"መጽናናት" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

  Рет қаралды 114,240

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 424
@Mihirati
@Mihirati Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያሚያገጥመን ጉዳዮቻችን ለእኛ ብካብዳንም ለእግዚአብሔር ሁሉ ቃለል ነው😢 ዮኒዬ❤ ጌታ ይባረክህ በብዙ ፀጋ የኔ አባት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@SinafikishAklilu
@SinafikishAklilu 3 ай бұрын
Tebarek yoniye
@wegegebe7813
@wegegebe7813 Жыл бұрын
ያቺ ከልጇ ሞት በኢየሱስ የተፅናናች ሴት ዮኒዬ እኔ ነኝ። ኢየሱስ ልጄ ብዬ ተፅናናሁ። ዮኒዬ እወድሀለሁ ተባረክልኝ የሜላላ አባት።
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
አይገርምሽም መንግስተ ሰማይ ስትገቢ ታገኛታለሽ እኮ ስንቱ በምድር አብሮን ኖሮ በመንግስተሰማይ ላናየው እንችላለን እኮ! በህያው ተስፋ እንፅናናለን!
@AmarechOlolo
@AmarechOlolo Жыл бұрын
አሁንም ለምድራችን በረከት ሁን ዮን የሚታደርገው ሁሉ ለእግዝብሔር ክብር ይሁን
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
ሁልጊዜም እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ህይወት ለከበዳቸው ልጆቹ መልሰ የሚሆናቸውን ሰው ያስነሳል ! ጌታ ዘመንህን እንደማይቆም ምንጭ ያድርግልህ🙏 ባረክ ዮኒ
@beyenechdejenebirehanu7772
@beyenechdejenebirehanu7772 Жыл бұрын
ዬንየ ብርከ በል ወንድሜ❤❤❤❤
@Betelehem-zb6eq
@Betelehem-zb6eq Жыл бұрын
አሜንንን የአባቴ ጀግና ተባረክ ፀጋዉን ይቸመርል በጌታ አሜንንን 📖🙏📖📖🔥📖📖🔥📖🔥
@ShetaSheta-m5k
@ShetaSheta-m5k Жыл бұрын
Aemane❤❤❤❤❤
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድምና መምህር የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉
@husnaraovezova6560
@husnaraovezova6560 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@TinaTina-fb8qh
@TinaTina-fb8qh Жыл бұрын
Yetweddk ye Egzabher sew yoni
@TinaTina-fb8qh
@TinaTina-fb8qh Жыл бұрын
Tbark bbzu berkt
@TinaTina-fb8qh
@TinaTina-fb8qh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MariePawleen18
@MariePawleen18 Жыл бұрын
😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emutiyyegeta1541
@emutiyyegeta1541 Жыл бұрын
ይህን ትምህርት ስማር ያስታወስኩት የወንድሜን መፅናናት ነው የመጀመርያ ልጁን በፀሎት እና ከብዙ ለቅሶ ከተቀበለ በውሃላ በተወለደ በአምስተኛው ወር ሞተበት እና እኔ ለሱ መፅናናት ተሳነኝ እሱ ግን አንድ ነገር አለ " ለምንድነው ምታለቅሽው ከኔ በላይ እሱ ልጄን ከወደደው እና የሰጠኝ እሱ ነው የወሰደውም አለ " እያለቀስኩ ተገረምኩ እና ተማርኩበት እና ጌታ አዋቂ ነው በነገር ሁሉ
@Deya-rp5hj
@Deya-rp5hj Жыл бұрын
😢😢😢
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 Жыл бұрын
ግን አንተ እኛን አስተምረሃል የእኛ ልጆቻችን ማን ልያስተምረን ነዉ ከአንተ ቦኃላ😢😢❤❤❤
@MekdesEndalkachew-qr5dd
@MekdesEndalkachew-qr5dd Жыл бұрын
Egziabher be zmenu sew alew so don’t worry
@solomonl2009
@solomonl2009 Жыл бұрын
God doesn't live himself without witness 🙏
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 6 ай бұрын
le eg/r sewu alekoo😢😢😢😢😢😢 isu egzabhere fixeri ikonawu😢😢
@molla27
