#ግማሽ_ሳቅ

  Рет қаралды 24,096

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 116
@nejahmedia
@nejahmedia 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰው እያለቀ ነው ወላሂ በጣም ከፍቷናል በዱዓ እንበርታ
@Fadu874
@Fadu874 3 жыл бұрын
إنشاء الله إنشاء الله يارب 🤲🤲🤲يارب صلى على رسول الله صلى الله عليه وسلم
@salhamostafa2643
@salhamostafa2643 3 жыл бұрын
Rabbiin nageenya nuufabuusu
@semira1122
@semira1122 3 жыл бұрын
Amiiiiiina 🤲🏻😭
@hiba1458
@hiba1458 3 жыл бұрын
አሚን
@user-ex7sy8el5y
@user-ex7sy8el5y 3 жыл бұрын
አሚን አላህ ያመጣዉንነገር እሡ ይመልሥልን አሁንሥ ያማልል ሚሥኪኑ ወገኔ😭😭😭😭😭😭 በቃ ይበለን የሠዉ ዘር ይበለን እኛንም የቀረቱንም ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብያያያረብብብ ያረብብብብብ😭🇪🇹👈
@salhamohammed5544
@salhamohammed5544 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረብ ማነው እደኒ ያገራችንን ሰላም የናፈቀው
@umusihamtube8507
@umusihamtube8507 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አጀብ ወላሂ የሰራችሁት በጣም ትምህርት አለው የኔወቹም ሰወች ለሺ ብለው ውለው ኢሻ ሲደርስ ነው የሚነሱት ሶላት የለ መኝታ ብቻ መቸም አላህ ሱብሀነሁወተአላ ልቦና ይስጣቸው ያረብ
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 3 жыл бұрын
😁😍😍
@lubitube8436
@lubitube8436 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላምና መረጋጋቷን አላህ ይስጥልን ፍቅር በፍቅር ያድርገን
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
የዛሬው እንቅልፍ የባሰ ነው በቤተሰብ ተደራጅቶ ነው የገባባችሁ ክክክክክክክክ እኔ ከአፍጥር ቡሀላ ያሚያንቀላፋኝ ልክ እንደ እናንተ ነው
@ayshaa8864
@ayshaa8864 3 жыл бұрын
ወላ እኔም😂😂😂😂😂😂
@alhamdulilah5354
@alhamdulilah5354 3 жыл бұрын
ክክክክ ግማሽ ሳቅ ደስ ይላል በዱአችሁ አትርሱን ቤተሰቦቻችን ስቃይ ላይ ነው ያሉት
@kedjiatwo236
@kedjiatwo236 3 жыл бұрын
አብሺሪ ውዴ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
አላህ ሀገርችን ሰላም አረግልንን ያረብ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@salhamohammed5544
@salhamohammed5544 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሳቄ ምንጭ ቀጥሉበት
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣የጫላ አድናቂዎች ኑ ሳቁ😂😂😂
@user-wx2ks1dg9p
@user-wx2ks1dg9p 3 жыл бұрын
ድሮ ነበር አሁን ሚስቅለት የለም ክክክክክክ
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
Hayat Omer እዴ ለምን
@alfeyakhalil8283
@alfeyakhalil8283 3 жыл бұрын
Yaa allah hagerachinin selm argelin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 3 жыл бұрын
ክክክ 😍😍😍😍😍
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 жыл бұрын
ክክክክ አውቆ የተኛን ሠው ቢቀሠቅሡት አይሠማም አሉ ክክ ማሻአሏህ በርቱ ሀገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን
@habtam3831
@habtam3831 3 жыл бұрын
ክክክክክክ የዛሬው ለየት ይላል ሁላቹህ እቅልፋም ትሁኑ
@user-dx2jk4iz5g
@user-dx2jk4iz5g 3 жыл бұрын
ሠላም አለይኩም አህለን እዴትናችሁ በውጭም በሀገርም ያላችሁ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@hiba1458
@hiba1458 3 жыл бұрын
አህለን በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@user-lh9so3nh6d
@user-lh9so3nh6d 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 እነዚህ ልጆች አሁንም ተኝተዋን እረ ሸም ነው
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
እኮየቅልፍ ቤት
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
ይጫላ ያስቀኛል 😁😁😁😁
@halimetfentawhalima2941
@halimetfentawhalima2941 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
አህላን እንኰን ዳና መጣቹ በርቱ ጥሩ ነው
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 3 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ 😂😂😂
@xfati3832
@xfati3832 3 жыл бұрын
አለህ ሀገረችንን ሰለም ያርግልን
@user-nk2ok1bp7u
@user-nk2ok1bp7u 3 жыл бұрын
ብዙ ያስተምራል
@rahmetmohammed4374
@rahmetmohammed4374 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቹኝ እያየሁት ነው
@zaynab109
@zaynab109 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አላሂ ይጨምርላቹ
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 3 жыл бұрын
አረውይን ጫላ አሳቅኝ ክክክክክክክክ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ወይእቅልፍ😀😀😀😀😀👍👍👍👌
@aks4809
@aks4809 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-qq5tm2pr4r
@user-qq5tm2pr4r 3 жыл бұрын
በርቱ
@zozomuhammad6563
@zozomuhammad6563 3 жыл бұрын
Mashaa Allah beautiful
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 жыл бұрын
Masha allah
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 3 жыл бұрын
ክክክ ወይን እቺ እንቅልፍ ደሮ ት/ቤት አርፍጅ ስንሆን ድልክተራችን በቃ በንቅልፍ ትሸለም አላቹ የለን ነበር
@user-hf2ki2oi2j
@user-hf2ki2oi2j 3 жыл бұрын
ክክክክክክክየአለህ. የእንቅልፍ ኮንተረት ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
በሳቅ ፍርፍር አደረጋቹኝ ሁሌም ሳቅ አይለያቹ እየሰገደ የሚያቀላፋው በጤናው አይመስለኝም ክክክክክክ አሪፍ አስተማሪ ትወና ነው ረመዷን የእንቅልፍ ወር አይደለም
@Fadu874
@Fadu874 3 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته احلن
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 жыл бұрын
አህለን ምርጦች👍👍
@hayubintmuhamed7975
@hayubintmuhamed7975 3 жыл бұрын
😁😁😁😁 እንቅልፍ ብቻ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
መሽአላህ ስወዲችሁ
@user-wy9jc9pv1n
@user-wy9jc9pv1n 3 жыл бұрын
ክክክክክክእደውደልደልያረጋታልብቺ ሱባሀንአላ
@jdjddjkd4642
@jdjddjkd4642 3 жыл бұрын
አህለን ማሻ አላህ ማርርርርርርርች
@hayatyimer5230
@hayatyimer5230 3 жыл бұрын
👌👌👌🌺🌺🌺😂
@user-dw3yv3fr9h
@user-dw3yv3fr9h 3 жыл бұрын
አስተማሪነውበርቱ
@user-dw3yv3fr9h
@user-dw3yv3fr9h 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@lalaamusxfa1420
@lalaamusxfa1420 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ በርቱቱ
@user-ru4cy7jr9l
@user-ru4cy7jr9l 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 жыл бұрын
አህለን ግማሽ ሳቆች
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 3 жыл бұрын
👍👍👍🌹🌹🌹😃😃✅
@user-de7yn7pd2n
@user-de7yn7pd2n 3 жыл бұрын
ክክክክ የዛሬውሥ እንቅልፍ ወዱ ሢያረግ
@naimasultan2578
@naimasultan2578 3 жыл бұрын
ክክክክ ጫለ ኬብ አርጎ እንቅልፉን ፈዘዛ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የዛሬው ልዩ ነው እንቅልፍ በግርውፓ ነው
@tube8485
@tube8485 3 жыл бұрын
አህለን
@nejatahmed2928
@nejatahmed2928 3 жыл бұрын
ይሄ እየሰገደ የሚተኛው ልጅ ግን የእከ ታናሽ ወንድም ሳይሆን አይቀርም😂😂😂😂😂 እንዳው ለሽሽሽሽሽሽ ማለት አበዛ
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 3 жыл бұрын
እኔም ተጣራጥራያለሁ 😁😁
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 3 жыл бұрын
እስትኸፍርላህ
@panianis8065
@panianis8065 3 жыл бұрын
😂❤❤❤❤
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 жыл бұрын
Arefi new
@fatumahabeshawit9174
@fatumahabeshawit9174 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
ክክክ
@kedijaoumeryoutube2104
@kedijaoumeryoutube2104 3 жыл бұрын
ያረብ አላሕላገገራችን ሰሰላሙን ያውርድ ።የማዳም ቅመሞች ሰብሰክራይብ አድርጉኝ
@jdjddjkd4642
@jdjddjkd4642 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጫላ
@user-vw5zx1fj4w
@user-vw5zx1fj4w 3 жыл бұрын
በሽታ የያዛት ዶሮ ይመስል ፈገል አሉኮ ብቻ ይመቻችሁ🙏🙏🙏
@madinamadina1095
@madinamadina1095 3 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ፈግል እደያዘዉ ዶሮ ዝብለዉ ይፈነገላሉ😀😀
@hikmahassen5322
@hikmahassen5322 3 жыл бұрын
😂Kkkk!
@user-zx4pg8ql1l
@user-zx4pg8ql1l 3 жыл бұрын
ክክክክ ጫለ
@user-ci3sp9eb3g
@user-ci3sp9eb3g 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ 😅😂😂
@user-gs6ob9qj6l
@user-gs6ob9qj6l 3 жыл бұрын
Caala wusxe naw
@muhye4848
@muhye4848 3 жыл бұрын
ክክክክክክክጭላ
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 3 жыл бұрын
ያርቢ ምድነዉ ሀገራችን ምን ጉድ መጣ ዘድሮ በሳ ከአምናዉ
@rexx2299
@rexx2299 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-ep3kr7rc8k
@user-ep3kr7rc8k 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
እረ ሰዉ የለም ኤትሄዱ
@user-sq8lx9kq1t
@user-sq8lx9kq1t 3 жыл бұрын
Kkkkkk😀😀
@dte2815
@dte2815 3 жыл бұрын
Kkkkkk👍👍👍👍👍👍
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 жыл бұрын
ባለሱቁ ጨጓራ ይልጣል
@nurethassen9696
@nurethassen9696 3 жыл бұрын
Abtyew, endunsya wend new yemeslew🤔🤔
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 жыл бұрын
አይ ጫላ
@user-nk2ok1bp7u
@user-nk2ok1bp7u 3 жыл бұрын
ኢትዮ..ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይለኛል መተወን እፈልጋለው
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 3 жыл бұрын
😂😂😂
@tenta9017
@tenta9017 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክክክክክክ
@bintsiraj4512
@bintsiraj4512 3 жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም
@mamimamifozi3462
@mamimamifozi3462 3 жыл бұрын
ጭራሽ ኮፉታውን ከለል ብሎ ለሽ ያለው ኣረ በሳቅቅቅ
@user-ig5ys8ej1e
@user-ig5ys8ej1e 3 жыл бұрын
Kkkkk
@nfesanfesa1625
@nfesanfesa1625 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 жыл бұрын
😄😄😄😄
@user-ut9ec5ez7l
@user-ut9ec5ez7l 3 жыл бұрын
ቢላሂ አሌኩም አሁን በዚህ ምን እንማር እስኪ ወላህ እስኪ ኢሄንን ፊልም አይቶ የገባውካለ አስረዱኝ
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t 3 жыл бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@user-es9gc7ft4h
@user-es9gc7ft4h 3 жыл бұрын
ከከከከከከ
@gfj5938
@gfj5938 3 жыл бұрын
هههههههههه
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 3 жыл бұрын
አህለን
@user-zq9fw7sc1i
@user-zq9fw7sc1i 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-ep3kr7rc8k
@user-ep3kr7rc8k 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-nn2lg6vc1f
@user-nn2lg6vc1f 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 3 жыл бұрын
አህለን
#ግማሽ_ሳቅ | ክፍል 7 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
18:15
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 20 М.
Betoch | “ ምን ሆኖ ይሆን?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 468
29:44
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 114 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 57 МЛН
#ግማሽ_ሳቅ​ | ክፍል 9 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
17:27
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
#ግማሽ_ሳቅ​​ | ክፍል 20 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
15:43
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 7 М.
#ግማሽ_ሳቅ | ክፍል 4 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
10:56
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 9 М.
#ግማሽ_ሳቅ​ | ክፍል 10 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
16:18
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 15 М.
#ግማሽ_ሳቅ​ | ክፍል 14 | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
11:10
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 11 М.