ቢሆን
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
በደካማ ጎኑ አትጫወቺበት በቃ ይወድሽ ነበር ባይሰበር😏😏😏😏
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Wooow lanche bayabed yegermegnal konjoo neshi Markm konjoo nw des yemel prank
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ወይኔ ብሩኬ እንዴት እንዳሳዘንከኝ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ምንአለ ከተበላበሓላ ብትናገሪ እህቴ😢 አሳዘኑኝ አባታችን 😢❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ትወና. ትችላለህ😂 ሀሀ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ልጁ ያምራል
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
ልገሊው ነው ሀሣብሽ ክክክ
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 4 ай бұрын
ሄሉ ይቅርታና በደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ ስት ጥሩ ተሰቶ እያላችሁ ይቅርባችሁ❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ማርክን አጥብቀሽ ያዢ ውዶ ።እህቴ
@endriyasmethiwos2539
@endriyasmethiwos2539 Жыл бұрын
መርክ ግን በጠም ጥሩ ልጅ ነዉ እኔ ብሆን በጠርሙዙ ግንበረችዉን ነዉ ምለዉ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
ሞዛዛ ነገር ነሽ አፈላሺበት ሳ ልጃችን ክክክተይ ተረጂው
@DhgfChvx-fs3gy
@DhgfChvx-fs3gy 5 ай бұрын
ወይ ወድሜ አይዞክ የኔ ምስጊን😢😢😢
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Жыл бұрын
እውነት በጣም አሳዘነኝ 😢😢😢
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын
አረወይኔ😢አረተይፊቅርከበዲነወ የደረሰበቲየቀሊ💔🥺
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Жыл бұрын
እረበፈጠርሺ አትፈታተኝዉ አይፍቅር አሰቃየዉ ግንለሁሉምግዜአለዉ ታያለህእሷም በተራዋ ያሠቃያታል
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ አታሠቃይው ማርክ ሚሥኪን ነው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
ውነት ፍርድ ነው እኮን ወንድልጅ ለሴት ይከብዳል ያውም አለመጠላቱ ከልጁ ጋር
@user-jr1jl6cw7q
@user-jr1jl6cw7q Жыл бұрын
አንቺ ልጅ ዋእ ተጠቀቂ😢
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 6 ай бұрын
የናተንም ግባር ቢሰብረዉአታሳዝኑ ማርግየ የኔሚስኪን😢😢😢
@user-sm5lh8yc1y
@user-sm5lh8yc1y 5 ай бұрын
አንቺ ምነው ይወድሻል ያፈቅርሻል ከዚህ በላይ ምን ምን ይሁንልሸ በዛ በጣም አታሰቃይው
@nnajatali
@nnajatali Жыл бұрын
አይይይይይ መጀጀል ተጀጀልሽ እኮ ሴትዮ😢😢😢😢
@user-kr1hu4uf7r
@user-kr1hu4uf7r Жыл бұрын
ክክክክ። ሴትዮ😂
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ግንበርሽን አላማለቱ አሱ ሥለሆና ነው ሆ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
ውይ ማርቆስ አሳዘክኚ
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Жыл бұрын
ኣይዞ ውድም አላም ማኮስ ❤❤❤❤❤
@AsdDfa-gx1vo
@AsdDfa-gx1vo 2 ай бұрын
አረ ልጁ በፍቅር አይን እያየሽ ነው ኧሯ😳😳😳
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
ተይ በሰው ስሜት አትጨዋች እደሜውድሺ ስላወቅሺ በደካማጎኑ አትጎጃው😮😮
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
ደግ አረገ ጎበዝ ማክ
@rer4733
@rer4733 Жыл бұрын
እረበናትሽ አታገላችው
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
አይ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ ሌላ ነገር ስሩበት
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
አረ በጣም ከባድ ወንድሞች😂😂😂
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
እኮን እነሱ እኔደነገጥኩ የጠርሙሱ ጋጋታ ግን ከወድልይፊት ጠርሙስአስቀምጦ ይህንፕራክ ማረግ አስቶ ቢፈነክተውስ
@fatemiebrihem701
@fatemiebrihem701 Жыл бұрын
እኔመሥሎኝ ካጣሁትቡሀላነዉ የተረዳሁት በፍቅርአቀልጂ ተረጂዉ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
ኧረ አታናጁው ተይ ግፍነው
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ትግስቱን ስጭኝ እዴት ተቃጠልኩ😕😕🤒🤒
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 Жыл бұрын
ማርክ ይህች ልጅ ለጏደኝነትም አትሆንህም እራቃትና ከዘመዶችህ ወይም ሴት ሞልቷል ከሌላ ሰው ጋር ስራ ባለፈው ያደረግችው ሳያንሳት እንደሚወዳት እያወቀች ይሄ ፕርንክ she is so selfish በጣም የጥቅም ሰው ነች Mark you are handsome nice person so don’t hang out with her. She will hurt you more life is MoveOn so
@mesrettaye1679
@mesrettaye1679 Жыл бұрын
Leju gen betam yameral😍😍
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Жыл бұрын
ዘበየ ሳያችሁ በራክበላችሁ ሰራችሁ እጀ የወነት የምትፍቅሮ ትመሰላላችሁ
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 Жыл бұрын
እናተ ልጆች መጨረሻችሁ ምንይሆን
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
የኔ ውዶች
@user-nb2rs1oi9d
@user-nb2rs1oi9d Жыл бұрын
የልጁ አስተያዬት ራሱ ደስ አላለኚም ሊቀማው የፈለገ ነው የሚመሥለው
@HanaMehamed-ug8kp
@HanaMehamed-ug8kp 5 ай бұрын
ውይይይ ወድሜ ፍቅርኮ ከባድ ነው 😢😂😂❤❤❤❤❤
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 6 ай бұрын
ሢየሥሽ አንችንም ሠባብሮሽ በነበር በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ😮
🛑ሄለን ከባድ ፕራክ ተደረገች አማረራት
14:22
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 135 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
🛑ሄለን በቅናት አበደች አልጎርስም አለች በቅናት😥😥
13:01
💦አስለቀሰችን😭
21:52
Wina ዊና
Рет қаралды 122 М.
🛑ተጠርጦሪ ወንጀለኛ ነክ
20:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 87 М.
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 133 М.
🛑ዊና አበደ ከሴት ጋር ደረሰብኝ😱
20:51
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 76 М.
🛑ሄለን አዋረደችኝ😂
18:21
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 103 М.
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25