@molla27 Жыл бұрын
አንድ ነገር አውቃለሁ '' እግዚአብሔር ወዶኛል '' ይኸው በማለዳ እንዲህ ይመክረኛል ተባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐🌹🌹🌹
@ሳሮንበላይነህ
@ሳሮንበላይነህ Жыл бұрын
Me too
@hanawake9051
@hanawake9051 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen god blees you 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@derebatedessa6723
@derebatedessa6723 Жыл бұрын
Tabrake
@wegegebe7813
@wegegebe7813 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ወንድም ይህ ስብከት ለኔ ነው። እ/ር እንዲህ ነዉ ከልጄ ሞት ያፅናናኝ። የኔ ጉዳይ ልክ እንደሰበከዉ ነዉ ይሁን ብዬ ተቀብዬ ከእ/ር ጋር እኖርኩ ነዉ። ተባረክልኝ ያንተ ት/ት በየቤቱ እገባ እያፅናና ይገኛል። ወንድሜ ታባረክልኝ። አንድ ቀን አንተ ጋ መጥቼ እመሰክራለሁ። ኢየሱስ ልጄ ነው ብዬ ዝም ተፅናንቻለሁ።
@AmarechOlolo
@AmarechOlolo Жыл бұрын
ጌታ አገልግሎትህን ይባርከው አገልግሎትህ ለጌታ ክብር ይሁን
@NardosFessahaie
@NardosFessahaie Жыл бұрын
Wawwww what an amazing God we worship yes his plan is much more precious we love you lord. Yoni may God bless you more and more
@tamiratalemu6174
@tamiratalemu6174 Жыл бұрын
ዮኒ ለአንተ ቀላት የለኝም ጌታ ከክፉ አውሬ ከጠላት ፍለፃ ይጠብቅህ❤❤❤
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መፅናናት ከእግዚአብሔር አሳብና ፍቃዱጋር መስማማት ነው ። ጌጥነው አንገትን ቀና የሚደርግ ነው። አሜንንን ከሁኔታው በላይ እምታሳርፍ ጌታ ብቻ በፀሎቱ ተስማማው አሜንንን የጌታ ባርያ የጌታ ሰላምና ፀጋ ከተና ከቤተሰብ ጋር በሙሉ ይሁን !
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 Жыл бұрын
መፅናናት የእግዛብሔር ልጆች ኑሮ ነዉ 😭🔥🔥🔥ክብር ለመፅናናት አምላክ ይሁን ዮኒዬ የኛ በረከት ብሩክነህ❤❤❤
@MaryamDesta
@MaryamDesta 7 ай бұрын
Yoniko Eebbifamii👏👏👏👏
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ይሄንን ትምሕርት መሰማት፡ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን።
@nancyjm7787
@nancyjm7787 Жыл бұрын
ትባርክ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ፣ አገልግሎትህ በጌታ ፊት ሞገስ ያግኝ!!!!
@selamlegesse4651
@selamlegesse4651 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊማረው የሚገባ ትምህርት ተባረክ🙌🥰
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ፍቃድህ ይሁን ብሎ መጽናናት ነው የማደግ ጥግ። ጌታ ይባርክህ ውድ !!!
@tsebaotepherem9254
@tsebaotepherem9254 6 ай бұрын
ዮኒዬ ዛሬም እንደገና እንደሁሌው በትምህቶችህ እንደምፅናናው አነደምማረው እንደምባረከው እንደምበረታው በረታው ተማርኩኝ ተፅናናው። ብዛልን ብርክ በልልን እንወድሀለን አንተ ስጦታችን ነህ።
@NigatGurmesa
@NigatGurmesa Жыл бұрын
አሜን ተባረክል ጌታ ባንተ ተጠቅሞ አጽናንቶኛል ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@EndalechiDegefaEndalechiDegefa
@EndalechiDegefaEndalechiDegefa Ай бұрын
ዮንዬ፡ጌታ፡እያሱስ፡ክርስቶስ፡አብዚቶ፡ይባርክህ፡የኔ፡አባት፡በሀይል፡ፀጋ፡ይጫማርልክ🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@tsebaotgetahun7016
@tsebaotgetahun7016 2 ай бұрын
ቃልህ በማንኛውም ሰአት የሚሰራ የኔ ጌታ ኢየሱስ! ወንድሜ ኢየሱስ እወድሃለሁ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም የኔ ደግ!
@eyerusalemsemiyateyerusale8432
@eyerusalemsemiyateyerusale8432 Жыл бұрын
😭😭😭😭አንተ ለእኔ መልካም ነህ ያልከዉ ይሁን ስለ ሆነዉ ሁሉ አመስግናለሁ አባዬ 🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️ ዮንዬ እግዚአብሔር የቃሉ ምስጢር ጨምሮ ጨማምሮ ይገልጥልህ እወዳለሁ የኔ መልካም አባት አንተን ዉድ ስጦታ ለእኛ እንድዩ በነፃ የሰጣን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በልጁ በኢየሱስ ስም ሁሌም እናመሰግናለን
@mimelove5863
@mimelove5863 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🥺🥺
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💯❤🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻✊️✊️🙌🏼🙌🏼❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተበርክ ዮናስ
@tube6107
@tube6107 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ተባረኩ ተፅናናሁ የነ አፁናኝ ፈፅሞ አፀናናኝ አበረታኝ ኢየሱስ❤❤❤
@SeniSeni-vo4hl
@SeniSeni-vo4hl 5 ай бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ ዮኒ ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ፈጣሪ ሰማይ በአንፃሩ ይከፍትልክ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አስተማሪ ዮኒ ድንቅ ተጽዕኖ ፈጣር ሰው❤
@BizuneshAtara-tq8gv
@BizuneshAtara-tq8gv Жыл бұрын
አሜን አሜን ታበራክልን ዮን እግ/ር ፀጋውን የብዘልክ
@DigafuArfichiArficho
@DigafuArfichiArficho Жыл бұрын
Ewodihalo Yoni ❤❤❤❤
@NigatGurmesa
@NigatGurmesa Жыл бұрын
አሜንንን
@ርብቃተካ
@ርብቃተካ Жыл бұрын
እኔ ኮርስቲያን ተስፋ አይቆርጥ የሚባል አባባል አይገባኝም እደ ክርስቲያ ቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ የለም ግን እደ ክርስቲያ ደግሞ ቶሎ ተስፋ የሚለመልም የለም ተሎ እንፅፅናናለን የመፅናናት አምላክ ቶሎ ያፅናናል ስሙ ይባረክ❤❤❤ስቴ ተፅፅናናሁ በጌታ
@ruth459
@ruth459 Жыл бұрын
ዮኒ እንወድሀለን ❤❤❤
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 Жыл бұрын
ወዬው ጉድ እየኑሩኩት የላውን ሕይወት ጌታ በዮን ተነገራኝ ሙፅነናቴ ልክ ነበረ ጌታ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይማስገን
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 Жыл бұрын
Amennnn!❤
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 8 ай бұрын
Yihen sibket sisema zeritu kebeden asebkuat 😢😢❤❤❤
@AsAs-g9p
@AsAs-g9p 2 күн бұрын
ያና ጅግና ታሪክ 🤲🙏 አሜን አሜን ❤️👂👈🥰😘❤️
@nigatnigat7809
@nigatnigat7809 Жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeeen🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Жыл бұрын
ይሄ መልእክት የእኔ መልእክት ነው የሚሆነው ባገባኝም ጌታ አንተ ቸርመልካም ነክ እያልኩ ነበር ክብር ለስሙ ይሁን ራርቶ በቸርነቱ በቤቱ ያኖረን ለሌላ እንዳንሆን እያፅናና የሚናገረን ክብር ይሁንለት ጌታ ሆይ እወድሀለው ❤❤❤❤አንተ ከበቂ በላይ ነክ ስምህ ብሩክ ይሁን አንተ ሉአላዊ ነክ ዮንዬ ፀጋው ይብዛልክ እንወድሀለን በርታ ❤❤❤
@sinatesfaye9979
@sinatesfaye9979 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@sinatesfaye9979
@sinatesfaye9979 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤
@sinatesfaye9979
@sinatesfaye9979 3 ай бұрын
AMEN 🙏 Amen 🙏 Amen
@idmy4531
@idmy4531 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏 tebareki
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏❤️ Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤❤
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Жыл бұрын
ተፅናናሁ በረታሁ ሀዘኔን እረሳሁ ተባረክ ዮኒ❤
@abudabiuae1903
@abudabiuae1903 Жыл бұрын
ተፅናናዉ በቃልህ ጌታዬ 😭🙏ተባረክልኝ ዮኒዬ የኔ ቀን እንደበራልኝ ዘመንህ በብርሀን ይለቅ መንፈስ ቅዱስ ይጎበኝህ ተከናወን🤲🤲🤲
@sophihev5241
@sophihev5241 Жыл бұрын
Yoniye zemenh yebarek 🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@hanahanbbiso4417
@hanahanbbiso4417 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤝🤝🤝🤝🤝🤝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tamenadelle198
@tamenadelle198 Жыл бұрын
Amen amemwolkm🙏🙏🙏🙏🙏👏✅✅📖📖📖📖📖📖📖
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 Жыл бұрын
ተባረከ ዯኒይ በአንተ ያሰቀመጠው መፅናናት ቃል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤
@biruktawitassebe9647
@biruktawitassebe9647 Жыл бұрын
የእዉነት ዛሬ ተፅናናዉ በእግዚአብሔር ዝም ሲል ትምህርት አገግሜ ዛሬ በመፅናናት ደግሞ ከሀዘኔ ከስብራቴ ተፈወስኩ ፍፁም መፅናናት ሆነልኝ ተባረክልኝ ዮናታን
@workiyeworkiye5778
@workiyeworkiye5778 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kibirna misgana lewodeden leteran lemereten leliul Egziabher yehunlet yemetsenanat amilak kederesebin yelik yedereselin ersu yebelay new simu buruk yehun 🙏🙌 Yoniye betam enwodihalen enakebirhalen Egziabher beneger Hulu frihama yadirg tekenawonh
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️📖📖📖
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
አሜንንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🙌🙌🙌🤲🤲🤲ኦኦኦ፣ሃሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያያያ፣እልልልልልል፣ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታነው👏👏👏🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@sarawarda3076
@sarawarda3076 Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@yetnayetlove-ig2xd
@yetnayetlove-ig2xd Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ድንቅ ህይወት ቀያሪ ትምህርት ዮኒዬ እወድሀለዉ በጌታ ፍቅር
@addismelaku1429
@addismelaku1429 Жыл бұрын
Yoniye you are well prepared to feed this Generation. And we are blessed to have you in Jesus name! 🎉
@SintuAmem
@SintuAmem Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN
@fekertemitku3351
@fekertemitku3351 Жыл бұрын
አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
Elelelelelelelele🌷🌷🌷💝💝🙏🙏🙏Geta hoye
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አባት ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዮኒዬ የኔ አባት ተባረክልኝ ተባረክ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@jerryasres3001
@jerryasres3001 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክ መፅናናት ያየውት በ እየሱስ ነው ጌታ ያፅናናኝ ሰው ቢኖር እኔ እና ቤተሰቦቼን ነው የ እ/ር መፅናናት የ እናቴን ሀዘን አፅናንቶኝ ዛሬ እንዳይ ያደረገኝ እሱ መንፈስ ቅዱስ አፅናኛችን ነው
@UserCase-gh9ls
@UserCase-gh9ls 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንተን መንፈስ ቅእዱስ ያበረታክ በረታዉ ባንተ ዉስጥ አሄንን ትልቁን ፀጋ ያስቀመታዉን እግዚአበሄርን አመሰግናሎ ብሩክ ነህ ተባረክ ዉረስ አልፌ ሂድ አትገደብ አትያዝ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🍅🍅🍅🍅🥰🥰🥰🥰🥰🥰📖📖📖📖📖📖📖📖📖🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ኡኡኡ ምን አይነት መልዕክት ነው❤❤❤
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Жыл бұрын
አሚንዪወኒ መጽናናትአ ድስየሚለትምረትነውአሚን❤❤እንወድሀለን
@የግለኔዎዳጄ
@የግለኔዎዳጄ Жыл бұрын
አባቴ ጌታ ዘመንን ይባልክ እልፍ አላፊ ሁን 📖🙏አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@asratalemayehu-yk4pv
@asratalemayehu-yk4pv Жыл бұрын
አመን አመን የኔ ጀግና ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይባርክው 🥰🥰🥰🥰 እጅግ በጣም አመሠግግናሃሎ ፡፡🙌🙌🙌🙌🫶🫶🫶🫶
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተበርክ 🙏🙏❤️❤️
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ዘመንህ በኢየሱስ ስም ተባረክ ተባርከህ ለበረከት ሁን❤
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🌷🌷🌷💝💝
@sultanalemu4439
@sultanalemu4439 Жыл бұрын
Amen
@meseleasseffa9293
@meseleasseffa9293 Жыл бұрын
መፅናናትን አንቴና ታታቅሞ ወደ ቤቴ ገብቶኛል ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ ያኔ ጀግን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤❤❤
@fayzaasaf8881
@fayzaasaf8881 Жыл бұрын
AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA elelelele
@SELAME8
