"አማት እናት መሆን አትችልም" የትዳር አማካሪዋ ዘለቃሽ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 79,155

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 97
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ቲጂ ሁሌም ከምታቀርብያቸው እንግዶች እዲስ ነገር እማራለው :: በጣም ነው ማከብርሽ ምወድሽ ኑሪልን የኖ ደርባባ እስተዎይ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏❤️😇
@afeworktabor767
@afeworktabor767 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው : አንድ ነገር ልበል እሲቲ ከመፃፍ ቅዱስ ቃል . ሰው እናት አባቱን ይተዋል ይላል ስለዚህ የትዳር ዋና ቁልፍ የእግዚያብሄርን ትዛዝ ማክበርና መረዳትም ጭምር ነው . ቲጂ እናመሰግናለን .
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ነው ብዙ ቤተሰብ በትዳር መካከል ጣልቃ እየገባ ትዳርን ያፈርሳል ይህ ደግሞ ልክ አይደለም ከዚህ ውይይት ብንማር መልካም ነው
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ቃቁዬዬዬዬዬዬ የተወደድሽ ዩትዪብ ቻናል ቢኖርሽ እና ብዙ መማር ብንችል ብዙ ሰው ለውጥ ያመጣ ነበር እባክሽ?
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
ምርጥ እናት በምን ቃል ልግለፀዎት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ሁሌም አንጣዎት የሰላም የፍቅር ምክንያት ያድርገዎ የኔ እናት❤
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ አማቴን በጣም ነው እምወዳቸው😭እምሳሳላቸው አላህዬ እድሜያችውን ያርዝምልኝ።እሳቸውም ድምጼን ሲሰሙ?ያልቅሳሉ! ይሳሱልኛል ።ለሁላችሁም እንደኔ እንደኔ አማት አይነት ይስጣችሁ!
@user-zt6pm3hn8o
@user-zt6pm3hn8o 2 жыл бұрын
የእርሶ አስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ የእናቴ አይነት ነው በተለይ ቀይ መስመር የሚለው ላይ እናቴ ቀልድ አታቅም :: የእኔ እናት ደስታችሁን እንጂ ፀባችሁን እንዳታሳዩኝ ትላለች ሌላ ስዎች ይምከሩዋቹ ነው እምትለው ታዲያ የሁሉም ትዳር ስኬታማ ነው :: የገረመኝ የምትይው ሁሉ ቁጭ እናቴን ተባረኪ እኔም ለልጆቼ እንዲህ የምሆን ይመስለኛል :: ቀይ መስመር ግን ግድ ነው ::ማንም እኛ ቤት ለትዳር ሲመጣ የቤታችን ህግ ይነገረዋል በጣም ነው እናቴን የማደንቃት ዛሬ የእናቴን ምትክ ማየቴ ደስ ብሎኛል ::
@jerryayele2713
@jerryayele2713 2 жыл бұрын
ታድለሽ ለኛም ይርዳን እኔም መስመር እሚዘል አልወድም እኔም መስመሬን አልዘልም
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በድጋሚ እኚን እናት ስላቀረብሽልን ደስ ብሎኛል
@yayne1988
@yayne1988 Жыл бұрын
የኔ አማት እኔ በወለድኩት እራሷን እና ወንዶች ልጆቿን ነበር ያረሰችው😒😞 የሚገርመው ባሌም የሷ ተባባሪ ነበር። ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉም አለፈ።
@boninahom150
@boninahom150 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@melatfikr605
@melatfikr605 Жыл бұрын
Ayzosh ehete
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እኔ ውዷ እናቴ ናት ሁለተኛውንም ልጄየን ያረሰችኝ እማየ እድሜሽ ይርዘምልኝ እናቴ አራስ ሆኘ በግድ ብይ ጠጭ ቀን የፈለገ ቢሆን ሽንት ቤት አታስኬደኝም ዛሬ አልሀምዱሊላህ ሽንት ቤቱም እውስጥ ነው እናቴ 40 ቀን ከቤት አታሶጣም በደንብ ወይባ ጧትም ማታም አሙቃ አሳምራ ነው የምትልከኝ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ አለ የሀገሬ ሰው ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 Жыл бұрын
በኢትዮጵያዊ ትዳር ፦ ቤተሰብ፣ ጎረቤት፣ መንገደኛ ፣ጓደኛ... ጣልቃ ስለሚገባ .. ልብ ያለው በጣም ጥቂት ነው።
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
@@tamratbekele9611 እውነትን ነውና ልብ ይስጠን
@yoditmender1732
@yoditmender1732 Жыл бұрын
She is amazing mom I wish we have more like you ❤️ .
@asnakuashagre3871
@asnakuashagre3871 Жыл бұрын
ቃቁ በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነውየሰጠሽን በተለይ መጥፎ ለሆኑ አማቶች ቀይመስመር ማለፍ እደሌለባቸው በጥሩ አገላለጸ ገልጸሽዋል በጣም የሚገርም አጋጣሚ በእኔ የደረሰውን ልንገራችሁ ለሁሉም ትምሕርት ይሆናል የማይወዱትን ልጃቸውን ነበር በአንድ አጋጣሚ ተዋውቀን ትዳር መሰረትን አሱከሌላ የወለዳት አንድ ልጅ አለው እናቷጋር ተኖራለች እሱ እናቱን አይወድም ነበር እኔ ከእናቱ ጋር በኔሐሳብ ማስማማት ነበረብኝ እግዚአብሔርም ስለሚወደው እናቱን እዲቀርብ እንዲጠይቅ በበአላተምጊዜ ለእናቱም ሆነ ለአባቱ አስፈላጊውን ነገር በአቅማችን እያደረግን መልካም የሆነ ግንኙነት ተፈጠረ እኔም ደስአለኝ የሚገርመው ግን ባለቤቴ ስራው እናገቢው የሚጠቅም አልነበረም አንድ ልጅም ወለድን የእኔ እናትና አባት ሞተዋል ታዲያ የወለድኩ ጊዜ ከሆስፒታል እንደወጣሁ ሊየርሱኝ መጡ አኔም ደስአለኝ ግን በመጡ በሁለተኛው ቀን እኛ አሉኝ ወልደን ያኔውን ደማችንን እየዘራ የቤታችንንስራ እንሠራለን የናንተ ምንም ሳትሆኑ መኝታአሉኝ ዝምአልኩ በመምጣታቸው የተደሠትኩትን የህል አዘንኩ ከዛእግዚአብሔ በአምስተኛው ቀን የወንድማቸው ልጅ መተተብሎ ሄዱልኝ እና ተገላገልኩ ከአሠታት በኋላ ሴት ልጃቸው ወለደች ታዲያ ያኔ ንፋስ አይንካሽ ማለት ጀመሩ ሐምን የወለዷት ስለሆኑ በሚገርም ሁኔታ ባለቤቴ ከድሮው ገቢ ጥሩስራ ያዘ የሚገርመው ነገር አሁንም የልጃቸውን ቤት ለማፍረስ በጣም እየጣሩ ነው እንደውም ኮረና እንደገባ በጣም ታመሙ ለባለቤቴ ስል እቤቴ አምጥቼ በደንብ አድርጌ አስታምሜ አሳክሜ የሕክምና ወጪ አድርገን ብዙመሰዋትነት ከፍዬ ድነው ወደቤታቸው ተመለሱ የሚገርመው አባቱ ደግሞ ከአንድ ዓመት በፊት ሞቱ ሲሞቱ ለማስቀበሪያ የሚሆን ገንዘብ ከ50ሺ ብርበላይ አውጥተን ሐዘናቸውን ከጎናቸው ሆኜ ሀዘኑ አለፈ በአሁኑ ሰዓት ቤቴን ሊያፈርሱ በጣም እየጣሩ ነው እናባለቤቴም በጣም ተቀይሯል በአልም ሲሆን እዛነው የሚውለው አኔንሲያመኝም ምንም አይመስለወም አንድ ልጅ አለችን የሷሕይወት ያሳስበኛል ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ገብቶኛል መለየት በጣም እፈልጋሉ አሁን ወደ 2ወር ሆኖኛል ሐኪም ጋር ስሄድ የአይምሮ ጭንቀት ነው ሳይካትሪስት ጋር ሒጂ ተብያለሁ በጣም ይገርመኛል እና በእውነት ስንቱ ይሆን እንደኔ የተጎዳው ትግስት ወልተንጉስ ባገኝሽ በጣም ደስ የለኛል እንዲሕም አለ ቤተሰብ የገባበት ትዳር በጣም ከባድ ነው።
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 Жыл бұрын
የኔ እህት ታገሽ ገና 2ወር ብቻ አይተሽ አትማረሪ ቤትሽን አድኚ ወንድ ይመለሳል ፀልይ smart hugni
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
አንዳንድ የባል ቤተሰቦች እንደጠላት ነዉ የሚያይዋት እቃዉንም እንደግል እንጂ እንደጋራ ንብረታቸው አይመለከቱም ብዙ ችግር አለ ያልሽዉ ነገር ሁሉትክክል ነዉ በሁሉም ወገን በሴቷም በወንዱም ወገን
@faven1230
@faven1230 2 жыл бұрын
The best show ebs has!
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 2 жыл бұрын
እንደው ቃቆዬ ገፍተሽ ገፍተሽ ከልጆቻችን ቤት አስወጣሽን እኔ በበኩሌ በፊት በነፃነት ደረቴን ነፍቼ የምሄድበትን ቤ አሁን ተሳቄ ፊ ፊታቸውን አይቼ የማትጠገብ አንድ የልጅ ልጅ አለችኝ እሷን ለማይእት ስንት ምከራ አይቼ የስራሽን ይስጥሽ ምን እላለሁ ብርክ በይ ብዙ አለማወቄን ያወኩበት ስፍራዬን እንዳይ ይዱረገኝ ትምህርት ንው እባክሽን እዚሁ ባልእንበት ስለ አማትነትና ስለ አያትነት ብታስተምሪን በዙም ብትሰበስቢን ከሜሪላንድ ነው ይምጠይቅሽ ተባረኪ
@faven1230
@faven1230 2 жыл бұрын
Ende anchi hulum bimar tiru neber
@tigistaklilu6934
@tigistaklilu6934 Жыл бұрын
ቀይ መስመር ግድ ነው 👍
@fekerteh974
@fekerteh974 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርትና ምክርነው ያቀረባቹውት እናመሰግናለን
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
የባል ዘመዶች የባሱ ካንስሮች ናቸው በተለይ የባል እህቶች አንዳንዴ ይገርመኛል መልስው ሊያገቡዋቸው ይፈልጋሉ ?
@lazizamhommedumor6657
@lazizamhommedumor6657 Жыл бұрын
ክክክክክ እውናትሽ ናው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ውይ የኔዋ እንኳን ልታበላኝ ልታጠጣኝ ዞር ብላም አላየችኝ
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Жыл бұрын
😂😂
@selamtoall1
@selamtoall1 Жыл бұрын
Thank you so much very informative
@FfFf-ln5jh
@FfFf-ln5jh 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ ብዙ ተምሬበታለሁ
@bertukanandemariam6740
@bertukanandemariam6740 Жыл бұрын
Bezu temeralewe egziabeher edme ke tena gare yestachewe
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 Жыл бұрын
I like this lady
@riguc9980
@riguc9980 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይሔንን ርእስ በየሚዲያው ከድሮ ጀምሮ እንሰማዋለን ግን ኣንድም ቀን ሚስቶች ስለሚበድሉት በደልና ስለሚሰሩት ተንኮል የሚያወራ የለም!! ሁሌ ሚስትን እንደተበዳይ ኣድርጋቹ ነው የምታወሩት!! ብዙ ክፉ ጨካኝና ተንኮለኛ ሚስቶች እንዳሉ ኣታውቁም ኣማቾች የሚጣሉት ልጃቸው ሲጎዳ ዝም ብለው ማየት ኣቅም ስለሌላቸውና ልጃቸውን ከጉዳት ለማዳን እንደሆነ ኣይገባቹም!! ምድረ ጠባብ ጭንቅላት!! ከኢትዮጵያ ስነልቦና ባለሞያ ደራሲ ይሻላል!! ክብር ለዘመን ድራማ ደራሲ
@ninanina868
@ninanina868 2 жыл бұрын
betam tiru program. thank you TG and Kaku
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል እናት
@woynishetjuhar8825
@woynishetjuhar8825 2 жыл бұрын
ወይኔ ትጄ ትልቅ ችግር ነው ሰላምሽን የኑሮ እቅድሽን ሁሉ ነው የሜዬጠፉት
@loveethiopia820
@loveethiopia820 Жыл бұрын
Well, you guys are so lucky to have someone take care you during your maternity care. Be happy you have someone take care you. I didn’t get this chance to get help here in America.
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
የኔ አለ እንጂ ስንጣላ ሄዶ ለቤተሰቡ እየተናገረ ወልጀ እንኳን በደንብ አልታረስኩም ያየሁት ስቃይ በጌታ የሱ እህቶች ልጁን አንጣዉ እኛ እናሳድጋለን እያሉ በመሀል ልዩነት ይፈጥራሉ 2አመት ሲሆነዉ ወደ ስደት መረጥኩ ተመስገን አሁን ብቻየን ሉጁን ሰጠዃቸዉ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ዉይ ሚስኪን የኔ ናት አይዞሽ የኔም እናትና እህቱ ተቃጥለዉ ሊሞቱ ነዉ የሚደርሱት እኔ ግን እራሴ ሰርቼ ስለሆነ የምኖረዉ ዞር ብዬ አላያቸዉም
@muluberehe8805
@muluberehe8805 2 жыл бұрын
Kakuye great to see you here. You are a great teacher with passion and knowledge.
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ቁም ነገር ያለው ውይይት ነው እናመሰግናለን ኑሩልን በርቱ😍
@aberashkebede1181
@aberashkebede1181 2 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ልብ የሚያሰርፍ ምክር
@nejatsiraj5922
@nejatsiraj5922 Жыл бұрын
Tj Big Respect 🥰🙏
@OTHTUBE
@OTHTUBE Жыл бұрын
She is amazing mom.
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አንዳንዴ የወንዱ ቤተሰብ ቀይ መስመር አስምሮ ተከባብሮ ሲኖር አንዳንድ የልጆች ሚስት አልተፈለኩም በማለት ቀይ መስመር የማያውቁ ጥልቅ ጥልቅ እያል ባናት መጥተው ብዙ ነገር ልቀይር የሚሉትን ምን ትሉታላችሁ አይጣል ነው ብቻ።
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 жыл бұрын
thanks Tgye we learn a lot form you and i need to talk to you personally how can find your address?
@hiwetnati8780
@hiwetnati8780 Жыл бұрын
ይገርማል በሀገራችሁ የተሟላ ነገር ያጣላል !!! እኔ ሰው ከማጣቴ የተነሳ በወለድኩ በ ሦስተኛ ቀኔ ሱፐር ማርኬት ሔጃለው።
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው የምትሰጠው አትሰለችም ስታወራ ብትውል
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
Wow 👌 tankyou.
@letebrhangebremedhin4522
@letebrhangebremedhin4522 Жыл бұрын
Waww I like this woman
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ዛሬ ያወራችሁት የኔን ታሪክ ነው በኦፕሬሽን ወልጄ ገና ከማደንዝዣው ሳልነቃ ነው አማቴና እናቴ የተጣሉት ... አማቴ ለምን ሆስፒታል እንዳደረች አልተነገረኝም ብላ ብቻ ከባድ ነው ...
@ayishaa8396
@ayishaa8396 Жыл бұрын
እሪፍ ትምህርት ነው 10q
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 Жыл бұрын
እንደውም ከውስጥ አዋቂ ሚስጥር ባወጣ የቃቁ የልጅዋ ሚስት የምትጠራት 'mother in law’ ሳይሆን "mother in love “ ብላ ነው::
@ruthseifu6245
@ruthseifu6245 Жыл бұрын
Betam gerami amat nesh vip amach
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 2 жыл бұрын
ቲጂዬ አንዴ ባገኝሽ ደስታዬ ነበር
@wardamohammed8060
@wardamohammed8060 Жыл бұрын
Kakuye Alakishim gen Betam des yemeteye Enat Betam Betam konjiye Derbebe yalish……FETARI Edemena Tena yesetish ……Enem Betam Betam Temegehulish yene Enat💚💚💚
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
You are right ! Tig please keep it up !
@amanuelsileshi2966
@amanuelsileshi2966 2 жыл бұрын
በናትሽ ደውይ ብዙ ላውራ
@menenjimma9156
@menenjimma9156 2 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ 😍🥰🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
የተማረ ስው ደሞዝ አነስው
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
አሪፊ ፕሮግራም ነው
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ስለአማች ታወራላችሁ ብዬ ስጠብቅ ስለስደት አደረጋችሁት ከርዕስ ወጣችሁ ሰፍ ብዬ ነበር ላደምጽ ሌላ ጊዜ ግን በፃፋችሁት እርእስ ጀምራችሁ ብትጨርሱ🙏💚💛❤
@emebettesfaye9807
@emebettesfaye9807 Жыл бұрын
astemari program new enameseginalen
@ephremdemissie9450
@ephremdemissie9450 9 күн бұрын
Betam sew yenaku nachew. Ehit yelelew bal yisitachiw.
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
በእውነት ቲጂዬ የዛሬው ትምህርት በጣም ደስየሚልና ትምህርት ሰጪነው እናመሰግናለን
@tsehayashagre541
@tsehayashagre541 2 жыл бұрын
ቴጂየ መቸም ምን እደምልሺ አላውቅም ከእረቅ ማዕዲ ጄምሮ እስከ ebs ዲርስ እከታተልሻለሁ እናም ተጠቅሜያለሁ ፡፡አሁን አግብቼ አመት አልፎኛል ግን የባሌ ቤተሰቦች ገና ሳንጋባ ጄምሮ ከባዲ ተፅኖ ደርሰብኝ በምፈልገው ሰም እንኳ መጥራት ተከለከልኩ ፡!
@tsehayashagre541
@tsehayashagre541 2 жыл бұрын
በራሴ ቤት የምፈልገውን ዲዛይን እንኳ ለመስራት ልጃችን አይመቼውም በማለት እስከመከልከል ደርሱ እስካሁን በትግል ነው !!
@frehiywotyemane173
@frehiywotyemane173 2 жыл бұрын
yetemare yegedlegh
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Жыл бұрын
Betam Tilk Tmhrt New Zare Demo Yakerebshw Tg Enamesegnalen Endezeh Aeynet Programochn Aezegajeln Bedgame
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
When I gave birth to my son I was alone no hausband no mother no sister nobody and it was painfull😭 but Here people are fighting to takingcare of the women who gave birth this is crazy! I can see clearly how life is up and down🤔
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Ke nefase new ende😂
@mohammedalmam5683
@mohammedalmam5683 Жыл бұрын
A conflict statement about growth together is wrong. A conflict opportunity is to get down that case. One of each other.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
But if one of them is getting abused, I think family should be involved!
@abdalamohammad
@abdalamohammad 2 жыл бұрын
I think it's always to know both sides of the story and the family should remain unbiased.
@ayniyitayew2513
@ayniyitayew2513 Жыл бұрын
እዴት እደቀናሁብሽ
@kozetekle6966
@kozetekle6966 Жыл бұрын
Tg betam new mtaneshiwen idea mwedew bageshe destega neg
@kidesteshetu1308
@kidesteshetu1308 2 жыл бұрын
Wey gud arashu tegegheto betetalu
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Are ayadirs bey
@samriadoniyas6169
@samriadoniyas6169 Жыл бұрын
"አማት እናት መሆን አትችልም" lol endezi aynet tekekelegna tekes ayche alakm haha
@mitikudinka9437
@mitikudinka9437 Жыл бұрын
Weferet
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 жыл бұрын
እንዴ እናንተ አማት እና ምራት ብቻ መሰላችሁ የሚጣሉት ? የኔ ባለቤት ስትወልድ የልጆቼ ሞግዚት ( ሰራተኛ ማለት ስለማልፈልግ ) መንከባከብ የእኔ ሥራ ነው እስከዛሬ በእርግዝና ወቅትም ቢሆን ሲያማት ከአጠገቧ ያልተለየሁት ቀን ከለሊት የምኖረው እኔ ነኝ ስለዚህ የአንተንም እናት የእርሷንም እናት አስወጣት ብላ ስሞታ መጥታ ነገረችኝ ። እኔም ጭቅችቁ ስለሰለቸኝ ሁለቱንም ከቤተ ውጡ ብዬ አስወጥቼ በየተራ እንዲመጡ አደረኩ ። ከዛ ሰላም ወረደ
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
😊👍
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
my mother or my husband mother the same value they have my house because when they grow up him when they grow up me they pay a lot of price what he talking about
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Please write proper English.... Or read it before you post
@gbesvk.
@gbesvk. Жыл бұрын
ገና ይቀረናል የሚለዉን ሃሳብ አልስማማበትም ምክንያቱም እራሳችን ከማን ጋር ነዉ ምናወዳድረዉ? ከነጮች ጋር ከሆኑ በትዳር በጣም ኋላ ቀሮቹ እነሱ ናቸዉ አሁን የተቸገርነዉ የነሱን መንገድ እየተከተልን ብቻ ነዉ ሴቶቻችን መመከር አለባቸዉ ነዉ ምለዉ
@faven1230
@faven1230 Жыл бұрын
Ayii Ayii u confused engi she is right
@lazizamhommedumor6657
@lazizamhommedumor6657 Жыл бұрын
የባል እህት ያጥርስ ህመም ናት ይለል ታራቱ
@superferu05
@superferu05 Жыл бұрын
አጏጉል ተረቶች ናቸው ቤተሰብ ውስጥ ልዩነትን የሚፈጥሩት ያንቺ ምራት (የባል እህት) ለባልሽ ውድ እህት እንደሆነች አትዘንጊ....
@afomiyakidane6869
@afomiyakidane6869 9 күн бұрын
😂
@ephremdemissie9450
@ephremdemissie9450 9 күн бұрын
Betam balege nachew
@azebterefe5648
@azebterefe5648 2 жыл бұрын
ትግስት ፕሮግራምሽን ሳያልፈኝ እከታተላለሁ። ብዙም ተምርያለሁ። እባክሽ ምንም የማይወራ ምስጢር ቢሆንም (taboos): እህቶች ወንድሞቻቸው ትዳር እንዳይዙ ወይም ትዳር ላይ እንዳይቆዩ ሰይጣናዊ ድርጊት ( ወንድማቸውን እስከመተኛት ድረስ): ስለሚያደርጉት ተጽኖ ተወያዮበት።
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
What ??? Omg 😱
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ባሕል ውጭ ነው መጥፎ ትምህርትም ስጪ ነው እንዲህ ያለ ነገር
@azebterefe5648
@azebterefe5648 Жыл бұрын
@@meseretdibabe8020 አንቺ ምታውቂያት ኢትዮጵያ እና እኔ ማውቃት ኢትዮጵያ የተለያዩ ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ::
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 49 МЛН
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 29 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40