🛑ዊና አፈቅርሀለው ስትለው ጥሉዋት ሄደ እራሴን አጠፋለው😭

  Рет қаралды 147,476

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

8 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 1 000
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ዊና ፍቅረኛውን ያሳየን የምትሉ በላይክ ግጩኝ ❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
እረ አባቱስ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 8 ай бұрын
አው ያስተዋውቀን
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 8 ай бұрын
ምን ታደርግላችኋለች የወሬ ጥማት😂😂😂😂
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 ай бұрын
😅
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 ай бұрын
😅
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw 8 ай бұрын
እስቲ ለታማኝነቱ በላይክ እናሳየው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@SaraSara-rw2qt
@SaraSara-rw2qt 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ውቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያርግልን የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ ደምሩኝ❤❤
@user-ro7lf5ly3e
@user-ro7lf5ly3e 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤የኔውድ❤
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
አሜን"፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm4ur9op3p
@user-dm4ur9op3p 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳሪዬ❤❤❤❤
@user-ky9pj3mm7z
@user-ky9pj3mm7z 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 8 ай бұрын
Amen amen amen
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 8 ай бұрын
ዊና ፍቅረኛውን ያስተዋውቀን ግን ታድላ ዊና ማለት የሰው ልክ ያለው አስተዋይ በቃ ቃላት ያጥለኛል ለሱ ፍቅረኛውን ብቅ ያርግልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z 8 ай бұрын
ወይኔ ውይናየ ፈራሁ አላለም ስሬስነቱ ወንዳወንድነቱ ታማኝነቱ በጥቅሉ ይመቸኛል
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 8 ай бұрын
አይ ሴቶች በቃ ክብር የሚባል ነገር ጠፋ ማለት ነው ማፈሪያ😢
@user-vn8xj7xj1x
@user-vn8xj7xj1x 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም😢😢😢 1ሤት ሁሉምንይሠደባልእኮቱቱቱሤት
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 6 ай бұрын
እስኪ ተያቸው የኣሁን እስታይል እንዲ ነው 😅 ይንጫጨበት
@user-yv3ip1to2j
@user-yv3ip1to2j 2 ай бұрын
በፈጣሪ የምር ተበላሸ ዘመኑ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 6 ай бұрын
መልካም ልጅ ነው ዊና ቡታጅራዎች በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 8 ай бұрын
ዊና ወላሂ ታማኝ ነህ የአንተ ሚሥት ወይም ፍቅረኛ ታድላለች ወንድሜ አድናቂህ ነኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 8 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@emumurad
@emumurad 8 ай бұрын
በጣም👍👍👍👍ታማኝነት ለራስነው
@SeBintBaba
@SeBintBaba 8 ай бұрын
ሴቶቹ ግን ለፈን ቢሆን እንኳን በእዚህ ደረጃ አትወረዱ ቢያንስ ለወላጆቻችሁ ክብር ይኑራችሁ !!
@tseditsedi9936
@tseditsedi9936 8 ай бұрын
በትክክል ሰዉ እስከዚህ ድረስ
@user-qe9ed9rx6q
@user-qe9ed9rx6q 8 ай бұрын
ሳህ 👌👌👌👌
@mulu6386
@mulu6386 8 ай бұрын
በትክክል😢
@oromiaoromia9377
@oromiaoromia9377 7 ай бұрын
አሳፋሪ
@user-wm7kz1ve2q
@user-wm7kz1ve2q 6 ай бұрын
በትክክል
@sdad773
@sdad773 8 ай бұрын
እረሴቶች አታሠደድቡን
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 8 ай бұрын
የዊና አስተሳሰብ ይላያል አባቴ ትህትና ሰዉ አክባሪነቱ❤❤❤❤
@user-kq5wl4fx7f
@user-kq5wl4fx7f 8 ай бұрын
የኔ አባት ታማኝነትህን ያዝልቅልህ የኔአንበሳ❤❤❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 8 ай бұрын
ዊናዬ ዋው ታማኝነትክ ደስ ይላል ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 8 ай бұрын
😮ጉድ 😅😅ኧረተው ሴቶች 😮😮ሱበሀን አላህ
@user-po5dx9nh9i
@user-po5dx9nh9i 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ኧረተውሴቶች🤣😁😁😁😁😁😁
@sadahidam9130
@sadahidam9130 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
እውነት ነው ሴት ሰትጠይቅ በጣም ነው ሚያሰጠላው. ይቅር ይበለን
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l 8 ай бұрын
ዊና ፍቅርኛውን ያሳየን እምትሉ እድለኛ ናት ልጅቱ ዊና ምርጥ ልጅ
@user-jp4cd2pe9r
@user-jp4cd2pe9r 5 ай бұрын
የሰይን
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ስው ነው ወይኔ ምን አለበት ሁሉም ስው እዳተ ቢሆን
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 8 ай бұрын
ዊነ ልክ ነው በትክክል ለሴት ልጂ ክብር የለው ውንድ እንድህ ነው ❤❤
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 8 ай бұрын
ሴቱ በቃ ጨለለ ወይኔ አምላኬ ቶሎና እኛ ሰፈርኮ ይህ ነገር ቢደረግ ማርያምን ከማህበረሰቡ ልንገለል እንችላለን ነዉር ነዉ😢😢
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 8 ай бұрын
የት ሀገር ነሽ ወዴ አሳይ በኛም ይመሥለኛል አብደለች ብለዉ ነበር የሚወሯት እንዴ ወንድና ሴት አብረዉ አይቆሙም በኛ አካበቢ ግን የገጠር ሰዉ እንደዚህ ነዉ አብዘሀኘዉ
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 8 ай бұрын
@@user-fx6pp2ig2n አዎ እኔ በሰሜን ሸዋ ነዉ የሚር ባለጌ ናት ይችን ማን ያገባል እያሉ ቆመሽ ነዉ የምትቀሪ ከወንድ ጋር ቢያዩሽ ይገርመኛል የከተማ ልጆች እፍረት የሚባል የለም እንኳን ወንድ ሄጄ ልጠይቅ ብጠየቅ እንኳን ያንቀጠቅጠኛል ፍሪያቱ የምር ሲቀጥል ተሳስቼ እንኳ ወንድ ሰላም ካልኩ ወንድሜ አያሳድረኝም አንስቶ ነዉ የሚያፈርጠኝ😁
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 ай бұрын
ዉይ ዊና... አንተን የወለደች እናት @ አባት ዘመናችው ይባረክ... ወንድሜ ትለያለህ ሴቶች ሴቶች.. ሴቶች.. ተረጋጉ በፈጠራችሁ.. አይ ዊና አንተ ትመክራታለህ.. እስዋ በእራስዋ አለም እና ሙድ ላይ ነች.. እግዚዬ.. እግዚዬ ዊና.. ታማኙ... ጎበዝ በርታ እሄም የሴት ልጅ እናት ነኝ ፈራሁኝ ለእራሴ .. ልጄን ምን ያጋጥምብኝ ይሆን ብዬ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 8 ай бұрын
ወይ በልፀገና ሴቱን እኩ አይናወጣ አደረገው እኩ በሥላሴ እረ እህቶቹ ለራሳቹሁ ክብር እንካን ባትጨነቁ በስንት ችግረ ወስጥ አልፈው ላሳደጋቹሁ ቤተሰብ አሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@Zeyba-pr9oi
@Zeyba-pr9oi 8 ай бұрын
ዊና ጀግና ወንድነህ ለፉቅርኛህ ያለህ ታማኝነት እሲ የዊና አድናቂወች ፉቅረኛውን ያስተዋዉቀን ሴቶቹ ቀስ በሉ ምንአይነት ጊዜ ላይ ደረስን
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 8 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@SameeraAriga
@SameeraAriga 8 ай бұрын
ሁሉም ነገር በግዜዉ ይሆናል አብሽሪ አላህ ካችጋ ይሁን
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r 8 ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጥሽህ አብሺር
@user-hy2ze6qz8t
@user-hy2ze6qz8t 8 ай бұрын
አለህ ሁሉንም ነገር የስታካክልልሽ አህቴ አብሽሪ
@ygfvggu5490
@ygfvggu5490 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 8 ай бұрын
ሂዊ ምርጥ ልጂ ምክሩ ብቻ ማርያም ተመቸኝ❤❤❤❤ ሙቺያ ምን አገባን 2016ዘድሮ ወንድ መጠየቁን ትቱ ሴት ቱ😂😂😂😂😂😂😂
@user-nj2db6gh6q
@user-nj2db6gh6q 8 ай бұрын
በዊነ ቸናልም ቢቅ በሉ🎉በጠሚነዉ የምዎደቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 8 ай бұрын
​@@SeBintBaba😂😂😂😂😂
@GAlaxyA-gv2dg
@GAlaxyA-gv2dg 8 ай бұрын
ፈጣሪ የጠፋንዉን በጎቹ ፈልገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
@user-vo4rh3lp8s
@user-vo4rh3lp8s 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
ወይኔ እድሊ ሴት መውለዴ አደራህን አምላኬ ልጆቸን አይናውጣ እዳታርግብኝ 😢😢😢😢😢
@meramTub
@meramTub 7 ай бұрын
ፈጣሪሆይ እምኑ ዘመላይ ደረስን በፈጣሪ ሴቱ ወዱን የሚጠይቅበት 😢😢😢😢😢 መጨረሻየን አሳምርልኝ እደዚህ እዳታደርገኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@avip1257
@avip1257 8 ай бұрын
ፍቅርኛህን አሳየን የምትሉ
@user-rl3nt9tf9q
@user-rl3nt9tf9q 8 ай бұрын
ደማ አባቱ ይስማ እና አስገድይው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
​@@user-rl3nt9tf9qክክክክክ ወድልጂ ነው በዛላይ ደርስዋል እድሜው ነው
@zedube3624
@zedube3624 2 ай бұрын
የለበሺዉን አሥበሺዋል ግን
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 8 ай бұрын
ፍቅረኛ አለኝ ብሏል ከዚህ በፊት እና ያን እያወቀች ከሷ ወደኔና ይባላል በጣም እራስ ወዳድ ነሽ አይባልም
@vjhu8266
@vjhu8266 8 ай бұрын
ልጁ የራሱ ሂወት እዳለው ተናግሮል ሴቶች የባረዱትስ ነገር እረ ባካችሁ በወድ ልጅ ነው የሚምረዉ የፍቅር ጥያቄ
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
ፕራንክ እየሠሩ ነው
@user-ry8fx8vp7y
@user-ry8fx8vp7y 8 ай бұрын
አረ ቡታ ጅራዎች አፍቃሬዎችና ተፈቃሬ ናችሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤
@mqidyitub
@mqidyitub 8 ай бұрын
ዊና የአባቱ ልጂ ይመችህ ት/ት ላይ ያለህ አቆም🎉 አንተ ፕራንክ ነው እናተን አላምንን😂😂😂😂
@iui44i22
@iui44i22 8 ай бұрын
ፍቅረኛህን ብታሳየን ይህ ሁሉ አይመጣም ነበረ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-rl3nt9tf9q
@user-rl3nt9tf9q 8 ай бұрын
አባቱ ይገለዋን ፍቅረኛውን ሂፋ ካወጣ
@user-pb8ic2sn4t
@user-pb8ic2sn4t 8 ай бұрын
ድፍት ያድርግሽ ፈጣሪ ሴት አሰዳቢ እዳች ያለውስ አይፈጠር ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስነ 😢😢😢😢😢😢😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 8 ай бұрын
አረ፡ሴቶች፡ወዴት፡ወዴት😢😮፡ፕራክ፡ነው፡የምትሉ፡እስኬ፡ልያችሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
እሱኮ ፍቅረኛ አለችው ወይ ጉዳችሁ
@Bezi21599
@Bezi21599 8 ай бұрын
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ያለ ጀግናው ኢየሱስ ለሀገራችን ሰላም ማንም ሊሰጣት አችልም ትኩረት ወደ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 8 ай бұрын
አሜን
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
ውና ምርጥ ልጅ ❤️❤️❤️❤️👌👌👌
@AsrtDqd-qz7se
@AsrtDqd-qz7se 8 ай бұрын
ዊና እንደመልክህ ፀባይህም ወርቅነው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@masart9631
@masart9631 8 ай бұрын
ዋውውውው ሚናዬ ጀግና የምረ አስተዋይ ፈጠረ ይጠብቅህ እሄ ነው የታማኝነት ጥግ👌😢❤❤
@almaze214
@almaze214 8 ай бұрын
ዮናየ የኔ ጌታ እሷ ሌላ አለም ሁና ታአወራዋለች አሱ ምክር ይመክራል አባቴ ለዚህ ነዉ የምወድህ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
በጣም 😂
@user-ur5rq3bk4k
@user-ur5rq3bk4k 6 ай бұрын
😢😅😅😅
@samsunga5030
@samsunga5030 8 ай бұрын
ኅበዝ ዊናየ ትክክለኛ መልስ ነው የስጠሀት ምክር ደስ ይላል❤❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 8 ай бұрын
ፕራንክ ነው መጨረሻውን አሣዮን😂 ራስሽን ለማጥፋት አልተሣካልሽም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሴቱ ሁላ ጨልሏል ዊናዬ የኔ ትሁት የኔ ታማኝ አተ ትመክራታለክ እሷ ሌላ ሀሳብ ውስጥ ናት 😂😂😂😂
@beletechpetrosbeletechpetr2946
@beletechpetrosbeletechpetr2946 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@MameTub_M
@MameTub_M 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ow9ep2fx4o
@user-ow9ep2fx4o 6 ай бұрын
Miskin yane innta alfardkubishim
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ሁሉ ሰላም ነው ❤ማርኮ❤የኔ ቅን ወንድም ሰላማቹ ይብዛልኝ ባላቹበት
@Betsi1292
@Betsi1292 8 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በስላም አደረሳችሁ❤❤❤❤
@hayath8505
@hayath8505 8 ай бұрын
ሴቶች ግን ምን ነካችሁ ሆ ልጁ አለኝ እያለ አይደል እዴ ስቀጥል እሬሴን ነው የማጠፋው የሚለው ቃል ፋሽን አደረጋችሁት እዴ
@tigist9632
@tigist9632 8 ай бұрын
ዊና የአባቱ ልጅ ይመችህ❤❤❤እነ ዴመቁ ግን እየሄዳችሁ 😂
@seada7701
@seada7701 8 ай бұрын
የተመቸኛ ምክርህ ነው ሴቱችግን ለፈንምቢሆን በጣም ያስጠላል ወንድሜ ክበርልኝ ከልብ ወንድምነህ
@user-ib3qn2vx4k
@user-ib3qn2vx4k 8 ай бұрын
አይ ገዜ አንዳንድ ሴቶች ግን😢 ግዜው ነው አኸሩ ዘበን ሰለደርስን እኮ ነው
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
እኔ እየፈራሁ ነው መጨረሻዬ ያሣምርልኝ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 8 ай бұрын
አረ ሴት ጠያቂ እንዳይሆን እነጂ ባህላችን ባልቀየሩት
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 8 ай бұрын
አረተው ሴቶች ተው ወይኔ ዊና አስጨነቀችው በስማም ፈጣር ሆይ እርዳን ወዴት ወዴት እየሆድን ነው እግዚአብሔር ሆይ ልቧና ስጠን
@sarasara4411
@sarasara4411 8 ай бұрын
ዊና የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤😮😮
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 ай бұрын
ዊና ትለያለህ የቤተሰብ ውጤት ነውሽ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Zebu918
@Zebu918 8 ай бұрын
እራስሽን አጥፊና ሞክሪው እኛም አፍቅረን አይተነዋል ሆ 😂😂😂
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 8 ай бұрын
ከከከከከ
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ew4cx7ys9w
@user-ew4cx7ys9w 6 ай бұрын
😢😢😂😂
@user-ub8hw5wu5p
@user-ub8hw5wu5p 8 ай бұрын
ጀግና ወንድ መለት አንተ ነክ❤ሌሎቹ ተወቸው ሴቶች አብደወል
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ😊
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
ቀጣዪን እዳይቆር በጉጉት እጠብቃለን ማርክ 😂😂😂😂😊
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 8 ай бұрын
ይሄ ነገርማ ፕራክ ነዉ😅😅😅😅 በግድ አፈቅርሀለሁ አፈቅርሀለሁ ነዉ .ብላ ቁጭ በርቱ ሴቶችዬ ወዶቹን 😊😊እደዚህ እያላቹ አሰድቡን
@zadeayale8799
@zadeayale8799 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genettecere8937
@genettecere8937 8 ай бұрын
ሄለን ግን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ እህት ዝብለሽ ትናፍቂኛለሽ
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 6 ай бұрын
ዊና እና ፍቅረኛው አብረው ቪደወ ይስሩል የምትሉ በላይክ❤
@tesfa8358
@tesfa8358 8 ай бұрын
ግን የኢዉነት ነዉ አራ ይዳብረል ፍቅር በአንድ ቀን በአንድ ሰዓት በአንድ ሴኮንድ ከለፈቀራከኝ እራሴን አጠፋለሁ ፍቅር እኮ አንች ብቸ ስለ ወደደሽ የሚሆን ነገር አይደለም ተረጋግዉ።
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 8 ай бұрын
ባለጌ ትውልድ ከየት አውቆሽ ነው እሺ እንዲልሽ የፈለግሽዎ ኧረ ተረጋጉ በህግ አምላክ ሴቶች በጥፊ ብለሃት ነበር ምትሄደው ሀዊ
@sociacell9164
@sociacell9164 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@zinet4736
@zinet4736 8 ай бұрын
ወይ ሴቶች ጉድ አፈላችሁ ሴቱ ሆነ በቃ እሚጠይቀዉ የአላህ ፈጣጣ መሆን
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ባህላችን ክብራችን በነዚህ አይነት ሴቶች አብርን ሴትእንባላለን😢
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ ዊና ተፈተነ የማወራው ሳጣ ማነበር ስምሽ አላለም ምክርህ የኔ አባት ጎበዝ
@mwje1289
@mwje1289 8 ай бұрын
ኧረ አሁን ገና መጣሽና አፈቅርሀለው ማለት አለ እኔ እኮ የሚገርመኝ ወንድ ልጅ መጠየቅ እያለበት ሴት ልጅ አይን አወጣ ሆነዋል አላህ ልቦና ይስጣችሁ።
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
ፈቅረኛ አለኝ i like you bro 😊 ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ዊና ምርጥ ስውውው❤❤❤
@heesaym6051
@heesaym6051 8 ай бұрын
ፍቅር ተብዬው አሁን ደሞ በሴቶቹ ሆኗል ሰውረኝ😂😂
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 8 ай бұрын
የኔ አባት ውይና እንዴ ወንድም ትልቅ ቦታ እምደርሽ ልጄ ነሽ አለ😢😢😢
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
አትርዱባቸው የአህያ ስጋ ውጤት ነው😅😅😅
@madinashaker4471
@madinashaker4471 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@Genet398
@Genet398 8 ай бұрын
😅😅
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 8 ай бұрын
😂
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 5 ай бұрын
😅😅😅
@merhawitmerry4609
@merhawitmerry4609 4 ай бұрын
😅😅😅
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 8 ай бұрын
ዛሬም የመጀመሪያ ነኝ በሁሉም 😂😂😂አዝጎች 😂😂😂😂
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 8 ай бұрын
ፍቅረኝ አለኝ ሲል አይገባቸውም እዲ ሆሆሆሆይ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
😅😅😅
@abcabc1705
@abcabc1705 8 ай бұрын
ዊናዋ ታማኝ የኔ አንበሳ ነህ አባቴን ጀግና አፍቃሪይቱ ደሞ አቅምሽን አታቂም ?
@yibzalmfikade5083
@yibzalmfikade5083 8 ай бұрын
ጎበዝ ዊንዬ ታማኝነት ለራሰ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-mq8ji2uc3v
@user-mq8ji2uc3v 8 ай бұрын
ዊናፍቅረኛዉንያሳየን❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
አቤት ሴቶች እግዚኦ😭⛪🙏
@sagusagui6368
@sagusagui6368 8 ай бұрын
አይገርምም በመእመብርሀን 😢😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 8 ай бұрын
አሚገረመኝ ነገር እራሴየን አጠፋለሁው አለች እናታንነአ አባቷን ማሰብ ሲገባት አሳፋሪ ነገር ነው
@user-xc5gk1ok8r
@user-xc5gk1ok8r 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
@@user-xc5gk1ok8r ምላርግ😄😄😄
@oromiaoromia9377
@oromiaoromia9377 7 ай бұрын
ማፌሪያ
@kadija160
@kadija160 8 ай бұрын
የኔ ወንድም የኔ መከር መልከም ሰው አለህ ይጠቢቅክህ
@FanatyeEnedeg-gg6hn
@FanatyeEnedeg-gg6hn 8 ай бұрын
እዉነት ማርክ ትልቅ ሥተት ነዉ ፍቅረኛ እያለዉ እያወክ ቢያንስ መገር ነበረብህ እዉነት እሡ ግን ታማኝነቱ ደስ ይላል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
ልጁን እያናደዳችሁ መኪና እንዳይገጨው ተናዶ ሲሄድ ወይ ተከተሉት
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@toybdaadem7919
@toybdaadem7919 8 ай бұрын
ያረብ አላህ ሂዳ ይስጠን ሴቶች እህቶቸ አረ ግን በአላህ በፈጣሪ ቺሁ ይሁንባችሁ እራሳችሁን አታዋርድ በናተ የተነሳ እኛንም አታዋርዱን ቢሊስ🙏🙏😡😡😡😡
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 8 ай бұрын
😂😂😂አይዞን እንዴዉ ወዴት እንሂድ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 8 ай бұрын
አይዞሽ 😂😂😂
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 8 ай бұрын
ሱበሀናላህ አሄረ ዘመን ሴቱ አይናውጣ ሆነ
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 8 ай бұрын
ዊናየ የወንድች ሁሉ በላይ የእኔ ታማኝ
@user-bc6ww4ve9x
@user-bc6ww4ve9x 8 ай бұрын
እውነት ልጅቱ ለሴት ልጅ ክብር አለው ተባረክ
@HayathHaya-hb6xo
@HayathHaya-hb6xo 8 ай бұрын
እየንን በታሳቢ ያምት ዎዱት በ like አሳውቆ ❤️❤️👩🏻‍❤️‍💋‍👨🏼
@user-ei4qd9mh2u
@user-ei4qd9mh2u 8 ай бұрын
ያሣየንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 8 ай бұрын
ልጁን አደቀዋለሁ ይመችህ አቦ መታመንለራሥ ነዉ ለፍቅረኛዉ ታማኝ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 8 ай бұрын
ጉድ እስከሁድ ፍቅር ያለቦታው ይጥላል ግን ልክ ነው ህይወት ካለው አትረብሽው ተረጋጊ
@hawatubehawa
@hawatubehawa 8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ ውዶችየ እካንደህናመጣችሁ ይመቻችሁ ዩና ገበዝልጅነህ እደተያለው ንያብዛልኝ የልጅአዋቂ 🙏🙏🙏
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
ሰላም ለሕዝቦች ኢትዮጵያየ ያረብ 😢
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 8 ай бұрын
ፕራንክ ነው መሆን ያለበት እ😂😂ኧረ ሴቶች ተረጋጉ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 8 ай бұрын
😂😂😂አይ ዊና ጎበዝ ነክ በል ብድርክን እጣብቃለን አይ ሴቶች አሁን እሽ ብለትስ እደዝ ድበር ማለፍ አረ እኛ ሴቶች ተው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
እናተ አያልቅባቹ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 8 ай бұрын
አይ ድራማ ሰለቸን😂😂
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 ай бұрын
ምን አይነት ነገር ነው
@irikrir538
@irikrir538 8 ай бұрын
ዊና የኔ አይናፋር ደነገፀ እኮ😢😢😢😢😢
@user-hf3nh7ie8b
@user-hf3nh7ie8b 8 ай бұрын
እኳን ለቅድሥ ሚካኤል በሠላምአደርሣችሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
አይ ፕራንክ ይስራህን ይስጥህ 😂😂
@user-ne7pk1wj7d
@user-ne7pk1wj7d 2 ай бұрын
ኧረ ሴቶቹ ስርአታችሁን እወቁ በመድሀኒ አለም ሴት ልጂኮ ክብር አላት አይ ጊዜ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 🤲😢
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
🎉🎉🎉 ዊናየ ልጄ ምን ዘመን ነው።።ሴት እወድሀለሁ ብላ የምትጠይቅበት ግዜ ተደረሰ።።ዊናየ ልብህ ካልደነገጠባት እሺ አትበል።።መኖር ካልቻለች አትኑር።።ጓደኛ አለኝ እያልካት ከኔ ሁን።።አይባልም።
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 8 ай бұрын
ነፍስይማር ሴቱ
@adan1376
@adan1376 8 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 7 ай бұрын
ቀላል እንዳው እፍረት የሚባል ነገር ታጥቦ ተሰጣ ባደባባይ እኔ አሁን ድረስ ባሌን ድፍር አርጌ ደጋግሜ እኳን አፈቅርህ አለሁ አልለውም ሀላሌን ከማፈሬ የተነሳ ሆ
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 6 ай бұрын
ክክ😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 5 ай бұрын
😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 8 ай бұрын
ወይና የኔ ቅመም ትህትና የተላበሰ ልጅ ስወድህ እኔ ግን በወድምነት ነው 😂😂😂❤❤❤
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 8 ай бұрын
እደዚ እያላቹ ነው ጠጋ የምትሉት 😅😅😅😅
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 8 ай бұрын
አይ አደለም ክክክክክክክ ቢሳካልኝ ደስ ይለኝ ነበር ክክክክክ አረ በሳቅ
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 8 ай бұрын
@@ttinaabate9710 ማመንሽ ጡሩ ነው
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 6 ай бұрын
ኤሬ ይደብራል ሰቶች ክብር አጡ በጣም ያስጠላል❤
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 8 ай бұрын
መገን 2016 🙉🙉🙉🙉🙉
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 29 М.
🛑ዊና አስለቀሰን 😭
12:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 176 М.
🛑ለዊና ይቅርታ ጠየቀችው
18:28
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 126 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 31 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 6 М.
🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢
13:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 211 М.
🛑ዊና ከሄለን ጋር አስታረቀን
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 135 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН