KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መስከረም አበራ ድንቅ አድርጋ የተጫወተችውን የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ "አስተውል " ሙዚቃ
5:18
ሙሉዓለም ጌታቸውና መስከረም አበራ ተው እኮ
5:28
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
መስከረም አበራ ቆንጆ አድርጋ የተጫወተችውን የትግስት በቀለ "በደራው ከተማ " ሙዚቃ
Рет қаралды 483,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
4700
Жазылу 44 М.
EBRO MEDIA
Күн бұрын
መስከረም አበራ ቆንጆ አድርጋ የተጫወተችውን የትግስት በቀለ "በደራው ከተማ " ሙዚቃ
Пікірлер: 288
@YordanosMaereg-vq1pd
Жыл бұрын
Wow ምርጥ የትወና ጥበብ ምርጥ ድምፅ ከውበት ጋ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@user-ot5dg8kp4v
Жыл бұрын
የእኔ እናት በስንቱ ደግሞ አብሮ ቢውረገረግ ሰላም ነበረው!!
@kirubeladamu4760
Жыл бұрын
😆
@بومحمد-ر3ص
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@fikirkasa452
Жыл бұрын
I love besebetu❤❤❤❤
@dochodocho8126
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hope998
Жыл бұрын
😂😂
@merimeri7886
Жыл бұрын
ለስንተኛ ጊዜ ደጋግሜ እዳዳመጥኩት ❤❤❤❤😍😍😍😍ቃላት አጣሁልሽ ደስ እያለ የሚደመጥ ድምፅ ነው ያላት ❤❤
@papibelete-pw4vq
Жыл бұрын
100%
@elsabetyemane3145
Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ❤❤❤
@DaveLast-s8x
Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት የብዙ ዓመት ልምድ ያላቸው ዘፈኖች እንዳንቺ አይጫወቱም በጣም አሪፍ performance
@bekeledereje6822
Жыл бұрын
An artist with multiple talent! She is great!!
@zewdulingerh9802
Жыл бұрын
Mule ena meski altchalchum
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
Yes❤❤❤
@nuruteshome6752
Жыл бұрын
አቤት ሙሉ የሆነች አርቲስት ❤❤❤
@tewodrosaddise6056
Жыл бұрын
Waw, what a beautiful voice! I’m struggling to figure out either acting or vocalist for which you are best fit or in other wirds, you have a comparative advantage. Honestly you’re equally talented in both avenues. Go for your album!
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
በጣም
@kestedemena280
Жыл бұрын
መስኪ የእኔ ውድ ! በእውነት ቃላት የለኝም ! ሁላችሁም ምስጋና ይገባችኋል ! ባንዱ ፕሮዲዩሰሩ !!
@mulukensahilu2551
Жыл бұрын
እናተዬ በመስኪ እየተገርምኩ እየሰማዋት በዛው በዜማዋ ወዝወዝ አልኩ አይ መስኪዬ ሃትሪክ ሰራቺን።
@kifleabebew9568
29 күн бұрын
ሁሉን ያሟላች ምርጥ አርቲስት❤🙏❤🙏
@herokeabusheher4415
Жыл бұрын
እያስመሰልሽ እንጂ እየዘፈንሽ አይመስልም ። እውነት አንደኛ ምርጥ ድምፅ። እርግጠኛ ነኝ ትዕግስት እንኳን አሁን የአንቺን ግማሽ አድርጋ አትዘፍነውም።
@hanydereje3343
Жыл бұрын
broh Tgn metakoat aymeslegnem
@herokeabusheher4415
Жыл бұрын
@@hanydereje3343 አውቃታለው ያቺ መልከ መልካሟ ልጅ አይደለች?
@adanechfikadu3012
Жыл бұрын
ሁሉም በሰሀቱ ውብነው ቲጂም የእራስዋን ጥሩ ሰራታለች ግዜ የማይሽረውን ስራ
@hanydereje3343
Жыл бұрын
@@herokeabusheher4415 Ahun sleብቃቷ ነበር eyawefan yeneberew to be honest Meski yemigerm yetewena bekat becha sayhon bedemtsoam asmeskeralech gen tg yerub erbu yemilew kal meski ayagezfatem
@herokeabusheher4415
Жыл бұрын
@@hanydereje3343 የእሩብ ሩብ አላልኩም እኮ። ያልኩት ግማሽ ነው። እንደዚህ ያልኩበት ምክንያት ትዕግስት ከዘፈኑ አለም ተሰውራለች። አትዘፍንም። ስለዚህ ድምፅ ደግሞ ካልተዘፈነበት ወይም ቮካል ካልተሰራበት የፈለገ ተሰጥኦ ቢኖር ይበላሻል። አይደለም ድምፅ ድንግልና ራሱ ለብዙ ጊዜ ካላደረጉበት ይመለስ የለ እንዴ??
@hayatkumlachew8277
Жыл бұрын
መስኪዬ❤❤❤❤❤ ልቤን የሆነ ነገር ተሰማኝ።።።ዋው
@meseretrefera2664
Жыл бұрын
እጅጅጅ በይ እስቲ 🙄አሽቄ 😅ልቤ አላለችም 😂 ሆ
@susutube2726
Жыл бұрын
ዋው ከማለት ውጭ ቃል አጠረኝ መስኪየ አንደኛ ነሽ ያሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በአልበም እንጠብቅሻለን ልዩ ነሽ አንደኛ ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@s0lomon150
Жыл бұрын
wow መስኪ ቆንጆ በሁሉ የታደልሽ አንደኛ ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚
@ageriemekonnen2642
Жыл бұрын
ማንም በጆሯችን ሲቀልድብን የት የተደበቀ ድምጽ ይዘሽ መጣሽ ።በይ ልቀቂብን። ያንቺስ ሁሉም ነገር ይጣፍጣል።
@werkyeasefa3173
Жыл бұрын
Akabaji akabdishi
@kokebgebremariam3140
2 ай бұрын
Keseshiwal kkk
@yenenehadamu5856
Жыл бұрын
ኧረ አስደመምሽን በጣም ምርጥ ድምፅ አለሽ ከዘጠና ገፁ ጥናት ጎን ለጎን አንድ ነጠላ ልቀቂ እባክሽን!!!
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
ትክክል
@russelfernandoofficial
Жыл бұрын
Nice one guys ❤️👍
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
የኔ ውብ በትወናው እጅግ ነው የማደንቅሽ እንዳትተይው እግዚአብሄር በሁለቱም ብይ ብሎ ቆንጆ ድምፅስቶሻል በርቺ❤❤❤❤
@hailuwosen9648
Жыл бұрын
I love your acting and music performance. You are the special one. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mggg8841
4 ай бұрын
I'll be 1st in line to buy her album when she realse her own ❤You're phenomenal talented & beautiful ❤
@mlhmlh5603
Жыл бұрын
ድንቅ ጅማሬ ነው በርቺ መስኪ 🌹
@asegidbalcha6726
Жыл бұрын
መስኪ WOW ነው ሌላ ምን ይባላል!!!
@ezadinahemadin
Жыл бұрын
❤❤❤❤ ምርጥ ስራ 90 ዎቹን ቁጭ🎉🎉🎉
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
የት ነበርሽ ይህን የመስለ ድምፅ ይዘሽ😍 ይገርማል መስኪ ትችያለሽ በርች ❤❤❤❤❤❤❤
@SK-ph7sz
Жыл бұрын
Tigest Bekele has a special talent for singing. Meski performed well as a second profession.
@genetasefa8364
Жыл бұрын
My favorite 🤩 song 🎵 was that one ☝️and ና የኔፍቅር የሚለው ዘፈንዋ 👌🏽
@balewgeta7132
Жыл бұрын
Amazing performance👌👌❤❤❤መስኪዬ ይቅናሽ❤❤
@Maleda223
Жыл бұрын
ከላይ ሲሰጥህ እንዲህ ነው ✌️❤
@mohammedsiedkassahun3625
7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ...የራሷ ቃና ደስ ይላል
@jovaniendale5192
Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ስወድሽ 🥰🥰🥰
@ruthboaz3984
Жыл бұрын
መስኪ ለሰው አትዝፈኚ አሁን የመጨረሻው ዘመን ነው እስቲ ዘምሪ የኔ ውብ
@ibrahimibrahom6577
Ай бұрын
ሙሌ ወንድማችን ድምፅህን ተጠቀምበት በጣም ጥሩ ነው
@melatcode4111
Жыл бұрын
Amazing voice great artist bless you ❤
@misrakgezahegn3731
Жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ድምጽ ነው መስኪዬ ❤
@yeshibiratu6484
Жыл бұрын
Wow voice endet aschalesh eskahun yhe dimts yzesh❤🎉
@hanna21samuel
Жыл бұрын
በስንቱ ና ጉድህን እይ,እርግጠኛ ነኝ በሚቀጥለው በስንቱን በራፕ ነው የምናየው,ጎበዝ ነሽ ❤
@sisaybeyene6225
3 ай бұрын
መሰኪ ትችያለሽ በርቺ።
@ASRATblackmoon
Жыл бұрын
መስኪ ቲጂዬን እንኳን እንዳንቺ አላጣጣምኳትም አንደኛ❤❤❤❤
@yonadesu1336
Жыл бұрын
አቤት ማይኩ ሳዉንዱ አንደኛ ነው
@Jonny-z9n
Жыл бұрын
😂
@aishataha2657
Жыл бұрын
በስቱ ድረስ ዋው 😍😍
@selamshale5549
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@MakMas-fw3bl
Жыл бұрын
የመድረክ እንቅስቃሴ ሻሽይ በተለያ የስታይል በየሙዚቃዉ ሀ...የሚባል ነገር አትጨምሪ ቀል ቀል ሲል ጥሩ አይደለም....በተረፈ....ቆንጆ ነዉ..
@yosef-eshetu
Жыл бұрын
Yete nebereshe gen 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@BatiLove-j8u
Жыл бұрын
Hulum bota adegna nesh meskiye ❤❤❤❤swedesh merxwa
@hanydereje3343
Жыл бұрын
የምትገርሚ ነሽ ጎበዝ ... ጥበብን በጥበብ ያዣት
@asmamawyinges3725
Жыл бұрын
በፍቅር አዲስ አስደምመሽን እንደገና በትዕግስት?..❤❤❤❤....ከአይን ያውጣሽ የኔ ፍቅር!
@kestedemena280
Жыл бұрын
የእኔ ፍቅር 🙄🙄🙄🙄??
@SaraAli-lu8vl
Жыл бұрын
Love ❤❤❤your voice it’s amazing Meski
@5-mintuedecoranddesignidea225
Жыл бұрын
Great, i love it, keep the music and as well the actress at the same time, i see pure beauty 🎉❤❤❤
@EyobEyobd
Жыл бұрын
ስወድሽ ❤❤❤እኮ
@AtabArj
Жыл бұрын
መስኪዬ የት ነበርሽ ❤👏👏👏👏😆
@MulushewaMolla
Жыл бұрын
ድምፅ አለሽ ሁሉ ቦታ የሚያምርብሽ ውብ ሴት ነሽ ተባረኪ
@tak4957
Жыл бұрын
Good job , keep going!
@shewayehaile8130
Жыл бұрын
Beautiful beautiful voice ❤
@BillyMog-oo5ug
8 ай бұрын
Yene chewa artist❤❤❤❤
@DanielGizachew-vr7ip
Жыл бұрын
ጎበዝዬ ነሽ💞💞💞💞
@ethiomass8555
Жыл бұрын
Great voice meski keep it up 👍🏾
@mahitube2320
Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ጎበዝ ❤❤❤
@abdisultan5236
4 ай бұрын
አለመንኩም እኮ የምር ❤❤❤
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
Жыл бұрын
የኔዉድ ሰላምሽይብዛድምጅሽያምራል ግንዘምሪበት የኔማር ግዜዉ የመሸነዉ
@rodasktube2209
Жыл бұрын
ትችያለሽ
@11-fx3yo
Жыл бұрын
መልካም ሥራ❤❤❤❤❤
@tensaeshiferawlemma4529
Жыл бұрын
ቆንጆ ነው👏👏👏
@MenaseMekonnen-oy5bm
Жыл бұрын
ውጤታማ በጣም ጥሩ ድምፅ
@Maya16tube
Жыл бұрын
መስኪ ትችያለሽ የዘመኑ ዘፋኝ ነን የሚሉትን ሰብስበሽ ብታስተምሪያቸው የሰው ጆሮ ላይ ከሚከልድ እኔ ግን ካንቺ ቆንጆ ዝማሬ እተብካለሁ
@Biniyam1993-u7w
Жыл бұрын
እንዴት እንደሚዘፈን አሳያቸዉ👍👍👍
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
Жыл бұрын
ስወድሽ መስኪው ❤
@AkliluworkuAkiy-pf7yt
Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤አንደኛ ነሽ
@seyoummeshesha5270
Жыл бұрын
ድሮውንም በመድረክ ብቃትሽ እጅግ አብዝቼ ነበር የምወድሽ የማከብርሽ አሁን ደሞ ብሶብሽ በሌላ መልክ በታላቅ ብቃት በመከሰትሽ ባንቺ ሁለገብ ችሎታ ተደምሜአለሁ መስኪ ትችያለሽ አመኝኝ ሞያው ውስጥ ስላለሁ ብቃትሽን ልመሰክር እችላለሁ በርቺ
@AbidBeyan
9 ай бұрын
Wawu yene qonjo
@BereketSeyife
Жыл бұрын
Yewnet meski teleyaleshe❤❤
@oneken1946
Жыл бұрын
Yena kemem 🎉❤Techiyaleshi ,,,,!
@tesfayetesfsh
7 ай бұрын
በጣምደስይላልመስኪበርቺ አግዝሻለሁ
@akiberhe2555
Жыл бұрын
You should have sing long time ago. Well done.
@rihanaahmedg2505
Жыл бұрын
በጣም እያስገረምሽኝኮ ነው ፐፐፐፐፐፐፐ
@aregashyenehun9361
Жыл бұрын
ምስኪየ ይቅናሺ ብርች ጎበዝ
@RakebRakebdawit
Жыл бұрын
Wow yemgrm demte new 😮😊❤
@henockak1
Жыл бұрын
Bravo EBRO MEDIA
@MrSenicho
Жыл бұрын
Semerew Bariaw endaysemash!
@SmilingChihuahua-mj2tp
Жыл бұрын
ስወድሽ አኮ የኔ ልዮ ሴት
@raptors272
Жыл бұрын
Wow beautiful 😍 ❤song 🎵
@senayegirma6592
Жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሎው ድስ ይላል በተለይ እንሳሮ ፊልምች ላይ ከአማኑኤል ሀብታሙ ግር ይለች ፈጥቻ
@mimigirma5894
Жыл бұрын
አደኛ❤
@Markon-ql1ec
Жыл бұрын
be ewent betam jegena nesh
@semeretarekegn9639
Жыл бұрын
በክበብ ውስጥ የማደግ ትልቁ ጥቅም ጥቅም❤❤❤
@kasseyeaarsenal4830
Жыл бұрын
መሰኪ ፍቅር በግል እኔ እደምወድሸ እራሰሸን አትወጂም
@zewterAbebe
Жыл бұрын
waw we need next single
@leoulmesfin7842
Жыл бұрын
እንዴ... በስንቱ ደሞ ድራሙን ቢጫወት ዋው.....!!!
@AunaAuna-xb9xt
Жыл бұрын
Wooowww betame yamerale
@hawigetu6655
Жыл бұрын
dmtssh betam yamral 🥰🥰🥰🥰🥰
@ቅድስና
Жыл бұрын
woow amazing nailed it 🎉
@bezayacop9534
Жыл бұрын
Wow 😮hiruteyeee ❤❤❤beseye gen music 🎶 endeunieshieee yawekalieeee❤❤
@Life_of_tame
Жыл бұрын
we need next single lovely song 🎊 🎉
@fasilkassa1265
Жыл бұрын
የህፃን ልጅ ዘፈን አረገችው
@aynalem4850
Жыл бұрын
Wow Wow 👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
Жыл бұрын
ዉድድድድ❤❤ አቦትችያለሽ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆዎቹ
@esu8m886
Жыл бұрын
Boommmmm you got it!
@rroselave2755
Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
መስኪ Cutie U nailed it❤ እጅግ እጅግ እዚህ ላይ እምቅ ተሰጥኦሽን አሳይተሻል!
@SelamTegenu
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ስውድሽ እኳ ትችያለሽ የኔ ውብ
@MuazMohammed-t6r
Жыл бұрын
Meski love ❤
@Puttin-tube
Жыл бұрын
ምን ልበልሽ ሂሩቴ የበስንቱ ብቻ
5:18
መስከረም አበራ ድንቅ አድርጋ የተጫወተችውን የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ "አስተውል " ሙዚቃ
EBRO MEDIA
Рет қаралды 1 МЛН
5:28
ሙሉዓለም ጌታቸውና መስከረም አበራ ተው እኮ
EBRO MEDIA
Рет қаралды 453 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
6:38
"ባንተነው ማማሬ" መሰሉ ፋንታሁን በልጇ ሊድ ጊታር ታጅባ የ90ዎቹ ተወዳጅ ሙዚቃዋው እንዲህ ውብ አድርጋ አቅርባዋለች | Seifu on EBS Live
Seifu ON EBS
Рет қаралды 548 М.
19:36
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News February 8, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
9:33
ሃይማኖታቸውን የቀየሩ 10 የሃገራቺን ታዋቂ አርቲስቶች 10 famous Ethiopian artists who changed their religion#seifufanta
Habenab chronicles
Рет қаралды 1,9 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 5 МЛН
15:04
የጥላሁን ገሠሠ ልጅና የልጅ ልጅ በኢትዮጵያ አይዶል ሰበር ውድድር አሸነፉ
EBC Entertainment
Рет қаралды 499 М.
7:25
Dawit Tsige - Aschilosh I አስችሎሽ - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance)
Dawit Tsige
Рет қаралды 8 МЛН
19:40
Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩
Dawit Tsige
Рет қаралды 6 МЛН
16:55
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 319 М.
5:40
ግርማ ተፈራ እና አበባ ደሳለኝ "ተው ዘገየህ " የመሀሙድ አህመድ እና የሂሩት በቀለን ተወዳጅ ሙዚቃን //ልዩ ዝግጅት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 454 М.
10:34
ገላዬ ና ና....ተወዳጁ ተሾመ አሰግድ ና አዲስ የመጣችዋ ኮከብ ሜላት ቀለመ ወርቅ በዜማ ተጣመሩ.....Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 3,7 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН