"እንደ አባት አላየውም"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 118,029

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 383
@meserethirepo23
@meserethirepo23 5 ай бұрын
የስጋ አባት ይኼን ያህል ከተሸከመ እግዚአብሔርማ አብልጦ ይሸከመናል እርሱ የእንደገና አምላክ ነው ስሙ ይባረክ😢😢😢😢
@gizawtarekegn2944
@gizawtarekegn2944 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እስከ ሽምግልና ይሸከማል😢😢😢😢😢
@GaleAyele-qn5ye
@GaleAyele-qn5ye 5 ай бұрын
መልካም አባት ❤❤❤ ጌታ ይባረክ
@DaniBek-c3w
@DaniBek-c3w 5 ай бұрын
Er​@@GodisGoodallthetime-u3b❤❤❤
@DaniBek-c3w
@DaniBek-c3w 5 ай бұрын
E😊😊😅​@@GodisGoodallthetime-u3b
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 5 ай бұрын
ዛሬም እየሱስ በ ስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮኒያችን ፀጋውን ያብዛልክ😢❤❤😊😊
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 5 ай бұрын
@@GelilayedemufreJesusmylife አው ልክ ነው
@Mesfinginbo
@Mesfinginbo 5 ай бұрын
Wowwww lik nw❤🎉❤🎉
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 5 ай бұрын
ዮንየ ዘመንህ ባረክ ይሄን አባት አይቼ ውስጤ አለቀሰ አባት አያልቅስ እግዚአብሔር አምላክ የማንም እምባ ባለእዳ አይደለም ሰይጣንም እንደፋለለ አይኖርም በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የወደቀ ነው ከልጃችሁም ላይ በጌታ ሀይል ወድቅዋል ጌታ ስሙ ይክበር ዮንየ ጌታ እየሱስ ለዚህ ትውልድ መዳን አስነስቶሀልና አገልግሎትህ ይብዛ ወሰንህ ይስፋ
@SannorizEthio
@SannorizEthio 5 ай бұрын
Yeniye zemeni yibarik Betam ziniwodalen❤❤❤❤ Erezhim idime yiti❤❤❤
@DalleSidamo
@DalleSidamo 5 ай бұрын
😊​@@SannorizEthio
@DalleSidamo
@DalleSidamo 5 ай бұрын
@SalmaAhmde-u2c
@SalmaAhmde-u2c 5 ай бұрын
የወንጌል አመኞች ልጆች እኮ በጣም ነው አጋንንት የምፈልጋው ስለዚህ ተጠንቅቁ 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 5 ай бұрын
በትክክል ነዉ ምሽጉ እንደናፈራስ ፈርቶ እኮ ነዉ❤
@danydan6662
@danydan6662 5 ай бұрын
Ewnetsh neww yeAgelgayoch beteley Yaqatelut n liaqatilachew yfelgal. Ena,betam Tselot yasfelgachewal Beza neww emiageniachew blo leskefachewal. Lkkk endele ELI LJOCH
@mimibekele6979
@mimibekele6979 5 ай бұрын
ጌታሆይ መቼ ነው የኔ ልጅን የምታስበው ጌታሆይ እባክህ ብላቴናዬን አስብልኝ በስደት የደከምኩበት ልጄን አስበው ሁሉ ጊዜ ልጆች ወደ እራሳቸው ሲመለሱ የኔ ልጅ መቼ ነው ጌታሆይ የምታስበው እላለው ጌታሆይ ወደ እራሳቸው ስለሚመለሱ ብላቴናዎች እግዚያቤሔር ይመስገን
@edolovedbyjesus
@edolovedbyjesus 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላል የኔ እናት አይዞሽ❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 5 ай бұрын
❤😭❤️😭❤️😭🙏🏻Egzabher yasbachu!🙏🏻❤️
@KirubelAlemayehu-t1o
@KirubelAlemayehu-t1o 5 ай бұрын
Amen 🙏😢
@Lifeber
@Lifeber 5 ай бұрын
Amen
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 5 ай бұрын
እስክ ዮንየን የምትዎዱት በላይክ ግጭሁን 💞💞💞💞
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 5 ай бұрын
ክብር ነፃ ለውጠን ለኢየሱስ ይሁን አይዞህ የኔ አባት አስለቀሰኝ እፍፍፍ😢😢
@sabahabte2947
@sabahabte2947 5 ай бұрын
ወይ ወላጆች ሲያሳዝኑ ጌታየ ብርታት ስጣቸው እየሱስ ያድናል ይታደግማል😭😭😭😭😭😭😭
@selamas496
@selamas496 5 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ምርጥ እናት እና አባት እድል ተሰቶሀል ሆላ እንዳይቆጭህ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው ወላጆች ግን እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@FIkrteTesfye-q3p
@FIkrteTesfye-q3p 5 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ስንቱ ከስተቱ ተማረ ፈጣሪ ይባረክ የብዙ ቤተሰብ ለቅሶና ድካም ሚገላግል ትምህርት ነው
@Jay.b-r9d
@Jay.b-r9d 5 ай бұрын
ዘድሮ የክርስትያን ልጆችን ነው ይሄ ክፉ የተቆጣጠረው ስራው እየፈረሰ እየተዋረደ ነው ክብር ላምላካችን ለኢየሱስ ይሁን ጸጋ ያብዛልህ ዮኒዬ ተባረክ በክርስቶስ እየሱስ ክቡር ደም አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ ተሸፈኑ በቀልተኛው አያግኝህ ተባረክ ተባረክ❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 ай бұрын
አዛርያዬ ረጅምን እንድትኖር አባትና እናትህን አክብር የሚወድህ በጌታ ያሉ ቤተሰብህ ናቸው ።
@teshome7693
@teshome7693 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ አባቶች እናቶች ለቤተክርስቲያን የእረፍት ዘመን መቶል ወጣቶችን ጌታ ከጠላት መንጋጋ እያስተፋቸው ነው ጌታ ይመስገንንን
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 5 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት እና አባት ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 5 ай бұрын
አዛርያ በሀዎላ የፀፀት አለንጋ እንዳይገርፍህ በሆላ ወላጆችህ በቀረላቸው ዘመን ተጠቀምበት ነበርኩ ሁሉን ወሰንኩ ጌታ እረዳኝ የካሳ ዘመን ይሁንልህ ምርኮ ፈጠነ ብዝበዛ ቸኮለ 🙏🙏🙏🙏
@uniquetibebuteka7666
@uniquetibebuteka7666 5 ай бұрын
ጌታ እኮ ድንቅ ነው🙏 ትውልድ ለጌታ የቀደሳል 🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ እንኳን ነፃ አወጣህ።ደግሞ ስታምር
@hannahannna4092
@hannahannna4092 5 ай бұрын
ዮናታን እንድ አንተ ምደሪ ዪሙላ ❤❤❤
@rb2782
@rb2782 5 ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ጌታ ሆይ ይህን ቤተሰብ ባርክ. ልጁ ራሱ ሲያምር እባክህ ከዚህ በኋላ እንዳታስለቅሳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዮኒንብለዘመኑ ወጣት ፣ አዛውንቶች ሕፃናት ያስነሳልን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ። እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብ በአገልግሎትህ በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ። ተባረክ አሜን።
@user.Dibo-Tade_
@user.Dibo-Tade_ 5 ай бұрын
ይሄን ልጅ ህይወቱ የወንድሜ ታሪክ ነው አምስተኛ ዙር ላይ ይመጣል ወገኖች ፀልዩለት🙏🙏🙏🙏
@ChakisoAddise
@ChakisoAddise 5 ай бұрын
ሁሉን ቻይ ጌታ ይመልሳል አይዞሽ🙏
@AyenewGetachew-o9j
@AyenewGetachew-o9j 5 ай бұрын
እግ/ር ይርዳችሁ
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged 5 ай бұрын
Egziyabher yefewselesh
@tsegaanjelo5310
@tsegaanjelo5310 5 ай бұрын
Geta yirdah
@حمدالمنصور-ص8ه
@حمدالمنصور-ص8ه 5 ай бұрын
ጌታ ይዳርስሽ
@FygGuv
@FygGuv 5 ай бұрын
ጌታሆይ ምን ልበልህ በዙፍንህ ከፍ በል ልልልልልልልል እግዚአቤሔር ያያል ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳቸዉ
@AyenalemMekonen
@AyenalemMekonen 5 ай бұрын
ዮንዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ተወለድክ ውይ ለእግዚአብሔር ዓላማ የተገኘህ ውድ ልጃችን ነህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ትዳርህ በክርስቶስ ደም ይቀጠር ክፊ አያግኝህ የሚመጡት ወጣቶች ሁሉ ድነው ይቅሩ ለምድሪቱ በረከት ይሁኑ
@ZawuduAsebe
@ZawuduAsebe 5 ай бұрын
አሜን ለኔም ለልጅ ለአንተ የድርሰው ጌታ ይድርስልኝ 😭😭😭😭አብተ
@tesfayeassefa4826
@tesfayeassefa4826 5 ай бұрын
Egzihabeher amelak yanchinem enba abesolesh le mesekerenetu yabekash
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 5 ай бұрын
እሰይ ጌታ አስመለጠዉ :: የጌታ ስም ብሩክ ይሁን❤ እንኳን ደስ ያላችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ወላጆቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ፀሎታቹን ሰማ ስሙ ይባረክ ወንድሜ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ተለውጠህ የቤተሰብህን እንባ እንድታብስ እግዚአብሔር ይርዳህ 😍
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 5 ай бұрын
አባታችን አይዞት ጌታ ዳርሶታል አሁን በደስታ ኑሩ ዮኒ አንተን የሰጣን ጌታ ይባረክልን በአንተ ብዙዎች ሰላም ደስታ የዘላለም ሕይወት እየገኙ ነው ጸጋ ይብዛልህ በርታ
@SipharaLegesse
@SipharaLegesse 5 ай бұрын
ዮኒ የትውልድ አባት ሁሉ ለጌታ በጌታ ይታዘዝልህ አንተ ብሩክ ሰው 🎉
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman 5 ай бұрын
አዛርያ ምን አይነት አባት ነው ያለህ?? ስለ አባትህ እግዚአብሔርን አመስግን!! እናትህ ደግሞ❤❤❤
@habashahealthMovements-g4j
@habashahealthMovements-g4j 5 ай бұрын
የምር አንዳንዱ ወላጆች ምን አይነት ደግ ናቸው በእንባ መቆጣጠር አቃተኝ ዮን የኔ አባቴን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክህ በጣም እወዳለሁ always for You big respect really 💝🙏
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
ተመስገን ዮኒ ተባረክ ወንድሜ የስንቱን ህይወት ታደክ ዮኒዬ የናትህ ውጤት ነው ለዚ ያበቃህ አልከሰርክም አትሮፈሐል ኮሜንቴን ካነበብክ ፀልይልኝ ስደት ነው የምኖረው ያንተን ፕሮግራም ለመካፈል ሳስብ በምኞት ብቻ ብዙ አመታት አለፋ
@OsseGintamo-vf6oj
@OsseGintamo-vf6oj 5 ай бұрын
ዘንድሮ ብዙ ወጣቶች ተፈቶሃል ዮን አንተ በመዘኔ ሁሉ ፍራማ ሁን ተባረክ በብዙ ፀጋ ❤❤❤❤❤❤
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 5 ай бұрын
14 እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።መዝ ዳዊት 27:14
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላል ! እንባችሁን እግዚአብሔር እንኳን አበሰላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም በፀሎት በርቱ ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !
@lemmashiferaw6024
@lemmashiferaw6024 5 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 5 ай бұрын
እግዚያብኤር አባት ፩ለሁሉም ጌዜ አለው እሱን ጠርቶ ያፈረ የለም ጌታ የማንም እነባ ፀሎት ባለ እዳ አይደለም እንኳን ጌታ እረዳቹ !!!
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 5 ай бұрын
ዮኒ አየህ አደል የስንቱ ቤት እግዚአብሔር እንደየ እኔ በበኩሌ አንተ በትክክለኛው ስአት ለኢትዮጵያ ውጣቶች ያስነሳህ አገልጋይ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ለውጣት ያለህ ፍቅር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 5 ай бұрын
ስለዚህ ልጁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን 🙏ዮን ታባረክ በብዙ 🥰
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ደረሰሎት አባቴ😢😢😢😢ዮዬ ለምልምልን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በራሱ ጊዜ ውብና ድንቅ ሰርቶአል እርሱ አይዘገይም አይቀደምም ይህ ለብዙዎች ትምህርት ነው። ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ ልጄቹን አይጥልም አይተውም ። ስሙ ይባረክ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 ай бұрын
God is too good Amen
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለዚህ ቤተስብ ስላደርከው መልካም ነገር ስምህ ይባርክ ወንድሜ እግዚአብሔር እድል ስቶካል ተጠቀም ❤
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw 5 ай бұрын
አቤት የስንቱን ቤት እንባ እግዚአብሔር አበሰ ክብር ይሁንለት ለኛ ጌታ yonitiye እንኳን ደስ አለህ
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 5 ай бұрын
ድንቅ ና ጀግና የሆና አበት ደግም ደስ የምሉ ቤተሰብ ተበራኩልን❤❤❤❤❤
@Selamawit527
@Selamawit527 5 ай бұрын
ዮንዬ የትውልዱ አባት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 5 ай бұрын
ዮንዬ ጸሎት ተስምቶል በዓመት ሁሉተ ይሁን መልካም ዎጣት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 ай бұрын
የእኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹሁ ለጌታ የሚሳነው የለም እግዞ ማርና ክርስት የእኔ አባት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ😢❤❤
@ZawuduAsebe
@ZawuduAsebe 5 ай бұрын
ዮኑ ዘምንህ ይባረክ ይልምልም 🎉🎉❤❤❤❤
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳቹህ ጌታ የሚሰማ የሚመልስ አምላክ ነዉ። ልጄ ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠህ ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን በቤቱ ፀንተህ ቅር ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏❤️ ዮንዬ አገልግሎትህን ጌታ የሱስ ይባርክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏❤️❤️❤️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Hoye Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 👍
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 5 ай бұрын
Aba lenes mech new qwatero mifetalegn geta hoye tebatek teweledu yefeta yoniye bedemu shefenekueh❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 5 ай бұрын
ዮኒ ዘርሕ ይለምልም🙏🙏🙏)) አባትየዉና እናቲቱ ታድላችሑ።አገር ቤት ወላጅ እንዲሕ የአሥራ ሑለተኛም ክፍል ተማሪ ልጅ ይታዘዛል።አይ ኤሮፓ ለልጆች አርነት ብለዉ ልጀ ጌይ ከሖነ አሥራ አራት አመት አለፈዉ።መናገር አልችል መብቱ ነዉ ተብየ እከሠሣለሑ።አይ አረ ወገን ፀልዮልኝ ለልጀ ከዚ ክፉ ሥራ እንዲወጣ🙏🙏
@berekettitos2948
@berekettitos2948 5 ай бұрын
ዮኒዬ 1️⃣ኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታባርኪ
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 5 ай бұрын
ዮኒዬ የሰማይ አምላክ ጉልበትህንያለምልመው ከክፍይጠብቅህ ያገሬ ወጣቶች ጌታይታደጋችሁ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 5 ай бұрын
Egzaber melkam new hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen congratulations your Good father
@birtukanmengeshaeshete5032
@birtukanmengeshaeshete5032 5 ай бұрын
ዩወኒዬ እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤
@Sit-l2d
@Sit-l2d 5 ай бұрын
ዮኒተባረክልን ጌታአብዝቶይባርክህ😢😢😢❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 5 ай бұрын
ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤ አባት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@NetsiHailu-d2i
@NetsiHailu-d2i 5 ай бұрын
አልአዛር እንኮን ጌታ እረዳህ ከዱከም ብሪፓራቶሪ ት/ቤት
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ጌታ መልካም ነው 💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤😭😭😭ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@AynalemTadesse-n9f
@AynalemTadesse-n9f 5 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክእ የልጆችእ አባት ያርግእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 5 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዮኒ❤❤
@AsmaAsma-p2z8j
@AsmaAsma-p2z8j 4 ай бұрын
Yoniye tabariklge ❤❤❤❤❤❤
@TarikuGeneto
@TarikuGeneto 5 ай бұрын
Yone betam enewedehalen. You're # 1 you have been changing ethiopian youths -God has been working via you.
@hattauae4263
@hattauae4263 5 ай бұрын
ዮንዬ አንተን የቀባ አምላክ ልዩ ነው ይቂርታ የማይቅ ዎጣት ይቂርታ ሲል ይገርማል 😭😭😭😭😭😭😭
@emebetayele9833
@emebetayele9833 5 ай бұрын
የዘንድሮዎች ወንዶች ይበዛሉ ዮኒ ተባረክ❤❤❤❤❤
@SisayGirmaSisayGirma
@SisayGirmaSisayGirma 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ዮኒ ትውልድን እየሰጠህ ነው ደስ ብሎናል ተባረክ
@SalmaAhmde-u2c
@SalmaAhmde-u2c 5 ай бұрын
የኔ አብ አባት በኢየሱስ ክርስቶስ ምህረት አረገልን እንጂ መን ይቆማል በፊቱ 😭😭😭😭😭😭
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 5 ай бұрын
እንዴት ያሳዝናል አባቱ ዮኔይዬ ሐወይ ጌታ የሱስ አገልግሎትህነ ይባርክ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ አባ አንተ ብቻ መልካም እንባን የምታብስ ዬኒ አንደኛ🎉🎉🎉🎉
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 5 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤😊
@TsegaTilahun-g3s
@TsegaTilahun-g3s 5 ай бұрын
Prophet Yonas tebarkeb ewunt
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 5 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ❤❤❤
@HiwotSimon
@HiwotSimon 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳው ዮኒያችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
@HelenAssefa-kz9xl
@HelenAssefa-kz9xl 5 ай бұрын
አግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አባት ጸሎቶት ተሰምቷል ጌታ ይባረክ አደራ የማይበላአምላክ 👏🙆‍♀️
@LiyaAsechalew
@LiyaAsechalew 5 ай бұрын
Abet geta yesetachinen enba abesekew simeh yibarek yoniye❤❤❤tebarekelen
@WudituTube
@WudituTube 5 ай бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስንቶቹ እየተፈቱ ነው ክቡር ይሁንለት ጸጋ የደረበብን እሱ ነው ጸጋ በይኖረን ይህ ሁሉ አይቻልም ነበር
@Elifenesh
@Elifenesh 5 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤❤
@asallema6710
@asallema6710 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ፡ሆይ፡ለኔም፡አድ፡ቃን፡አስበኝ፡ኩስደት፡ታመልሼ፡መልከም፡ውጠት፡ጋብቼ፡ምመርበትን፡ቃን፡አመጡልኝ፡ዬንዬ፡ሰለቴ፡ጌታ፡ኢዬሱስ፡ይበርኪ፡ምርጥ፡ዬትዎድ፡አበት፡፡❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ፡ኢዬሱስ፡እዲሜና፡ጤና፡ይሰጥኪ፡
@danydan6662
@danydan6662 5 ай бұрын
Egziabher le ljoc slemirara. Ene Yoni yemeselu agelgayoch yasnesal❤ your bro from Eritrea
@hewangirma7684
@hewangirma7684 5 ай бұрын
O my God,,,,tony u r blessed 4ever❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashWodajo-e9o
@ZinashWodajo-e9o 5 ай бұрын
yoni tebareklgn Abet geta hoyi sintun fetaki be yoni bekul menfes kidusi kiberlgn father betam truu sew neki❤❤
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 5 ай бұрын
Uffffff geta ebarak yoniyye ye ethiopia 🇪🇹 watat abat😢😢😢😢
@asdhbhb6621
@asdhbhb6621 5 ай бұрын
Yoniye zemeni yibareki Aniteni yesete igizabiheri yimesigeni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 5 ай бұрын
ፀሎታቹሁን ተሰምቷል❤❤❤❤
@felekezeleke7012
@felekezeleke7012 5 ай бұрын
ክብር ለእርሱ ይሁን !
@BettyChehab
@BettyChehab 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭📖📖📖💕💕💕😭 ኢየሱስ ስም ተባረኪ ተባረኪ😢😢😢
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 5 ай бұрын
ጌታን ዬናትን ጌታ ብርክ ያርግህ
@WengiKassa
@WengiKassa 5 ай бұрын
Uffff geta eyesus simu yikber❤❤❤❤yoniyee tebarek
@samdocho766
@samdocho766 5 ай бұрын
የምትገርም እናት ነው ያለችው በኢየሱስ
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ አባት አይነገርለትም። ልጆቻቸውን በመስዋዕትነት ያሳደጉ መልካም አባቶች ፣ የእኛ መጠቃት የእነርሱ መጠቃት ነው። የአባት ፍቅር ጠንካራ የሆነ ፍቅር ነው።
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን yoniye my blessing ❤❤❤❤ለምልምልን ተከናወን።
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 5 ай бұрын
Abey Abat Malet ytagesal....gen Geta eske sint new mitagesen. ❤❤❤❤❤ Melkam Abat, Geta ybarkachu Gashe ❤❤❤❤
@HelenBeyene-lf8yy
@HelenBeyene-lf8yy 5 ай бұрын
Enatehene egzabhere edemena tena yesetelehe anete kene betesebehe tebareke enatehe zemenachiew yebareke anetene aterefuleine.
@Eshet-p9t
@Eshet-p9t 5 ай бұрын
Yoni you are blesde tesaktolehal❤❤❤❤
@Abuyohanis
@Abuyohanis 5 ай бұрын
😭😭ኡፍፍፍ ዮንዬ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 5 ай бұрын
ልጆች በወላጆችቸው አይጨክኑም በመናፍስት እስራት ተይዘው ነው ወደው አይደለም ወላጆች ወደ ጌታ እየፀለያቹ ተስፋ ሳትቆርጡ በትግስት ጌታን ጠብቁ ወደው አይደለም 😢 ተብረኩ ለምልሙ
@እግዚአብሔርማልካምነው
@እግዚአብሔርማልካምነው 5 ай бұрын
አሜን አሜን ኡኡፍፍ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እንኩዋን ታላዎጥክ 🥲❤️❤️
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የፋፋ ጉድ ወጣ...
11:57
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 57
#338 እየዘመረ መድረክ ላይ ተዘረገፈ || 16 March 2023
17:03
Prophet Joy Chiro - Lj Tv Worldwide
Рет қаралды 393 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 789 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН