ማየት - Ethiopian Movie Mayet 2021 Full Length Ethiopian Film Mayet 2021

  Рет қаралды 609,266

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

ማየት - Ethiopian Movie Mayet 2021 Full Length Ethiopian Film Mayet 2021
Join this channel to get access to perks:
kzbin.info/door/GuqJZeyqbnJ2-v4LVvqTAAjoin
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 275
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ወገኖቼ አለቁ 😭😭😭😭😭😭የለ ወንጀል ያለ ስርቆት ያለ ነፍስ ግድያ በረሀብና በቅዝቃዜ እየተሰቀዩ እያለቁ ላሉ ህፃናት 😭😭😭እና አዋቂ እንጩህ በግፍ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን😭😭😭😭
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 жыл бұрын
በጣም ሰሚያጣ ጩህት
@user-vc4zv3rk2q
@user-vc4zv3rk2q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😥😥😥
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
የሚሰማን አጣን እጂ ጨኸን ነበር ወደፈጣሪ እጩኸ ወገኖቸ ንለምነው ምህረት ከሱ ነው
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ላሉ እስረኞች
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
@@user-pc6gs2dc2w l
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ ዋው ያበደ ፊልም ነው እያሳቀ ያስተምራል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው ዘመን የማይሽረው ምርጥ ተዋናይ ስራው ሁሉ ያዝናናኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ
@AaaAaa-tc6tj
@AaaAaa-tc6tj 2 жыл бұрын
ሐይ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ሸዋፈራዉ ጨዉ እኮ ነዉ ወጥ ያለጨዉ እንደማይጣፍጥ ሁሉ ሸዋፈራዉ የሌለበትም ቦታ እንደዛዉ ነዉ እረጅም እድሜ ኑርልን
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 жыл бұрын
እር እባካችሁ ለሳኡዲ እሰርኞች እንጩህላቸው ፍትህ ይገባቸዋል ያለጥፋት ያለምንም ወንጀል ታሰርው ለሚሰቃዪ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭
@Freeworld.
@Freeworld. 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተያየት እንቀበላለን @Kuba 🙏🙏🙏🙏 ስለወደዳቹሁን ስላከበራቹሁን በጣም እናመሰግናለን :: ከሀገር ውጪ ያላቹ ሰላማቹ ይብዛ ..❤️❤️❤️
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ሲጋራህን ባረገኝ አሳሳብህ😂😂👌
@tonaworld
@tonaworld 2 жыл бұрын
ሲጋራ ለጤና ጠንቅ ነው ✖️
@Freeworld.
@Freeworld. 2 жыл бұрын
የኔ ጭስ 😂😂😂
@menberenegash3984
@menberenegash3984 2 жыл бұрын
Berta bile ye sefer lij Ye adama arada Gobez Bertu wendeme 🇪🇹❤️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንደሀገር ታመናልና እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 жыл бұрын
እያሳቀ ትልቅ መልእክት አዘል ፊልም ነው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን 🙏🙏
@Etabe-pc5ld
@Etabe-pc5ld 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሸዋፈራ እረጅም እድሜ እመኝልካለው
@birhan6742
@birhan6742 2 жыл бұрын
በስደት አለም በጣም ከፍቶኝ ነበር የሳቄ ምንጭ ኑሩልኝ ተባረኩ በቃ አደኛ ነው 🤣🤣👌👌👌💚💛❤️
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው ያለበት መኬ ያለበት ድራማዎች ደስ ይላሉ ሽዋፈራው ምርጥ ተዋናይ ነክ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@eyujokera808
@eyujokera808 2 жыл бұрын
wow አንደኛ የሆነ ፊልም ተመስገን ዛሬ ለየት ያለ ስራ አዳዲስ አክተር አሉ ከነባሮቹ በጣም ትለያላችሁ በርቱ የምር አሰደሰታችውኝ በሳቅ ጀምሬ ነው የጨረስኩት 👌ይልመድባችው🖐
@esatukera6550
@esatukera6550 2 жыл бұрын
የኔ ስሜት አንቺ ጋርም አለ ተመሰገን 1ኛ❤️¡¡¡¡!!!!!!!
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
በሳቅ ጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂 ሸዋፈራው የኔ አባት እደው ስወድህ ሺ አመት ኑርልኝ🍓 ሁላችሁም አሪፈነው የተጫወታችሁት በርቱልን😘😘😘😘 ያምራል እያጫወተና እያሳቀ 😂 ትምርት አለው ለገባው ሰው
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 2 жыл бұрын
ene mahal lay alekesku mare
@mmvwvx7599
@mmvwvx7599 2 жыл бұрын
አሯ አንች ሚን ፋልገሽ ናዉ😳😳🤣
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የመል ፊልም ስወደቹ ሻፋራው ውድድድድድድ በርቱ ቀጥሉባት በሳቅ ሞትኩኝ
@user-lz4hz2so6j
@user-lz4hz2so6j Жыл бұрын
ውነት በጣም እሚገርም ፊልም ነው
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልሞት እኔ ስስቅ ልጄም ከኔጋር መከትከት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ 💝💝💝ፍቅር ኤልያና 💝💝💝ስወድሽ እኮ 💝የኔ ዉብ 💝💝💝ሁላችሁም ትችላላቹ በርቱ ወንድማማቾቹ 100%👌👌👌👌ጥሩ አስተማሪ ነዉ 💝
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ዘና ፈታ እያደረገ ምርጥ ትምርት ያለው ፊልም ነው በርቱልን እናመሰግናለን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሄልያና የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጋሽ ሽዋፈራው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ስወዶት
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞች
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም
@mekiatube759
@mekiatube759 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰👌 ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Such a wonderful Movie.... Thx too much .....
@user-fo8xt3rz2u
@user-fo8xt3rz2u 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እሚል ድራማ ነው👌👌👌👌👌👌
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ልን
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ግሩም ነው በጣም ያዝናናል ያስተምራል በርቱልን♥♥♥♥♥♥
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም እየደጋገሙ ቢያዮት የማይሰለች ደሞ ሀገሬ አዳማ ስለተሰራ በጣም ደስ ብሎኛል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ና አስተማሪ ድራማ ነዉ።
@maledebabeye7557
@maledebabeye7557 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ትወናዉ ዋዉ እንዴት ደስ እዳለኝ ከጠበኩት በላይ እሽ ደስ የሚል ትወና አቦ ይመቻችሁ
@hayriyetube55
@hayriyetube55 2 жыл бұрын
አላህን የምትፈሪው ከሆነ ዲንያም ለይ..ጣፉጭ ኑሮ. ትኖሪያለሽ.... ፍፁም የሆነ ደስታ ግን ያለው ጅነትው ውስጥ ነው :: አላህ ሁላችንንም ካለ ሂሳብ ጅነትን ይውፍቀን አሚን አለሁማ አሚን»«»«»«.... ✴የለሊት ስግደትን አማኞች ቢሆኑ እንጂ አይጠባበቋትም። (❤ረሱል)#ሰለሏሁ -አለይሂ-ወሰለም) ማልከም ቀን ውዶች በቅንነት በሮፈይሌን በመጨን በሰብስክረይብ ተበበሩኝ
@fedihussen656
@fedihussen656 2 жыл бұрын
Ameeeen Wstaz
@fedihussen656
@fedihussen656 2 жыл бұрын
jezakela
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
እውነት ኡስታዝ ነህ እዚህ ምን ትስራለህ ? ነው በስምህ እየነገዱ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
@@user-lx9zy7vg7f የኔም ጥያቄ ነዉ🤔
@askalesmelalem5852
@askalesmelalem5852 2 жыл бұрын
ሽዋፈራሁ አንደኘ መሸለም ያለበት ዘመን ማይሽረዉ ስወደዉ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ በሳቅ ማትኩ😂😂😂😍
@zionminas8655
@zionminas8655 2 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@user-pe8im2su2i
@user-pe8im2su2i 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ ተው ግዜ ይቀየርና ያስተዛዝበናል ወገን አለቀ ከሰማኒያ ሺ በላይ እህት ወንድሞች በችጋር በተባይ አለቁ ፍትህ
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
እናተ ወንድም አማቾቹ እንዴት እንደወደድኳችሁ በጌታ ለማንኛውም በጣም ቆንጆ ፊልም ነው 😘😘😘
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳወዲ ላሉ ወገኖቻችን😭😭
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 жыл бұрын
እስከ አምስት ቀን ድረስ ሳላይ በሞቆየተ በጣም ቆጨኝ።አረፍ ፍልም ነው ዋው merci beaucoup
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 жыл бұрын
I love this man dearly
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
ይመቻቺሁ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ውይ ሸዋፈራው ምር ጥ ሠው ስወድህ ቀልዲህ አይቻልም😍😍😂😂ምርጥነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺውደ😍
@Tedyeehabesha
@Tedyeehabesha 2 жыл бұрын
ውድ የ ሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!
@Everything-df6gq
@Everything-df6gq 2 жыл бұрын
It a good one🙏
@temiryimam9115
@temiryimam9115 2 ай бұрын
Wow amazing movie
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው ዋውውውው
@user-dq6ms1ty2j
@user-dq6ms1ty2j 2 жыл бұрын
የሸዋፌን ፊልም ሞቼ ነዉ እምወደዉ
@aynimal1834
@aynimal1834 2 жыл бұрын
Waw Amezing Movie
@heluhabsha8110
@heluhabsha8110 2 жыл бұрын
I'm the1st one today
@hellohabesha007
@hellohabesha007 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
@GhionNews
@GhionNews 2 жыл бұрын
ewnet betam des yemil film new lib yinekal 👍👍👍
@user-lc6us8fs1f
@user-lc6us8fs1f Ай бұрын
❤❤❤የማይጠገብ ሰው
@halemaho3534
@halemaho3534 2 жыл бұрын
በጣጣጣም ምርጥ ፊልም
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ጉሩም ነው 👌👌👏👏👏
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@MakD1227
@MakD1227 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ደሞ ደስ የምትይው 1ኛ ቀበጥ
@derejeqwerer4974
@derejeqwerer4974 2 жыл бұрын
አረ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዬት ወገኖቻችን
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ።
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ፈታ ያደርጋል
@mulesahle3510
@mulesahle3510 2 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 жыл бұрын
very nice
@mamushebirhanu900
@mamushebirhanu900 2 жыл бұрын
Nice film
@esatukera6550
@esatukera6550 2 жыл бұрын
አጀማመር + አጨራረስ +ብቃት = 1ኛ ከመቀመጫዬ ብድግ ብየ ያጨበጨብኩለት የፊልሞች ንጉሥ Ⓐ+ 👏👏👏👏❤️❤️❤️
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ሁሉም ፊልም ላይሸዋፈራው ቢኖር ውስጤ ነው
@husabe5441
@husabe5441 2 жыл бұрын
ለሀገራችንሰላምያምጣልን
@gdggg2692
@gdggg2692 2 жыл бұрын
ይለቀቅ🥰🥰🥰
@amanuelgeneta7482
@amanuelgeneta7482 2 жыл бұрын
ፊልሙ ያዝናናል አስተማሪ ነው ትወናውም ጥሩ ነው። ግን ባጠቃላይ ታሪኩ የፊልሙ ይዘት ወይም ድርሰት ቀላል ነው በማንኛውም ሰው ሊደረስ ሚችል ለምሳሌ በትምህርት ቤት ደረጃ ምክንያቱም ድርሰቱ ውስብስብ ነገር አደለም ቀላል እና አንድ ሰአት ተኩል ሚያቆይ ድርሰት አደለም በተጨማሪ እንደኔ ሀሳብ አራጣ አበዳሪ የሚጠቅምበት ቦታ አለ ማለት ተበድረውም የተጠቀሙ ብዙዎች እንዳሉ ይታወቃል ስለዚህ እንደኔ መሬት ላይ ያለውንም ይህ ማለት ግን መደገፍ ወይም ማበረታታት አደለም ያው ባንክም ያበድራል ቅሉ አልሸሹም ዞር አሉ ነው ወይ ደሞ ታሪኩን በሌላ ዙርያ እንዲያጠነጥን ማረግ! የፊልሙ ታሪክ በኢሊመንተርይ ደረጃ ትወናው ግን አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@twetyphone1709
@twetyphone1709 2 жыл бұрын
አለመሳቅአይችልም🤣🤣🤣🤣ይመቻችችሁአቦ🥰
@husabe5441
@husabe5441 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ነውጥሩነው
@hawaimam9808
@hawaimam9808 Жыл бұрын
ዋው ቀጣም አሪፍ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በጌታ ሸዋፈራው 🤣እኮ ይቆጣ ይናደድ አባቴ ካንተ ውጪ 💝💝💝ኤልያስ ደስ ይላል 💝በጣም እያየንክ ነዉ 💝👌
@danielworku4883
@danielworku4883 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም
@user-pn7hi1bh1i
@user-pn7hi1bh1i Жыл бұрын
አሜንአሜን
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 2 жыл бұрын
ወላሂእንደዛሬስቃአላቅም በጣምጥሩናዉ በርቱ
@mekyasetargaie3737
@mekyasetargaie3737 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@betesebzema2959
@betesebzema2959 2 жыл бұрын
ይመቻቹ ተመችቶኛል
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
መጨረሻላይ ፊልም መሰለ ሀሀሀ
@user-zg4ss1gi4n
@user-zg4ss1gi4n 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነዉ
@abdiabe3859
@abdiabe3859 2 жыл бұрын
woooooow🙏👊🏾🙏👊🏾👊🏾♥♥♥
@madinahomar8494
@madinahomar8494 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የውነት ሆዴን ሳይሆን ወገቤን ውጋት እስኪይዘኝ ነው የሳኩት
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 2 жыл бұрын
አዲሱ ልጅ ሙድ አለው የምር በርታልን
@AM-pd1xy
@AM-pd1xy 2 жыл бұрын
Nice movie
@yishakabraham6454
@yishakabraham6454 2 жыл бұрын
Weyne eluye yene konjo
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
አሪፍነዉ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት በእዉነት😂😂😂😂😂😂
@alimamohamed9337
@alimamohamed9337 2 жыл бұрын
Enis sakim teftobgnall
@hssjsjjsjsjsj9977
@hssjsjjsjsjsj9977 2 жыл бұрын
Menm ayskem 😳
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
@@hssjsjjsjsjsj9977 🙄🙄🤔
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
@@alimamohamed9337 🙄🙄
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ውይ ሴቷ ስታምር ሀቅ ሀቅ ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
እሰኪ ልየው ሸዋፍራውን ስለምወደው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@sebleashenafi6391
@sebleashenafi6391 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው 🤣🤣🤣🤣🤣 ሳያወራም ያስቀኛል እኔማ
@simonandemariamchanel2896
@simonandemariamchanel2896 2 жыл бұрын
Love you ithiopiawyan mondoche
@haymiznbele2234
@haymiznbele2234 2 жыл бұрын
arif film new
@Tube-pe8op
@Tube-pe8op 2 жыл бұрын
በረቱልን ሰላምቸሺ ይመለስ ሀግሬ
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Betam arif nw eyazenana asetmari new
@rojarazu3789
@rojarazu3789 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ልብ ይነካል
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
what is the purposes and the aim of this movie?
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
VERY VERY GOOD MOVIE THAT IS OUR LIFE. BUT THE END OF THE DAY WE ARE A FAMILY MEMBER. THANKS BROTHER FROM ERITREA
@user-ld4ff5yl5y
@user-ld4ff5yl5y 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነበር በተለይ አጨራረሱ ደስ ይላል
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sc2nj9vd7w
@user-sc2nj9vd7w 2 жыл бұрын
Wowww
@buskinegn1472
@buskinegn1472 Жыл бұрын
suferawuuuuu yene mirt
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው እናመሰግናለን 😂😂😂👌👌
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
Wow
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
Каха с волосами
01:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
Вот это подстава 😂 #юмор #смех #смешно #приколы #пранк
0:30
ТИПЫ ЛЮДЕЙ на Пасху✨Тг: Это Джульетта
0:27
ЙУЛЯ ПУЛЯ
Рет қаралды 3,4 МЛН
Механик помог велосипедисту
0:21
ГОМУНКУЛ
Рет қаралды 14 МЛН
ЭТОТ МУЖЧИНА ПОКАЗАЛ где ДОБЫВАЮТ СОЛЬ!
0:18
рофлотюб
Рет қаралды 2,6 МЛН
БЕДНЫЙ БОБИК
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 1,8 МЛН