No video

ማስወገድ ያለብሽ ወንድ/avoid these men

  Рет қаралды 14,068

Wintana Yilma

Wintana Yilma

10 ай бұрын

I Am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #love #wisdom #ebs #appeal #betoch #relationshipcoach

Пікірлер: 56
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
እህ ወንዶች ገደል ይግቡ ባሁን ዘመን ትዳር እቃ እቃ የሆነበት ዘመን ወንዶች ጥሩ ሴት መያዝ አያቁም
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 10 ай бұрын
exactly 💯💯💯👌👌
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
ስጀመር ጥሩ ሴት ሆነ ወንድ የለም:: ወደ ሰው ስንቀርብ የዛን ሰው ፀባይ ችሎ ወይም እነሱም የእኛንም ፀባይ ችሎ መኖር ጉዳይ እንጅ በፉፁም ጥሩ ሰው በዚች ምድር የለም:: ምንም እንከን የለለው ወንድ አገኛለሁ ብላ ከሚትመኝ ሴት በላይ ጅል የለም:: ያንች መከራ ሸክሞ የሚኖር ወንድ ወይም የሱን መከራ ለመሸከም ዝግጁ ብትሆኚ ይሻላል:: አለበለዚያ ብቻችሁ ብትኖሩ ይበልጥ ደስተኛ ትሆናላችሁ 😂
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
@@matusala8322 እንዴት የለም እረ እህቴ አለ ባሁን ዘመን እግዝያብሄር ሚፈራ ታማኝ የትዳርምንነት ያልገባዉ ሰዉ ነዉ ሂወትሽ ሚያበላሸወ ፀባዪማ ትቺዬዉ ነበር ደካማ ጎኑ ካወቅሽ ቀላል ነዉ ለምሳሌ እሱ ቶሎ ተናዳጅ ከሆነበተቻለሽ መጠን ላለማናደድ መጣር ነዉ
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 10 ай бұрын
Mejemerya anchi tru set lemehon mn tret adrgeshal
@momiytube2277
@momiytube2277 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ ያልሽው ነገር ሁሉ አይቸዋለሁ በትክክል✅🙏🙏
@saramohmmed3435
@saramohmmed3435 10 ай бұрын
ስወድሽ ዊንታና
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 10 ай бұрын
የኛ ውድ እህት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ተባረኪልኝ😘❣️
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 10 ай бұрын
Selam endet nachhu setochye Selamachhu balachhubet bzt ybel
@saneyitss969
@saneyitss969 10 ай бұрын
አመስግናለው ምርጥ ምክር ነው
@emebetaddis5035
@emebetaddis5035 10 ай бұрын
Ewnet bleshal yene konjo 😍😍😍
@user-gu5xu3fn9t
@user-gu5xu3fn9t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤lik nshe yene wud ehite tanks
@eutimjv
@eutimjv 10 ай бұрын
ስላለፈው ፍቅረኛው ጥሩ ጥሩ ነገር የሚያወሩትስ? እንደ እሷ ብትሆኚልኝ እንደ እሷ ነሽ እሷን ተካሽልኝ የሚሉ ወንዶች አንድ ቪዲዮ ስሪ እስኪ
@user-dj1dl8lg1s
@user-dj1dl8lg1s 10 ай бұрын
አቺ አንቺ እጂ ሌላኛዋ ሴት አይደለሽም እዛ ያልጨረሰው. ነገር አለማለት ነው
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx 10 ай бұрын
እሷጋ ፍቅር አለዉ ስለሷ ካነሳ
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
የላብራቶሪ ወንድ ነው! እንደዛ አይነት ወንድ ጋር ጠበቅ ያለ ግኑኝነት አታደርጉ ብሃላ ይቆጫችዋል::
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 10 ай бұрын
ለጥያቄው ሶስቱም መልስ ናቸው 😊አበቃ እሷን እያሞገሰ ይኖራል እንጂ ላንቺ ቦታ አይኖረውም
@RihnaHassen
@RihnaHassen 8 ай бұрын
​@@matusala8322😂😂😂😂😂
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 10 ай бұрын
ፍቅር እንኳንመጣሽ😂😂😂 ሳቅሽውስጤነው ደሞ ያለሁበትንነውየነገርሽ😢
@JuarmohmedKeder
@JuarmohmedKeder 10 ай бұрын
0:00
@redienigatu7372
@redienigatu7372 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዊንታናዬ❤❤❤❤
@selihom6023
@selihom6023 10 ай бұрын
Good advice Thank you dear i
@mimidamite6494
@mimidamite6494 10 ай бұрын
Thank you wintaye 💖
@zaharahail6159
@zaharahail6159 10 ай бұрын
ትክክክል
@freze2100
@freze2100 10 ай бұрын
ዛሬያለሁበትንነገርሽኝአመሰግናለሁ❤❤❤
@hayuti4060
@hayuti4060 10 ай бұрын
Yetenagershu hulu dersobegnal wollah
@jskahha1623
@jskahha1623 10 ай бұрын
ዊንታየ እኮን ደህና መጣሽ ❤❤ ስወድሽ የኔፍልቅልቅ
@abellegese-qb7im
@abellegese-qb7im 10 ай бұрын
❤❤❤wow
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 10 ай бұрын
ያልተማረ ጠጪ አፌ ቁርጥ 😂😂😂 ዊንታዬ
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
ጥሩ ሴት ሆነ ወንድ በዚች ምድር የለም:: አንዱ የለላውን መከራ ሸክሞ የመኖር ጉዳይ እንጅ ለላ አይደለም:: You will never find prefect person. It’s matter of keeping up with others BS and they keeping up with your BS. They only prefect person for you is yourself.
@user-df1ss4iu7r
@user-df1ss4iu7r 10 ай бұрын
ዊተየወደዶችከሀድናቸዉ 2:49
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 10 ай бұрын
ክብረቢስ
@smfon3803
@smfon3803 9 ай бұрын
❤❤
@elsagetaneh
@elsagetaneh 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 10 ай бұрын
ለኔ ነው የሰራሺው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 ай бұрын
እኔ ጀግና ሴት ናኝ ሰናፍ ውሸታም አያመቸኝ ❤
@tsigay1219
@tsigay1219 10 ай бұрын
I feel sorry for my self I know he doesn’t love me but I can’t live him oh 😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 10 ай бұрын
🙏🎁❤
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 9 ай бұрын
እንኩቶምንእያልሽነው
@hayuti4060
@hayuti4060 10 ай бұрын
Ewnat new wollah
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 10 ай бұрын
🙏💎❤️🌹🌹🌹
@asiyaresad2116
@asiyaresad2116 10 ай бұрын
ይድረስ ለዛኪር
@newand9050
@newand9050 9 ай бұрын
ደርሶታል😂😂😂
@mery312
@mery312 10 ай бұрын
Mikrsh arif new enmasginaln ene fkrnya yalwu wand slwuk afkrku tyk agbshalwu blo ytykny esu new esh kalku buhala endalwu awku gin washyn bka eyoddkut malyyayt endalbyn erasen asamyn twukut ahunm kswa ga new enenm yflgynal enem eyoddkut slmytkmny cha cha alkut esk min tmkrynalsh wust erasu sysbwu dastyna alhonm
@user-ed9zg6bt7i
@user-ed9zg6bt7i 10 ай бұрын
ዊንታየ በምን ላግኚሺ Please
@wintanayilma
@wintanayilma 10 ай бұрын
@miyawitty telegram
@user-tx9ss2vp8j
@user-tx9ss2vp8j 10 ай бұрын
ለታደሉት ነዉ ከታደሉስ
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 10 ай бұрын
😂😂
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 10 ай бұрын
😂😂😅
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 10 ай бұрын
fqer rip guys
@kibitadese696
@kibitadese696 10 ай бұрын
በናትሽ በ ማርያም ልጠይቅሽ መልሺልኝ በፈተርሽ አምላክ..... ጉዋዳኛ እሻለው 6 ወር ሆኖናል ጊን ቂር የሚለኝ negr አለ እኔ አራብ አገር ነኝ እሱ 🇪🇹ነው ያለው በሰው አማካኝነት ነው የትወወክነው የ ሆነ ስጦታ ምናምን ሰትችዋለው ማለቴ እወዷለው ለሱ ስጦታ አይደልም ከዚም በላይ ባረግለት ደስለኛል እሱ ጊን ወጪ ላይ ማለቴ ላኔ ብድር ብር እንክዋን የሆነ negr ግዛ እና ብር እሰጣለው ብዬ ከዛ በነፃ ይገዘልኝ አይነት negr ይጎተታል 10አ ብየው ነው ያን ነገር ምያረገው ከዛ ቶሎ ብሩን እንዲልክለት yiteyikegnal ቶሎ እስክ ከበለኝ እንክልፍ የላወዑም ለ ጉዋዳኞቹ ስያባድሯቸው ስቱግን ራሱ ayilachewum እኔን ጊን እወድሻለው እያለ ባነ ዋጭ liyaweta ጭራሽ አይፈልግም እኔ እንዲ አርግለት እንድ ገዛላት ደሞ ይፈልጋል ስልክ ህዘሺልኝ ነይ ምናምን ይለኛል. እኔ ጊን 25ሳንቲም ልዋታብኝ አይፈልግም betasabun astawawikognal አና እሄ ነገሩ በጣም ይደብረኛል እኔ እሄ ነገሩ በጣም እያስጠላኝ ነዉ ለልዉ ነግሩ አሪፍ ነው ምንም ስተት አይቸባት አልዉቀም እባክሽ መልሺልኝ
@wintanayilma
@wintanayilma 10 ай бұрын
@miyawitty telegram lay voice lakileng
@kibitadese696
@kibitadese696 10 ай бұрын
@@wintanayilma የኔ ቆንጆ ቁቱርሽን የላኚም እኮ askemecilign እዚህ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 10 ай бұрын
​@@kibitadese696miyawitty ብለሽ ፃፊ ተሌግራም ላይ ይወጣል
@misskaram7736
@misskaram7736 10 ай бұрын
❤❤❤🥰
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 50 МЛН
Spanish Omelette #shorts
0:56
Maple Kitchen
Рет қаралды 9 МЛН