@SELAME8 Жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN BERETAWU TESTSENANAW 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉BLESSED YONIYE YENE MELKAM
@rozagona5338
@rozagona5338 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢😢😢
@bontuugazuu1348
@bontuugazuu1348 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tabaraku yeni 💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HTexozoe
@HTexozoe Жыл бұрын
ዮኒ መጽናናቴን ትርጉም ሰጠህልኝተባረክ🙏
@melakubezabih9274
@melakubezabih9274 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተፅናናዉ
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Жыл бұрын
እስልችዎቹ እብረውኝ ናቸው ግን እግዚአብሔር ቀን ስለቀጠረ በእግዚአብሔር ቀን እንዴ ብዬ ወደት እንደገባ መቼ እንደሄድ እስክ ጠፋብኝ ድረስ መፅናናቴ እንደሚሆን እልጠራጠርም ጌታዬ ይመጣል ተባረክ ዬኒ
@sinatesfaye9979
@sinatesfaye9979 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 🙏 Amen 🙏
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 Жыл бұрын
ዬኒ መቼም እግዛብሔር እንዴት እንደሚባርክህ ሳይ ደስይለኛል አሁንም ተባርከህ ከዚ በላይ ትገለፅ ከፍ በል እግዛብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ እንወድሃለን❤❤❤❤❤
@frehiwettezera5965
@frehiwettezera5965 Жыл бұрын
Tebarekelen yoni
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
የተባረክ ዬኔ የምድራችን በረከት ልባቸዉ ክፍ አፋቸዉ ከሚሸንግል እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@asterdawet528
@asterdawet528 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛልህ ዮኒዬ በጣም ነው እምወድህ በብዙ ተባረክ 🙏❤❤❤❤
@menbereteklu447
@menbereteklu447 Жыл бұрын
I Love you JESUS.❤❤❤❤ Your purpose is bigger than my desire. You are right when the answer to my query is YES and you are right when the answer is NO. Your time is the best.
@sophihev5241
@sophihev5241 Жыл бұрын
Amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️
@jannathjannath8457
@jannathjannath8457 Жыл бұрын
Amen esey haLe Luya
@MesertZeleke
@MesertZeleke 3 ай бұрын
አሜኔ አሜን አሜን እውነት ዮንዬ ፀጋው ይብዛልክ
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 Жыл бұрын
Ere yoniye tebarekelen wendeme.betam tesfa koreche kebad wesame wesenyalew zare.yelefawebet zek yalekubet negere tebelaheto ken chelemobeny new yalewet.gen ihen kal sesema beka amelake sayawek yemihon menem neger yelem.ere tebarek yoniye aneten yasenesalen geta yebarek.
@natibati6545
@natibati6545 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ ከፍ ከፍ ያድርግህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር 🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🥰
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
በኔ ሕይወት ያንተ ዝምታ አምላኬ ሆይ ዪሁን ካልክ ላንተ ከተመቸህ ይሁን🙏🙏
@JanatZebdewosetumebo
@JanatZebdewosetumebo 7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@OlganOlgan-u6w
@OlganOlgan-u6w 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ጌታ ይበርክህ ዬመፂነነት አበት አንቴንሚ በሁሉ ያፂናናህ የበራታህ ጀግነ ማሚህራ ነህ ዮንዬዬዬዬ ፀገ ይብዛል እራዥሚ እድሜ ጤና ይሰጠልህ ብሩኪህ ናህ______________######❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭
@KabeAbe-w3m
@KabeAbe-w3m Жыл бұрын
uuuffffffffff ameeeeenn ameeeeeen ameeeeen ameeeen ameeeeeeen yoniye tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 Жыл бұрын
አገልጋይ ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ በእግልግሎትህ እኔም ቤተስቤም ተባርከናል፡፡ በዚህ ትምህርትም መልስ አግኝተናል፡፡ እግልግሎትህም ሆነ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ፡፡
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
Мамаша, по чём? 🤣🤣🤣 #shorts #сваты
0:48
Кадушка Доброго Кино
Рет қаралды 3,5 МЛН