"ትዕግስት ፍቅር ይቅርታ" ሁሉም ሰዉ ሊማረዉ ሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ በዱባይ መልካም ወጣት ፕሮግራም DEC 27,2019

  Рет қаралды 545,410

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер
@barakahoserie7135
@barakahoserie7135 2 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋው አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ዬንዬዬዬጌታፈፅሞዘመንሕይዎትን ሁሉይበርክታበርክ❤❤❤
@naasiifkelbessabeyene5950
@naasiifkelbessabeyene5950 4 жыл бұрын
አንተን እንዲ ነህ ብሎ በቃላት ብቻ መግለጽ ብከብድም ምርጥ በመልካም ነገር ተጽኖ ፈጣር እና እድለኛም ነህ …….. ተባረክልን ፣ተባርከሀልም
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ይህ ቪዲዮ እኔ ምንም አላየሁትም ከተባለ ስርች እያደረኩ በአመት ሁለቴ ሶስቴ አየዋለሁ እሰማዋለሁ መንፈሴንም አድስበታለሁ የይቅርታ ልቤንም አሰፋዋለሁ እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችዉ ደግማቹዉ አፕሎድ ብታደርጉት ብዙ ሰዎች እንደ አዲስ ደጋግሞ እንደኔ የሚሰሙት ይመስለኛል ዮኒ ተባረክ እድሜህ ያርዘምልን እወድሃለሁ ❤❤❤❤
@TamiratHabte
@TamiratHabte 7 ай бұрын
ጌታ ፀጋዉ ያብዛልህ
@kebenahom5030
@kebenahom5030 5 жыл бұрын
ጌታ በ ዮኒ ልክ ልኬን አየነገረኝ ነው በያንዳንዱ ትምርቱ ላይ ኩጭ አርጎ አየመከረኝ አየረዳኝ ነው ኣሜን አውነት ጌታ መልካም አባት ነው
@MeheratAyele
@MeheratAyele 12 күн бұрын
Gatan lk edana ❤❤❤
@dinabubamo2168
@dinabubamo2168 3 жыл бұрын
ዋውውውው ዮኒ አንደኛ ነክ እውድሀሎ ዘመን በእየሱስ ይለላም ትዕግስት በመጠበቅ ውሰጥ በመልካም ተግባር መቆያት🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘
@EyuelBekeleJoel
@EyuelBekeleJoel Жыл бұрын
የገታችንና የመሃንታችን የኢየሱስ ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዮን ፡፡
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ የምሰማዉ ትምህርት ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ ይህ ትምህርት አመታት ቢያስቆጥርም ግን ሁሌም እንደ አዲስ ነዉ የምሰማዉ❤❤🙏🙏🙏🙏
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 жыл бұрын
እኔም🙏🙏
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 2 жыл бұрын
inami
@mesfinakene7172
@mesfinakene7172 3 жыл бұрын
ዮኔዬ የጌታ ፀጋ ከበዛልህ በላይ ይብዛልህ እራሴን እደ እድለኛ እቆጥራለሁ ባንተ ዘመን በመወለዴና ለዚህ ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ተካፋይ ትዉልድ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
@degusenait7047
@degusenait7047 4 жыл бұрын
ዮኒ ትምህርቶችህ ሁሉ ሕይወትን የሚቀይሩ ናቸው ተባረክ!!
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 5 жыл бұрын
ዮኒ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ የጌታ ኢየሱስ ልጅ ተባረረረረረክ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜንንንን
@adentedela1226
@adentedela1226 3 жыл бұрын
ወንጌል ይለውጣል ወንጌል አለምን ያድናል ዮኒ በአንተ የሚጠቀመው ታላቁ ህያው እግዚኣብሔር ክብሩን ይውሰድ
@YerosenJebessa
@YerosenJebessa 2 ай бұрын
Tebarek wendme bizu alaweram kenen be yikirta jemerku wutetun asawkekenal ina geta bante destegna nw.
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደዚ የለዉን ቃል እንድታስተሚር ሰለረደክ ጌታስሙ ይባረክ ዮኒ በዚ ትምህርት ስንቱ ትውልድ ተቀየረ ተባረክ
@MimiMimi-gu3fs
@MimiMimi-gu3fs 3 жыл бұрын
ስላተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ያንተ ከሁሉም ስለሚለይ ዉይይይይይ አንተን በምድራችን ላይ የላከልንና የቀባህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ዮንዬ ፀጋዉን በእጥፍ ይጨምርልህ ከባረከህ በላይ አሁንም ይባርክህ የሰራዊት ጌታ
@eyerusalemsemiyateyerusale8432
@eyerusalemsemiyateyerusale8432 2 жыл бұрын
ኑርልኝ አንተን ለእኛ የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ
@kidistmk8883
@kidistmk8883 5 жыл бұрын
ዮኒ እንደ አንተ መልካም አገልጋይ የለም ምቀኞች የአንተ ጠላቶች ይፈሩ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን አንተን በሚገባ ተረድቼሀለሁ እድሜ ዘመንህ ይባረክ❤🙏
@GenetBalete-xd4ej
@GenetBalete-xd4ej 7 ай бұрын
❤❤❤tebarek
@muluneshbageta6907
@muluneshbageta6907 3 жыл бұрын
ተበርክልኝ ዮኒዬ ለምሌም እውዳሃለው እኔ በሚህተስተምሮ በትምህርት እንድ ተበርኩት እግዚአብሔር በብዙ ይበርክ ይጠብቅህ ሰለም ጤና ይስጥህ
@tsehontube1586
@tsehontube1586 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen እግዛአብሔር እድሜ ዘመንህን ትዳርህን ልጆቺህን በብዙ ፀጋ ይበርካዉ ተበረክ
@robelabraha8197
@robelabraha8197 4 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን እሄን የእግዚኣብሄ ቃል ለመስማት ትግስቱን ስለ ሰጠኝ! ዮኒ እ/ር እድሜህን እንደ ማቶሳላ ያርዝመው።
@ErbikaErbika
@ErbikaErbika 9 ай бұрын
ተባረክ ዮነዬ ዘመንሄ ይባረክ አሜንጨ አሜን እየሱሰ ፍቅር ነዉ የኛ ጌታ💔💔
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
ዮኒየ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ የኔ መልካም ሰው
@aloniabo7434
@aloniabo7434 4 жыл бұрын
Tebarek Tonite you are right
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አባዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው
@meronmanchieh2988
@meronmanchieh2988 5 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንክን ጌታ ይባርክልን አንተ የቡዙች አባት አንተ የዋ ክፉ አይንካክ ቤተሰቤክን ጌታ በደሙ ይሸፍንልክ አባታችን ፀጋውን በየቀኑ ይጨምርብክ አባታችን ቅባትክ በየጊዜው እየወፈረ እየወፈረ ይጨምርልክ አባታችን
@Genene352
@Genene352 Жыл бұрын
አንተን ለሀገርቱ እና ለምድርቱ ባርኮ የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ በምትሄድበት መንገድ ሁሉ ከፊትህ እሱ ይቅደምልህ!!!!!!
@aberahamnigussie8531
@aberahamnigussie8531 4 жыл бұрын
ይቅርታ ነገሩ ሳይሆን አንተ ነህ ውስጤ ያለኃው፡፡ አመሰግናለው የእግዚያብሄር ሰው እግዚያብሄር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ፡አሜን፡፡
@jessus2607
@jessus2607 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ዘመንክህህህህህህህ ሁሉ ይበርክህህህህህህህህ ነብይ ዮንይይይይይይይይይ
@naniy9579
@naniy9579 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቅድሳን እንዴት አደራቹ ይችን ቀን ምንም ሳይጎልብን እንድናይ የረዳን አምላክ ሰሙ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ እድለኞች ነን ይችን ዘመን እንድናይ ጌታ ሰለረዳን መልካም ትምህርት ነው ጌታ በቤቱ እንድኖር ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@sffggghh1267
@sffggghh1267 2 жыл бұрын
እግዘብሄር ዘማንህን ይበርክ ዮን በጣም ኖ ምሃመሰግን ውድሃሎ ታበረክልኝ
@mtssitayomucaakakuumobile9289
@mtssitayomucaakakuumobile9289 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen maqaa yasusiin Eebbifamii nama waaqayyoo, Eebbifamaa hundii keessan ☦💜🙏🙏
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከኔ ጤና ያድልህ ዮኒ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የኔ አባት
@asteraa8219
@asteraa8219 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አማስግነሎ ዮንዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥
@FahmiyaRa
@FahmiyaRa Жыл бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል ድብቅ በቀል እያሰቃየን ነው ።ዘመንህ ይድመቅ
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
አሜን ዩኒዬ ሰላምህ ይብዛ የኔ ወንድም አንተ ድንቅ የጌታ ባርያ ነክ ጌታ አሁንም ፀጋ ያብዛልክ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 5 жыл бұрын
ዘመንህ ፣አገልግሎትህ፣ትዳርህ፣ያሰብከው ያቀድከው ሀሉ የሰማይ አምላክ ያከናውንልህ!
@adaneteka5222
@adaneteka5222 5 жыл бұрын
አሜን
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 5 жыл бұрын
Amen
@lovelyrinno1
@lovelyrinno1 4 жыл бұрын
Amen
@ComCeill-y2o
@ComCeill-y2o 7 ай бұрын
Yoniye edemehine yechemirilhi fetare aneteni legha yeseteni fetare yebarek ewunet 💯💯💯💯💯💯
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ ❤❤
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የወጣቶች አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@demekewondwesen8147
@demekewondwesen8147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@misslili3927
@misslili3927 4 жыл бұрын
Amen(×3)🙏Yoniye Geta yibarkh Tebarekh bebizu🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalealegnjesus7936
@kalealegnjesus7936 4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen tebareki geta eyesus ye bareki ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@martinab2055
@martinab2055 5 жыл бұрын
"ትእግስት ማለት የምትፈልገውን ነገር ኣጥተህ በእ/ር መደሰት መቻል ማለት ነው" wow so true!
@kabaletadi354
@kabaletadi354 4 жыл бұрын
Bleseng, gode
@tirgalemkassaye89
@tirgalemkassaye89 3 жыл бұрын
Exactly
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መልክት ነው ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ ነውና በእርሱ ላይ መጉረምረም ሲንፊና ነው።
@እናትሀገሬ-የ8ጀ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ 5 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ! እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ አድናቂህ ነኝ
@yemesrachm8382
@yemesrachm8382 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ታዲያ መቼ ነው የናዝሬቱን ክርስቶስን የምትቀበለው! Read John 3:16
@teklumarega4526
@teklumarega4526 4 жыл бұрын
wow geta yebarksh bebuzu!! selanchi egzabher yemesgen!! berchi yene konjo begeta!!
@እናትሀገሬ-የ8ጀ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ 4 жыл бұрын
@@yemesrachm8382 የኔ ቆንጆ እኔማ ጌታን የተቀበልኩትማ በተወለድኩ በ 80 ቀኔ ተጠምቄ አምላኬን ተቀብዬዋለሁ ። ይህን መልካም ሰው ትምህርቱ ምግባሩ ጥሩ ስለ ሆነ ነው የምመለከተው መልእክቱን።
@yemesrachm8382
@yemesrachm8382 4 жыл бұрын
@@እናትሀገሬ-የ8ጀ እንደ ኒቆዲሞስ ማለት ነው. ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ምን አለው መሰለህ። ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።
@yemesrachm8382
@yemesrachm8382 4 жыл бұрын
@@እናትሀገሬ-የ8ጀ ዮሐንስ 3 (John) 1፤ ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ 2፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፡- መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና፡ መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው። 3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው። 4፤ ኒቆዲሞስም፡- ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። 5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። 6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
@mulum587
@mulum587 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤Tebareki
@mastewalsewnet3985
@mastewalsewnet3985 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ ያስተማርከን ዘመንህ ይባረክ
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 4 жыл бұрын
ፍቅር የማይገባውን አያደርግም ይላል ቃሉ .. ታዲያ የኔ ነገር ምን ይባላል ፍቅር ይታገሳል , ቸርነትም ያደርጋል ይላል አቤት የኔ ነገር አድነኝ ኡኡኡ!!!
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 3 жыл бұрын
Yoni, God has words for his ppl in every situation to protect & guide his ppl. Stay blessed 🙌
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 жыл бұрын
ዬኒዬ ጌታ ይባርክህ ቀኙን ይስጥህ እኔ እግዘብሔርን አመሠግናለሁ አንተን ስለሰ ጠን
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Wow wow Amazing teaching yoni tebareki geta eyesuse yebareki Amen betami dese yemele temerete AMEN Amen Hashuuuuuuuu eyesuse geta naw Amen
@adenexelahun8396
@adenexelahun8396 2 жыл бұрын
Tebarek
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 5 жыл бұрын
OMG I take it. God spoke me through this teaching. May God bless you yoni.
@elsabekele2302
@elsabekele2302 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦች ዘመንህን ያለምልመው ጌታእየሱስ ፍፃሜህን ከጀመርክበት ፀጋ በበለ ጠ ያሳምረው🙏
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 4 жыл бұрын
ጌታኮ እንደሰው አይደል ቸር ነው አሜን አፂያታችን ብዙ ነው ይቅር ይበለን ዘመንክ ይባረክ ዮኒ
@zelalemzelalem2565
@zelalemzelalem2565 2 жыл бұрын
ኸረ ዮኒ ምን እንደምል አላቅም ዘመን ይባረክ
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 2 жыл бұрын
ተባረክ ይጨምርልህ ፀጋውን ኑርልን
@MeseretMeseret-g6o
@MeseretMeseret-g6o 10 ай бұрын
ክፉ አይንካህ በጣም መልካም የወንጌል አርባኛ ነህ እወዳለሁ አከብራለሁ
@biqiltuutub4762
@biqiltuutub4762 3 жыл бұрын
Amen amen geta yibarkachu 🙏 yemay tagab timirty
@እየሱስፍቅርነው
@እየሱስፍቅርነው 2 жыл бұрын
ዝማን ይባርክ ዮን 💖💖
@zed_1232
@zed_1232 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ጸጋው ይብዛልህ📖✅💯💯💯💯✅✅✅✅❣️❣️❣️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Zamanish Yebareke Yehuni Amen 🙏
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት አደራችሁ 😘በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏🙏ዮንዬ እንኩዋን ደና መጣህ 😘🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ, 🙏💚💛❤️🙏🙏
@nathalietesfaye2404
@nathalietesfaye2404 5 жыл бұрын
Amen Amen
@abelfox1
@abelfox1 5 жыл бұрын
Amen Amen
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 2 жыл бұрын
Ameni ameni ameni ameni ameni ameni
@wubitugetu999
@wubitugetu999 4 жыл бұрын
ዮኒ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ለወጣቱ አባት ነህ እግዚአብሔር ዘመንክን በሙሉ ይባረክ ግን ለወጣቱን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው በአንተ ቡዙ ነገር አይቻለው
@bisrattesfay2741
@bisrattesfay2741 4 жыл бұрын
ኤረ ኣንተ ዮኒ ምን ኣይነት ቅባት ነው። ሃለሉያ ሃለሉያ ሃለሉያ የቀባህ እግ.ይመስገንንንንንንንንንንንንንን
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመን ይለምለም ❤️🙏🥰
@Kiruyedere
@Kiruyedere 3 жыл бұрын
Yoniye E/r yibarkh betam ewodehalew ❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@zainaba1174
@zainaba1174 2 жыл бұрын
ዋው✋✋✋❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏ነፍስ አልቀረልኝም❤️✋አሜን👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brhane5114
@brhane5114 3 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ነክ ጌታ በቡዙ ይባርክክ ዮኒዬ
@HjDh-wv4xz
@HjDh-wv4xz Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tagasechdaniso5870
@tagasechdaniso5870 4 жыл бұрын
Amen Amen
@meseluabera5616
@meseluabera5616 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ አሁንም እንደ አብራሐም ያብዛህ እየሱስ ያድናል
@bisrattesfay5467
@bisrattesfay5467 3 жыл бұрын
Wawww, dink tmhrt Geta abzto ybarkh Yoni❤
@abenezernigussie159
@abenezernigussie159 4 жыл бұрын
Tebarek yoni egziyabher zemenihn yibarkew
@tsehaybimer3791
@tsehaybimer3791 5 жыл бұрын
ዮኒዬ በእየሰሱ ስም ዝመንሁ ይባረክ ጌታ እየሰሱ ፀጋውን ይብዛለሁ አንተ መልካም ስው ነህ
@biranesher564
@biranesher564 4 жыл бұрын
Tsehay bimer
@TibebChildrenMedia
@TibebChildrenMedia 4 жыл бұрын
በጣም የሚባርክ ትምህርት ነዉ፣ እግዚአብሔር ይመስገን! እንኖርበት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን::
@alazarshamero242
@alazarshamero242 4 жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ደስ የሚል አስተምሮ ነው
@alazarshamero242
@alazarshamero242 4 жыл бұрын
ዮኔዬ እንድፀፀት እንድማር ፍቅርን እና ትግስትን ይቅርታን ያስተማርከኝ
@elizabethterefe1983
@elizabethterefe1983 3 жыл бұрын
Wow ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@JavaTubee
@JavaTubee 5 жыл бұрын
thank you yoni thank you for your service you are the best God bless you
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 5 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬዬ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen thank you yoni your blessed
@Miraa-q1w
@Miraa-q1w Жыл бұрын
አሜን 😥🥰🥰🥰አሜን ትብርክ ዮን 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 4 жыл бұрын
ብርክ በል ፀጋው ይብዛልህ ዮኒዬ የእግዚአብሄር ስው
@BereketChaneBiruk
@BereketChaneBiruk 3 ай бұрын
ቆንጆ አዲስ መረዳት ያለው ትምህርት ነው
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አንበሳ እሄ መልክት እምነት ለጎደላቸው ነብያትንና አገልጋዮችን ለሚከሱ እህት ወንድሞች በጣም ይገልጻቸዋል ሲፈጽምላቸው ዋው ብሎ ሳይፈጸም ሲቀር ደግሞ ሐሰተኛ ማለት ለሚወዱ ስም አጥፊዎች ባዳምጡ ደስ ይለኛል ተባረክልኝ ዮኒዬ
@tirgalemkassaye89
@tirgalemkassaye89 3 жыл бұрын
Yoni ante tileyaleh tebareklegn ♥️
@zulaikhasultan841
@zulaikhasultan841 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinmadi4768
@medinmadi4768 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች አግዚአብሔር ለናንተ አምሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዮኔ ጌታ ይባክህ
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
ዋው ትግስት ማለት የምትፈልገውን አተክ እግዚአብሔር ማግኘት 💝🙏
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 5 жыл бұрын
አሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ምን ልበልክ ትምርትክ ውሃ እኮ ነው ሰተት ብሎ ሚገባ ድንቅ ነው እውነት ያንተ ትምህርት ለውጦኛል ልብ እድገዛ አርጎኛል ለምልምልኝ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ተባረክ፡ዮኒየ፡ውድድ፡ጌታ፡ዘመንህን፡ይባርክ፡አሜን
@ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ
@ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ 4 жыл бұрын
wow እግዚአብሔር ይባርክ 💞💞💞💝💝💝😢😭
@zaytonazaytona9773
@zaytonazaytona9773 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 💖💖 Tabarakii yoniyee Tabarakii
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 4 жыл бұрын
Agzabher Amlak Abzto Ybarkeh Yoniye
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii tabarki tkxxx so much 🙏♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@martinab2055
@martinab2055 5 жыл бұрын
Doie konjo- God bless you my sister in Christ. For every strong husband, there is a stronger wife behind him. Thank you for helping Yoni to serve his God and share his wisdom with us.
@genet3063
@genet3063 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንህ ይባርከዉ
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 5 жыл бұрын
እፍ የኒየ ጌታ ይባረክ ስለአንተ ጸጋው ይብዛልህ ዮኒየ
@akanimartin1891
@akanimartin1891 5 жыл бұрын
Wow wow it's my message from God....thank u lord 🙏🙏🙏
@biranesher564
@biranesher564 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
ዎይኔ 😢😢ባሌን እንዴት ደዉዬ ይቅርታ ሊጠይቅ 😢😢😢 block ካደረኩኝ 3 ዓመት ነው አራ ዎይኔ 😢😢😢 ኤሄን ትምህርት ሰምቶ አለመባረክ ጤናማነት አይመስለኝም 😢😢😢አራ ጌታ ሆይ በዝህ ትምህርት ዉስጥ መመላለስ ይሁንልኝ
@aneesamahdy1660
@aneesamahdy1660 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም እንዳቺው ነኝ አይዞሽ ደዊይለት ይቅርታ በይው
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
@@aneesamahdy1660 ኡፍፍፍ አልቻልኩም አልቻልኩም አልቻልኩም አልቻልኩም ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ነው ያሳለፍኩት 😢😢
@aneesamahdy1660
@aneesamahdy1660 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለምን አደዊይም አግብቶዋል እንዴ??? ካላገባ ይቅር ይልሻል ብያገባም እንኳን ይቅር ይልሻል
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
@@aneesamahdy1660 ማማዬ ምንም የማውቀው ነገር የለም
@barki3794
@barki3794 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 4 жыл бұрын
Wow yegaremal tabarekiii yoneyy zamani yelamalem
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН