ማስጠንቀቂያ ለሴቶች| ኩል የዓይነጥላ መንፈስ ንብረት ነው!! | በኩል መስተፋቅር የአባት ሰይጣናዊ ተግባር

  Рет қаралды 6,643

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 10 ай бұрын
እኔም ኩል በጣምነበር የምጠቀመው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ የሱን ትምሕርት መከታተል ከጀመርኩ በኋላ አቆምኩኝ 3 አመት ሆነኝ ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 ай бұрын
እውነት ነው ይሄን ትምህርት መምህር ግርማ በደንብ አስተምረውናል መምህር ተስፋዬ አበራ ጭምር 💝
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 10 ай бұрын
ልብ ያሌ ልብ በል አይምሮ ያሌ ያስታውል ይላል ቃሉ እንቀ መደንዘዝ ይቅርብን ወርቀፋራ አንተም በደንብ በጸሎት በርታ ገንጩሩ ልናደድብህ ስለ ምችል
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 10 ай бұрын
እውነት ነው ኩል አጋንንት ይስባል አደገኛ የአጋንንት መሳባ ነው😢
@mastietamru4776
@mastietamru4776 10 ай бұрын
እኔማ የዚህ ሱስ ተጠቂ ነኝ ፈጣሪ ያላቀኝ ሌላው እንደ አንተ የምከታተለው የለም በጣም ለውጠኸኛል ❤እና እንዳልክ ቲዩብ ላይ አንድ ባለ ሀብት ለሊት 9:00 ወጥቶ መንገድ ላይ ሲንከባለል ነበር ቀጥታ አንተ ያስተማርከን ነው ልጁ ላይ የታየ ከቻልክ ቪድዮን ቆርጠህ ብታስተምርበት ባለ ሀብት እንደዚህ እንደሚያደርጉ ትምህርቱን እራሱ ባንተ ነው ያወኩት ማስረጃ ይሆናል ❤❤❤❤❤
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 10 ай бұрын
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እባካቹ እህቶቻችን እግዚአብሔርን አናስቀይመው ስላሴ በአምሳላቸው ፈጥረውን እኛ ደግሞ ቆንጆ አርገህ አልፈጠርከኝም እያልነው ነው እባካቹ ልብ እንግዛ ፈጣሪ ያግዘን ❤❤
@Abraha609
@Abraha609 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የወጣትነት ዘመናችንን ባርክል 🙏🙏🙏
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 9 ай бұрын
መድሐኒአለም ልባችንን አይምሮአችን አይናችንን እንድናስተዉል ይክፈትልን። አንተንም እመብርሐን ትጠብቅሕ ያለሷ ድህነት የለም።
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j 9 ай бұрын
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ የገባህ ነገር አለ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🌱🌱🌱
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 9 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም አው እኔም የመምህር ተስፋዮን ት/ም ሰምቻለሁ ኩል አልካልም ቅንድቤን ግን እቀነደባለሁ ለዛውም እኮ እያለቀ ነው ከዝህ ትምህርት በሃላ ግንአልቀነደብም ያለፈው ሀጥያቴ ይበቃል ይቅር ይበለን በርቱልን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፍ ነገር እናመሰግናቸዋለን
@HD202v
@HD202v 10 ай бұрын
መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፪ 4አዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጽና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ አሳይዋቸው/ፈረሱን በቅሎውን ሰው ማድረግ/። ፅኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ፣ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ። በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን አስተማረ። ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። አስራድኤልም የጨረቃን አካሄድ አስተማረ።
@aidasem3952
@aidasem3952 9 ай бұрын
ወርቃፈራሁ በርታ እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳህ።
@wubaddis6745
@wubaddis6745 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ! እናመሰግናለን!
@SeniHailu
@SeniHailu 5 ай бұрын
በርታልን አምላክ ይጠብቅልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 10 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር አምላኬ ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር ወንድማማች በእውነት በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው የምታስተላልፈው ትምህርቶችን እናመሰግናለን ወንድማማች ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ እናም ሰለ ቅዱስ ቃሉ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 9 ай бұрын
የኤልዛቤልም መንፍስ ነው ልክ ነህ ግን የምንጠቀምበት አላማ ይወስነዋል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልባነ ይስጥነ በእወነት ጥሩ ምክር ነወ
@mekonnen74
@mekonnen74 10 ай бұрын
ትክክል ነው በዛሬ ጊዜ ሴት ቀርቶ ወንዱም ቅን ድብ መቀንደብ ጀምሩዋል. መንፈስ ምድራችንን እያመሳት ያለው ለዛ ነው ምን ቀረው ሴት ጥፍር የግር የእጅ ፣ ፀጉር የቅ ምድብ ሽፋሽፍ ፣ ንቅሳት ምኑ ቅጡ!!
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 9 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አልፎ አልፎ እጠቀም ነበር አሁን ግን እንዳስብበት ስላስትማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ 👏🏾
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ 💝
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ከመጣሁ ጀምሬ ኩል አቆሜለሁ ኢትዮ እደነበርኩ እኳልነበር አሁን እድሜ ለመምህር ተስፋየ ብዙነገር በሱ ተቀይሬለሁ ጆሮ ጌጥ እራሡ አሥጠላኝ ምንምነገር ተመስገን ❤❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 9 ай бұрын
ትክክል ብዙው አበሻ በኩል ያሥደገሙ አሉ ሌሎቹ የዋሆች ግን አብሶ ነጮች ለማጌጥ ብለው ነው
@martanigus5734
@martanigus5734 9 ай бұрын
በትክክል ኩል በጣም ትልቅ ሀይል አለው ለመናፍስት አሰራር ግን እግዚአብሔር ይመስገን መኳል አቁሜ ንስሀ ገብቸበታለሁ። እናም አሁን በጣም ለውጡን አይቸበታለሁ
@Abcde-nx5mg
@Abcde-nx5mg 10 ай бұрын
The best spiritual program it teaches a lot for the Christians.
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 ай бұрын
እውነት ነው ወርቅ አፈራው በትክክል አይን ያጠራል እየተባለ በገጠሩ ክፍል ልጆች ገና እደተወለዱ ነው መኳል እሚጀምሩን መኳል
@azebg7176
@azebg7176 10 ай бұрын
ወንድሜ ሰላም ነህ ኩል ብቻ አይደለም የጥፍር ነው የሚገርመው እግዛብሔር ምህረት ያምጣ ።
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 9 ай бұрын
እኔ ስለዚህ ጉዳይ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም እናመሰግናለን አሁን እኮ ሁሉም ነገር አርተፊሻል ሆኗል ሽፋሽፈቱ ቅንድቡ ፀጉሩ ጠፍር ቀለሙ ብቻ የሚገርም ነገር ነው የሰማሁት ትልልቅ እናቶችም ይኳላሉ ባማወቅ ይመስለኛል
@TseguAnania
@TseguAnania 10 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ነገር ግን ከኩል በላይ ንቅሳትስ አለ አይደል በአሁኑ ሰአት ዓለምን ወዴት እየወሳዳት እንዳለ እያየን ነው ስለዚህ ጉዳይ በሰፊው ፕሮግራም ብትሰራበት።
@SaraTsegay-m4k
@SaraTsegay-m4k 10 ай бұрын
Kale hiwet Yasmalne 🙏❤️ gen be Agr bit hexanat be 7 kenachwe kulu Yekulalu Men Denew Ehis Ebakh Selzie Mabrarya betsten betrfe Amsgnalw 🙏❤️🇪🇷
@sphonetastic
@sphonetastic 10 ай бұрын
ጀግና ነክ በርታ
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 9 ай бұрын
Bertalin wendimachn 🥰 enamesegnalen
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 10 ай бұрын
ከመጀመሪያው አሎድም ተቀድቤና ተኩየ የማውቀው በበአል ጊዜና ከእግዳጋር ስገናኝ እድኳል እድቀነደብ ባለቤቴየ ፀጉር ቤት ወስዶ ያስቀነድበኛል አስኩለኛል ራሱም ይኩለኛል እኔ እመኑኝ መኳል ፈፅሞ አሎድም ይሔው ባሌን ከፈታሁት ጀምሮ ተኩየ ተቀድቤየ አላቅም ካሁን በሗላ ለማገባው ባሌየ እደማልቀነደብና እደማልኳል ላስጠነቅቅህ ወዳለሁ ባሌየ እስኪ የማትኳኳል ሴት የምታገቡ ወዶች እሽ
@meremanasir4147
@meremanasir4147 10 ай бұрын
ሰላም እዉነት ነዉ እኔ ኩል ስካል አይኔን ያመኛል አይኔ ተነቅሎ እስኪወጣ ያመኛል
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 ай бұрын
እኔሲጀመር አልወድምነበርግን እገዛነበር ልክአባታችንን መምህርግርማን ትምህርትስሰማ ቆሻሻጣልኩኝ ይሄው አራትአመትሊሆነኝነው ከተቀየርኩኝ አባቴ መከራትመምህርግርማ ወድሙን እረጂምእድሜይስጥልን ሺአመትያኑርልን
@AsniArsema-uw4pz
@AsniArsema-uw4pz 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalini .
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ። በርታ ወንድማችን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 10 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@TseguAnania
@TseguAnania 10 ай бұрын
በአንድ አንድ የሃገራችን ክፍሎች ጨቅላ ህፃናት በተወለዱ ጥቂት ቀናቶች ካደረጉ በሃሏ ኩል ከቅቤ ጋር ተለውሶ ቅንድባቸው ላይ ይደረጋል። ይህ ጉዳይስ እንዴት ይታያል ?
@HD202v
@HD202v 10 ай бұрын
እሱም መጀመሪያ ሰይጣንን የሚያስገቡት ዘዴ ነው ከዛ መንፈሰ ይስባል ማለት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን መቼም ባህል እያሉ ሰው ጨረሱ ይሄ ሁሉ መከራ አሁን የደረሰብን ከዚህ አንፃር ነው።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 10 ай бұрын
😢😢😢
@genetbekele8017
@genetbekele8017 10 ай бұрын
ከበርልን ወንድማችን❤❤❤
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 9 ай бұрын
Yha lenanew wendima kul tekebicha hula new batekrsityan mihadew weywilin lena
@Abcde-nx5mg
@Abcde-nx5mg 10 ай бұрын
Almost the nation's is demonized it helps us to protect our selfs and family as well ..
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 9 ай бұрын
Befit kuli sikeba ychenkeg neber
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 ай бұрын
እባክህ ስልክክን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ወንድሜ 🙏
@hilanhilan2513
@hilanhilan2513 10 ай бұрын
የሚገርምህ እኔ ኩል ካልተኳልኩ የምሞትነው ሚመስለኝ በጣም ነው የምወደው ኩል እና ከቦርሳዬ እንዲለየኝ አልፈልግም በጣም ብዙ ሰው ተይ ይለኛል አልተውኩም ቤተ ክርስቲያን ስሂድ ራሱ ሳልቀባ አልወጣም ለኩል ልዩ ፍቅር አለኝ ምን ላደርግ እንድተው
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ 9 ай бұрын
ቡዳ ነው ፀበል ተጠመቂ ጸሎት ስግደት አዘውትሪ ወደ ንስሐ ቅዱስ ቁርባን ተጓዢ
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 9 ай бұрын
ለሚያሳክክ አይነ ስርኩል ጥቁር ድንጋይ የሚመስል እራሴ ፈጭቼ እየተጠቀምኩ ነዉ እሱምንም ይጨምራል ወንድም ወርቅአፈራሁ ???
@Yeshembet
@Yeshembet 9 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ አርቴፍሻል ጸጉር ዊግ ችግር አለው??????
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 19 күн бұрын
አወ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 ай бұрын
ቆይ አረ እኔም ተቸግሬ ከባሌ ተለያየሁ አብረን ተኝተን ከሌላ ሰው ጋር ከዛ እሱ ሲፈልግ ይኮሰኩሰኝ ነበረ 😢 ትንሽ ሰላም ትንሽ ፍቅር በደባደብ መጠጣት እሱ በቃ ትቸዉ ስወጣ ግን ሰላም አገኘሁ ዋቀፈታ ያመልካል እሱ ከዛ ነው መሰል የተጋባባት ሰይጣኑ
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ 9 ай бұрын
ጸበል ተጠመቂ ስገጂ ፁሚ ጸልይ ሲጀመር እምነቱም ባዕድ ነው እራሽን አውጪ ወደንስሐ ወደ ቅዱስ።ቁርባን ቅረቢ
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 10 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ ወንድሜ የኔ ጀግና በርታልኝ እኔ ጥያቄ አለኝ መዳም አንድ አይን ያለው ሰው ይመጣል ትልኛለች በዳግም ምፃት ይመጣል የሚባለውጋ ይያያዛል መልስልኝ በእግዚአብሔር
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ 9 ай бұрын
በነሱ እምነት ነው እንደዚያ የሚባለው ነገር ግን በኛ ደግሞ ሀሰተኛው ክርስቶስ የመጣል የምንለው ነው
@manasbshara2793
@manasbshara2793 9 ай бұрын
አወ ደጃል የሚባል የመል ቂያማ (የትንሳኤ )መቃረቢያ ምልክቶች እና ከባዱ ፈተና እኔን ተከተሉኝ እመኑኝ ስገዱልኝ እያለ ብዙ ሰወችን ወደ ሲኦል የሚወስድ ከባድ በአለም ለይ የሚከሰት ፈተና ነው ከመካ መዲና በስተቀረ ማንኛውም አገረ ለይ በደቂቃዎች እየተሽከረከረ ሰወችን ለገሀነም እሳት የሚዳረግ ሰው ነው አንድ አይን ያለው ሰው መሆን ብቻ ሳይሆን ግንባሩ ለይ (ከፈር )(ካደ) የሚል ፅሁፍ ያለው ነው በመጀረሻ ነብዮ ኢሳ(እየሱስ)የሚገለው ከአዳም ዘረ የተፈጠረ የሚመጣ ፈተና ነው
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 10 ай бұрын
አብይ አህመድም ይኳላል፣ይቀነደባል
@manasbshara2793
@manasbshara2793 9 ай бұрын
😂😂😂😂የተመታሽ ምን ከአብይ አይን ወሰደሽ ሚስቱ ትጨነቅበት እንጅ ለነገሩ እውነትሽን ነው በዛ የተኳለ አይኑ እያየን ነው በቡዳ መንፈስ እራስ በራሳችን ያጨራረሰን
@firdosyassin5037
@firdosyassin5037 10 ай бұрын
Why you are that much concerned
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 10 ай бұрын
ወንጌል ቢሰበክ ኢየሱስ የአጋንትን ስራ ሁሉ ሊያፈርስ ነው የመጣው ። ስለዚህ ጌታን ተቀብሎ በመዳን የዘለአለም ህይወትና የሴጣንን ስራ ማፍረስ ይቻላል መድሀኒቱ ኢየሱስ በቻ ነው ። አታርጉ አድርጉ አቅም የለውም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 100% ኢየሱስ ያድናል ይመጣል ። ይህን መድሀኒት ይስበኩ ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እዉናት ነዉ እየሱስ ክርሰቱስ የደንጌል ማረያምልጀ የደንል ቅዱሰ ስጋዉ ከቡር ደሙ ተቀበልን ደንንል❤❤❤
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ 9 ай бұрын
ሲጀምር መንፈስ እየተጫወተባችሁ እየሱስ ያድናል ትላላችሁ እሱን ለኛ አትሰብኩንም ኢትዮጵያዊ መሆናችንን አትዘንጉት አለፈባችሁ ድሮ ነበር እየሱስ ያድናል ስትሉ የሚሰማችሁ የነበረው እሺ እወቁት
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 14 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 702  የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ  #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
24:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 38 М.