Рет қаралды 1,375
ሰላም ውድ የ ኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች ዶኒ ታምራት እባላለሁ 3D ዲዛይነር እና ግራፊክ ዲዛይነር ነኝ ። በዚህ ቻናል ያለኝን እውቀት በሙሉ የማካፍላችሁ ይሆናል ። የሁሉንም የ 3D ኮርስ እንዲሁም የ ግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ሊንክ ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። በቀጣይ ጊዜያት ደግሞ የ Adobe illustrator ፣ የ Corel ፣ የ InDesign ፣ የ Figma እና የሌሎችንም የ ዲዛይን ሶፍትዌሮች ሙሉ ኮርስ አድርጌ አቀርብላችኋለሁ። በተጨማሪ የተለያዩ ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ነገሮችን በሙሉ የምናይ ይሆናል አብራችሁኝ ቆዩ።
የ ኢንስታግራም ሊንክ፦ 👇
...
የቴሌግራም ሊንክ :- 👇
t.me/korerima_...
መሠረታዊ የ 3Design course 👇
ክፍል 1:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 2:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 3:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 4:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 5:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 6:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 7:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 8:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 9:- • መሰረታዊ የ 3D ዲዛይን ኮርስ በ ...
ክፍል 10:-
ክፍል 11:-
ክፍል 12:-
ክፍል 13:-
መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና 👇
ክፍል 1. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 2. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 3. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 4. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 5.
• መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 6. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 7. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 8. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 9. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
ክፍል 10. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
Welcome to my channel ❤️
my name is Doni Tamrat i am a 3D designer and graphic designer , i hope you will get some knowledge from me. Don't forget to subscribe