መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-

  Рет қаралды 50,530

ዘኢትዮጵ ቲዩብ-Z ETHIOP TUBE

ዘኢትዮጵ ቲዩብ-Z ETHIOP TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve Ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነዉ እግዚያብሔር እናንተን ይጠብቅልን ያላችሁት ሁሉ እኔ ጋ ይታያል ለአመታት ይሕ የሆነዉ በሰዋች ነዉ እያደሱ በእግዚያብሔር ሐይል አለሁ እነሱም በዝችበብልጭልጭ አለም እየተብለጨለጩና እየኖሩ አሉ ምንም እንዳላደረጉ አብረዉም ያሉ አሉ ዘመድ መስለዉ እኔም የመድሐኒያለም ባሪያ ከነድካሜ እየጠበቀኝ አለሁ ክብር ሁሉ ለሱ የሁን ዘወትር ጠዋት ማታ አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም በነሱ መንገድ እንዳልሔድ ስላደረገኝ አመሰግናለሁ
@dhhxcbnj
@dhhxcbnj 9 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ መፍትሔውን ትላክልን
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 6 ай бұрын
እውነት ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 8 ай бұрын
የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት አስመስለህ ምትከልሰው እድሜ ለሳቸው ከነቃን ቆየን ተመስገን
@WaNi-l7w
@WaNi-l7w 7 ай бұрын
amen ❤
@firehiwotshiferaw4134
@firehiwotshiferaw4134 7 ай бұрын
ምንጭ በማለዳ መያዝ 1እና 2መፃፍ ገዝተው ያንብቡ የኔ አባት የነቁኝ ለዘመናት እናትና አባቴ በመተት ተለያዪብኝ በቤተሰብ የተሰራው መተት ለኔም ትዳር ፈተና ሆነ በመላከመንክራት ህይወታችን ተቀይሯል ተመስገን አምላኬ ረጅም እድሜ ለአባታችን
@Anewre
@Anewre 6 ай бұрын
የት ይገኛል ጠቁሙኝ እስኪ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 8 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን 😢😢😢የኔ ሂወት ማርያም ድግል ማርያም በምህረቷ ታድነኝ 😢😢
@tegistlebnen9258
@tegistlebnen9258 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 ай бұрын
ያልከው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነዉ ወንድሜ በገኝህ ደስ ይላኛል
@-zethioptube
@-zethioptube 8 ай бұрын
ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ በሚገባ ትክክል ነው ከአባቶቻችን የቀሰምነው ዕውቀት ነውና የምናወቀውን እንናገራለን። ዘኢትዮጵ ትዩብ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 ай бұрын
@@-zethioptube እሽ አንተ በምን ለገኝ በውስጥ ለገኝ እሸለሁ
@-zethioptube
@-zethioptube 8 ай бұрын
facebook.com/profile.php?id=100077730353175 t.me/zethiop777
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 ай бұрын
@@-zethioptube እሽ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 8 ай бұрын
ስልክ፡ቁጥርክ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 ай бұрын
የሚገርም ነው እኛ ሀገር በዚሁ ተጥለቅልቆ የለ ከአለም ሁሉ እንለያለንኮ በክፋት ብቻ እንጸልይ እንበርታ እንጂ ዎንማችን ያለው ሁሉም እውነት ነው
@KonjoSentalem
@KonjoSentalem 7 ай бұрын
አምሰግናለሁ የኔ ወንድሜ አግዚአብሔር ይ በ ር ክ ህ
@senaySelam
@senaySelam 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏😢 እኔ እራሴ ፈጣሪ በቃ በለኝ በለን😢
@Ctyths
@Ctyths 8 ай бұрын
እመቤተ ድንግል ማርያም ስም በጡለታችሁ አስብን ወለተ ፃድቅ እያላችሁ አስብኝ ወድሜ ቃለሒወት ያሠማልን
@יונימראיד
@יונימראיד 8 ай бұрын
አሜን
@friutes
@friutes 9 ай бұрын
It is Gorgeous thanks Dn Birhan
@-zethioptube
@-zethioptube 8 ай бұрын
Thanks and welcome
@TegegeYohannes
@TegegeYohannes 8 ай бұрын
የሚያሥደሥት ትምህርት ነው በእውነት
@mulusew505
@mulusew505 7 ай бұрын
በርታ❤ መምህር ግርማንም እድሜ ይስጥልን
@NigistLema
@NigistLema 8 ай бұрын
እኔ በአንዳንዱ ተጠቂ ነኝ በተለይ ደስታ ማጣት,መናደድ,የትዳር አለመሳካት,የገንዘብ መበተን,በሰው አለመታመን ወዘተ ,,,ምን አለፋህ ሕይወቴ የተመሰቃቀለ ነው😢😢😢
@-zethioptube
@-zethioptube 8 ай бұрын
#ቀን ያስጎነብሳል #እግዚአብሔር #ያነሳሳል #የሰዉ ፍቅር ያልቃል #የአንተ# ግን #ይዘልቃል በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፥8 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችኹም ነገር ግን፥ከሚቻላችኹ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋራ መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1ኛ ቆሮ ፲፥፲፫ ሁሉም መዉደቆች ለመጎዳት አይደለም አንዳንድ መዉደቆች ለመነሳት ናቸዉ ሁሉም ማጣቶች ለማጣት አይደሉም አንዳንድ ማጣቶች ለማግኘት ናቸዉ ሁሉም ህመሞች ለሞት አይደለም አንዳንድ ህመሞች ለመዳን ናቸዉ አንዳንድ ስብራቶች ለመጠገን አንዳንድ መጠላቶች ለመወደድ ናቸዉ! ምድራዊ ህይወት የራሷ መዞሪያ ዛቢያ አላት ይህንን ዛቢያ የሚዘውረው የህይወታችን የተፈጥሮ መዋቅር ነው፡፡ ህይወት በዛቢያዋ ስትዞር አልያም ስትሽከረከር ውስጣችንን ለደስታ ወይም ለሐዘን መዳረጉ አይቀሬ ነው፡፡በምድራዊ ህይወታችን መዞሪያ ዛቢያ(የህይወት ገጠመኝ) ከዳር እስከ ዳር ከጫፍ እስከ ጫፍ ድረስ የተንጠለጠሉ ፈርጀ ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡ #ሕይወት በእውነት ያደለችንን ለመኖር ስናስብ በተጓዳኝ ደግሞ ሌላ አስፈሪ ማዕበል ይነሳል፡፡ ህይወት ያበረከተችንን የበረከት ጣዕም እንዳናጣጥም መሰናክሎች ይበዛሉ፡፡ ያሰብነውን ለመኖር የጀመርነውን ከግቡ ለማድረስ ቀን ማታ ስንኳትን ሌላ ያላሰብነው ያላቀድነው ሕይወታዊ ክስተት ይፈጠራል፡፡ በዚህ ጊዜ ህይወት የዛቢያዋ ነጸብራቅ ይዘበራረቃል፡፡ ለዘመናት ልንኖረው በህይወታችን የወሰነው ውሳኔ ከመኖራችን የተነሳ አዲሱን የህይወት ሃሳብና ዕቅድ ለማሳካት በስብዕናችን እንገደዳለን፡፡ ሆኖም በዚህ የተነሳ ውስጣችን በሐዘን ሳይንሸዋረር አይቀርም፡፡ #ምድራዊው ሕይወታችን በሰማያዊው ህይወት እስኪተካ ድረስ የሕይወትን ተግዳሮቶችን በጸሎትና በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥ ግድ ይለናል፡፡ ያለበለዚያ ውሳጣዊውም ሆነ አፍአዊው ስብዕናችን በሐዘንና በጭንቀት መታጨቁ አይቀርም፡፡ #ሕይወት መዋቅሯ እጅግ አስገራሚ እና አስደናቂ ነው በሕይወት ስንኖር የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የማንጋፈጠው የፈተና እና የመከራ ተግዳሮት የለም፡፡ ይሁን ሁሉም በጊዜው ያልፋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የመከራና የፈተና ዥውታ በሕይወታችን ሲያንዣብብ ከመፍራታችን የተነሳ "ሞት ይሻቸኛል ምነው በሞትኩ" እንላለን፡፡ የህይወት ተግዳሮት ሞትን እንድንናፍቅ ቢያደርገንም ሞት ግን በፈለግነው ወቅትና ሰዓት አለመምጣቱ ደግሞ ያበሳጨናል፡፡ #ሁሉም አልፎ ከወደድነው ሰው ጋር መኖር ስንጀምር፣የዚህን ዓለም ሀብት፣ ንብረት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አቅማችን እስከቻለው ድረስ አከማችተን ሰፊ ዕቅድ፣ አቅደን ታላቅ ራዕይ አኑረን የሚያጓጉ ተስፋዎችን ወዘተ ሰንቀን ለመኖር ተዘጋጅተን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስንራመድ ሁለተኛው እርምጃችን በሞት መገታቱ ከማበሳጨቱ በላይ ወደ ሰማይ የሐዘን እና የጉርምርታ ሲቃ ለማሰማት እንሞክራለን፡፡ ቢሆንም በእኛና በሞት መካከል ያለው የጠበቀ ጓድነት መቋረጥ አይችልም፡፡ #በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥና ትዕግስት ለህይወት ተለዋጭ የሌለው ቁልፍ ነው። ነገር ግን እንደ ቅዱስ ዮናስ የፀሐዩን ግለት የነፋሱን ውዥብር ፈርቶ "አሁንም አቤቱ ከህይወት ሞት ይሻለኛል እባክህ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ" ዮና 4:3 ብሎ ሞትን መመኘት ለክርስቲያን አግባብ አይደለም፡፡ ማጣትም መቸገርም፣ መውደቅም መነሳትም፣ መንጻትም መርከስም፣ ማግኘትም ማጣትም፣ ማዘንም መደሰትም፣ መሳቅም ማልቀስም፣ መልበስም መራቆትም፣ መጥገብም መራብም፣ መርካትም መጠማትም፣ ማፍቀርም መፈቀርም፣ መውደድም መወደድም፣ አብሮነትም መለያየትም፣ ብቸኝነትም መጣመርም፣ ወዘተ እነዚህ ሁሉ የህይወት የዛቢያዋ ክስቶች እንጂ ያለመኖር ነጸብራቆች አይደሉም፡፡ #ስለዚህ መበርታት፣ መታገስ፣ በመንፈሳዊ ኃይልና ብርታት ደስተኛ መሆን መጸለይ ለህሊናችን መንፈሳዊ ነጻነትን ማወጅ ለሁሉ በሁሉ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ከመንፈሳዊ ህይወታችን በስተቀር ነገሮችን ሁሉ አቅልለን ማየት ይኖርብናል፡፡ #እግዚአብሔር እንደ ሰዉ እኮ አይደለም አይለወጥ ፊቱን አያዞርብን፣ያደረግልን ብዛቱ ከወዳጅ በላይ እኮ ነዉ።#በእርሱ የሆነ ጥቂት ነገር በቂ ነዉ።ከማንም በላይ የሚያሰብልን እሱ ብቻ ነዉ! ማን እንደ #እግዚአብሔር ብርሀነ ግርማ-ዘኢትዮጵ ትዩብ
@taferetefera3068
@taferetefera3068 8 ай бұрын
Selot’ameloko( segedet) ‘neseha’ kedus kurban .
@MelatYosef-m8s
@MelatYosef-m8s 8 ай бұрын
Enam edza nege😢😢😢😢ena men maderg albege
@GEBR1919
@GEBR1919 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ🙏🙏🙏
@semret859
@semret859 8 ай бұрын
የኔም ሕይወት እንደዛ ነው😢
@HelenGetaneh-ez3nr
@HelenGetaneh-ez3nr 6 ай бұрын
ፈጣሪ እንደው ይንቀልልን ።እኔ ግራ ገብቶኛል።
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከርኩስ መንፈስ በቸርነቱ ይጠብቀን
@HiwanHailay
@HiwanHailay 8 ай бұрын
እሆ ሁሉ ምልክቶች ከኔ ጋር ኣለ ኣምላኬ ሆይ ማረኝ. ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 ай бұрын
እውነት እኔማ አንዳ ነኝ እመቤቴ ማርያም ከታስርኩበት የአፅያት ማስርያ ትፍታኝ እንጂ ከባድ ነው
@DxbDhd-os5yq
@DxbDhd-os5yq 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ፈተና አተጠብቀኝ
@የድግልማሪያምልጅ-መ3ለ
@የድግልማሪያምልጅ-መ3ለ 8 ай бұрын
በስደትእየኖርሁ ጤናየለኝም ፆለትእገባለሁትምህርት ስማርፊልምእዳዬያደርገኛል ስራአላገኝየሰራሁበትንአላገኝ እይይይይ የኔሂወትነዉ በፆለታችሁአስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TsehayFekru
@TsehayFekru 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ፀልይ
@Vucif
@Vucif 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-zethioptube
@-zethioptube 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 8 ай бұрын
እና መስግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@አማራነኝ-ቐ7ቘ
@አማራነኝ-ቐ7ቘ 8 ай бұрын
ቁጥርህን ብሰጠኝ ትባረካለህ 😢😢😢
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 8 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 7 ай бұрын
Qale hiwatn yaseman wadimachn 😢😢🤲🤲🤲🙏
@mariopapetti2123
@mariopapetti2123 7 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@MekuanintMaru
@MekuanintMaru 7 ай бұрын
እድሜህን ያርዝመው እናመሰግናለን
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 7 ай бұрын
Amen.3.kalywet.yasemaln.wendmachn
@AynadisAwlachew
@AynadisAwlachew 8 ай бұрын
የተናገርከዉ እዉነትነዉ እኔ ጸበልስሄድ ሁልግዜም የወር አበባ ዬ ይመጣል ምንም መጠመቅ አልቻልኩም
@kingcell4899
@kingcell4899 7 ай бұрын
😢😢ቃለህይወትንያሰማልን😊
@kirubelayu9077
@kirubelayu9077 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@አማራነኝ-ቐ7ቘ
@አማራነኝ-ቐ7ቘ 8 ай бұрын
ሁሉም የዘረዘርካቸዉ እኔ ላይ አሉ😢😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ
@SerajSeraj-y3r
@SerajSeraj-y3r 5 ай бұрын
Wendme enamesegnalen
@AddisLamii
@AddisLamii 7 ай бұрын
Waqayo sinii yaa ebbisuu
@mekditube3799
@mekditube3799 8 ай бұрын
Ewunt kali hiwot yasmalin 😢😢😢😢😢😢😢egzabiher yasebin🤲🤲🤲
@FasickaTadesse
@FasickaTadesse 8 ай бұрын
Kale hiwot yasemaligne
@Ffff-ru6ui
@Ffff-ru6ui 6 ай бұрын
እማኮ መንፈሳዊም አለማዊውም አያስደስተኝም ብቻ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል እፉፉፉ😢😢😢
@-zethioptube
@-zethioptube 5 ай бұрын
ፆም፣ፀሎት፣ስግደት፣ቅዳሴ፣ ማህሌት መሳተፍ በምንም ነገር እግዚአብሔርን ስናስቀድም ምድራዊውም ሰማያዊውም አስደሳች ይሆንልናል። ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ©ዘኢትዮጵ ትዩብ
@Samarand-fx3ow
@Samarand-fx3ow 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉amen
@sarh9074
@sarh9074 7 ай бұрын
እኔ በጣም ሰውን እፍራለሁ ይገርማችሆል 😢😢😢😢😢
@AzariyaAmanuel-z3o
@AzariyaAmanuel-z3o 6 ай бұрын
Hule sigej Be Abi BeWoldi SimiGeschiw Yiqomal Ayizosh
@tewdroskasahun9907
@tewdroskasahun9907 7 ай бұрын
mn enadrig eshi sira astito aynen gardogn wuchi kewetaw sikay new dem mergat ande mekten ere tesekayew tselot argulign zimbiye bet new yalewut
@GosaAbay
@GosaAbay 6 ай бұрын
❤galatomii.
@SerajSeraj-y3r
@SerajSeraj-y3r 5 ай бұрын
gn metet yasaw sewm hone yeteserabet sew nsha bigebu fetari ykr aylachewm beteley leaseraw sew Yastemrenal ena mels endtsetugn beegziabher sm eteykalehu
@-zethioptube
@-zethioptube 5 ай бұрын
ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑና መቆርቆሩ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ ሲሆን፤ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስገነዝበን ቀጥሎ የተጠቀሱትን ፍችዎች ያጠቃለለ ሆኖ እናገኘዋለን። ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ሚልኪያስ 3፡7 ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው። 2 ቆሮንቶስ 6፡19 ንስሐ ከኃጢአት እንቅልፍ መንቃት ነው። ሮሜ 13፡11 ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው። ኤፌሶን 5፡14 ንስሐ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እግዚአብሔርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው። ሕዝቅኤል 36፡25-27 ንስሐ ከኃጢአትና ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው። ዮሐንስ 8፡34-36 ንስሐ ስለ እግዚአብሔር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጢአትን መተው ነው። ምሳሌ 28 13 ንስሐ ኃጢአትን ከተዉ በኋላ በፍጹም መልሶ አለመስራት ነው። ንስሐ ስለ አለፈው ስህተት አብዝቶ ማልቀስ፤ ያለፈውን የኃጢአት ኑሮ ማውገዝና መኮነን ነው። ኢዩኤል 2፡12 ንስሐ ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም፤ ሮሜ 12፡2 ንስሐ ኃጢአትን ሲሠሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መሻት ነው። መዝሙር 73፡28 ንስሐ የአዕምሮ መታደስ ነው። ሮሜ 12፡2 ንስሐ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የሚያስችል ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር የሚያስገባ ቁልፍ ነው። ማቴዎስ 25፡1-13 ንስሐ በቀራንዮ መስቀል ላይ እኛን ለማዳንና ከኃጢአት ባርነት ነጻ ለማውጣት የፈሰሰልንን የክርስቶስን ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው። ንስሐ ከኃጢአት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ሥላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው። ኢሳያስ 6፡4 ንስሐ ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሃዘን መዳኛ ወይም ማምለጫ መንገድ ነው። ዮናስ 3፡10 ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳርያ ነው። ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዘረጋ የእግዚአብሔር እጅ ነው። መዝሙር 50/51 ንስሐ እግዚአብሔር ወደ ሰው የሚጣራውን ጥሪ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው። ዮሐንስ 7፡51። ኤፈሶን 4፡30 ንስሐ ስለ አለፈው ኃጢአት ከመፀፀት የተነሳ የተሰበረ ልብ ነው። መዝሙር 50/51፡17 ንስሐ ሰዎች ስለ ኃጢአታቸው ተፀፅተው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የተገኘ ድል ነው። መዝሙር123/124፡ 6-7:: ወስብሃት ለእግዚአብሔር ! ዘኢትዮጵ ትዩብ
@SerajSeraj-y3r
@SerajSeraj-y3r 5 ай бұрын
@@-zethioptube eshi wendme betam amesegnalehu egziabher ystlgn
@SerajSeraj-y3r
@SerajSeraj-y3r 5 ай бұрын
Kechalk be WhatsApp weym be imo btaweragn des ylegnal ketechale
@SerajSeraj-y3r
@SerajSeraj-y3r 5 ай бұрын
Enas lemsale ene yemwedew lji lay mestefakr aserche neber gn mnlbelh mnaynet nseha gebche fetari endemimregn alawkm ebakhn wendme atsnanagn yegeza sraye selamen nestognal
@-zethioptube
@-zethioptube 5 ай бұрын
@@SerajSeraj-y3r whatsapp +251929131365
@ShuburaDemisee
@ShuburaDemisee 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazHadis
@AlmazHadis 4 ай бұрын
በቴሰብጋ አለመስማማት ትዳደር አለመሳካት እውቀትህ መበተን ገዘብ መበተን መጨናነቅ አረምን አለመሆን አለኝ
@-zethioptube
@-zethioptube Ай бұрын
ንስሀ እና ቅዱስ ቁርባን ብቸኛው መፍትሔ ነውና ተጠቀሙበት።
@Solomonfantaye-cs4qq
@Solomonfantaye-cs4qq 4 ай бұрын
በናታችሁ ያሉበትን ቦታ ንገሩኝ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 8 ай бұрын
🎉🎉🎉
@addisteshom5793
@addisteshom5793 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@Hala-j9l
@Hala-j9l 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlemMoges-c1d
@AlemMoges-c1d 3 ай бұрын
ሁሉእም በኔ ላይ ተደርጋል ገዘብ አይበረክትልኝም ሰው ሀገር ተሰደድኩ መጣሁ ግን ባዶ ነኝ ፍቅረኛ ይቀርበኝና ይሂዳል በቃ ትንሽ ነገር ያበሳጨኛል ብቻ ሁሉም እኔ ላይ ተደርጋል ምን ልሁን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@-zethioptube
@-zethioptube Ай бұрын
የተዘበራረቀው ህይወትሽ በንስሀ እና ቅዱስ ቁርባን ይስተካከላል።
@almealme3709
@almealme3709 8 ай бұрын
selke khutere bemarame
@ururur6108
@ururur6108 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ገንዘብ እየተሳለባብኝ ተቸግረለው ተስፈ የመቁረጥ ስረ የመጥለት ኑሮዬ ቁልቁል የመሸቀብ ብቻ ቡዙ ቡዙ ምልክቶች አሉ እግዚአብሔር እንረደኝ በፆሎተቹ አስቡኝ
@WolloGondar
@WolloGondar 5 ай бұрын
ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢
@-zethioptube
@-zethioptube 5 ай бұрын
#ቀን ያስጎነብሳል #እግዚአብሔር #ያነሳሳል #የሰዉ ፍቅር ያልቃል #የአንተ# ግን #ይዘልቃል በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፥8 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችኹም ነገር ግን፥ከሚቻላችኹ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋራ መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1ኛ ቆሮ ፲፥፲፫ ሁሉም መዉደቆች ለመጎዳት አይደለም አንዳንድ መዉደቆች ለመነሳት ናቸዉ ሁሉም ማጣቶች ለማጣት አይደሉም አንዳንድ ማጣቶች ለማግኘት ናቸዉ ሁሉም ህመሞች ለሞት አይደለም አንዳንድ ህመሞች ለመዳን ናቸዉ አንዳንድ ስብራቶች ለመጠገን አንዳንድ መጠላቶች ለመወደድ ናቸዉ! ምድራዊ ህይወት የራሷ መዞሪያ ዛቢያ አላት ይህንን ዛቢያ የሚዘውረው የህይወታችን የተፈጥሮ መዋቅር ነው፡፡ ህይወት በዛቢያዋ ስትዞር አልያም ስትሽከረከር ውስጣችንን ለደስታ ወይም ለሐዘን መዳረጉ አይቀሬ ነው፡፡በምድራዊ ህይወታችን መዞሪያ ዛቢያ(የህይወት ገጠመኝ) ከዳር እስከ ዳር ከጫፍ እስከ ጫፍ ድረስ የተንጠለጠሉ ፈርጀ ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡ #ሕይወት በእውነት ያደለችንን ለመኖር ስናስብ በተጓዳኝ ደግሞ ሌላ አስፈሪ ማዕበል ይነሳል፡፡ ህይወት ያበረከተችንን የበረከት ጣዕም እንዳናጣጥም መሰናክሎች ይበዛሉ፡፡ ያሰብነውን ለመኖር የጀመርነውን ከግቡ ለማድረስ ቀን ማታ ስንኳትን ሌላ ያላሰብነው ያላቀድነው ሕይወታዊ ክስተት ይፈጠራል፡፡ በዚህ ጊዜ ህይወት የዛቢያዋ ነጸብራቅ ይዘበራረቃል፡፡ ለዘመናት ልንኖረው በህይወታችን የወሰነው ውሳኔ ከመኖራችን የተነሳ አዲሱን የህይወት ሃሳብና ዕቅድ ለማሳካት በስብዕናችን እንገደዳለን፡፡ ሆኖም በዚህ የተነሳ ውስጣችን በሐዘን ሳይንሸዋረር አይቀርም፡፡ #ምድራዊው ሕይወታችን በሰማያዊው ህይወት እስኪተካ ድረስ የሕይወትን ተግዳሮቶችን በጸሎትና በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥ ግድ ይለናል፡፡ ያለበለዚያ ውሳጣዊውም ሆነ አፍአዊው ስብዕናችን በሐዘንና በጭንቀት መታጨቁ አይቀርም፡፡ #ሕይወት መዋቅሯ እጅግ አስገራሚ እና አስደናቂ ነው በሕይወት ስንኖር የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የማንጋፈጠው የፈተና እና የመከራ ተግዳሮት የለም፡፡ ይሁን ሁሉም በጊዜው ያልፋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የመከራና የፈተና ዥውታ በሕይወታችን ሲያንዣብብ ከመፍራታችን የተነሳ "ሞት ይሻቸኛል ምነው በሞትኩ" እንላለን፡፡ የህይወት ተግዳሮት ሞትን እንድንናፍቅ ቢያደርገንም ሞት ግን በፈለግነው ወቅትና ሰዓት አለመምጣቱ ደግሞ ያበሳጨናል፡፡ #ሁሉም አልፎ ከወደድነው ሰው ጋር መኖር ስንጀምር፣የዚህን ዓለም ሀብት፣ ንብረት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አቅማችን እስከቻለው ድረስ አከማችተን ሰፊ ዕቅድ፣ አቅደን ታላቅ ራዕይ አኑረን የሚያጓጉ ተስፋዎችን ወዘተ ሰንቀን ለመኖር ተዘጋጅተን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስንራመድ ሁለተኛው እርምጃችን በሞት መገታቱ ከማበሳጨቱ በላይ ወደ ሰማይ የሐዘን እና የጉርምርታ ሲቃ ለማሰማት እንሞክራለን፡፡ ቢሆንም በእኛና በሞት መካከል ያለው የጠበቀ ጓድነት መቋረጥ አይችልም፡፡ #በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥና ትዕግስት ለህይወት ተለዋጭ የሌለው ቁልፍ ነው። ነገር ግን እንደ ቅዱስ ዮናስ የፀሐዩን ግለት የነፋሱን ውዥብር ፈርቶ "አሁንም አቤቱ ከህይወት ሞት ይሻለኛል እባክህ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ" ዮና 4:3 ብሎ ሞትን መመኘት ለክርስቲያን አግባብ አይደለም፡፡ ማጣትም መቸገርም፣ መውደቅም መነሳትም፣ መንጻትም መርከስም፣ ማግኘትም ማጣትም፣ ማዘንም መደሰትም፣ መሳቅም ማልቀስም፣ መልበስም መራቆትም፣ መጥገብም መራብም፣ መርካትም መጠማትም፣ ማፍቀርም መፈቀርም፣ መውደድም መወደድም፣ አብሮነትም መለያየትም፣ ብቸኝነትም መጣመርም፣ ወዘተ እነዚህ ሁሉ የህይወት የዛቢያዋ ክስቶች እንጂ ያለመኖር ነጸብራቆች አይደሉም፡፡ #ስለዚህ መበርታት፣ መታገስ፣ በመንፈሳዊ ኃይልና ብርታት ደስተኛ መሆን መጸለይ ለህሊናችን መንፈሳዊ ነጻነትን ማወጅ ለሁሉ በሁሉ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ከመንፈሳዊ ህይወታችን በስተቀር ነገሮችን ሁሉ አቅልለን ማየት ይኖርብናል፡፡ #እግዚአብሔር እንደ ሰዉ እኮ አይደለም አይለወጥ ፊቱን አያዞርብን፣ያደረግልን ብዛቱ ከወዳጅ በላይ እኮ ነዉ።#በእርሱ የሆነ ጥቂት ነገር በቂ ነዉ።ከማንም በላይ የሚያሰብልን እሱ ብቻ ነዉ! ማን እንደ #እግዚአብሔር ብርሀነ ግርማ-ዘኢትዮጵ ትዩብ
@fikirteayele7147
@fikirteayele7147 8 ай бұрын
ምንጭ ከምምህር ግርማ መፅሀፍ መሆኑን ቢጠቀስ መልካም ነው
@yemaryamyosaf8351
@yemaryamyosaf8351 5 ай бұрын
Went nw
@yemaryamyosaf8351
@yemaryamyosaf8351 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@YowhanaTekleweyini-kc5ho
@YowhanaTekleweyini-kc5ho Ай бұрын
Mexhafu yet newu mishetewu
@brukseyoum9430
@brukseyoum9430 26 күн бұрын
😢😢😢እረ ተሰ ቃየዉ
@-zethioptube
@-zethioptube 25 күн бұрын
በምን ምክንያት
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 7 ай бұрын
እኔ የዚህ ሁሉ ተጠቂ ነኝ ከዚህ ስቃይ ለመገላገል ያልሞከርኩት መንገድ የለኝም ነገር ግን እስካሁን ምንም ለውጥ የለውም ባለበት ሂድ ነው
@FreselamZestifanos
@FreselamZestifanos 5 ай бұрын
መምህርተስፋዬ አበራ ትምህርትና ገጠመኝ ስሚንሰሐ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ ፁሚ ከዛ ትድኛለሽ እመኝኝ
@galanigalani9011
@galanigalani9011 8 ай бұрын
❤❤❤
@sarh9074
@sarh9074 7 ай бұрын
ምድነው ማስመሰል ውሸት ሴጣንም በሰውላይ ሆኖ ይዋሻል ያስመስላልዴ ንገሩኝ በማሪያም አፍላይይቀመጣልዴ😢😢😢😢😢😢
@selamselam6431
@selamselam6431 7 ай бұрын
አዋ በደብ ይቀመጣል አንቺ መልካም ለመናገር ስትፈልጊ ይቀድምሻል
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 7 ай бұрын
አው፡መንፈሡ፡እንዲዋሹ፡ያደርጋቸዋል፡ሰይጣን፡ማለት፡እኮ፡የውሸት፡አባት፡ነው
@sarh9074
@sarh9074 7 ай бұрын
@@selamselam6431 ኡኡኡበመብርሃን ህይወቴን አጨለመብኝ እኔኮ አልፍልገውም ልጁን ይገርምሻል ግን ባፋ ሌላእናገራለሁእማልፍልገውን እድናገርያስገድደኛል ግን ቡሃላ ከሆነ በሃላ ነቃሁ ከዛምእራሴንላጠፍአሰብሁ ያለሁትሰውሃገርነው አሁንስራምመስራትአልቻልሁ በቃሃገሬ ልገባነውብዙአላማነበረኝ ሌላሃገርልቀይር ፀበል ልፀበልና በፀሎታችሁ አስቡኝወለተአማኑኤልእያላችሁ
@lomi1237
@lomi1237 8 ай бұрын
meftewis 😢😢
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@danbole1233
@danbole1233 8 ай бұрын
ምልክቶቹ እኔም ላይ አለብኝ።
@-zethioptube
@-zethioptube 6 ай бұрын
ንስሀ፣ፆም፣ፀሎት፣ቅዱስ ቁርባን ተቀበል የሠይጣንን ውግያ ማክሸፊያው ይህ ብቻ ነው።
@AsA-oh9qb
@AsA-oh9qb 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭😭❤
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 5 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@Fatima-qc1cu
@Fatima-qc1cu 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😓😓😓😓😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Werkneh24
@Werkneh24 7 ай бұрын
እኔ እንደዛውነኝ
@-zethioptube
@-zethioptube 7 ай бұрын
የወጣትነት ጊዜ አይገኝም ወንድሜ ንስሀ ግባ ከዛም ሱባኤ ያዝ ቀጥሎም ቅዱስ ቁርባን ተቀብለህ የራስህን ህልውና አስከብረህ መኖር አለብህ። ጓደኛ መምረጥ፣መጠጥ አለመጠጣት ከሱሶች እራስህን መሰወር ትዳር መስርተህ ዓላማ ያለው ህይወት መኖር አለብህ። የክርስቲያን ህይወት በዚህ በአጭሩ ምድራዊ ህይወት እንደ ህገ እግዚአብሔር ለረጅሙ የህይወት ጉዞ እራስን መምራት ያስፈልጋል። ዘኢትዮጵ ትዩብ®
@hailuhade3546
@hailuhade3546 5 ай бұрын
Memiher girma adirasha yet nw
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 7 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የአበሻ የቪዲዮ መልእክት ሲተላለፍ በክላሲካል ሙዚቃና ከጀርባው በሚያስተጋባ ጫጫታና ጆሮ የሚረብሽ ድምፅ ነው በዚህ ምክንያት የሚተላለፈው መልእክት በጭራሽ አይሰማም አንዳንዴ የህንድ ፊልም የምከታተልም ይመስለኛል 😂 የሰለጠናቹሁና ያወቃቹሁ እየመሰላቹሁ ነው እናንተ እበቶች ፋራዎች ? ለመጀመሪያ ጊዜ ከኋላ የሚረብሽ ድምፅና ሙዚቃ የሌለው መልእክት ሲተለለፍ ለዚህም ነው በአበሻ የሚሰሩ ፊልሞችን በሙሉ መልእክታቸውን ማወቅና መስማት የማይቻለው ፈፅሞ የድምፅ ጥራት የሚባል ነገር አይታወቅም
@-zethioptube
@-zethioptube 7 ай бұрын
ውድ የዘኢትዮጵ ሚዲያ ተከታይ ሀሳብና አስተያየቶን ስለሰጡን እናመሰግናለን። እንዲሁም እንድንዳስሰው የሚፈልጉት ጉዳይ ካለ ሀሳቦትን ያጋሩን። ©ዘኢትዮጵ ትዩብ 'የዕውቀት ገበታ'
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 7 ай бұрын
አይይ፡እርኩስ፡መፈስ፡እዳትሠማ፡እያረገህ፡ነው፡እንጆ፡በደንብ፡ነው፡የሚሠማው፡
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 7 ай бұрын
@@sebelgebr8553 ቂጥሽን የእርኩስ መንፈስ አስፈንድዶ ይብዳው አንቺ ግም አሽቃባጭ ሸርሙጣ
@jsveokebdid635
@jsveokebdid635 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 216 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 290 М.
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
የእብደት መተት! ሳናውቀው የተጎዳንበት! የእብደት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
24:22
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 25 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН