KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዐቢይ ልመና ለትራምፕ በዓለ ሲመት፣ "ወገቡን ሰብረነዋል" ዘመነ ካሴ፣ የመቀለ ሰልፍና የአክሱም ውሳኔ፣ አሜሪካ ስለድርድሩ ድጋፍ| ETHIO FORUM
17:12
ኤልሳቤጥ ብርሃነ (ኤልሲ)Elizabeth Berhane (Elsie) ሙሉ አልበም (Full Album) ውዴ ሆይ (ልዩ እትም)
1:06:54
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
"የጣት ቀለበቴን ሽጨ" በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
Рет қаралды 83,717
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 783 М.
MARSIL TV WORLDWIDE
Күн бұрын
Пікірлер: 426
@meseretdibabe8020
4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮናስን በጣም በጣም ነው የምወደው የማከብረው የስንት እናቶችን አባቶችን ወንድሞችን እህቶችን እንባ ያበስ ጀግና ነው❤❤❤
@AdanechAwel
4 ай бұрын
Gata yebarksh ehta endanchi ensum biyasbu teru nebr derama new yelalu gata kalwet derama ayleetem ❤❤❤❤❤❤eysusa behaw
@meseretdibabe8020
4 ай бұрын
@@AdanechAwel አሜን አሜን መልካም ነገር ሁሉ ያስደስተኛል ጥሩ የስራ መመስገን አለበት
@AdanechAwel
4 ай бұрын
Amamsgnalw tebarkiehta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@meseretdibabe8020
@bereketbezabih6177
4 ай бұрын
ዮናታን ነው ዮናስ አይደለም
@meseretdibabe8020
4 ай бұрын
@@bereketbezabih6177 እሺ አመስግናለሁ
@Aduna5fh1se8n
4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የ 2016 የመጀመሪያ ሙሽሮች ዘመናችሁ በሳቅ ይለቅ😂😂 ዮኒ አንተ አንደኛ We love you💕💕Wow amazing👌👌
@Alemtsehay777
4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ይህ ታሪክ አይረሳም
@WudituTube
4 ай бұрын
የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሹሮች ❤❤እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ ዓመት ዮን ብዙ አመት ኑርልን ❤❤❤
@ElfneshTsegaye
4 ай бұрын
ወንጌል ይለውጣል 📖😊
@genet1009
4 ай бұрын
የትዳር ትርጉም የገባሽ ያመቱ ምርጥ ሚስት ❤❤❤❤
@SelameAylawe
4 ай бұрын
ገንዬ የኔ ውድ
@dasutomso6651
4 ай бұрын
❤❤❤
@meseretdibabe8020
4 ай бұрын
@@genet1009 በጣም ጎብዝ ሴት
@genet1009
4 ай бұрын
@@SelameAylawe በለው በዚህም ተገናኘን ክክክ
@mintwabgirma8405
4 ай бұрын
ዮንዬ የብዙ ሰዎች መሸጊያ ማምለጫ ያደረገህ ጌታ ይባረክ ከነቤተሰብህ እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤
@sabaifterlu6032
4 ай бұрын
ኣምላኽ ይመስገን ዮኒ የታደልክ ኣገልጋይ ዘመንህ እንዲሁ ዛይቀዘቅዝ እንደሞቀ በድንቅ እና በታኣምራት የእግዛኣብሄር ኣብሮነት ብቻ ብቻ ብቻ ከኣንተና ከቤተሰብህ ይሁንልህ። ዮኒ ኣንደኛ።
@Alemtsehay777
4 ай бұрын
ድምፁ ራሉ የሚሆነዉ ለወንጌል ሰባኪ ነዉ። ዳይ ወደ አገልግሎት
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
የኔ ቅመም እውነትም አስተዋይ ሴት ተባረኪ🎉🎉🎉🎉
@lemmashiferaw6024
4 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ ተባረክ
@liyuliyu8230
4 ай бұрын
አረ ተመስገን ዘንድሮ ሙሺሮች ሳናይ አለቀ ብዬ ደብሮኝ ነበር 😂😂❤❤እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አድስ ዓመት አድስ ሂይዎት
@yenubayu1696
4 ай бұрын
እኔም😂
@sifenshume7726
4 ай бұрын
እኔም በጣም ስጠብቅ ነበር ጌታ ይመስገን የአንድ ሰው ትዳር ከመበተን ተመለሰ
@senaitsilas4364
4 ай бұрын
Inem sitebik neber
@YabetsNegash
4 ай бұрын
ቤትዬ እንኳን ጌታ የእንደገና አምላክ እረዳችሁ ያለፈው ጥቂት ቀናቶች ናቸው የሚበልጥ አመታት አለና ተባረኩ
@sabahabte2947
4 ай бұрын
የይቅርታ ዘመን ላመጣልን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ለዘላለም ለምልሙ ፍቅራቹ ዘላለማዊ ያርግላቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abbyabunetizale7824
3 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abbyabunetizale7824
3 ай бұрын
Couldn’t agree more!!
@Ye.kalu-gebeta.M
4 ай бұрын
ጀግና ሴት ቀንቼብሻለሁ። ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ። ከቀድሞ በተሻለ በቤቱ ጸንተህ የምታገለግልበት ጸጋና ኃይል ይብዛልህ 👋
@ENATMitku-bv7nk
4 ай бұрын
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ ባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@tadessebekele7847
4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጠንካራ ሴት ነች
@tadessebekele7847
4 ай бұрын
ዬኒዬ ዘመንህ ሁላ የተባረከ ይሁን
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
ዮዬ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ🎉🎉🎉
@meserethirepo23
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ጌታሆይ ሐገራችን ኢትዮጵያን አስባት ወዳንተ መመለስ ቃልኪዳንዋን ማደስ ይሁንላት ❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
3 ай бұрын
በጣም ቅር ብሎኝ ነበር ሙሹሮችሁን ስላለያው ዘንድሮ አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉
@DeborahBelongsToJesus
4 ай бұрын
የ2016 የመጨረሻ የ2017 የመጀመሪያ ሙከራዎች እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ የትውልድ አባት ለምልም
@Mulumebet-l7j
4 ай бұрын
ዮንዬ የስራው ባለቤት ታላቁ አምላክ ነው አንተን መጠቀሚያ ስላረገህ ታድልሃል ይህንን ልጅ ስታበረታታው ቃሉ ከአንደበትህ ሲወጣ ነ በሴ ሐሴት አደረግች የባልናሚስቱ ልብ እንዴት ያርፍ ዮኒዬ ተባረክ ዘርህ ይለምልም በነገር ሁሉ ተከናወን ብርክ በል ልጆችህ እንደ ሳሙኤል በጌታ እግር ሥር ይድጉልህ
@MartaMarta-vm8fu
4 ай бұрын
እንደእግዚያብኤር ያለ የንደገና አባት ማንም የለም አሜንንን ሠርጌ ነው ዛሬ ሰርጌ ነው ዛሬ ለሠው የማይቻል ለጌታ ይቻላል የጌታባርያ ዮናታል ጌታ አን ተጠቅሞ የብዙ ዊች አንባ ችግር መከራ እየፈታ ስላለ ዘመን መውጣት መግባት የተባረከይሁን የዋትሁት መልካም ነክአንተ ቤት ይባረክ "!!!
@maqdasmokonin810
4 ай бұрын
❤ዮኒ የወንጌል አርበኛ ጀግና አንተ እኮ በዘመናችን የተሰጠን የጌታ ስጦታ ነክ በብዙ ተባረክ❤
@selamawitmesfin104
4 ай бұрын
ውይ ዮኒዬ ለኔም ይኼን መፅሐፍ ቅዱስ ብትሰጠኝ
@millenyemane
4 ай бұрын
@ዮኒዬ የሰማይ አምባሳደር ወንድሜ #እግዚአብሔር_አምላክ እንኳን ወደ 2017 ከነቤተሰብህ በድል አሻገረህ እወድሀአለሁ🙏🌻💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💥💥💥💥💥💥 💥🌻እንዴት ታምራላቹ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን አደረሳቹ የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ይሁንላቹ ይሁንልን አሜን 🇪🇷💖🇪🇹 🙏💖💖💖💖💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ሙሽሮች እነኳን ደስ አላቹ🙏💞
@yasalefekutne9145
4 ай бұрын
አረ ደስ ብሎኛል ባለፈው ቬሎ የሚለብስ በዚህ አመት የለም እያልኩኝ ነበር እሰይ እንኳን ትዳራትሁ ታደሰ❤❤
@WoynishetEyobb
4 ай бұрын
ዮኒዬ ወንድሜ ዘላለምህ ይባረኩ ልጆችህ በክርስቶስ ደም ተሸፍነው ይደጉልህ አንተ የትውልድ አባት ሁልግዜ በፀሎቴ አስብሐለሁ እንደገና ደግሞ ጌታ ልጆችን ከጉልበትህ እንዲሰጥህ የሁሌ ፀሎቴ ነው ዶኢዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ተባረኪ ከትውልድ እናትነት ባለፈ ደግሞ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ በማህፀን ፍሬ እንዲባርክሽ ፀሎቴ ነው ተባረኩ ።በጌታ እህታችሁ
@MhertGizaw
4 ай бұрын
ልባም ነሽ እንኮን ጌታ እንደገና ጎበኛቹ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
@Sit-l2d
4 ай бұрын
ዮኒየተባረክ😢😢😢😢😢ዘመንህ ሁሉ በጌታ ይባረክ😢
@getutolla4312
4 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ጌታኢየሱስ ይባረክ
@AshKe-j4z
3 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ማለቅሰውስ ነገር❤❤❤ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@ermiasdebele635
4 ай бұрын
FORGIVENESS IS A POWERFUL TOOL FOR ALL OF US. GOD BLESS YOU ALL.
@MerinaNa-f9r
4 ай бұрын
እመኑኝ ዘንድሮ ጌታ መጎብኘትን ይጎበኘናል ተራችን ነው❤❤አሜን በሉ
@egzabherfkrnew3426
3 ай бұрын
wow Egizabhr yibark enkon desalchu🎉🎉❤❤ yonye zamank yelimilame yehun❤❤❤🔥🔥🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@aziebhagos2635
4 ай бұрын
የብዞዎች አባት ነዩኔይዬ ሐወይ ብሩክ ነህ ትዳርህ ልጆችህ ከቀረከት ወደ በረከት ወደ ከፍታው ያስገባህ እግዚአብሔር
@TesipaTesipa
4 ай бұрын
ዋወ ድንቅ ነው ያአባተ ብሩክ ትባርኪ በብዙ ስው ሁሉ ወድ ፍቺ ይሮጣል አንቺ ግን ጌታን እንድ ጥብቅሽው ጌታ ያክብርሺ ✝️👈🛐🛐🛐🛐🛐🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍
@firewfikre9925
4 ай бұрын
ዮኒ ዘመን በስታ ይብዛ በሰው ደስታ ደስ የሚለው የተባረክ ቤት ሁል ጊዜ ደስታ ኃሴት ይሁን
@شمسالبلوشيالبلوشي
4 ай бұрын
ስለሁሉም ክብሩን ጥቅልሎ ጌታ ይውሰድ አሜን❤❤።ዮኒዬ ብርክ በልልኝ እወድሀለው❤
@emmy1365
4 ай бұрын
ውይይይ....እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ!! ትዳራችሁ ይባረክ!! ዮኒ ድንቅ የጌታ አገልጋይ ትዳርህ ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ!!❤
@tigestermayse8641
4 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@TesipaTesipa
Ай бұрын
ዮንዬ በህልሜ ክፍቅርኛዬ ነገር ሲታስታቅኝ እብ ብዬ ዛሬ ተለያየን ግን እግዚአብሔር የተባርክ ይሁን ተባርክ ዮንዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@Bourtukal
4 ай бұрын
በጌታ እንዴት ደሰ እዳላኝ ጌታ እግዚአብሔር ዠመኘችሁን ሁሉ የሳቅነ የደሰታ ደግሞም በእግዚአብሔር ፀጋ በርትታችሁ ጌታ ደስ የሚል ኑሮ ያኑረችሁ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ አንቴነ ቤተሰቦች ይባርካችሁ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@TeferiTeshome-jg5ku
4 ай бұрын
እሰይ ደስ ስል ዮኒየ ተባረክ
@meselemarkos9977
4 ай бұрын
ዮንዬ አንተን በዚህ ጊዜ የሰጠን አምላክ ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️
@asnabelayneh7228
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አይጥልም አቤት እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ለምልም ዘርህ ይባረክ ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ሙሽሮች በዘመናችሁ ሁሉ ይህንን ጌታ ስገዱለት ሙሽራው የተጨመረልህ ዘመን በቅድስና ጌታን የምታገለግልበት ይሁን በፀሎት በርታ ዋጋ ያስከፍላል ክርስትና በዘመናችሁ ሁሉ ፀጋው ይደረብላችሁ
@marketingsrta
4 ай бұрын
ስላንተ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ!! አንተን ከመውደድ ይልቅ ለመጥላት ማንም ቢሆን ምክንያት የለውም፡፡
@sharklink5863
3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 iliiiiiiliiiiiiliiiii
@MekbibZhelk
4 ай бұрын
ዮኒ አንተ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ 26:36
@almazhonja
4 ай бұрын
ዮኒዬ አንደኛ ነው አምላክ 🎉 አእግዛብሄር ቢፈቅድና እኔም ለቤት ባበቃኝ እዛው ምዳር ነው የሚመስለኝ ብዙ ጊዜ ሰርግ ሳስብ እናትና አባቴ ስለሌሉ ማን ይደግስልኛል እላለው ቨሎም መልበስ እየናፈኩ ግን ደሞ እግዛብሄር መጨረሻው አይታወቅም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታ በቅርብ ተቀብዬ እንባዬ ታበሰ ቆመ ጌታን ምስክሬ እንባዬ ቆመ ክብር ለኢየሱስ
@meseretsisay6716
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜ አገልጋል የወኒ ተባረክ ከነቤተሰብህ
@TedyHailu-kk1bt
4 ай бұрын
ቨርቹዋል ቁማር ሲል እኔ ራሱ ሊያሳብደኝ ነበር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው አሁን በዚ ሰዓት ለመውጣት እየታገልኩ ነው ጌታ እኔን ይረዳኛል
@LindaTsegaye-di6hq
3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ሞገስ ይሁንህ
@maqdasmokonin810
4 ай бұрын
እልልልልልልእልልልልልአንተን ያሰበክ ጌታ እኔንም ይሰበኛ ❤አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@tgGetaneh
4 ай бұрын
ዮኒ አንተን ምን ቃል ይገልዕሀል ከጌታ በታች
@ShetayLambamo
4 ай бұрын
አሜንንንንንንን እየሱሰ ለዘለለም.ጌታ ሰለ ሁሉ ጌታ ይክበር እልልልልልልል እሰይይይይ ደሰ ሰል ዮንዬዬ ላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤
@zebenaybayu6346
4 ай бұрын
ዮንዬ ውድድድድድድድድድ ነው የማረግህ ዘርህ ይባረክ
@SemereSemere-q7z
3 ай бұрын
ዮናታን አንተ ለምድራችን በረከት ነይ
@ዳድቱንጋ
4 ай бұрын
በህይወት ለመቆም ከፈለግህ ባጠፋሀዉ ጥፋት ፈፅሞ እራስክን አትዉቀስ፣እራስክን የምትከስ ከሆነ የእግዚአብሔርን ፀጋ መለማመድ አትችልም።
@degitushachachew4708
3 ай бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏
@kutrkutr-f3n
3 ай бұрын
ዮኒ ረጅም እድሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ
@Emanu1532
3 ай бұрын
ይገርማል ይህን ፕሮግራም በስመ ፖለቲካ ለማጨናገፉ የሞከሩ ኦርቶዶክስ መምህሮች ነበሩ መድሀኒያለም አላስነካቸውም በክንፉ መታቸው ያው ተበታተኑ በርታ ጀግናው የኢትዮጰያ ልጅ ፖዘቲቭ ስራህ ህዝብ ካለበት ችግር እየወጣ ነው 1ኛ🎉🎉🎉
@Boombreadbaketry
4 ай бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባርክ ከእ/ር በታች የወጣቶች ተስፍ ነኸ ዘመንህ ይባርክ
@Tamiratanase
4 ай бұрын
አቤት ትዕግስት አንደኛ ነሽ❤❤❤❤ምን አይነት ግሩምና ድንቅ ሴት ነች❤❤❤❤
@AgidewZenebe-n8r
4 ай бұрын
ወንድማችን ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፀጋው ይብዛልህ አንተ ወንድም እንድሁም እህታችን የገባችሁትን ቃል ትጠብቁት ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@RozaTek
4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአቢሔር ይባርካች እንካን ደስ አላችሁ ዮወኒ ካአቀፍኮት ቆይቻለሁ አንድ ግዜ ልቀፉት አይለያችሁ አብራችሁ እርጅ ❤❤😂😂
@maryahailugebry717
4 ай бұрын
እኔኮ ቃላት ያጥረኛል ዬኒ እግዚአብሔር ይባርክ ያብዛ ወድሀለው ኑርልን አቦ 🙏😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EyuHatiya
3 ай бұрын
21ንደኛ ዘመን አግዚአብሔር የተጠቀመዉ ሰው ቢኖር ዮን inodikalen
@seneteyewanulo7895
4 ай бұрын
woowoow Kibir Liyasus Yehuni ጌታ ይበርክሽ ድንቅ ሴት ነሽ ተበርኩ❤❤❤❤❤❤
@TamiratTsegaye-o2m
4 ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
ብዙ ተስፋ አለህ በርታ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ደግ ነው❤
@yigeremuyoelyoola5282
4 ай бұрын
POWERFUL.
@Konjit808
4 ай бұрын
ዋው ዋው ደስስ ይላል ሞሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ኛ 💞
@SnetyehuBeze
4 ай бұрын
Wowowowoowowowow❤️❤️❤️❤️wowowowowowo❤️❤️ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን ❤
@tegegnmekengo444
3 ай бұрын
ይኑራት ይገባታል❤❤❤❤ የዘመናችን ምርጥ ሴት ናት ትዳርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@SelamHabte-q4i
3 ай бұрын
ዮኒዬ የተባረክ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@SintaSinta-so7vk
4 ай бұрын
ክብር ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ አንተ እኮ ከጌታ የተሰጠን ስጦታችን ነህ ዘመንህ ይለምልም ሙሽሮቹ እንኳን ጌታ ረዳቸው 🙏🙏🌻🌻🌻
@FeresDriver-b2h
3 ай бұрын
ዮኒ አንተ ትልቅ ሰው አንድ ትልቅ ተቋም ጠላት ሲያፈርስ በአንተ በኩል ጌታ ገነባው ለዚህም ምክንያት ያደረገህን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!ዮኒ ለትውልድ መዳን ምክንያት ስለሆንህ ጌታ አሁንም አገልግሎትህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@መሰከረምኤረጀቦ
3 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ ዛማንህን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@thionlema7724
4 ай бұрын
ይገባታል ❤❤❤❤❤ዮኒዬ እልልልልልልልልልልልልልልል
@LocyLocy-vf2hl
4 ай бұрын
ዮኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አዲሱ አመት የከፍታ የልምላሜ ይሁንልህ
@birtukanmekonnen3326
4 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክ
@ShibreSis-ir2uy
4 ай бұрын
የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሽሮች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏በጣም ናፍቁኛ ነበር እንኳን አደረሳችሁ 💜💜💜💜💛💛💛💛💛🌻
@tigestermayse8641
4 ай бұрын
Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ❤❤❤❤
@MaysaHaidar
4 ай бұрын
ወወወወወ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎነል ዘመነች በስቅ ይእለቅ ❤❤❤❤❤❤
@saraashebir1788
4 ай бұрын
Congratulations my dear sister Egzaber melkam new
@thionlema7724
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@Janetkk-qd1qg
4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen thank you❤❤❤❤❤❤ yoniyeeee❤
@melatsnlayw80
4 ай бұрын
ዘመናችው ይባረክ ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ደስ ይላል
@WoinshetkamaZeleke
4 ай бұрын
🎉🎉🎉may God almighty blesss u more Yoni ❤❤❤
@mekdesbekele-xt7os
4 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤
@faridaf7782
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኔኢየሱስ ጌታይ ሁሉን ይችላለ ።
@BetsiTyi
4 ай бұрын
ልባምን ሴት ማን ያገኛታል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባክ ታላቅ ሴት ትዳራችሁ ይለምልም.
@sabelfayeza9921
4 ай бұрын
እኳን ደስያላችው ዮኒዮ ፈጣሪ ለትውልድ አስቶካል በውነት ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤ የተለ ያየን አድ የምታረ ግ ድቅ ሰው 🎉🎉🎉🎉ዮንዬ ፀጋውን በምድር ያብዛልክ ዘርክ ልጆችክ ባለቤትክን ይባርክልክ ዘርክይባረክ❤❤❤❤
@DestaGeb-r3u
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ዮኒ ተሳክቶልካል እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ የሰወ ደስታ የምያስደስትክ
@kebebushkemura4116
4 ай бұрын
yoniyeee zemenik yibarek yesintu eniba anese egizabher be ante tebarek
@AsterShimelis-m6l
4 ай бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@MirathValthi
4 ай бұрын
ዛር ማዛር ይባረክ ተበርክ የኔ አባቴ ዮንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🫐🫐🫐🫐🫐
@Yodit-rp2hz
4 ай бұрын
Upooooooo Egzyabher zemenehin ybark Yoni May God cover you in the blood of Jesus❤❤❤❤
@Iyesusyadinal
4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
@MeskermTadese
3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሺ ዮሆን ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
17:12
የዐቢይ ልመና ለትራምፕ በዓለ ሲመት፣ "ወገቡን ሰብረነዋል" ዘመነ ካሴ፣ የመቀለ ሰልፍና የአክሱም ውሳኔ፣ አሜሪካ ስለድርድሩ ድጋፍ| ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 88 М.
1:06:54
ኤልሳቤጥ ብርሃነ (ኤልሲ)Elizabeth Berhane (Elsie) ሙሉ አልበም (Full Album) ውዴ ሆይ (ልዩ እትም)
Elizabeth Berhane
Рет қаралды 1,4 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
13:23
"ሰው ቤት እየሰራሁ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 85 М.
54:49
''ከውድቀት መነሳት'' ' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ @MARSIL TV WORLDWIDE @yonatanakliluofficial
YONATAN AKLILU OFFICIAL
Рет қаралды 104 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 393 М.
19:14
✳️ብሰንኪ ሰብኣይ ኣዴኣ ዝረከበቶ መከራ፣ ሽግር ተሪርን በሊሕን ሰብ ከምዚገብረና ካብዚ ንማሃር
Mahustar
Рет қаралды 31 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 172 М.
24:55
"አባቴን ገደልኩት"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 እጅግ አሳዛኝ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 152 М.
16:54
ሰበር ሰበር - አሜሪካ እሳቱ የባሰ እየመጣ ነው ኢትዮጵያዊቷ ከእሳቱ ስፍራ ያስተላለፈችው መልእክት
Abel Birhanu
Рет қаралды 15 М.
18:47
🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና || አድርገህልኛልና በቸርነትህ || ድንቅ የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding @ZegolaRecords
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 974 М.
20:35
" አስደናቂ ነጻ መውጣት" በነጻ መውጣት እና በፈውስ ኮንፍራንስ ቀን ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 62 М.
38:03
"ይቅርታ እረፍት ነው"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 122 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН