🛑 ማስጠንቀቂያ 🛑 ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ በጭራሽ ዩቲዩብ እንዳትጀምሩ ⛔

  Рет қаралды 27,383

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Abugida media: / abugidamedia
Abrelo HD: / @abrelohd
follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 438
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ስው ዘመንህ ቤቱ ይለቅ እመ ብዙሃን ትጥብቅልን ሁል ጊዜ ስለምታካፍለን መልካም ነገር እጅግ እናመስገናለን!!!!!😍😍😍
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ ቀሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@lomigetutube1359
@lomigetutube1359 2 жыл бұрын
Malkam sew neh biney amasgenalow
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu eshe ema
@emebatedemeke4110
@emebatedemeke4110 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
@@samritube5541 ደምረኝሰወደሸ
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
የቢኒ ትምህርት ዉጤታማ ከሆኑ ሰዎች አንዷ ምስክር ነኝ አመሰግናለሁ ልጅ ቢኒ🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu በርቺልኝ
@emufeker5262
@emufeker5262 Жыл бұрын
ቤተሰብ እሰኪ ሰብስክራይብእንደራረግ
@MaremM-pb6tx
@MaremM-pb6tx 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሲጀመር በሸር ሰዉ ብዙም አይገኝም እኛ እራሳችን መነሳሳት አለብን መስራት መሳተፍ ታታሪ ጠንካራ መሆን አለብን ወገኖቼ በርቱ 🙏
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ ውዴ
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
@@emutube7545 ደምረኝእህቴ
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
@@yeshiyoutube8652 ነይ እንደማመር በማየት
@MarynatEthiopiaTours
@MarynatEthiopiaTours 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ ድንግል ማርያም ትባርክህ!
@user-dr6cb1hn2p
@user-dr6cb1hn2p 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ከልብ እናመሰግናለን እንደዚህ አግኙ ብሎ በዙ ሰዉ አይመክርም ምቀኝነት ሳይኖር እንድህ መምከር አስታሁሳለዉ የዛሬ ስንት አመት ዩቱብ ላይ ገንዘብ እንደት እንደ ምስራ ሼር አድርገህ ነበር።
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
ቢኒዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏 ሰላምህ ባለህበት ይብዛ 🙏
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 2 жыл бұрын
ትክክል ቢኒ አስተዋይ ወጣት ነህ በርታ🇪🇹❤❤🇪🇹
@Yeselammedia
@Yeselammedia 2 жыл бұрын
ቢኒዬ የኛ እንቁ ወንድም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ሁሌ ምታስተላልፍልን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ክበርልን👏
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ስላምዬ😍😘😘❤👈
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቢኒ መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል። መልካምነትህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ አብሮህ እንዲቆይ ፈጣሪ ያግዝህ።
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 жыл бұрын
ቢኒያም ወንድማችን የእውነት መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ያድልህ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ነው ቢኒ ምርጥ ሰው በጣም የምወድክ ግልፅ ሰው ነክ ትክክል ያልከው ዩቲዩብ መልካም ነገር ብንሰራበት ጥሩ ነው ለምክር እናመሰግናለን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ምርጦችየ
@user-vz6xe5dl5z
@user-vz6xe5dl5z 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ዩቲዩብ መክፈት እፈልጋለሁ ግን አከፋፈቱን አላቅም ማስቸገር ካልሆነብኝ አንተ ብትከፍትልኝ በጣም ደስ ይለኛል
@user-wk5ot1tl6d
@user-wk5ot1tl6d Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ ቆየሁ ተከፍትኩት ግን ቪዶኮ ሠሪቼ ለመልቀቅ ዛሬ ነገ እያልኩ ነው አላህ ይጠብቅህ ቢንየ መልካምሰው ነህ🤲🥰🥺
@haimawbneh3677
@haimawbneh3677 2 жыл бұрын
ሰላም ልጅ ቢኔ የኔኛ ጀግና በርታልን የእውነት የሰው፡ልጅ እንዴቀየር የምታደርጋቸው ጡሩ ነገሮችን ቀጥልበት የኔ ወንድም
@yeneneshfqir6749
@yeneneshfqir6749 2 жыл бұрын
እዳተ አይነት መልካም ሰው የምታፈራ መህጸን ትለምልም ያተን አይነት ይብዙልን ቢኒ እንወድካለን
@mekediyoutube6043
@mekediyoutube6043 2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ቅን ሰው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🥰🥰❤️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@lulumobile9103
@lulumobile9103 2 жыл бұрын
ቢኒየ እናመሰግናለን እኔም በጣም ጉጉት አለኝ ለመክፈት የግጥም ችሎታ አለኝ እስኪ አከፋፈቱን ከቻልኩበት ልሞክር በስልኬ እሞክራለሁ ልክ ነህ ዋናው ራስን ማሳመን ነው
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
ቤኒየ ኮፍያ ያምርብሀል
@teshometesfayetube8235
@teshometesfayetube8235 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ግን አንድ ነገር ይቆጨኛል ቢኒዬ አደሬ ደብረ ሰዋሰዉ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም አይቼህ ሳላገኝህ በመቅረቴ
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልህ! የዩቱብ ክፍያ ለማግኘት ምንያህል "subscribers" ያስፈልጋል??
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ቢንዬ ያንተም ሰላም ከመላው ቤተሰብ ጋር ይሁን ስለምታካፍለን መልኳም ነገሮች እውነት ከልብ እናመሰግናለን ።እውነት ለመናገር ቢንዬ ያለ ኮፍያም በኮፍያ ያምርብሀል ይበልጥ ይህ የኔ አስተያየት ነዉ ያለኮፍያ እውነት ይበልጥ ያምርብሀል እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት ከክፉ ነገሮች ሁሉ ትጠብቅህ ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በረብስክራይቅ አግዢኝ
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
ትክክል ወለህ መልከም ምክረ አይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔✔✔✔✔✔✔✔✔☑አይ ሰወ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ዉንድማችን እንኳን በደና መጣህ እኔም ምን ይሉኛል እያልሁ ብዙ ጌዜ ይሉታ ይይዘኛል😥😥😥😥😥😥😥
@haymanotbelte6989
@haymanotbelte6989 2 жыл бұрын
ይሄ እኔን ይመለከታል ወንድሜ አረብ ሃገር ነኝ አሁን በቴሌግራም ያለኝን እውቀት እያካፈልኩ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ በቅርቡ በ KZbin motivational speaker ሁኜ እመጣለሁ የኛ ሀገር ሰው በውስጡ ያለውን እምቅ ኃይል አውጥቶ እየተጠቀመ አይደለም እና ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
እመቤቴ አሳብክን ሁሉ ታሳካልክ የኔ መልካም እኔ ዩቱብ መስራት እፈልጋልው ግን አከፋፈቱ ምንም አልቻልኩትም። ቢኒዬ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
ቢኒ ስለስው ፀባይ የገለፅከበት መንገድ በትክክል ነው ለምን እንደዚ ሆን ብዬ አስብለው ንፁ አስተሳስብ አያስገፈልም ልባችን እንደ ሶፍት እናፅናው እባካቹ
@aminih8376
@aminih8376 2 жыл бұрын
ወዲም፣እደት፣ነው፣እምናገኚህ
@nestanetsindew4220
@nestanetsindew4220 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ቢኒየ ስው የሚለው አያጣም ለሁሉም ልቦና ይስጠው
@Sibisib06B
@Sibisib06B Жыл бұрын
እሽ ቢኒሻ ምርጥ ሰዉ፣ ድንቅ ሰዉ የኔ የዩቱብ ቻናል ለጊዜዉ የራሴን ስራ እስክጀምር እንዲህዉ ነዉ እየሰራሁ ያለሁት እሽ ሸር ማድረግ ካቆምክ ላይክ ማድረግ ግን ትችላለህ እና ሳብስክራብ አድርገኝ እኔ ቤተሰብህ ነኝ!!!
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
ልጅ ቢን እውነት የልቤን ነገርከኝ የሰው ነገር በጣም ከባድ ነው የእውነት ኮፊታውም ያምራል እሽ አስተያየት ብለህኝ የለም
@user-yz5uq6hc1c
@user-yz5uq6hc1c 2 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነህ ቢንዬ ሰው እንዳቴ ያወቀውን ላላወቀው ብያሳወቅ ፍቅር ብቻ ነበረን
@branishbranish6291
@branishbranish6291 7 ай бұрын
ዛሬ ባል ጀምርም አልቆይም እሰራለሁ አይቀርም እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው ኔክ
@ethobeyina6386
@ethobeyina6386 2 жыл бұрын
ቢኒ ወንድማችን መልካም ሰው እድሜክን ያርዝመው ያምርብካን ኮፍያ እውነት ከልብ ሰው ነክ😍😍😍
@atikiltferede3606
@atikiltferede3606 2 жыл бұрын
Selam
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@atikiltferede3606 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu ❤️🇪🇹🇪🇹
@user-vx8qo8sn6s
@user-vx8qo8sn6s 2 жыл бұрын
አምሮብሀላ እናመሰግናለን መልካም ሰው ቤተሰብ ሁኑኝ እስኪ በማርያም
@ninayoutube4120
@ninayoutube4120 2 жыл бұрын
እውነት ልጅ ቢኒ ምክርክ ጥሩ ነው ለእንደኔ አይነቱ እናመሰግናለን
@demekemersha662
@demekemersha662 2 жыл бұрын
እኔ ልጅ ቡኒ ጢምህን አጠር ብታረገው በጣም ደስ ይለኛል የእኔ አስተያየት ነዉ ኮፍያ ግን በጣም ያምርብሃል እውነት ጢም ግን ብዙ ሰለሆነ አጠር ያለ ሲሆን ፍትህን (መልክህን) ጥሩ ወርድ ያለው ያረገዋል ሲረዝም ግን ፍትህን ይረብሸዋል ለምን አንተ ቀጠን ያልክ መካከለኛ ስለሆንክ ነዉ የኔ አስታየት ነዉ እንዳይደብርህ መልካም ሰው አንተ ጥሩ ልብ ስለሆንክ ሁሉም ይሁን
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ነው ሚባል..kkkkkk..እናመሰግናለን ወንድሜ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን መጀመርያ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ለንተ ዕድመና ጤና ያብዛልህ እውነት ሰው ብዙ ይላል እግዚኣብሔር ግን በመረጣቸው ብዙ ይመክራል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድንቅ መልካም ሰው ለሁሉም መልካም አሳቢ ቢንየ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ክፉ አይንካህ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒ ወንድማችን @abugida media እጅግ በጣም ቅን እና ጥሩ ሰው ነው እውነት ነው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ነው ልናበረታታው ይገባል ቢኒ ወንድሜ ተባረክ 💚💛❤🇪🇹
@fkrtabitiy9117
@fkrtabitiy9117 2 жыл бұрын
ሀብዎ ፍቅር💚💛❤👍👌👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
ቢኒየ ምርጥ ዩቱበር እውነተኛ
@tsgetube783
@tsgetube783 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ተባረክ ወንድሜ
@elsaabrha2655
@elsaabrha2655 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ በጣም ነው የሚያደንቅ ወንድሜ❤
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ሰዉ ምን ይለኛል እያልሁ ነዉ ዝም ያልሁት ማርያም ወይ ምክርህ እኮ በጣም ነዉ የሚጠቅመዉ
@tiegegerma
@tiegegerma Жыл бұрын
ሠላምህ በክረስቶስ ይብዛ ወንድማችን ልጅ ቢኒ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ውጤ የፈው ነበር እና ሞራል ሆንከኝ በጣም አመሠግናለሁ
@alemieagegnehu
@alemieagegnehu 2 жыл бұрын
ምርትና ቅን ሰው ነህ ቢኒ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዬ ወንድማችን
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤትሳቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁንልኝ!! እንኳን ደና መጣክ ቢኒ የኔ መልካም😘😘
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-pp6xs4yr8j
@user-pp6xs4yr8j 2 жыл бұрын
ወይ ቢኒየ የፍቅር ሰው እኔስ ምን ቸገረኝ የሰውን ፀባይ ዝም ብየ ሳየው በጣም ይገርመኛል እኔ እርግጥ ከማንም ምንም አልጠብቅም ሰውጋ አልጠጋም በሬሴ መንገድ ነው እምሄደው ግን ዝም ስል ሰው አንች ኩራተኛ ይሉኛል ስናገር ነገረኛ ብቻ አላውቅም ዝም ነው ሰውን አልጉዳ ብቻ እንጅ ሰለኔ እኔን እሚያውቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር እና እኔ ስለሆንኩ ምንም አይመስለኝም ሰለ ሰው ስለ ሰው ግልብጭ ልልበሰው አይደለ እሚባለው ለማንኛውም ሰላምህን ያብዛልህ የወለላይቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቢኒየ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 2 жыл бұрын
ወይ ቢንዬ አተ እኮ ትልያለሁ ይህው ፍርቼ ጀምሬ ቆጭ ብያለሁ አምስግናለሁ እድሜህ ይርዝም በርታልኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባከሽ በሰብስክራይቅ አግዢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@Tube-ou6cm ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሽ እማ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@user-go7xn7ee6c እግዚአብሔር ያክብርሽ
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው 💓 ያለው ሰው ሁሉ መነቃነቅ ሐለበት በጣም መልካም ሰው ነሕ ኪዳንምረት ትጠብቅልን ገብርኤል ይርዳሕ 👍👍👍🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ቢኒዬ በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰 እኔ እንኳን ተስፋ ቆርጫለሁ በ ዩቱብ ☺️ የልጅ ቢኒ ቤተሰቦች ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ በዚ አጋጣሚ 🥰😀💚💛❤️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 жыл бұрын
እሽ ማማዬ አንቺም ቤተሰብ ሁኚ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@burtkanshowtube እሺ እህት አለም አሁን ቤተሰብ እሆንሻለሁ
@K-Arsema
@K-Arsema 2 жыл бұрын
ቢኒ ምን አለ ሁሉ ሰው እንዳንተ ቅን ልቦና ቢኖረው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-bettybelay
@user-bettybelay 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልን ቢኒዬ ገና ነህ የምን ማርጀት ነው እ😄
@fasikabirhan5160
@fasikabirhan5160 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏😍😍😍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ቢንዬ ወድማቺን አንተስ ተክክል ነህ አዎ ያን ቪዶ አታዉሳለሁኝ እንዴት ይረሳል ያኔ ጀምረህ ነዉ የምታበረታታን በጣም ቆይተሃል ሁሌም እዉነት በልቦናህ ያለ ታዉቃለህ ማስታወቂያ እራሱ ሳይ እንቅፋት ነበረ የሚመስለኝ አንተ ባትነግረን ገፍትሬ ነበረ የምገባ አሁን የሁሉንም አያለሁኝ ክብር በልልኝ ወድሜ 🙏
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏😢
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ የለም እንጂ መጀመር እፈልግ ነበር ግን የእኛ ህዝብ ዝነኛን ነው እንጂ ከፍ ከፍ የሚያደርገው የእኔ ብጤን ማንም አያስታውሰው.እና ላለው ነው የሚያጨበጭበው ይህ አጨብጫቢ ህዝብ
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 10 ай бұрын
እኔ አደርግሻለው ክፈቺ
@sabasolomono5737
@sabasolomono5737 2 жыл бұрын
በኒዩ በጣም ጡሩ ነክ እዳንተ ሰው በሀገራች ያብዛልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ አሜን
@almetubez237
@almetubez237 2 жыл бұрын
ቪንዬ እኛም እንወድሀለን በጣም ጥሩና ቅን ሰው ነክ
@klbneshshlto
@klbneshshlto Жыл бұрын
ቢኒ እናመሰግናለን እኔም እፋልጋለሁ ምን አለበት ብቺልና ከአርብ ብገላገል ስምንት አመቴ ነዉ ምን አይሞላልኝ እስከመቼ እንደሆነ አላውቅም ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 2 жыл бұрын
ቢንየ ዉድ ወድማቺን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ከነ ቤተሰብህ የኔ መልካም
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
የአርሴማ ልጅ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ሰዉ ምን ይለኛል እማ ገደል መግባት ነዉ የሰዉ ልጆ እምሰራዉ ነገር ሰዉ ምን ይለኛል ሳይሆን ማለት ያለብን እግዚኣብሔር ደስ ይለዋልወይብላቹህ ሱሩ ይላሉ ኣባቶቻችን
@samrytube2119
@samrytube2119 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብአስቢኝ
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 2 жыл бұрын
ቢኒ እናመሰግናለን ሁሉም እንደአንተ ቢሆን ጥሩ ነበር
@user-fo7rt4dl3n
@user-fo7rt4dl3n Жыл бұрын
ቢኒ እኔ አተን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ አመት አሥቆጥራለሁ በመሀል ሀገር ሀብቸ ነበር አሁንም ተመልሸ መጣሁ አተኑ ነዉ እሚከታተለዉ ሌላዉን ብከተለም መተማመን አልቻልኩም እሥከዛሬ አሥቤበት አላቅም ነበር አሁን ግን አመቴ ካሠብኩበት በቀደም በሣምሦግ ያሣየኸዉን አከፍፈት አሥቀምጨዋለሁ አተን አይቸ ልከፍት ነዉ አመሥጋኚ እዲሆን ተሥፍ አለኚ ወዲሜ 11አመቴ ዱባይ በ1000ብር ደመወዝ ጉልበቴ አለቀ እሞክራለሁ አሁን
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
ቤኒዬ የሰው ልክ ነህ በቃ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ❤❤❤❤💚💛❤️
@mesitube8988
@mesitube8988 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@mesitube8988
@mesitube8988 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሽ ውዴ አንችም አድርጊኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@mesitube8988 እሺ አደርግሻለሁ
@mesitube8988
@mesitube8988 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሽ መልሻለሁ❤️
@jemila940
@jemila940 2 жыл бұрын
እናመሰግናል ወንድም ብከፍት ደስ ይለኝ ነበር ግን ብዙ ጣጣ አለው
@chewatube702
@chewatube702 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ባንተ ቅስቀሳ ጀምሬ 1.5k አለፈልኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ 🙏😍
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
ሁሌም ምክርህ ይመቸኛል ቢንዬ ተባርክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወድማችን👍👌♥
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሸ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 2 жыл бұрын
ቢኒ በማሪያም እንዳታልፈኝ እንዴት እንዲት እንደሚከፈት መስራት ፈልጊ ግን አልቻልሁበትም
@user-gd7ft9en7k
@user-gd7ft9en7k 2 жыл бұрын
ያምርብሀል ጥሩ ሰው ስነመግባሩ ብቻ ያሳምረዋል
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብንዬ ይሉንታ ወይንም ሰው ምን ይለናል የሚለው ነገር ይዞን ነው ሁላቺንም እንጂ ደፋር ብንሆን ብዙ እንሰራለን።አስተዳደግ ይመስለኛል እንደኔ። ሌላው ደሞከትንሽ እስከ ትልቅ ሸር ብንደረራረግ እና ሌላው ለየት ያለ ወይም ፈጣራ ብንሰራ ልክ እንደ ውጭ ያሉ ዩትበሮች ብንሰራ እናድግ ነበር
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
ቢኒ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ ላይክ ሼርር
@endaworkalmaz2844
@endaworkalmaz2844 2 жыл бұрын
በትክክል ቢኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰዉ
@wstube3191
@wstube3191 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሠው እስቲ እኔ ከፍቻለው ሼር አርግልኝ ሊኬን ወድሜ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
መልካም ለራሰ ነው ቢኒ ጥሩ መረጃነው ኘዲሰ ደማሪዎች ቅድስት ኪዳን ምህረት ትጠብቅክ ያሰብካው ታሞላልክ🙏እናመሰግናለን🙋
@aigtameyoutube9232
@aigtameyoutube9232 2 жыл бұрын
ቢኒ አተ የሰዉ ያሰዉ መልከም 💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌💜💜💜ይመች
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሰው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ You Tube ሲከፈት እንዴት ነው ቪዲኦ ሰርተህ አሳየን??
@holymamo6764
@holymamo6764 2 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰዉ ልዩ ሰዉ
@HailKing-pc2gz
@HailKing-pc2gz 2 ай бұрын
ያልከሁሉ ትክክልነው አመሰግናለሁ
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
ልጂ ቢኒ ሁሉም እዳተ መልካም ቢሆን እግዚአቢሄር ጠጋዉን ያብዛልህ
@netsanemelka1264
@netsanemelka1264 2 жыл бұрын
Tebarek Edate aynet sewochin Egzabher yabzaln zemen ybarek bini
@merrymark3145
@merrymark3145 2 жыл бұрын
Biniye egam betam new yemenewedeh betam melkam sew neh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zb3933
@zb3933 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ ምግብ መስራት ችሎታ አለኝ ኬክም እስኪ እሞክራለሁ
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
እውነት ነው በአሁን ሰአት እልህ አስገብቶናል KZbin በተለይ ሰአቱና ሰቡ ውይ እኛ ስንደምር እሱ ይቀንሰናል ስንት የተለፋበት
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 жыл бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር በሚያውቀው አንተን መግለፅ ይከብደኛል !! እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሞገስ በክብር ይጠብቅህ!!! በእውነት በጣም ቀን ስው ነክ ሲበዛ!!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
አድርግ ያምርብሀል 👍
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ቢኒሻ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህህ
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 Жыл бұрын
ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ ስለ ዩቲዩብ አጠቃላይ ማወቅ እፈልጋለሁ ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ እና መስራት የምፈልገው በስደት ብዙ ውጣ ውርድን እያሳለፍኩ ስለሆነ የእኔ ሂወት ተሞክሮ ሌሎች ብዙ ትምህርት እና ምሳሌ ይሆናል ብየ ስለማስብ በተለይ በአረብ አገር ላሉ እህቶች ማጋራት እፈልጋለሁ እና ከአንተ ምክር እፈልጋለሁ ወንድማለም
@Sils-f2j
@Sils-f2j 2 жыл бұрын
ቢኒ በርታ
@begedatube12
@begedatube12 2 жыл бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው እልህ ለጥሩ ነገር ይጠቅማል
@Solletiyo3
@Solletiyo3 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እጅግ ትክክለኛ ኣገላልጽ ነው ሰው ከስው እራስ ኣይውርድም /ማይክ ብልቱዝ ኣለውይ
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
ሰላም መጣህ ቢኒ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያሰማን🙏🙏🙏💖💖💖🇪🇹💖🇪🇹
@esuendaleewenetu4359
@esuendaleewenetu4359 Жыл бұрын
ምርጥዬ ነሽ ቢንዬ ያምርብሻል ኬፑ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
በርታ ልጅ ብኒ ወንድማችን ቅን ሰው
@eyarust5117
@eyarust5117 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንክን ይባርከው
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 12 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
ወሳኝ መረጃ ተጠቀቁ
11:09
Official Sami media ሳሚ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН