🛑የሄለን አባት ወደ ሌላ ሀገር ሊልካት ነው

  Рет қаралды 309,558

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 2 600
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ Жыл бұрын
ማርያምን የወንድሙዋ መልካምነትና ለስው ያለው ክብር ከበድ ያለ ስጦታ ይስጠው የምትሉ እስኪ እንደኔ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
በጣም የእውነት እንዴት አንጀት ሚበላ መልካምነትን የተሞላ ልጅ ነው በጌታ👍🙏❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@betietomedia7778ደምሪኛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ደገንትለራሰንወ
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesetemesete
@mesetemesete Жыл бұрын
ሄሉ ወድምሽ የሰዉ ጥግ ነዉ ተድለሽ
@rew6664
@rew6664 Жыл бұрын
የሄለን ወንድም ግን የምር ቅኝ እና ልዩ ልጅ ነዉ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ❤❤
@CellphoneJordan-uy3kz
@CellphoneJordan-uy3kz 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ropa141
@ropa141 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث 2 ай бұрын
በጣም ከሷ እሱ ሲጨነቅ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድም አለ እንዴ ከናት በላይነህ እንጀራ ይውጣልህ abo❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 Жыл бұрын
በጣም
@rahima1683
@rahima1683 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም❤❤❤
@bitukanabayyoutube4717
@bitukanabayyoutube4717 Жыл бұрын
ወንድሟ ግን በራሱላይ ከባድ ሪስክ ወስዶ ነው ይሄን ሁሉ የሚያረገው ለወንድ ሟ ትልቅ ስጦታ መሰጠት አለበት የምትሉ በላይክ ግለፁ ❤
@osratgold7930
@osratgold7930 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰😭🙏🏼
@ropa141
@ropa141 3 ай бұрын
@ameenahali1891
@ameenahali1891 Жыл бұрын
የሄለንንወዲም ያለማዲነቅ አይቻልም የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر Жыл бұрын
😢ማነው እደኔ የነዚህ ልጆች መለያየት ልቡ የተሰበረው በላይክ አሳዩኝ
@seadilove9971
@seadilove9971 Жыл бұрын
ፕራክ ነው አቦ አትጃጃሉ
@anshaebrahim2478
@anshaebrahim2478 Жыл бұрын
@@seadilove9971 አወን👍😂
@selamselam9188
@selamselam9188 Жыл бұрын
​@@seadilove9971እኔም አልተዋጠለኝም 😅😅😅😅
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 9 ай бұрын
ኧረ የሀሁሉ እደትብሎ ወለሰሂ አደለም😢😢😢​@@seadilove9971
@AsmnayleRtfd
@AsmnayleRtfd Жыл бұрын
ከጓደኞቹ ተነስቶ እስከ ወንድሟ ለናተ ቃላት ያጥረኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጓደኛ❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 8 ай бұрын
አወ የምር ይለያሉ
@lidiyalide5906
@lidiyalide5906 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ropa141
@ropa141 3 ай бұрын
❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወንድም መከታ ጋሻ ነው እምለው በምክንያት ነው የሄሉ ወንድምን ያለ ማድነቅ ፍፁም ንፉግነት ነው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍 መድሀንያለም አባቴ... የሄሉን አባት ልብ አራራላችው... ለነገሩ... እውነተኛ ፍቅር... ሳካ አያጣም ሄሉዬ @ ማርኬ አይዞዋችሁ.. ቤተስብ ለእናንተ አስቦ ነው .. ስው ልጁን አይጠላም ❤️❤️❤️
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 8 ай бұрын
😢😢ኡፍፍ ወዲሟ ግን ከምንም በላይ😢ምርጥ ልጂ ነው😥😘😘❤️
@ropa141
@ropa141 3 ай бұрын
❤❤
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
ግን እኔ አባቱ ተመችቶኛል ምክንያቱም አባት ልጁን ይጣብቀል አባቴ እንደዚ ነው እንም በሱ ደሰታኛንኝ
@גזתדרגה
@גזתדרגה Жыл бұрын
እስኪ እደኔ ወድሟን የወደዳች ላይክ😮😮😮😮❤❤❤
@ropa141
@ropa141 3 ай бұрын
❤❤
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
ወይነ ወንድም ብሎ ዝም ነው ❤😍😍😍😍😍ወንድማ ለእህቱ መስዋዕት የሚከፍል ቆንጆ 😍😍😍 ስለወንድምሽ ስል ፈጣር የአባቷን ልብ ያራራላችሁ ኤፍረም👍👍👍👍
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ለወንድሟ ስጦታ ስጡት😢😢❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
አባቷ ጀግና ነዉ ወላሂ ከትዳር በፊት ምድነዉ መዝረክረክ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
የሄሉ ወንድም ከልብ ወንድም ነው ወላሂ ፊቷን ሲጠራርግ በጣም ተስማኝ ወንድም ማለትእድህነው. ወንድሜ ታሜብኛል. በአላህ ሁላችሁሁን ከልባችሁ. ዱአአድርጉልኝ.
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 11 ай бұрын
አላህ ያሽለው
@MetadelLeaku
@MetadelLeaku 4 ай бұрын
ፈጣሪይማርልሽ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 4 ай бұрын
@@MetadelLeaku አሚን የኔውድ
@ዜድሻየናቷ
@ዜድሻየናቷ Жыл бұрын
ወላሂ የሩጫጨው ነገርበሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂ማርቆስ አብሽር የሄለንወድም ፈጣሪያክብርህ❤🎉🎉🎉🎉
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እኔም ግን ደግሞ አስለቀሱኝ አይ ፍቅር😢
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
እኔራሱ 😁😁😁😁😁😁
@seadayasin7362
@seadayasin7362 Жыл бұрын
እኔራሱ ድንገት ጩሄአለሁ😅😅😅
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ😂😂😂😂😊
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ Жыл бұрын
😂😂😂ማርያምን እኔ ራሱ ሆዴ ቆሰለ እፎዬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እዲህ አድረጎ ሩጫ 🤣🤣🤣😂😁
@worky-wq1uz
@worky-wq1uz Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሄሉ ምርጥ ወንድም ነዉ ያላት 😢ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@MAREPAY
@MAREPAY Жыл бұрын
እውነት እየሱስ ይባረክ ዎንድሜ 💙
@zamzam-e5w
@zamzam-e5w Жыл бұрын
በጣም ታዲላለች
@TamemaTm
@TamemaTm Жыл бұрын
❤❤😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@MAREPAYየኔውዴደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@zamzam-e5wደምሪኛውዴ
@vvdgrsc2587
@vvdgrsc2587 Жыл бұрын
ዉይ ማርክም ምርጥ ጋደኛ ሄለንም ምርጥ ወንድም ነዉ ያላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ😢
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና Жыл бұрын
ሄሉ እንደዚህ አይነት ወንድም ስላለሽ እድለኛ ነሽ የእናት አንጀት ያለው ወንድም ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዟችሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተና አያጣውም የአባቷን ልብ ያራራላችሁ በፀሎት በርቱ የወንድሟ እና የጓደኞቹ ቅንነት ግን 😢😢😢
@abel.solver7106
@abel.solver7106 Жыл бұрын
እንቺ የኬላ ልጅ እናንተ ደግሞ እንዴት ነው የጠገባቹት script አይበቃችሁም ወይ አታስመስሉ መንግስቱ የባንክ ቤት ዘበኛ ነው እትሰክሱ ዊና 02 ነው ቤቱ ውሸት ይብቃቹ ህዝቡን እታጃጅሉት ደደቦች first look at eshetu melese make realistic content generally you are kidding out the whole people persons who looks this comment you have to unfollow this page and do not look any of these videos these all are negative and not realistic content
@Hekram367
@Hekram367 Жыл бұрын
ስልክዋ ከወሰደባት ደብቀህ ስልክ ገዝተህ ስጣት ና ተደብቃ ታውራክ😭😭😭 ፈጣሪ ከእናንተጋ ይሁን❤❤
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd Жыл бұрын
ምርጥ መላ ወሏሂ
@Hekram367
@Hekram367 Жыл бұрын
@@SeedaMohked-pe5hd 😂😂😂ግድ ነው እኔም ደርሶብኛል ታላቅ ወንድሜ ስልኬ ቀምቶኝ። የድሮ ፍቅረኛዬ የአሁኑ ባሌ ደብቆ ገዛልኝ በመጨረሻም ለእራሱ ዳሩኝ😜😜በፍቅር መሀል መፈተን ያለ ነው አባትዋ ግን ጁንታ ነገር ነው ሊያገባት ነው እንዴ😂😂😂
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
​@@Hekram367😂😂😂😂😂
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
​@@Hekram367ክክክአሳቅሽኝጁንታአላልሽምበነገራቼንላይማሻአላህያንኑአገባሽ ደስየሚልነዉ
@Hekram367
@Hekram367 Жыл бұрын
@@taibah5903 😂😂ተባረከላ ውዴ የዛኔ ስልኬ ቀምቶኝ በቃ የተለያየን መሰላቸው። በሰጠኝ ስልክ እያወራን ባአጋጣሚ ወደ ስደት መጣሁ በእነሱቤት ተለያይተናል😜 ከዛ 3 አመት ሰርቼ 2014 ላይ ሀገር ገባሁኝ ሽማግሌ ላከባቸው ሰጡት ለየነው ያሉት ሰው ሆኖ ሲገኝ😂😂😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አይዟችው በሁለታችው መሀል እምነት ፍቅር ካለችው ትገናኛላችው የትም ሀገር ብትሄድ ብቻ ሁለታችው ጽናት ይኑራችው❤❤
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
እውነት ነው
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Жыл бұрын
​@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘእኔግን ድራማ ነው የሚመስለኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘደምሪኛ
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
እኮ እነሱ ከተዋደዱ መቼም አይለያዩም
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Жыл бұрын
ወሏሂ ኢፍሬምና ቡሩኬ ባጣም ምርጥ ጎዳኛ ናቹ ኢናንታን ኣላመድናቅ ኣይቻልም ቃጥሉባት👍👍👍
@zinet3989
@zinet3989 Жыл бұрын
ምን አስማለሽ
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
ኡፍፍ ሲሳዝኑ😢😢😢 አባቶ ግን በገዘቡ ነው የሚመካው ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ገዘብ ።ይመጣል ገና ወጣት ናቸው ምናል ቢቀጥሉ😢😢😢😢
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
የሚገርም ወንድም የእውነት ወንድም መከታ ነው የአባቷ ጭካኔ ግን ከባድ ነው ግን የእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት አለ እኔ ምፈራው የተቀረፀውን እንዳያዬት ነው የማርክ ሂወት አደጋ ላይ ይወድቃል
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ አባቷንም ፈጣሪ እዝነቱን ይስጠዉ 😢ሲቀጥል ማርያምን ምርጥ ወንድም አላት ነገሮቹን ልክ እራሱ አይቶ እንደዚህ ማድረጉ ❤ሌላ ቢሆን አባቱጋ ተባብሮ የት አባሽ ይልን ነበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ወጣትንትንያቃል
@emanadem4096
@emanadem4096 Жыл бұрын
እኔኮ የሚጋርሙኝ የእናንተ መጃጃል ድራማ ኑው እኮ 😅😂😂😂😂
@hayatmohmed5549
@hayatmohmed5549 Жыл бұрын
አንች ድራማ ነዉ የመዳም ቅመሞች ተበላን
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
እኮ በጣም ምረጥ ልጂ ነዉ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Жыл бұрын
@@emanadem4096 ያጃጅልሽ እና አንች ምን እየሰራሽ ነዉ ገልቱ ቲሽ😏😏😏😏
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ስቃይ አይጠፋውም❤❤❤እግዚአብሔር ብቻ ልቡን ያራራላቹውን😢😢😢😢
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Жыл бұрын
ስውዬው ጤነኛ ነው ግን
@ፋጡማመቅደላ
@ፋጡማመቅደላ Жыл бұрын
እውነት ነው ወላሒ ግን አባቷ ምን አይነትሰውነው
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
አሚን
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይቅደምላቸው ሲያሳዝኑ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
ሁሉንም ነገር አላህ በሚወደው መገድ ያስተካክልላችው ሌላምን ይባላል
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
የአብርሽን ፍቅረኛም እንዲህ በለዋትነው አስፈራርተዋት እንገለዋለንብለው ያስፈራሯትይመስለኛል ፡ማርክ፡እናሄሉም፡ይህነውየገጠማቸው😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ፡ለአብርሽና፡ለፍቅር፡ፍትህ፡ለማርቆስና፡ለሄሉ፡፡😢😢😢😢
@SameraSamera-i8f
@SameraSamera-i8f Жыл бұрын
😂😂
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
@@SameraSamera-i8f ሰሚራተይ አትሲቂ ነገምተረኛእዳትሆኚ ክክክክክክክክክ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
ወንድሟን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ቅን ወንድም መከታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤ አይዞህ ማርክ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለዬውም ፀልይ አባቷንም እግዚአብሔር ልቦናውን ያራራላቹህ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን ፕራክ አይደልዲ ዛሬም አላለቀ
@መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ
@መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ Жыл бұрын
አይይይ ፈተና ድንግል ማርያምሆይ አባቷን ልቡን አራሬው 😭😭😭😭 እኔ ያለቀስኩት😢😢 በላይክየምትሉ😢😢
@sadeseid742
@sadeseid742 Жыл бұрын
ልጁቱ እና ልጁ ከልብ ከተፈላለጉ አሸናፊ ናቸዉ ሌላዉ ትረፉ ነዉ ጠላም አኮረፈም ነገ ልጁን ይታረቃል አባት😢 አይጨክንምም
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls Жыл бұрын
አዎ እውነት ቤተሰብም ቡሀላ እሺ እደሚሉ ነው ዋነው የነሱ መዋደድ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 Жыл бұрын
ሰህ
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu Жыл бұрын
እሶ አልፈለገችውም እንጅ በአሁን ሳአት በራሱ ፍቃድ ነው እንካን በዝህ እድሜቸው
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
ወላሂየኔምቤተሰብእቢብለው እንድርሻለንከዛቤተሰብአለኝእዳትይአሉን ከዛታርቁን ግን እሱጋር አንድወንድልጂወልደን ተለያየን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
በውጣውረድ ያሣደገ ቤተሠብ ለወንድ ብሎ ጥሎ መውጣትአይከብድም
@user-pj4eq7ll5u
@user-pj4eq7ll5u Жыл бұрын
ከሁሉም ወንድሟ ለእህቱ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል ታላቅ ወንድም መከታ ነው
@ErahntErah
@ErahntErah 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tagabydamsey3820
@tagabydamsey3820 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺😭እግዚአብሔር ያባቷን ልቦና ያራራው ወደፍቅራችሁ ይመልሳችሁ ❤❤❤🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ድራማ😂😂 በቃ ይጫወቱባችኃል
@tagabydamsey3820
@tagabydamsey3820 Жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 🤔😂እኔም ምንአውቄ እንግዲህ
@fhxhffhxhfdg2928
@fhxhffhxhfdg2928 Жыл бұрын
የሄሌን ዉንደሙን ጌታ ይባርክ ጓደኖቸሁን በእዉነት እግዚአብሔር ይባርኮችሁ ኡፈፈፈፈ😢😢😢
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
በህዝቡ ግን ለምን ትጫዎቱበታላቹህ ግን ምስኬን ህዝብ ህዝቡ በሀግሩ ጉዳይ ተጭንቆል እናንተ ደግሞ ታሰጭንቁታላቹህ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ጌታ ይሄላንን ዎንድሙዋን ሳልዳቅ አላልፍም ይታባርክ ናህ ታባራክ ማርክ ሄላን አይዛቹ ሁሌም ናጋራ ባግዜ ዉብ ይሆናል 😭😭😭😭😭😭🤣
@BirukTube-
@BirukTube- Жыл бұрын
ማርኬ አትጨነቅብን ሁሉም ይስተካከላል😢
@asterazanaw6894
@asterazanaw6894 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪየ ልቦናውን ያራራላችሁ የምር ተጀምሮ እስኪያልቅ በለቅሶ ነው ያየሁት የምር ወንድሟንና ጓደኞቹንም ፈጣሪ ይባርካቸው የምር
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ Жыл бұрын
አባቷ መጣ ያውና ብለው ሲሮጡ በሳቅ ሞትሁ ወይኔ ሲፈሩት 😂 የኔ አበባዎች ውድድድድድድ የሠው ጥግ❤❤❤
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
እኔም 😂😅🤣🤣🤣🤣
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም😢😂😂
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mamamama5088
@mamamama5088 9 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂
@misrach2350
@misrach2350 8 ай бұрын
ሽጉጥ እንዳያውጣባቸውፈርቶነዋ😂😂😂😂❤
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
ወንድሟ ግን በጣም ምርጥ ነው አፍፍፍፍ የኔ ወንድም ቢሆን ይሄኔ እንኳን ሊገናኘኝ ወገቤን ነበር የሚለኝ😂😂
@UeIs-so5dp
@UeIs-so5dp 4 ай бұрын
ክክክክክ
@deseamare3665
@deseamare3665 Жыл бұрын
ሁለቶችም በጣም ነው ያሳዘኑኝ እግዚአብሔርን ወንድሟ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ይራራላችሁ አባቷ😢😢
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Жыл бұрын
በምን እንደቀናሁ ታቃላችሁ ወንድሟ ጋረ ያላት ቀረቤታ ስንታችን ነን በወንድም የምንበደለዉ😢😢
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
😢😢😢ትክክል ወላሂ😢
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እኔንሲቀጠቅጠኝነውያደገው😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
​@@yese7783እኔሰብትይ ለዛዉም የታናሸታናሺ😂😂😂😢
@ኪያ-ጀ5ረ
@ኪያ-ጀ5ረ Жыл бұрын
​@@bintOmer-xt6tj😂😂😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
የኔ ወንድሞች ወላሂ ስወዳቸዉ በተለይ አንዱ ወንዲሜ ልክ እንደዚህ በይዉ ሀታ ገበያ አብረን ሄደን እቅፍ ያረገኘኛል በቃ የኔ ተጫዋች ፍልቅልቅ ያሉ ናቸዉ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቅልኝ
@AlmazWendmu-qt6mk
@AlmazWendmu-qt6mk Жыл бұрын
ወንድሟ ግን የፍቅር ሰው ነው ደስ ሲል አይዞአችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل Жыл бұрын
😢😢😢😢 ወንድሟና ጓደኞቻችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድምዬው ለኔም አይመለስ እኮ አለ 😢😢 ለህትህ ያለህ ፍቅር እግዚአብሔር አይለያችሁ ያባታችሁን ልብ ያራራላችሁ
@Rakeb154
@Rakeb154 Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ከጀግና ወንድም አቦ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኡፍፍፍፍ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ተባረክ
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ Жыл бұрын
ወይ ስታሳዝን ፍቅር ያሸንፋል ፈጣሪ ንፁህ ልባቹህን አይቶ ያገናኛቹህ😢 ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኞች ናቹህ❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
የከተማ ልጅ ይግደለኝ ወንድሟ ግን ደስስ ስልል❤❤❤
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
የውነት የኔ ቢሆን እዳበታ ያረርጠኝ ነበር ክክክ
@البتبلوت
@البتبلوت Жыл бұрын
​@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ😂😂😂
@zainp1247
@zainp1247 Жыл бұрын
በእውነት እንዳቺ አይነት ወንድም ደግሞ ሞ ይፈጠሩ መሃላቹ ላይ አባታችሁን እግ/ር አምላክ ልባቸውን ያራራላችው💓👏
@BetiMoges
@BetiMoges 9 ай бұрын
ዕርዐባትይቀጣልግንየዐዐባትዐበዘውእዴትልቅልጅዐደለሺእዴዐበዘውበጣምወደምሺግንየኔጌታይመችህመልካምስውእዳተሺውቹይወለዱ
@ሰናይትየተዋህዶልጅ
@ሰናይትየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ያባቱን ልብ እግዚአብሄር ይመልስ ፍቅራችሁን ይመልስ❤❤❤ የበፉቱን😢😢😢
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
ወድሙዋ በጠም መልካም ሰው ነው ስጦቷ ይሰጠው ❤አይ የቤቷሰብናገር ከበድነው እኔም ከሴት ጓደኞቼ ሁለ ልገናኝ አይፈቀድልኝም ናበር አድ ቀን ኡኳ ፈቷ ሰልል በልጅናቴ ስዴት ብቸ አልሀምዱሊለህ ቤቷሰቦቸችን ለኛ አስበውነው
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ Жыл бұрын
ያአላህ ወንድሟ ና ጓደኞቹ በመሀል ተሰቃዩ 😭😭 ሲያሳዝኑ የምር ዛሬስ በጣም አስለቀሳቹኝ
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td Жыл бұрын
አይዞቹህ ❤ እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙነው እናተ ብቻ በምነታቹህ ፂኑ ያልፋን ግን ወድሞን በጣም ነው ያደነኩት እውነት ምርጥ ወድም ነው 😘😘😘😘
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Жыл бұрын
ሠውየውግን ምንያክልክፉነው በአላህ ምንአይነትነው ለልጅይሄንያክልክፋት ካገርእስከማሦጣትድረስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ረሂማደሴ
@ረሂማደሴ Жыл бұрын
ወንድም መከታ ነው ውላሂ የኔ ወንድሟች እኮ ልዩ 💗💗💗💗ናቸው ❤️❤️
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
ፍቅር ውሎ ላይ ብቻ 😂 እንኳንስ አንድ ሀይማኖት ሁነን እንድሁም በሀይማኖት ብንለያይ. ፍቅር ያሸንፋል ይውሰዳት. ሽማግሌ ይላክ እመርቃት ነው የሚሉት ❤ የኔ ወሎ የፍቅር ሀገር
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ይሄም ወሬ ብለሽ ማውራትሽ እፈሪ😏😏በዚ እድሜያቸው በዚ ግዜ የምን መላላጥ ነው እናተጋ ልክሽ ነሽ ማነእ ምንነእ ሳይባል ሴት ስለሞላ ቆማ እዳትቀር ክርስትያኑ ለሙስሊም ይድራል ሙስሊሙ ለክርስትያን ይድራል እኛጋ ጉራጌኦችጋ የለም
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
​@@rihennamehemmed9830አረ የለም በሳ አካባቢ እንዳለጂ እንካን ዉሰዳት ሊሉ ከወንዲ ጋ እንደዚህ በሜዲያ አይደለም በሽሽግም ከታየች ዉርደት ነዉ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
ምን ወሎ አትበይ በኔ አካባቢ በይ ሁሉንም አትወክይም
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
​@@rihennamehemmed9830 ቆሞ ያስቀርሽ አቦ ወሎ ነዉ ሴት የሞላዉ እኛጋ ሁሉን መጥኖ ነዉ የሰጠን ፀባይ መልክ ሀብት ደግነት ሁሉን በልክ ስለዚህ የምንም ችግር የለብንም ግን እኔ የወደድኩት ካለ እደዚህ ሀብት የለዉም ብሎ በሽጉጥ ማስፈራራት ሳይሆን አንቺ ከወደድሽዉ ብሎ ዋነዉ የሱ መልካም መሆን የቤተሰቡ ጥሩ መሆን እጂ ሀብት መስፈርት አያደርጉም ሌላዉ ክርስቲያን ሴት ሙስሊም ወንድ ታገባለች እሱ የወሎ ሰዉ የወሰነዉ ሳይሆን በቁረአንም ይፈቀዳል ሙስሊም ሴት ግን ክርስቲያን ወንድ አታገባም
@selamselam1233
@selamselam1233 Жыл бұрын
እኔወሎየነኝፋቅርከሁይማኖትይጀምራል
@rukitube9552
@rukitube9552 Жыл бұрын
ሚስኪን ወንድሞ ደስ የሚል ልጂነው መተባበሩ እራሱ😊
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረ ወይኔ 🙉🙉🙉እኔግን ለልጆቹ ፈራሁኝ አባታቸዉን ሁኔታዉን በማርቆስ ስላየሁት ወይኔ ተዉ እዳታስገድሏቸዉ ያረቢ የሚያያቸዉ መስሎኝ ነፍስና ስጋዬ ተሳቀቁ 😢😢😢😢😢
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ🎉 እናቶቸ በህወታቹ ሁ ደስሚል ነገር ነዉ አሯሯጣቹ ደስይላል ይቅርታ 🎉
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጭቀታቹሁ ጭቀቴነዉ በሳቄ እንዳከፈቹህ
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 4 ай бұрын
በምን ልግለፃችሁ ❤❤❤ ሁላችሁም እውነት አላችሁ ንፅሁ ፍቅር እፍፍፍፍ በምንም ምክንያት ተስፍ እዳትቆርጡ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤/እሩጫይቱግን ዋዉ😂😂😂/
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ Жыл бұрын
ጓደኞቹንና ወድሟን አላማድንቅ አይቻልም ምርጥናቸው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ዋናዉ የናንተ ፍቅር ነዉ የትም ሀገር ቢልኩሽ ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ትገናኛላችሁ አትለያዩም❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ወድሟ ዋው ምርጥ ወድም ነው ወላሂ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹሀ❤❤❤❤ፍቅር ከባድ ነው😢😢
@hgfhf6196
@hgfhf6196 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@keshintube6178
@keshintube6178 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ በርቱ እኔንም ሠብ አድርጉኝ አይከፈልበትም ሀገር ስገባ እዴነሱ ሰራላችሆለሁ😂😂😂😂😂😂
@saddasadda9000
@saddasadda9000 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዉሃ ቹና እንጄራቹ አንድ ካደረገላቹ ማቼም አትለያዩም ።ሄሉን በጣም ነበረ የምወዳት አንጃቴን በላችኝ የኔ ምስክን💘😭
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
ወይኔ ከማንም በላይ ወድሟ ክብር ይገበዋል ባሁኑ ሰአት እንደዚህ እሚያደርግ የለም በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
😢ምርጥ ጓደኛ ናችሁ በረቱ ፈጣሪ ቀላል ያድርግላችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ አብሽሩ
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 5 ай бұрын
ሄሊየ ምርጥ ወድም አለሽ ❤❤❤❤ፈጣሪ መጨረሻዉን ሄሊየምርጥወድምአለሽፈጣሪመጨረሻዉንያሳምርላችሁ ❤
@Fathima-r3i
@Fathima-r3i 4 ай бұрын
ወይኔ. የኔማሮች😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሤሣዝኑሢሮጡ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@werwer6878
@werwer6878 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ አሯሯጣቸው በጣም ነው ያሣቁኝ ክክክክክክክክክክ
@Hawult-p4f
@Hawult-p4f Жыл бұрын
የያዘዉን ሽጉጥ አላየሽዉም
@toybaseid2845
@toybaseid2845 Жыл бұрын
እኔ እራሱ😂😂
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ድራማ እየሠሩብን ነው ጎበዝ መሠለኝ
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
​@@zouditasama3211እዉነት መስላችሁ ይሆናልኮ😂😂😂😂😂
@ጦይባሰይድ-ሸ5ለ
@ጦይባሰይድ-ሸ5ለ Жыл бұрын
አች። አልተያሽ😂
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
ወንድሞን መሸለም አለባችሁ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
ስጦታይሠጠው ለወድሟ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድምየው እጀራ ይውጣልህ ይመችህ❤❤❤❤❤
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
ሚስኪን ህዝብ ድራማ ነው እኮ በሳቅ ካሜራ ተዴቅኖ ሺምግልና አለ እዴ 😂😂😂😂😂
@fatumayamam3190
@fatumayamam3190 Жыл бұрын
ወላሂየኔማልቀስአላህፍቅርችሁንይመልስላችሁበጣምነውያዘኩትማርክሄለንአይዞችሁውዶቸ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ወይኔ ማርክ የፍቅር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ 🙏😍የነ ኤፍሬም እሩጫ አባቷ መጣ አይ😂😂😂
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😅
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ Жыл бұрын
😂😂😂
@nardosberhon9964
@nardosberhon9964 Жыл бұрын
😛😛😛😂😂😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ዬመልስላችሁ እዉነተኝ ፍቅርበእሳት ያልፋን ❤❤❤❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
ማነዉ ግን እንደኔ አባታ ካየ ይገለዋል ብሎ የተጨነቀ ኸሪ ፈራሁ ወዲሞንም እዳታሰገዲሉት እባካችሁ ፈራሁ እኔሰ እፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ኤፍሬም በሳቅ አባቷ ነዉ ፈረጠጡት ሲሮጡ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን ሳስባቸው አባትዮ ክፉ አይመስለኝም የኔ አሳብ ነዉ ድራማ ነዉ 😂 እንዴት ማርክ ላይ ሽጉጥ ይመዝበታል ካሜራ ተደቅኖ እንዴት ብር ውሰድ ይላሉ እኔ አላምንም ምርጥ ድራማ ነዉ ቢያስ አባትዬ ትልቅ ሰው ናቸው በትትና ነዉ ሚያወሩት ደሞ ከቤተሰብ ጋር ነዉ እንዲ ከሱጋር እንዴት ማውራት ፈለጉ እኔ አልተዋጠልኝም
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 ай бұрын
አባቷን ሥትሸሹ የሙሉ አለም ታከለ ሀመልማሎ ክሊፑ ላይ የሚያሯሩጠውን ሠውየ ነው ያሥታወሣችሁኝ 😂😂😂😂😅
@shashezegeye3460
@shashezegeye3460 Жыл бұрын
አይ ቀልድ 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ትወና አደኛ
@mynamesl2542
@mynamesl2542 Жыл бұрын
ድራማ ብሆንም ውስጤ በጣም ነው የተረበሸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ድራማ አይደለም ኧረ😢😢
@telenor1559su
@telenor1559su Жыл бұрын
@@ethiopiaagere5699100 Persent Derama new
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm Жыл бұрын
አወዲራማነው 🤭🙄🤣🤣
@fayza703
@fayza703 Жыл бұрын
የእውነት አስለቀሳችሁኝ አላህ ያግራው የሄለንን አባት❤
@gxg5660
@gxg5660 Жыл бұрын
ግን ከይቅርታ ጋር ቪድዮ እንደምትሰራ አባቷ ያቃል ስለዚህ እንዴት ቪድዮ ለመስራት ደፈራችሁ በተረፈ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድምዬው በሰላሴ ሰም በለቅሶ ነው የጨረሰኩት 😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ልቡን ታራራላቹሁ ገብርኤል በጣም ነው ያአዘምኩትሁላቹሁም ቅን ልብ አላቹሁ ውዶች ክፍ አይንካቹሁ አይዞህ ማርክ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
ወላሂ እኔም 😢😢😢
@KgkgvNhg
@KgkgvNhg Жыл бұрын
አይዞችሁ እዉነተኝ ፍቅር ፈተና የበዛበት ነዉ 😢😢😢😢
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
😢😢😢ምስክን ወንድሟ ምርጥ ሰው ነው😢😢😢
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
ወንድሟ ግን የልጅ አስተዋይ ትልቅ ሰዉ ነዉ ምርጥ ያራድዬ ልጅ 🥰🥰🥰😍🙏🙏ማርቆሴ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ
@MekiyaademTewekeltualah
@MekiyaademTewekeltualah 4 ай бұрын
ደስ የሚል ወድም ነዉ ያላት እነብሩኬ ሁላችሁም እወዳችሓለሁ ፍቅርን አስተምራችሁኝል❤❤❤❤
@SaadaBataineh
@SaadaBataineh 4 ай бұрын
ፍራኩእደቀጠለነዉየመዳምቅመሞችእደኔአልቅሣችሑከሖነተረጋጉ❤❤
@werkituheyi2327
@werkituheyi2327 Жыл бұрын
የፍቅር አምላከ አይለያቹ እግዚአብሔር ድንግል ማሪያም የ አባቷን ልብ ያራራላቹ 🤲🤲🤲ጥሩ ወንድም ነው ያላት ❤❤❤
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf Жыл бұрын
አኡዙቢሏህ አባትየው ግን ጉድ አባት ነው ያረቢ የኔ አባት ግን ለእህቶቼ ባሎች ያለው ክብር. ለወንድሞቼ ሚስቶች ያለውን ክብር ሳስበው ያረብ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 Жыл бұрын
ይለያያል የሂኮ ፍቀረኛ ነው እጂ ባል ወይም ጮኛ አይደለም ወዴ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
​@@muhammadroza4705በድብቅ ማጃጃል ይችል ነበር በክብር ስለተጠየቀ ነዉ በእርግጥ አባቱ ነበር መጠየቅ ያለባቸዉ
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube Жыл бұрын
ሲጀመረ አባትየው ልክ ነው አሁን እነሱ እሩጠው ሳይጠግቡ ፈቅረ ላይ ፊጥ እሚሉት በኖረማል ጓድኚነት ፈታ አይሉም ያሁኖቹ ልጆች ምንም አይገቡ ለም ለም ተናግራ ነበረ አልሰሟትምጂ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 Жыл бұрын
አባቷ ልክ ነው ምክንያቱም ሌላ ነገር ውስጥ እንዳት ገባ ትምህርቷን ትጨርስ ብሎ ነው እንጂ ሌላ ክፋት ሃስቦ አይመስለኝም ደግሞ በዚህ ዘመን ወንዶቹም አይታመኑም ብሆንም ቀስ ብሎ እነሱን መምከር እንጂ እንደዝህ ድርቅ ማለት ሳይሆን በስነሥርዓት ተነጋግሮኮ መረዳት ያለ ነው ማርክም እሷም መታገስ አለባቸው ቀስ ብሎ ይፈታል ችኮላ የሸይጣን ነው
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b Жыл бұрын
አባቷኮ ለሷ መልካም እንጅ መጥፎ አሥቦ አይደለም የማንም አባት ለልጁ መጥፎ አያሥብም እና አባትዬው ትክክል ነው ባል እና ፍቅረኛ ይለያያል
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ብዙ ውጣና ውረድ ስቃይ ይበዛበታል እና ተስፋ አትቁረጡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ትገናኛላችሁ🎉❤😢
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Жыл бұрын
batikikil
@etetewami9042
@etetewami9042 2 ай бұрын
።።።። ብሩኬ ኤፍሬም።። ይህቺን ቀን አትርሱ።።ፈጣሪ ከፈቀደ።።ሁለቱ ይጋቡና።።። ልጅ ወልደው ለክርስትና።።። ይህቺን ቢዲዮ ከፍታችሁ አባቷ ያዩታል።።።አቤት እሩጫ።።።።።።
@yshitesfa
@yshitesfa 4 ай бұрын
እሸክሽከዋለሁ ብሎ በሩጫ ሸከሸከዉ ብሩክ😅😅😅
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 Жыл бұрын
ወንድሞ ሰዉ ከልብ ወላሂ ቃልአጣሁልህ ፈጣሪ በሂወትህ ደስታን ይሙላልህ
@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ
@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ አይ የቡቲ አባቶች ፍቅርም ሌላ ሀገር ሄሉም ሌላ አገር አይ አባቶች ሌላ ሀገር ወንድ ዬለም መሰላቸው እንዴ
@mariommariom4227
@mariommariom4227 Жыл бұрын
ግን ቪዶወዉን ሰው ቢያሳየውስ በእውነትእኔፈራሁላችሁ ለሁላችሁም አባታችሁ ከባድ ሰውነው የልጆችንፍላጎት ሐሳም ማሴተናገድ አይችሉም ❤ሄሉ የኔ ውድ አይዞሽ እማ❤
@makyayasin3345
@makyayasin3345 Жыл бұрын
እኔም የፈርሁ ይህ ነው
@tube7987
@tube7987 Жыл бұрын
ክክክክክ አጋጨዋለሁ ያልው ልጅ ለምን ሮጠ ግን ክክክክ ህዝቡ ተጫወቱበት አሪፍ ትወና ነው ግን ትችሉበታላችሁ ልጅታን አባት አክባሪ ሆና ስለሰራች ደስ ትላለች😂 ፈንቅላ አልወጣችም ከንግዲህ ሊላ ፊልም ከምናይ እናንተው እናያለን 😅
@selamselam9188
@selamselam9188 Жыл бұрын
ኢትዮ ውስጥ በፍቅር የተነሳ ከሀገር ውጭ አደል ወደ ክልልም ሲላክ በፊልምም አላየንም ግን ተጫወቱብን የዋህ ህዝብ አደል😅😅😅
🛑የሄለን አባት ማርክን አስጠነቀቀው😭
14:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 158 М.
🛑ሄለን አስደነገጠችኝ ከቤት ወታ ስጦታ ሰጠችኝ
16:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 159 М.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
🛑ሄለን አስጠፋው አለችኝ ለኔ አይገባኝም አለች😢😢
17:44
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 142 М.
🛑ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ ዊና ደነገጠ ጥሎን ሮጠ😭
13:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 206 М.
🛑 በዓልን በእነ ሔለን እና ዊና ቤት... ወይኔ ፍርሀት😱
27:28
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 224 М.
🛑ላገባ ነው ቬሎ ምረጥልኝ አስደነገጠችኝ😂😂
17:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 314 М.
🌟የዚዙን ቤተሰብ ለማናገር ወሰንን😃
17:46
MAHIR ማሂር
Рет қаралды 19 М.
💫ካገኘውት ቀን ጀምሮ ከ ብሩክ ፍቅር ይዞኛል😳
44:19
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 115 М.
🛑የመጀመሪያዩ ነክ አለች ማርክ ተደባደበው😱
19:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 205 М.
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 144 М.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН