No video

ማየት ያለባችሁ TEMU ላይ የሚገርም እቃ ✅ በርካሽ ዋጋ👍 የገዛኋቸው ጠቃሚ ነገሮች... Best Temu Haul you need to see

  Рет қаралды 66,709

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

8 ай бұрын

temu.to/m/e1nq...

Пікірлер: 279
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 7 ай бұрын
ብዙ እቃዎቻቸው ከዋጋው አንፃር ጥራቱን አትጠብቁ ግን ተጎድቶ ጥሩ የሆነውን ብንገዛ ይመረጣል። በርቺ
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
እኔ አውርጄው ነበር ግን አጠላለቡን አላወኩበትም በዚ አጋጣሚ አጠላለብ ፊድዮ ስሪልን
@educate-t1
@educate-t1 7 ай бұрын
Wuy des teyalesh. Betam chewa nesh. Des yilal. You don't even try hard to sound different. It's refreshing. Egziyabher lijishin yasadegelesh
@BerryTube21
@BerryTube21 7 ай бұрын
Ohhh thank You dear it means alot 🥰🥰
@beserataron136
@beserataron136 8 ай бұрын
❤በጣም ጡሩ ነው ተባረኪ ልጅሽ ደሞ Happy birthday 🎈🎊 በጣም ርካሽ ነው Thank you 🙏
@fikerabi9151
@fikerabi9151 8 ай бұрын
*የጆሮ ጌጥ ትወጃለሽ እንደኔ* 😍😘 _ወረተኛ ልሆን ነው በቃ_ 🙆 _ከSHEIN ወደ Temu_ 🏃👈 😃
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
እኔም በሸን ተጠምጄ ነበር ጎ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 7 ай бұрын
እኔ ሽኢን ነው ምርጫየ ምርጥ እቃ አላቸው ሼኢኖች👌👌👌
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም ነው ሚያምረው ደሞ በጣም ርካሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ተልበሽ አይተሽዎል ወይ እርካሽ አለው እንደፎቶው አይሆንይሆን እያልኩ ልጠልብ ነበረ
@Enen550
@Enen550 8 ай бұрын
በቃ ብሬን ልጨርስ ነው ደግሞ የለለ ነገር የለም ❤❤
@meronfikir3385
@meronfikir3385 7 ай бұрын
እንዴት ነው ምታዘዘው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 ай бұрын
ውድ ነው ሼን ይሻላል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
​@@marmaryeheyabenat1796 እቃቸው እንዴት ነው ጥሩ ነው ወይ አፑን አይቸው በጣም እርካሽ የሆኑም አለ
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
ያዉ ነው ​@@marmaryeheyabenat1796
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
​@meroነይ ቀላል ነው nfikir3385
@user-zl2te3gt4j
@user-zl2te3gt4j 8 ай бұрын
ምርጥ አብሊኬሽን ነው የኪችን እቃ ጠልቤ ማሻአላህ ነው
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
አሪፉነው በፎቶ እደሚታየው ነው በፎቶ ያምራል
@hayathussen920
@hayathussen920 8 ай бұрын
እንዴት ነው የኔ ውድ የሚታዘዘው
@bahrainriffa5537
@bahrainriffa5537 7 ай бұрын
Mare seyamexu matewaqiya eyixeyiqalu? Please negaregn
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 7 ай бұрын
Besent ken yadersalu
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
​@@FatySamእር እዴት ነው በየቦታው ነው የሚያመጡት እኔ ጆርዳን ነኚ ያመጣሉ ንገሪን
@allahisone2254
@allahisone2254 8 ай бұрын
እስኪ እንደት ኦርደር ማድረግ እንምንችል ስሪልን በናትሺ 🥰
@qamuti1
@qamuti1 8 ай бұрын
ወዉ ሲያምር እኔም ስደት እያለዉ ሺኤን ለይ ብሬን ጫርሻለዉ ግን አይቆጫኝም ሁሉም ትዘዞች ምርጥ ነቻዉ🎉🎉
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
ማሻአሏህ እስኪ አጠላለብሽን አስረጅን በሚገባ መልኩ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 8 ай бұрын
​​@@mutimuti9998 *ብር ለመጨረስ ነው* *ለማንኛውም በጣም ቀላል ነው* _Tik took lay post Ale_ 😊
@user-rv2rq8el9j
@user-rv2rq8el9j 8 ай бұрын
እንዴትነዉ ሺኤን የሚጠለበዉ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 8 ай бұрын
​@@user-rv2rq8el9jነይ በውስጥ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
​@user-rv2rq8el9jበቲክቶክ ብጠይቂ ያስርዱሻል
@MebrihitMezgebe
@MebrihitMezgebe 8 ай бұрын
እንኻን ተወለድሽ በጥበቡ ያሳድግልሽ ሚጣየ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Amen thanks 🙏
@MeseMese-wg9es
@MeseMese-wg9es 8 ай бұрын
Please wude code ንገርን❤ እኔም እቃውን ልገዛ ነው
@user-hb7xn8xb3t
@user-hb7xn8xb3t 7 ай бұрын
​@@MeseMese-wg9esየኔም ጥያቄ ነው ኮዱን ብትነግረን የበለጠ ነው
@negseti7949
@negseti7949 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤መልካም ልደት ብያለሁ ለውግ ለማአርግ ያብቃሽ እድግ ብይልኝ አሽም ድስ ትያለሽ እርጋታሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 8 ай бұрын
Beautiful material thanks for sharing
@SemertSemert-um2lb
@SemertSemert-um2lb 8 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ 🎂🎂🎂
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 8 ай бұрын
እውነት ነው ይሄ አፖሌኪሽን እኔ ይህንን ሰሞን ገዝቻለሁ እህቴ ለምትሰጭን ትምህርት አመሰግናለሁ
@eteneshali4167
@eteneshali4167 8 ай бұрын
ሰላም ወዴእስኪ አች ካወቅሽው ኮዲ እደት እደሚሞላ ንገርኝ ላስቸግርሽ የኔ እናት
@adisfikir3502
@adisfikir3502 8 ай бұрын
ንገሪን እደት አፓን እናውርድ
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 8 ай бұрын
@@eteneshali4167 አውርጀው ማዳሜ ነች የምትጠልብልኝ ማሬ
@ethiopiayoutube6763
@ethiopiayoutube6763 7 ай бұрын
​@@adisfikir3502አፑን ፕለይስቶር ላይ Temu ብለሽ ሰርቺ አርጊ ይመጣልሻል
@ethiopiayoutube6763
@ethiopiayoutube6763 7 ай бұрын
​@@eteneshali4167ሴትዮሽን ጠይቃት እንደ ሸን ከሆነ ስትሬት ቁጥር የቤት ቁጥር ብዙ ነው ግን ሺኤን ላይ ሳዝ ሴትዮዬን ጠይቄ ነው
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 8 ай бұрын
ድስካውት ለማረግ እደት ነው ንገሪን እስኪ ሽኤን ጠግበውብናል
@reeeken4126
@reeeken4126 8 ай бұрын
መልካም ልደት 🎉🎈 🎂 .... happy 4 ...ምርጥ እናት አለሽ እድለኛ ነሽ 😍
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Wuy Thank you so much yene konjo
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጣፋጭ እንኳንም ተወለድሽ ማማየ መልካም ልደት ሀፒፐርስዳይ የኔቅመም ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Amen amesegnalehu abiye
@sarahawler1292
@sarahawler1292 8 ай бұрын
እንኩዋን ተወለድሽ የእኔ ጣፋጭ
@user-ey6fg8uk8v
@user-ey6fg8uk8v 5 ай бұрын
ፀጉሬ በጣምነው የተበጣጠሰብኝ ስትጨርሺነው ያየሁት አሁን እሞክራለሁ
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 8 ай бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 7 ай бұрын
ጠቃሚ ነው ። የኔ ቆንቺም ታምሪያለሽ ። አንቺ ደሞ የኔ ልጅ በሆንሽ ነበር።
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 6 ай бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጆ የሚጠቅመንን ነገር ስለምታስተምሪን ተባረኪ
@ZamzamZamzam-ee1sw
@ZamzamZamzam-ee1sw 8 ай бұрын
መሬ አረ ዲስከወንት ቦታ አሰይንንን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ መልካምልደት 🎉🎉🎉🎉🎉
@tgdm5196
@tgdm5196 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Amen 🙏
@umuhalid4113
@umuhalid4113 8 ай бұрын
Codn ንገሪኝ ማስቀነሻውን እህት
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 8 ай бұрын
ሰላም እንዴትነሽ እህቴ ሰለ አጠላለቡ ቪዲዎ ስሪልን
@eteneshali4167
@eteneshali4167 8 ай бұрын
ፕሊስ ቪዳዎ ስርልን እኔ እፈልጋለሁ ስወዳሽ❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Eshi
@mihretyonatan9497
@mihretyonatan9497 8 ай бұрын
Happy Birth day inqan teweldsh tiru inat agegnesh anchi yagenyesiw lela sew indiyagene yaderege Geta simu ibarek Tebareki.
@sumeyaAli-cc6ml
@sumeyaAli-cc6ml 8 ай бұрын
እደት ድስካዉት እደሚደረግ ንገሪን
@MiniFessha-sj3te
@MiniFessha-sj3te 8 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉❤❤
@gufhf9839
@gufhf9839 6 ай бұрын
ማስቀነሻውን አሳይን
@MeseMese-wg9es
@MeseMese-wg9es 8 ай бұрын
Code እንዴት አድርገን ነው መጣቀም የሚችለው?
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
እና ከሽኤን ዞር እንበል እናስ ኮዱ ስንት ነው መቀነሻ
@seadas9341
@seadas9341 24 күн бұрын
ኧረ በእናት እደት መመለስ እዳለ አሳይን ዛሬው እህት😢😢😢😢
@hayathussen920
@hayathussen920 8 ай бұрын
ኧረ የኔ ውድ እንዴት እንደሚገዛ አሰራሩን ቪድዮ ድስካውንት እንዴት ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
የቅባት መቀቢያው Amazon ላይ ገዝቼው ነበር ግን ተቀብተሽ ስታስቀምጪው የመንጠባጠብ ባህሪ አለው።
@allahisone2254
@allahisone2254 8 ай бұрын
እህት ካማዞን ላይ ያለ ካርድ ኦርደር ማድረግ ይቻላል ?ማለቴ በካሺ መክፈል ይቻላል ? ብዙ ጊዜማዘዝ የፈለኩ እሺ አይለኝም ያለ ካርዲ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
@@allahisone2254 ካሽ አይቀበልም በካርድ ነው የሚከፈለው።
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 8 ай бұрын
​@@allahisone2254በካርድ ነው የሚቀበሉት ካሽአቁመዋል
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 8 ай бұрын
የኔም ያንጠባጥባል ሆን ብለው እንደሚያደርጉት
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
@@tigistkidane1078 በጣም ይገርማል ክዳን
@Brekenesh
@Brekenesh Ай бұрын
ማመለስ እንዴት እንችላለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
I will order from TEMU ❤❤❤Thank you
@HirutTamrat-hp1wf
@HirutTamrat-hp1wf 8 ай бұрын
Ethiopia wust yele sewu endet order mereg yechelal??? Dear
@GKj-cc1od
@GKj-cc1od 8 ай бұрын
አዝዠነበር ግንአያመጡም አጠላለቡን አሳይኝ እባክሽን
@HelenYrga
@HelenYrga 8 ай бұрын
እኔም ነገ ይመጣልኛ እስኪ አየዋለሁ ዋጋው አሪፍ ነው ጥራቱን ግን እኔንጃ ነገ አይቼ እነግራችሆለሁ
@user-qi5ro7xf8r
@user-qi5ro7xf8r 8 ай бұрын
አ ፑ ምን አይነት ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
​@@user-qi5ro7xf8r ቪድዩው ስትጀምር አለልሽ ፅሁፉ ተሙ ይላል በእንግሊዝ
@feesg6
@feesg6 8 ай бұрын
ስወድሽ
@LeenaAlain-bk7jo
@LeenaAlain-bk7jo 8 ай бұрын
Woho woho dahasi sitili🥰🥰🥰👍👍
@merongirma6247
@merongirma6247 8 ай бұрын
ወጪ አያስፈልግም ለማይረባ ኮተት!
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m 8 ай бұрын
ኮሜቶች የሷኮ በዶላር ነው መሠለኝ
@retareta8675
@retareta8675 8 ай бұрын
ከሺኤን ዉጭ አላምንም 😂
@nunugelan14
@nunugelan14 8 ай бұрын
ቲሙ ነው።
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 7 ай бұрын
የስአቱን አጥቃቀም ስሪልን
@saramulugeta4258
@saramulugeta4258 8 ай бұрын
እቃኦቹን እንዴት ነው መግዛት የምንችለው
@Weyni21
@Weyni21 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 7 ай бұрын
እንዴት እደምንገዛ ኮዱን. ንገሪን
@susu21250
@susu21250 6 ай бұрын
ኮድ ንገሪኝ እስኪ እማ እኔ ካለ ከድ ነዉ የጠለብኩት
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 7 ай бұрын
መልካም ልደት ለልጅሽ።
@roserise8496
@roserise8496 8 ай бұрын
Happy birthday mitaye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 emaberehan tasadegelesh yne konjo
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Amen 🙏 amesegnalehu rose
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን መልካም ሴት ነሽ ማርያምን❤❤❤ እስኪ እንዴት እንደሚታዘዝ ንገሪን ደሞም በማንኛውም ሀገር አለ እኔ ኳተር ነኝ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እንኳን ተወለድሽ ሀፒፐርዝደይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Thanks dear eshi asayishalehu
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 ай бұрын
@@BerryTube21 እሽ እጠብቃለሁ ውዴ
@milli12354
@milli12354 8 ай бұрын
ሰላም ውዴ እኔም ኳታር ነኝ Temu ላዝዝ ፈልጌ ID card number ጠየቀኝ እና ፈራው😂 እናም ደህና ነሽ ስራ እየሰራሽ ነው ኳታር ስራ ጠፍቷል
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 ай бұрын
@@milli12354 የኔ ውድ ሰላም ነው አዎ እየሰራሁ ነው እኔ ኮትራት ቤት ነኝ ስራ የለም ሲሉ ሰምቻለሁ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም ከተሙ ላይ አዛለሁ ብያለሁ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ
@milli12354
@milli12354 8 ай бұрын
@@user-yc3gr5gm9i ኣዎ የኔ ውድ እዛው ባለችበት ቀት ብለሽ ስሪ ስራ ቀዝቅዟል ፣፣እናም ከጠለብሽ ቦሃላ ውጤቱን ኣሳውቂን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
እዴ የት ነው ሲያማምር ጆርዳን ነኚ እኔ እፍልጋለሁ
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 7 ай бұрын
አወ በጣም ቆጆነገርአለ ግን አላቅበትም 😢
@Mahiletmekonin
@Mahiletmekonin 7 ай бұрын
Ke play store new app miwardaw edet mazaz edmichil tell me
@user-ey6fg8uk8v
@user-ey6fg8uk8v 5 ай бұрын
የትነው። የሚገኘው
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 7 ай бұрын
ያማምራሉ አጠላለብን አሳይኝ እኔ አውጄዋለው
@user-up8d
@user-up8d 8 ай бұрын
ድስካዉት አደራረጉን ብታሳይን
@bruktiyoutube7958
@bruktiyoutube7958 7 ай бұрын
ኮዶ አይታይም በማርያም ንገሪኝ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ብዙ ነገር ገዝቻለሁ
@zehara5680
@zehara5680 7 ай бұрын
ዱባይ ከሆንሽ ኮዱን ንገሩኝ
@ethiopiayoutube6763
@ethiopiayoutube6763 7 ай бұрын
እዚህ አፕ ላይ ልብስ ጫማናፖርሳ የገዛ አለ ወይ ከገዛችሁ ጥራቱ እንዴት ነው እሷ ያሳየችው ትንንሽ ነገሮች ናቸው
@user-zn8gd2ok2w
@user-zn8gd2ok2w 6 ай бұрын
ጆርዳን ነው ? በውሥጥ ሀይ በይኝ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 16 күн бұрын
እና የገዛሺውን ልታሳይን ነው ወይንስ ልታስተዋውቂ ነው እደ አጠላለቡን አሳይን እንጂ😂😂😂
@Hiwot246
@Hiwot246 8 ай бұрын
How you get the coupon? Please let me know.
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 8 ай бұрын
Hi Betty, betam yameral .letasyegn teceyalsh how I Order can pls.
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 7 ай бұрын
Ere wude benatish endet mezezen nigerign malete waga lay disconti lay algebagnm
@iloveyoumamiy
@iloveyoumamiy 8 ай бұрын
የብሩን መቀነሻ ኮድ ንገሪን
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 7 ай бұрын
Thanks for sharing God bless u ❤🙏🥰
@feesg6
@feesg6 8 ай бұрын
በደስታ ነዉ ማየዉ
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 7 ай бұрын
HAPPY BIRTH DAY ENKAN TEWELEDSH❤🎉🎉
@hirutassefa398
@hirutassefa398 7 ай бұрын
እህቴ ስታሳይ በደንብ የገሽዉ እቃ ስሙ እንዲታይ አርገሽ አሳይን
@tsigeethio621
@tsigeethio621 7 ай бұрын
Awo Temu Layi Mirt Ekawoch Ale Nager Gin Yelakewun Nagar Maliso Ayitakutim Damom Yalek Yaskamututal
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 6 ай бұрын
የመቀነሻዉንኮድ
@rekikmoges
@rekikmoges 7 ай бұрын
can we shop from ethiopia? is the transaction price gbp or birr?
@loveall892
@loveall892 8 ай бұрын
Ye jero getochu gin telo yqeyeral bzu ayqoym
@Beza762
@Beza762 8 ай бұрын
Happy Birthday 🎉🎉🎉
@MeronYirgalem
@MeronYirgalem 4 ай бұрын
Ayekefetem eko Ethiopia wesex ayeseram ende
@loveyourself5058
@loveyourself5058 8 ай бұрын
What is the name of the watch?
@emuhwulte9352
@emuhwulte9352 7 ай бұрын
ሳይዝ እንዴት ልምረጥ በቁጥር ነው S M L የሚል የለውም
@semiratilahun4909
@semiratilahun4909 6 ай бұрын
Yemen kotet
@user-db6fi4ql2i
@user-db6fi4ql2i 8 ай бұрын
የኔ ቆጆ ድሥካዉት እንደት ነዉ እምጠይቀዉ በናትሽ ንገሪኚ❤
@onelove2401
@onelove2401 8 ай бұрын
You don’t have to ask discount when you sign up they will give you plus the more you shopping they give you coupons and free gifts lol
@mekdesasmamaw515
@mekdesasmamaw515 8 ай бұрын
happy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 7 ай бұрын
እንዴት ኣርገን ነዉ ኦርደር ምናርገዉ በናትሽ ንገርኝ የኔ ዉድ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
Enem 3 gize order adrige metolignal betam arifoch nachew
@hayathussen920
@hayathussen920 8 ай бұрын
እንዴት ነው የሚታዘዘው ድስካውንትስ የሚደረገው አሳይን እማ
@tube686
@tube686 8 ай бұрын
እኔ ያለሁት ኩዌቴ ነኝ
@ZamzamZamzam-ee1sw
@ZamzamZamzam-ee1sw 8 ай бұрын
ዉዴ ዲስከወንት እንዴት ነዉ ምንጠይቃዉ
@user-mk9vb5pn9s
@user-mk9vb5pn9s 7 ай бұрын
አረ እንዳት ገዙ እዛው ላይ እንዳለ ነው መጥቆር የሚጀምረው የርካሽ አርተፊሻል ቀለበት እንዳትገዙ አደራ
@meseretwoldeyes1696
@meseretwoldeyes1696 8 ай бұрын
Happy birthday 🎉
@winawina4119
@winawina4119 7 ай бұрын
I know Temu is very cheap, but it’s not worth it. Specially, the olive oil spray I had it, it didn’t work the spray properly, I just dump it in trash 😢
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 8 ай бұрын
Happy Birthday sunshine 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Thanks dear
@hs-care
@hs-care 7 ай бұрын
Shein ይሻላል
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 8 ай бұрын
የኔቆጆ እናመሰግናለን እኔምለው ኮዶ ባይገባስ ዳውሎድተደርጎ ቁጥርሽ እና ያለሽበት ሰፈርስም ብቻ ነው አደል ሚምላ
@BerryTube21
@BerryTube21 7 ай бұрын
አወ
@fiyorihaile6592
@fiyorihaile6592 8 ай бұрын
Happy birthday yene konjo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@negseti7949
@negseti7949 8 ай бұрын
ውዲ ካይሽው እንዲት ድስካውቱን መካት እንዳለብን ብታሳይን
@ethiopiayoutube6763
@ethiopiayoutube6763 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@zuzu9049
@zuzu9049 8 ай бұрын
እኔ አላርጅክ ያስቼግረኛል ድሀ መሆኔን ረስቶ እንድህ አይነት ነገር አያስለብስኝም
@semiraadem2865
@semiraadem2865 8 ай бұрын
እኔም ክክክ
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Japanese secret to whitening 10 degrées that eliminates pigmentation and dark spots
9:59
أسرار الجمال الطبيعي
Рет қаралды 47 МЛН
TEMU-App🎀😍 ምርጥ ልብሶች በቅናሽ ዋጋ 💓
10:01
አዲስ ነገር አለ❗️ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል
11:03
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 36 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН