🔴👉[ማኅበረ ቅዱሳንን እናጥፋ❗]🔴🔴👉16 ማኅበረ ቅዱሳንን የምጠላባቸው ምክኒያቶች ፋንታሁን ዋቄ ❗እኔ የብሔር ፖለቲከኛ ነኝ። እኔ የመንግሥት ባለሥልጣን ነኝ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 35,032

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

#gizetube #ግዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ
1-አንዳንድ ወዳጆቼ ማኅበሩ ለቤተክርስቲያን አባቶችና ሰባኪያነ ወንጌል እንቅፋት ነው፣ አሥራተ ይሰበስባል፣ ፖለቲካ ውስጥ ይገባል፣ የሸዋ አማራ ስብስብ ነው፣ ወዘተ እያሉ ሲያወሩና ሲያስወሩ ሰምቼአለሁ። ሁሉንም ወሬ ግን አረጋግጩ አላውቅም። ብቻ በተደጋጋሚ ሲከሰስ ስሰማ እየጠላሁት መጣሁኝ። ስለዚህ ማንኟውንም ማኅበሩን የሚያዳክም አጋጣሚ ሲመጣ እተባበራለሁ። ፊት ለፊት ግን ወጥቼ መጠላቱን እፈራለሁ።

Пікірлер: 202
@gizetube28
@gizetube28 2 жыл бұрын
አንኳን አደረሳችሁ!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@VIP-n1z
@VIP-n1z 2 жыл бұрын
እህቴ አባ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓፓስ አይደሉም የምንለው በምክንያት ነው።
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
@@VIP-n1z እና የማነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የእውነት ዚም ብላችሁ ባይሆን ሰበብ ቅዱስ አባቶች ላይ እንዴ ፈለጋችሁ የሚትናገራችሁ 😥😥😥
@azebabdulahi2737
@azebabdulahi2737 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ቤ/ክያን ናት ማኀበረቅዱሳንም የቤ/ክ ልጆች ናቸው መቼም አይጠፉም ሲያምርህ ይቅር መ/ር ፋንታሁን በርታልን ቅኔያዊ ውስጠ ወይራ አነጋገር ነው
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 жыл бұрын
እህቴ የቀረበበት መንገድ ከተጻፈበት አላማ አንጻር በሰዎች መደናገርን ይፈጥራል ስለዚህ የተለያዩ ሰዎች ስለማኅበሩ የሚሉ በማለት ቢስተካከል ጥሩ ነው።
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ያስራት አግርሸን ኢትዮጵያ አሳሰበልን ለሊጅሽ ለቅዱስ እግዚአብሔር ለክፉ አውሮች መችም አይሳካልችሁም ምህብረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታልን 💒💚💛❤
@askaletesema2978
@askaletesema2978 2 жыл бұрын
መምህር ፋንታ ዋቄ በትክክል ማህበሩን የሚጠሉትን ስዎችን ተግባር በፈሊጣዊ አነጋገር በፊለፊት ገልጸውታል ቤተክርስቲያንዋ በውስጥ ገብተው ቢሰገሰጉም ለምን ቤሔርተኛና ዘረኞች መናፍቃኖች ማህበረ ቅዱሳንን ለምን እንደሚጠሉአቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን!!!
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ስአሊለነ ቅድስት ሆይ እያልን የምናሳስብሽ ማሳሰቢያ ወደ ልጅሽ አሳስቢልን ለዘላለሙ አሜን በስጋ የሚመካ ከእግዚአብሔር አይደለም ነገር ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ስዎች ምዕ ፴።
@welderufaelhassene9520
@welderufaelhassene9520 2 жыл бұрын
መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን በአገልግሎት ያጽናልን፡፡
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶን ይጠብቅልን
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
ይገርማል እድህ ሴራቸው ስለተደረሰበት እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን መቸም አይሳካላቸውም አፍራሾቿ ይፈርሳሉ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@mekutube6946
@mekutube6946 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ግን ብዙው ሰው ርዕሱን አይቶ መሮጥ ስለሆነ ሙሉውን ላላዳመጠ አደጋ ነው። የማኅበሩን ስራና የሚጠሉትን ሰዎች በስላቅ ነው መ/ራችን ፋንታሁን ያቀረበበት መንገድ ደስ ይላል
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ አለ እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችን ይባርክ ድንግል የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሺ በአዲስ ምስጋና ይመላ ልብሽ የተወደደነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ የተወደደነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ ይልቅ በቅንነት በመልካም ለሰራ ሲሳዩ ብዙነው ክብሩም አያባራም
@kewakbt1
@kewakbt1 Жыл бұрын
የአዛብ ብልጽግና አያስቀናኝ ፍፁም
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 10 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትና ክርስቲያናዊ ወኔን ፈጣሪ ይስጥክ
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 2 жыл бұрын
እውነት ብለዋል የሀይማኖታችን ዋና ጠነቅና ሀይማኖታችን እንዳሰፋና በአለም ዙርያ እንዳይሰፋ አዝም የሆነ በቁዱሳኑ ስም የምነግድ ስር ለሥር የምሰድ እሾ ሆኖብናል ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበላቸው እንጅ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
በእውነት አባቶቻችንን የሚያሳድዱ እራሳቸው ይሳደዱ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዘገይም
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 2 жыл бұрын
ቅዠት ነው ሃይል የእግዚኣብሔር ብቻ ነው ጌታ ሆይ ተዋህዶን ኣስባት ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን መላእክት ስለ ሰማእታት ስለ ሃዋርይት ስለ ፃድቃን ብለህ ለኛ ሃጥያተኛች ልጆችህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ማቸም ማቸም ቢሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትፈርስም እሄን ዚም ብሎ ነው ቂጀት ዉስጥ ነው ያሉት እግዚአብሔር አምላክ ቤት ክርስቲያን እና አባቶቻችን እንዲዉም መላ ህዝብ ክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 2 жыл бұрын
አይይይይይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢😢😢
@masreshabiru4995
@masreshabiru4995 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን የእውነት አጥፊዎች ይጠፋሉ እኛም እንበረታለን
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yonasdawit8382
@yonasdawit8382 Жыл бұрын
Egziabhier ena Eritrawyan xelotachn ke wendmachachn Ethiopian fkr ena Selam sten.orthodox haimanotachn tebkln .kfu ke mesrat weim kufu ke menager adnen ,tebken .i love you our Ethiopian family.
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 жыл бұрын
Qaliyoti yasemalleni maharichini Tawehido Nuralgi ⛪🙏💕
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርግጥ ማህበሩን የሚጠሉት ሰዎች የሚሉት እንዲህ ነው የሚሉት ግን አይሳካላቸውም
@ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ
@ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ 2 жыл бұрын
ሰዓሊ ለነ ቅድስት 😭😭😭አንተ ድረስልን ጌታ ሆይ የዉስጥ ተኩላዎች ናቸው ቤተክርስቲያንን የሚጎዷት ለካስ 😭😭😭
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደቸርነትህ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ጠላቶቿ በዝተዋል😭😭😭
@mekdesdemlew4575
@mekdesdemlew4575 Жыл бұрын
ሰትፅፋ በግልጥ ብትፅፋ አባባሉን የልተረዱ ብዙ አሉና የሚየወዛግብ ነገር ለመናግር ሰአቱ አይደለም ማእበረ ቅዱሳንን የመሰረተ እዚአብሄር ነውና የሲኦል ደጆች አይችላትም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርልቦና ይስጠን
@shemelistesema4388
@shemelistesema4388 2 жыл бұрын
wow !!!! wow !!!!! wow !!! no one can underestimate this !!!!!! hello pleas see this again and again it is become clear to you!!!
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል። 2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት። 3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
መምህራችንፈንታሁንዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥልን በትክክልየተሰበዉንና እየሆነያለዉን ትልቅመልክትነዉ ለእኛሐይልናቀብረታት ለጥላቶቻችንልቦናይስጣቸዉ ጌታሆቤተክርስቲያንንህዝቦችን በቸረነትህከተቀደዉ ሲራስዉርልን ሀይልያንተነዉና
@fdtgfdtg3207
@fdtgfdtg3207 2 жыл бұрын
መሐበረ ቅዱሳን (መልካም መሀበር) እግዚአብሔር የመሰረተዉ የተዋህዶ ኩራት የምዕመናን ህይወት እስትንፋስ ማለት ነዉ።
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 2 жыл бұрын
Arif!
@masreshabiru4995
@masreshabiru4995 2 жыл бұрын
16 ቱም ሀሳቦች የብዙ ሰዎች ሀሳቦች ናቸው።የአጥማቂ ነን ባዩች የፖለቲካ ቅዥት የሚያናውዛቸው ሆዳሞች የተሀድሶ እና የጴንጤ ድቃሎች ዘረኙችና ባንዳዎች ሁሉም እዚህ ሀሳብ ውስጥ አሉ መምህር በድጋሜ እናመሠግናለን
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@tube-st9kh
@tube-st9kh 2 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ የሚል ትምህርት ሲያስተምር አልሰማሁም አትቀላቅሉ ልቦና ይስጣችሁ
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ በሙስሊሞች መጅልስ መግስትም አብሮ ተሰብስቦ ነበር መጨረሻው ግን አላማረም እሱ ነው እደውም ሙፍቴን የተከራከረው አሉ ሁሌም ስብሰባ ይገኛል የሙስሊሞች
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
አረ አሑን ሥ ለምን እንደምኖርም ለምንሥ እንደአቆየኘ ግራ ገባኘ ጌታ ሖይ ጌታ ሖይ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እስከመጨረሻው የፀና እርሱ ይድናል ሲል አበረታቶናል ህያዉ እግዚአብሔር ። ታዲያ መጨረሻዉን ከእርሱ ሌላ ከምልክቶቹ በቀር የሚያዉቅ የለምና፣ መጽናናትና መጽናት የሚያስገኘዉን የእግዚአብሔር ወዳጅነት ሽልማት እያሰብን ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን በቃሉ እየገሰጽን፣ የተሰጠንን አደራ እንድንወጣ ብንሆን እጅግ አትራፊ ነዉ ብየ አምናለሁ። ሁላችንም በፀሎት እንበርታ። ብቻችንንም አይደለንም። አልተዋችሁም ያለን እግዚአብሔር ህያዉ ነዉና ደስ ይበለን💚💛❤
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ድሮም በውስጥ ሆነው ያልታወቁት ናቸው ብዙ ችግር እየፈጠሩ ያሉት አይ ተኩላ ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ አይቻልም ወደድክም ጠላህ አንተን ይመነጥርሐል እርሱ በእግዚአብሔር የተወደደ ነው እወቅ አንተ ተልካሻ ዘንዶ መቼም ትለፋለህ እንጂ አይሳካም እሱማ እንደምትለፋ እናውቃለን ምክንያቱም አንተ መቼም ጥሩ ሐሳብ የለህም እናም በርግጥ ስግብግቦች አሉ ላንተ የሚገዙ እናም ጠላቴ ሆይ መቼም አይሳካልህም ማህበረ ቅዱሳን ስሙ አይገባህም የቅዱሳን ማህበር መቼም አይፈርስም ምክንያቱም መሪው ባለቤቱ እግዚአብሔር ነዋ ጨርሻለሁ💒💒💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነዉ እምታወሩት በስመ ስላሴ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ስአሊ ለነ ቅድስት
@kirubel1120
@kirubel1120 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አቀራረብ እያመጣችሁ ሰውን አታደናብሩ አታስቱ‼ እጅግ የከፋ ኃጥያትም ነው። ሐይማኖትና ቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ እንዲህ አይነት መስራት እናንተኑ ይጎዳል። comment እዩ እስኪ.... ያሳዝናል። የሚያዳምጠው ሁሉ እኩል አረዳድ አተያይ አለው ብላችሁ ነው ምታስቡት⁉
@MrBookie725
@MrBookie725 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግራ ያጋባል መቅረብ ያለበት ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችል አቀራረብ ነበር መቅረብ ያለበት ነገሩ ግራ ነው.
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
በትክክል!!! እኔስ ስለምን እንደሚያወራ እራሱ ግራ ገባኝ ዝም ማለት ይሻላል???
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 Жыл бұрын
እባካችሁ ስለምታቀርቡት ነገር ተጠንቀቁ ሁሉም እኩል አረዳድ የለውም, ለማስተላለፍ የተፈለገው ግን የማህበሩን በጎ ነገሩን ለማበረታታት ይመስለኛል
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 жыл бұрын
እደ ማህበር ቅዱስ ቤተክርስቲያን ቀጥ አርጎ የያዝየለም እግዚአብሔር ይጠብቀው
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 Жыл бұрын
Ewunet nw eza wust bizu mihuran alu jerba atint hono betakirstanin miyagelegilut!
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 жыл бұрын
ያሳፍራል ቤተክርስቲያን ዶግ አመድ እየሆነች ልጆችዋ እየታረዱ ማንም ለምን ብሎ ሚጠይቅበት ፍርድ በሌለበት እርስ በእርሳቸሁ ተነካን ተነኩ ተብሎ ስትውረገረጉ ይቅር ይበለን🙏
@beletechabebe229
@beletechabebe229 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታሪክና ሥርዓት እስከ ዕለተ ምፅዓት ተጠብቀው እንዲቀጥሉ እግዚአብሔር በትክክለኛው ጊዜ ያቋቋመው ማህበር ነው፡፡ እግዚአብሔር ከማህበረቅዱሳን ጋር ከሆነ ማን ይችለዋል?
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ንጹህ ልቦናን ይፍጠርልን ይቅር ይበለን ዘመኑ አልቆዋል እናመሰግናለን በርቱ እህታችን
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 3 ай бұрын
ማህበረ እርኩሳን የዋቄው ፋንታሁን የአጋንንት ማሀሰበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን በጌታ ፊት የተጠላውን መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለህ አይን አውጣ ቀምነሰ ሞራል ነው ሌላውን ሰው የምትናገረው ስራህ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Жыл бұрын
We need only the real Gospel about Jesus no organization needed they know they are against Gospel of Jesus!
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
@helamom2112
@helamom2112 2 жыл бұрын
betam gerami melkt new❤❤❤😘😘😘😘lawekebet mahberun medegef Ethiopia madan new!!!!!!!!
@kewakbt1
@kewakbt1 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን...የሚገርም አቀራረብ ሙሉን ቪዲዎ ያላየና ያላስተዋለ ግን ምን ሊያስብ ነው?
@meazamichaelkureban9586
@meazamichaelkureban9586 2 жыл бұрын
በስማ በለው ሳይሆን በቀጥታ እየተናገረ ለምን በቃል ብቻ አይገቡም እግዚአብሔር አምላክ ይ።ይግለፅልን
@ቤተዳዊትቲዩብ
@ቤተዳዊትቲዩብ Жыл бұрын
አሁን ይህንን ምን ይሉታል???ማራገባችንኮ ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች ምቹና ታዋቅ ነዉ ምያደርጋቸዉ ለምን አንፀልይም ???ስራቸዉን እያስተዋወቅን ነዉኮ እባካችሁን
@eskemech462
@eskemech462 2 жыл бұрын
እህቴ ስለዚህ ነገር የተናገረበትን ቪዶ በትክክህ መረጃ አቅሪብልን እኛም እውነቱን እንወቅ
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
እረ ወንድ ነው😂😂😂
@hannaobesie1373
@hannaobesie1373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በጣም እጠላሃለሁ
@GenetZeleke-d8l
@GenetZeleke-d8l Ай бұрын
ዝቀጭ ጭቃ ንግግሩን እንፈልገለን የአንቺን አይደለም
@afezeyaredafe634
@afezeyaredafe634 2 жыл бұрын
ከአሸናፊው እግዚአብሔር ጋር ስለሆኑ ማንም አያስቆማቸውም ።ልዩ አቀራረብ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
የትኛዉ ወንጌል ነዉ ማህበረ ቅዱሳንን መስርቱ የሚለዉ?? ጌታ አንድ ነዉ ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ጥምቀት አንዲት ናት።የሀዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፭።
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 2 жыл бұрын
ይህን የሚለው እውነት መምህር ፋንታሁን ነው ወይስ ሌላውን ሰው እየጠቆመን ነው? እስቲ ግልጽ አድርጊው።
@ጄኪሮቤ
@ጄኪሮቤ Жыл бұрын
እርሱና የቀረበው ጹፍ ኧረ የተራራቀ ነው
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
እኔም አላመንኩም 🤔🤔🤔🤔
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ሃሳቡ እርሱን ብቻ ለሚያዳምጥ ክው የሚያረግ ሲሆን ትንሽ እየሰሙት ስሔዱ ግን ግልፅ ነው
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ከትግራይ ምድር ነቅለው እንዲወጡ ሙሉ የትግራይ ኦርቶዶክስ ምእመን የግዜ ጉዳይ እንጅ የማይቀር ነው እንደኔ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህድአማኝ ለዚህ ደጋፊ ነው የቤተክር ጠር ናቸው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
እንደሰዉ ስህተት ይኖርባቸዉ ይሆናለሰ ነገር ግን ቤተ ክህነትም ቅዱስ ሲኖዶስም ያልሰራዉን ሥራ የሰራ ማህበረ ቅዱሳን ብቻ ነዉ ገዳማትን አብነት ትምህርት ቤትን የሚያቋቁም ብዙ የሠራ ነዉ እናንተ የትግራይ ተወላጆች የምትጠሉት ማህበረ ቅዱሳን የአማራ ስብስብ ብላችሁ ስላሰባችሁ ብቻ ነዉ እንጅ ወጣቱ በዮንቨርቲ በሃይማኖት በምግባር ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ወጣቱን የሰበሰበ ዘር ብሔር ሳይመርጥ ዓለም ዓቀፍ ነዉ
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
በቤተክርስቲያን ብር ኪሳቸውን ያደለቡ ማህበር ቤተክርስቲያን በነዚ የዱርዬ ስብስብ በእከክልኝ ልከክልህ የተስባስቡ ቡድንነውህዝብ ስብሳቢ አጥቶ ወደ መናፍቅ የሄደው ሃይማኖትም ዛሬ ያለችበት የደረስነው . አማራ ላልከው ዘረኛ አትሁን እኔ ዘር አልጠቀስኩም ግን ፈስ ያለበትዝላይ አይችልም ነው. የአማራና የትግራይ ህዝብ በስጋ በደም የተጋመደ የእንድ አባት እናት ልጅ ነው . የትግራይ አመራሮች እንጅ እንደ ህዝብ የትግራይ ህዝብ አማራን አልበደለም . የአማራ ህዝብ ግን አንዴ ከኦሮሞ አንዴ ከደቡብ ከአፋር ከኤርትራ እየተሻረከ የራሱን ወገን የጨፈጨፈ ነው . ይህን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው. ማህበረ ቅርሱሳን ግን በፍፁም ትግራይ ቦታ የላቸውም ከዚህ ብሁላ ትግራይ ከኢትዮጵያ ባትለይም ሃይማኖት ትግራይ በራሱ ግእዝ ወይም ትግርኛ በራሱ ህግ ነው የሚሄደው . ትግራይ ትምህርቱም የተበረዘው መፀሀፍም ተስተካክሎ መንበረ ሰላማ ነው የሚሆነው አለቀ . የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በትግራይ ላይ መስቀል ተሽክማ ዛሬ እያስለቀሳት ያለውን ሙሴ መሪዋን ደግፋ ጦርነት ያወጀች አክሱም ፂዮንን ያስደፈረች ህዝብ ያስጨፈጨፈች ናት . አለም በትግራይ ስቃይ ተፈትናለች መልሱን ለግዜ እና ለፈጣሪ እንተው እየተመለስም ይመስለኛል . የትግራይ ህዝብ ግፍ በየቤቱ እየገባ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበለን እንጅ . በዘራቸው እይደለም እንዴ ዋልድባ 70 እመት የመነኑ በጎንደር ፋኖ መናንያን አብረው በፍቅር እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች የተጨፈጨፉት . ትእግስት እድርጉ እሁን ፍርድ የእግዚአብሔር እየመጣ ነው እልዘገየምም ይህ ሁሉ በራሱ ኦርቶዶክስ ምእመንነው ይሆነው
@muludemse4459
@muludemse4459 2 жыл бұрын
የድምፅ ወይም የፅሁፍ ማስረጃ አያይዘህ አቅርብ።
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
ሴራቸውላይ ስለተደረሰበት እግዚሀብሄር ይመስገን
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 2 жыл бұрын
ሞኝ ይሰማችሀል በርቱ
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለው በውነት ሴጣን በሰው ላይ ኣድሮ ስራውን እየሰራ ነው
@asgedom4559
@asgedom4559 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን በማሕበረ ቅድሳን ቅኝ ግዛት እንደተያዘች ብጹእ ወቅድስ አባታችን አቡነ ማትያስ ተናግረዋል የሚሰማቸው አጡ እንጅ ማሕበረ ቅድሳን ብሎ የቅድሳንን ስም የሚሰጥ እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት እንደ መምሕር ዘሪሑን አይነት ግብራቸው ስራቸው አላማቸው የከፍ ከአንደበታቸው መርዝን የሚያዘንቡ ተሰግስገውበት ስንት ለሰው መሰናክል እየሖኑ ነው የዚሕ ሑሉ ተጠያቂ ማሕበረ ቅድሳን ናቸው።
@masreshabiru4995
@masreshabiru4995 2 жыл бұрын
አንተ አይገባህም እንዴ ምን ሰው በመድሃኔዓለም
@zawdazawda6978
@zawdazawda6978 Жыл бұрын
❤️😭😭😭😭
@wegegnawuamara
@wegegnawuamara Жыл бұрын
ምንድነው የምታወሪው ወሬሽ ሁሉ ደስአይልም።ብዙ ንግግሩን ሰምቸዋለው ከምትይው በጣም ይራራቃል ።ማስረጃ።
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
እህቴ ብለህ አስተያየት የሰጠኸው ወንድሜ ብለህ አስተካክል ድምጹ የሴት የሚመስል ወንድ ነው
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
መጅልስ ስብሰባ መግስት ለምን ይሰበሰባል❓
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ንቃ አብይ ከነሱ ጋር ነው
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
@@ማርታ-ኸ6ደ ትክክል
@aqwaqwamrecords
@aqwaqwamrecords 2 жыл бұрын
Title የምትፅፉበትን መንገድ ብትመለከቱት ጥሩ ነው።
@fereashenafi8633
@fereashenafi8633 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@habtegebreweld1016
@habtegebreweld1016 2 жыл бұрын
ወድማችን ያለምንም ማስረጃ? እስካሁን ያስተማራቸው ትምህርቶች ወይም የተናገራቸው መልእክቶች ከተናገርከው ተቃራኒ ነው
@merodakemerodake1584
@merodakemerodake1584 2 жыл бұрын
ሀብትዬ ግን ተረድተኸዋል ፋንትሽ የጻፈበትን መንገድ ማህበሩን እኮ ሰዎች በሚጠሉበት ቦታ ከቶ እንጂ ሆኖ አይደለም
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ፋታሑን ዋቄ ነዉ እሔንን ሑሉ ያደረገዉ የሚያስረዳኝ ይኖራል
@lioulkassa4233
@lioulkassa4233 Жыл бұрын
በምስል ማሳየት ካልቻልሽ ለማመን ያቅተናል ።
@dawityigebahal7886
@dawityigebahal7886 2 жыл бұрын
እርሳቸው የተናገሩትን በምስል ወይም በቪድዮ አሰሙን ያለዚያ አናምናችሁም
@yehualashetbelayneh5528
@yehualashetbelayneh5528 2 жыл бұрын
ትክክል
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 Жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ፍንታሆን ዋቄ ነው እንደዚህ ያለው
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen balenbet sidet alem tornado mebrat atifitobinal
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 2 жыл бұрын
ስለ ሰውየው የሠማሁት እውነትም ይሁን ውሸት አንድ ነገር ግን አምናለሁ ይህች ቤተክርስቲያን ፣ ይህች ሀገር እንዲሁም ማህበሩ ተስፋው እግዚአብሔር እንደሆነ አምነው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑ ሰዎች በክፋት በተጠነሰሰ ሴራ ሊያጠፏቸው ሲያስቡ ያጠነክሯቸል እንጂ አይቻላቸውም ምክንያቱም ትምክህታቸው እግዚአብሔር ነው፡፡
@The110303
@The110303 2 жыл бұрын
ምን አይነት ተራ የሆነ ወሬ ነው ከሱ ይልቅ የናንተ ጽሁፍ ያሳዝናል እርስ በእርስ የሚያናቁራችሁ ምን ተፈጠረ? ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
ምነው ይሄ ተራ ወሬ ሳይሆን ይሄን ህዝብ ይነቃልጂ
@kidist1705
@kidist1705 2 жыл бұрын
ምንም አልባኝም መጨረሻው ምንድን ነው እኔ ማን ነኝ አይነት ጨዋታ ነው ወይ ዛሬ ያቀረብከው ???????
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muludemile9020
@muludemile9020 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 2 жыл бұрын
አይ ቀሲስ በላይ።
@mariaphilli2308
@mariaphilli2308 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ምንም አይመጣም
@muhammad9409
@muhammad9409 Жыл бұрын
Maybere kiduaan le tewahidona letewahedo tekim yekomenewu mayberachim fetari yetebkilin ayfersem gena yesefal
@yonasdawit8382
@yonasdawit8382 Жыл бұрын
Egziabhier orthodox tebkln hulem enakebrhalen .
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 3 ай бұрын
ፋንታሁን ማለት በስጋ የተገለጠ ሰይጣን ለዚህ ዓለም ክብር ጌታውን የሸጠ የዘመኑ አስቆሮቱ ይሁዳ ዲያብሎስ ነው ስራህ ይፍረስ በጌታ ቀኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
ይገርማል ምድነው🤔🤔🤔
@Gideon-ky6mr
@Gideon-ky6mr Жыл бұрын
Enante wishoch, yesew wishoch, erkusan, afachu endet yizegeninat befetari. Fetari yemayay mesluachihual. Esti masreja akribu. Emebeten lezi wishet, yesew hamet nisaha batgebu yesi'ol ber kift hona titebikachualech!
@gizetube28
@gizetube28 Жыл бұрын
እባኮ ከልብ ሆነው ያድምጡት 🙏
@ethiopiaabebe1725
@ethiopiaabebe1725 Жыл бұрын
ማነው ሠይጣንው የለፈለፈው አልገባኝም
@godisgoodyesgood8031
@godisgoodyesgood8031 Жыл бұрын
Ware mefebrek titesh lemasrejanet ketita bitasemin minale? Yanchi hasab yihun yihe?
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 жыл бұрын
ለነገሩ ማህበረቅዱሳን በዘመነ ወያኔ ጥሩ ነበር ሚሰሩት ሚያነቃቁት ወጣቱን ከብዙ ነገር ታድገውት ነበር ነበር አሁን በዚህ 4 አመታት የለም ተዳክሟዋል በአብይ የተዋጠ ይመስለኛል በስብከትም ለቤተክርስተያንም ተደራሽነቱ የለም እስኪባል ጠፍተዋል የግል አስተያዬቴ ነው የማህበሩ አባል የሆነ አንብቦ ለምን እደደከሙ ቢነግረለኝ እወዳለሁ ሌላ አጨብጫቢ መልስ ሰጭ አልፈልግም! ሌላው የሙሀ ኦርቶዶክስ ስብስብ ከምን ደረሰ መምህር ስለሱ አንድ ይበሉን በተረፈ የሰራ ይመሰገናል የደከመ እዲነቃቃ ይነገረዋልእደዚህ ነው ክርስትና!
@AbrhamEnoch
@AbrhamEnoch Жыл бұрын
Wushetammmmmmmmm
@abiyterefe4507
@abiyterefe4507 2 жыл бұрын
በመጨረሻ ግን ከተኛሁበት ስነቃ ለካ በሕልሜ ነው አላልሺም
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
አተ ለላይክ ብለሕ አትቀደድ ምኑ ጀዝባ ነገር ነሕ በመድሕኒአለም አይንሕ ይጥፋ አቦ 😂
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 2 жыл бұрын
ካልገባቹ.ጠይቁ.ጉዳዩሥታውቁትረዳላቹ
@ሡላማጢስሠላመሠጣዊት
@ሡላማጢስሠላመሠጣዊት 2 жыл бұрын
ማነው ግን ሰውየው መድሀኒአለም መድሀኒአለም ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
ሰውዬውን በግልጽ ማጋለጥ ነው አለበለዚያ አሉባላታ ይሆናልና ማጋለጥ ማጋለጥ ያለበለዚያ ወሬ ይሆናል
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት አይልም ይህ ድምፅ የማነው?
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ያዳመክ አይመስለኝም
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 жыл бұрын
ማርያምን ግራ ገባኝኮ
@samrawitworkalemahu8594
@samrawitworkalemahu8594 2 жыл бұрын
ቅኔ እኮ ነው የተናገረዉ!!! በግልፅ ተነገረን ተነገረን አልገባ ሲለን በዚ ከገባቸዉ ብሎ ነው
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
@@teddyafro2409 አማርኛው ወይም ቅኔው አልገባችሁም ማለት ነው ይሄን ያለውን ሰው ስሙን እስኪጠራላችሁ ነው እንደ የምትጠብቁት
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አይሉም ይሕ በአዱ ሰው ደቤሎስ አድሮነው ያለው ነው እሕት ስታቀርቤ እርግጠኛ የሆነ ነው ቡለሽ ነው ያቀረቤሽው?????????????ለምን ይሕ ለሌለች መንገድ መክፈት ነው ምእመናኑን ግራ ማጋባት ነው
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 20 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,
1:40:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 18 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН