KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የብርቱካን ሚዴቅሳ ደብዳቤ፤ ''ዐቢይ አይሆንም የምትሉ እጅ አውጡ'' |ETHIO FORUM
17:51
"አዲስአበባ ሳንደርስ አንደራደርም" ጄኔራሉ፣ የብልፅግና ጉባኤና ውሳኔዎች፣ ከመቀለ እስከ አዲስ አበባ ስጋቱ፣ የብናልፍ ቃለ መሃላ፣ 600 ተበተኑ|EF
20:22
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
ጉዋደኞቼ ሰሩልኝ ሳልፈልግ ጉዞ ወደ Ethiopia እናት አገር ሰሩልኝ
Рет қаралды 160,744
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 226 М.
SUMAYA Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 504
@allahkarm9703
5 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ወንዶች አይወዱም አጅብ ግን ለምን ነወ?? አልለምዱሊላሂ ሁለተኛ ልጀን እርገዝ ነኝ በደአ አትርሱኝ አሏህ በሠላም እንድወልድ ሷሊህ ልጅ እንድሰጠኝ ውድ እህቶቸ
@ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ
5 жыл бұрын
አላህይወፈቅሺ
@አልሃምዱሊላህአልሃም-ቐ6ጠ
5 жыл бұрын
ልጅ ኒማ ነዉ
@mazedamazeda8455
5 жыл бұрын
አተ።ሰነፍ
@አልሀምዲላአለኩልሀል
5 жыл бұрын
አላህ ሳሊህ የሆነልጅ ይስጥሽ
@zinetmohamed888
5 жыл бұрын
አላህ ሱሊህ የሆኑ ልጆችን ይወፍቀን ያረብ
@lulut20
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀ዉይ ማሮች ነሳቃቸኝ ሡሚ አጥረግረሽ አበረርሻት ደግ አረግሽላት ሆ በባል ቀልድ የለም
@ራቢወርባቦ
5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ያርቢ ላላገባነው ልጅ የሚፈልግ ሷሊህ ባል አላህ ይወፉቀን
@محمدمحمد-ف3ق1ب
5 жыл бұрын
አሚንንን
@ዜድነኝየውሎቀበጥ
5 жыл бұрын
አሚንንን
@ahawaahawa3995
5 жыл бұрын
ራቢ ወሎየ አሚን አሚን ያረብ አላሁማ አሚን አላህ ሶሊህ የሆነውን ባል ይወፍቀን እህቶቸ ዳአ አድርጉ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
5 жыл бұрын
አሚን ያአላህ
@አልሀምዲላአለኩልሀል
5 жыл бұрын
አሚንን
@MediTube1
5 жыл бұрын
ሱመያ ልጅ ነሽ አታርግዥ 😂😂😂😂 በጥዋቱ አሳቃቹህኝ መልካም ቀን ውዶቼ #ፈገግ ስትሉ ዋሉልኝ💓
@ፎዚያወሎየዊ
5 жыл бұрын
Medi Tube ከከከከ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
5 жыл бұрын
አ ልጂነሽ ረትውለዲ
@habeshawollotube3785
5 жыл бұрын
ሀልሀምዱሊልህ የኔ ባለቤት እንዳወልጂ አይልም እንደውም በተቃራኒው ነው እንድወልድ በጣም ይፈልጋል እስቲ ዱአ አርጉልኝ አላህ ሷሊህ ልጅ እንዲሰጠኝ ወላሂ እኛ ባልነው አይደለም መውለድ አላህ በለ ግዜ ነው እንጂ እኔ 6 ወሬ ታገባሁ ምንም አተጠቀምኩ ግን እስታሁን የለም አሁን ብቻ ጥርጥሬለሁ ጥርጣሪየን አላህ እውን ያርግልኝ
@blackscellphone4957
5 жыл бұрын
Hiy
@Aነኝብስሎተኛዋ
5 жыл бұрын
Aisha Bint Nuru Eben Mahammed AllahSuwalihLji Yistishi
@mhmfmhmd2442
4 жыл бұрын
አላህ።ይወፈቅሺ።እህትየ።ልጅ።ያላህ።ሰጦታነው።አብሺሪ።ዱአ።ሶላት።እሰቲግፉረ።አብጅ
@umuneg
5 жыл бұрын
እኔ መቼም አታርግዢ ያለኝ ቀን እንደማይፈልገኝ ያረጋገጥኩበትቀን ነው የሚሆነው ሲቀጥል ባረግዝኳ አልሄዲለትም 😆😆😆ለማንኛውም ከወር በኋላ ሙሽራነኝ ኢንሻ አላህ አላህ ይገዝሽ በሉኝ
@zulfazulfa4494
5 жыл бұрын
መብሩክ ብዬሸለሁ
@Ali-jc1ph
5 жыл бұрын
መብሩክ
@etenshetensh8854
5 жыл бұрын
Ysakalsh eita
@bentbaba4317
5 жыл бұрын
አይ እናተ ውጪ የምሰሩ ሴቶች ታሳዝናላችሁ እዚህ መሞሸር ምኑ ደስ ይላል? ለእሽክርናኮ ነው የሚጠይቋችሁ ወላሂ የሳኡዲ ጋብቻ እድሜ የለውም ለብር ብቻ ነው የሚያገቧችሁ ልጅ መውለድ አይፈለጉ አርግዛችሁ ሀገር ስገቡ ሌላዋን አግብቶ ቁጭ ይሄን እያያችሁ ለማግባት መጏጏታችሁ ይገርመኛል እኔ ጠለብ ነኝ 6 አመቴ ከኔጋ የመጡት እየወጡ እያረገዙ ሀገር ሲገቡ ሌላ አግብቶ ያችን ፍታሁሽ እያለ የሱን ዲቃላ በማሳደግ ስንት ህልማቸውን ከንቱ የሆኑ ጏደኞች አሉኝ ያሳዝናል እኔስ እቢ ብዬ ሀገሬ በየ2 አመቴ እየተመላለስኩ ቦታዬ ገዝቼ ቤቴን ሰርቼ ብር እያጠራቀምኩ ነው አልሃምዱሊላህ ባለፈው ሀገሬ ገብቼ እዚህ እያገቡ የፈቱትን ወንዶች አገኘሁና ስለሳኡዲ ኑሮ ስነወያይ ለምንድ ነው እያገባህ የምፈታው ብለው ምን እደመለሰልኝ ብነግራችሁ በጣም ታዝናላችሁ እዲህ በማለት መለሰልኝ እኛ የሳኡዲን ሴቶች የምናገባቸው ወላሂ በመልካቸው ተማርከንና ለትዳር አላማ ኖሮን ሳይሆን ለገዘባቸውና ለስሜት ነው አለኝ ለግዜ ማሳለፊያ ነው ብሎ መለሰልኝ! የሆዴን በሆዴ አርጌ ዝም አልኩ በጣም ይገርማል ታዲያ ይሄን እያየን ለምን እንታለላለን? እኔ ይሄን ያህል አመት ሰርቼ ስመላለስ እናግባሽ እያለ የሚሰለፈው ቁጥር የለውም ሀገሬ ማለት ነው ከዚህ በባህር የመጡትና ውጪ የሚሰሩት ደግሞ ተይዘው ሲሄዱ ጠያቂም አያገኙ የሚገርም ልዩነት አለው በጣም የሚገርም ነው ብቻ ውጪ የሚሰሩት ብልቶች ብቻ ናቸው የሚያውቁበት ተቀቅ ብለው ሰርተው የቋጠሩናቸው::
@tube-hi5sl
5 жыл бұрын
ልክ፡እደኔ፡እኔም፡ሳኡዲ፡አገባሁና፡አውቄ፡ሳላረግዝ፡አረገዝኩ፡እኮ፡አልኩት፡ወላሂ፡እዲህ፡አለኝ፡አገርሺ፡ግቢ፡እኔአልገባም፡አልኩት፡አቺታልገባሺ፡እኔገባለሁ፡አለኝ፡ተገባህማ፡እኔም፡እገባለሁ፡ከዛ፡በባሀር፡እመለሳለሁ፡አይለኝም፡ታዘብኩትና፡በልውሸቴነው፡እስተዛሬ፡ታረገሺ፡አብረን፡እገባልንስትል፡አልነበር፡አልኩና፡በዚሁቢበቃኝብየ፡ይሄው፡ተፍታን፡ቦታና፡ፅድት፡ያለቤት፡ሰራሁ፡አልሀምድሊላ፡ትንሺ፡መቀሳቀሻይዢገባለሁ፡ተጠቀቁ፡ለብርጂ፡ለትዳር፡የሚፈልግ፡የልም፡በውጫገር
@medinasayd4723
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማርውዱች ብር ብቻ
@fetihayoutube8460
5 жыл бұрын
ከከከከከ
@fetihayoutube8460
5 жыл бұрын
አይ ወንዶች
@AaAa-ot6zm
5 жыл бұрын
ትክክል ማር አወን እኔም ወላሂ ያንቺ ቢጤ አጋጥሞኝ ነበር አሁን ተፋታሁ አልሀምዱሊላህ የራሴ ቤትም አለኝ ኢንሻ አላህ ትንሽ ሰርቸ አገሬ ልገባ አስቤለሁ እናም ማሮቸ ተጠንቀቁ በተለይ ሳኡዲ ላይ የምትኖሩ እንዳትታለሉ አደራ
@tube-hi5sl
5 жыл бұрын
@@AaAa-ot6zm አይዞሺማር፡አቺ፡አትግፊጂ፡ተገፊ፡አላህ፡ምጊዜም፡ከተበዳይወች፡ነው፡አላህ፡ለኛያለው፡አለ፡ዋናው፡ነገር፡ጤናነው
@ራቢአሠይድወረባቦኮራ
5 жыл бұрын
እኳን ደናመጣቹሁ ምርጦች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወደ መጨረሻ ላይ አሯሯጥሽልኝ በዱላ 😂😂😂😅💔💔😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@sarahtesema8291
5 жыл бұрын
ይሄ ጥሩ መልዕክት አለው።እናመሰግናለን ግን የት አገር ነው ያላችሁት
@ማርማርይለኛል
5 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ ባል ደሞ ልዩ ነዉ በጣም ነዉ ልጂ የሚወደዉ ልጂ ፍቅር ነዉ እርዛቅ እዞ ሊመጣይቺላል ደሞ ልጂም ቢወለድ ነኛን እርዞቅ አይነካም አላህ ሲፈጢረዉ አለርቅ አይፈጢረዉም ስለዚህ እህቶቺ አትሸወዱ ባልን ማስፈቀድ ጌደታ አደለም
@MaryamMaryam-gw4kn
5 жыл бұрын
ያብድ ይ አድናቂወች ላይክበለኝ አማርኛው ደስስስይለኛል እድህም የሩቅያ
@meriyegatalej2326
5 жыл бұрын
አይ ወንዶችዬ አስመሳይ ሁላ ሴቶችዬ አትሸወዱ እኔን እደዛ ብሎኝ አታሎ ኢትዮ ሸኘኝና አሁን ግን ሌላ ሚስት አግብቶ ወልዷል እኔም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጅዬ ሴት ልጅ ወልጄ በደስታ እኖርኩኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አላማ አለው
@mustefazeynu1758
5 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ናበር ስራዬን ሁላ ራስቼ ስካታታል ናበር ስሜ ስጣራ ራሱ ናዓም ማለት ቲቼ አቤት እያለኩ ናው ያጫራስኩት The best of best Somya and her frind
@zahralama8064
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mustefazeynu1758
5 жыл бұрын
@@zahralama8064 ሚናው ያሚር ናው ኡኩ በሁለችንም ያለውን ናው ፍርጥርጥ ያራጉት
@zahrahasiri1741
5 жыл бұрын
ወይ ሡመያ ክክክክክክክክክ አህሠን እኔም ባሌ ሣውዲ በበረርኩ በአድ ወሩ እቤቴ ቤቱሥ አልጋውስ ይቅር ልጆቼላይ ወላሂ ለህቶቼ ጥሩ ትምርት ነው አዎ በተራዬ ሠራሁለታ ከተማ ቤት ገዝቼ ልጆቼን ጭምር እኔ እኸው ዘና ብዬ ከልጄ ጋር እየተደዋወልኩ አሠራለሁ በቅርብም ጠቅልዬ ልገባነው አልሀምዱሊላህ
@ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
5 жыл бұрын
Uffffff ሲያናድድ አብሽሪ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል እናም እኔም በአገባሁ 15 ቀን ነው የፈታሁት ወይይይ ጭቅጭቅ በቃ አትውለጂ ተጠቀሚ እያለ ይጨቀጭቀኝ ነበረ ቀን ማታ ስራዬ ማልቀስ ነበረ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ይሀው ደስተኛ ሁኜ ነው የምኖረው
@ኦክትመሀመድ
5 жыл бұрын
አይዞ አችሁ እህቶቸ አብሽሩ ለበገነው የኔውድ እህቶች አላህ የፈቀደላችሁን ቀን ተቀምጣችኋል እናም አምድ በሉት አይዞ አችሁ ስለ አካፈላችሁን ትመህርት ጀዘኩም አላህ ኸይር ልብ ያለው ልብ ይበል የኔማር ሀያቴ ሲላት ልቧን ዝቅ እምታደርግ ታለች ትምህርቱን ቅሰሚ ከህቶችሽ እንቅሰም
@ኦክትመሀመድ
5 жыл бұрын
እኔ እኳ ይኸነው እምላችሁ እማካፉላችሁ ታሪክ የለኝም ብቻ አግብቻለሁ የ 4ልጂ እናት ነኝ ስመጣ ታውኛላችሁ መታ መታ ነው የወለድኩት እያልኩ በአፌ አሞሙቸ አንዱ ሳይኖር ከጠለብ ሳልወጣ እኖራት አለሁ መቸ እደምገባ አላውቅ አሁንስ የናፈቁኝ እነዛባፌ የሞሙት ልጆች እደው አለኝ እያልኩ ስቀልድ ስቀልድ አሁን እኳ መድርሻየ መጨረሻየ አሳሰበኝ ።
@AaAa-ot6zm
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@ፎዚየYአፍቃሪየጂዳዋቀበጥ
5 жыл бұрын
አብሺሪልኝ ያኽዋቲ 😭😭😭🌷
@ssewayefikirsew3700
5 жыл бұрын
ሱሙያ ክክክክክክ ስላማችሁ ይብዛ አቦ
@na-rh6tq
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ወዶች ልጅ ስትባሉ ክረተርታችሆል ስቀልድ ነው ሁሉም አይደለም በርቱ ታምራላችሁ
@ሃያትጓልራያ
5 жыл бұрын
ግን የት ነው የምኖሩት ኣድናቆቶን በስልክ ብገልጽላቸው እፈልግ ነበር
@grgg1794
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁እረእመጨረሻላይአሳቀችኝሱምያ ሰባተየ ጮኘሽ ዉጭተቤቴአለቻት ክክክክክክ እረበሳቅ ሞትኩ
@rabyarabyaa3508
3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳሳቅሽኝ ሱመያየ😂😂😂😂😂😂
@ነኝየስልጤል
5 жыл бұрын
ወላሂ የመጨረሻው በሳቅ ሱመያዬ ምርጥ ከልቤ ስወድሽ እኮ
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዶች ልጅ አይወድውም እናግን ካልወለድን እሞታለሁ አለ ልክ ሳሩግዝ ያለወቅቱነው ቸኮልን ማለት ጀመረ ልወልድ ሀገር ስገባ ገንዘብ አልስጥም አለ ተጨቃጨቅን እናም ሂጀ ወልጀ ተመለስኩ እንደመጣሁ ተፈታሁ አልሀምድሊላህ እሀንላይ ቤት ስርቺ መንቀሳቀሻም ይጃለሁ እሁን ለቤቴ አንዳንድ እቅቃወች እያልኩ ነውእና እህቶች ንቁ ጨዋታው ገንዘብ ነው እኔግን ደስተኛ ነኝ አልሀምድሊላህ ልጄም ሀብቴ ነው እሱ ስራ የለውእኔ ከወጣሁ. ጀምሮ3ጊዜ አገባ ሴት ያለቀስበት አይጠቀምም
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
5 жыл бұрын
ማሬ ሁሉም አንድ አይደለም የእኔ ባል ወላሂ ልጅ በጣም ነው የሚወደው ሁል ግዜ በምክክር ነው መከላከያ አትጠቀሚ እህል አሁን ከሀጅ ቡሆላ ብየው ያችን ቀን እየጠበቀ እኔ ደግሞ ትንሽ እንስራ እያልኩ ደግሚ መለመን ይዥዋለሁ ስለዚህ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ለማለት ያህል ነው
@ዙዙ-ሰ5ከ
5 жыл бұрын
ሱመያ የኔ ማር ስወድሽ አብድ አማረኛህ ደስ ይላል😊😊
@hidayatube530
5 жыл бұрын
እህ ወላሂ አስተማሪ ነው በብዙዎች ላይ እየተፈፀመ ያለ ነገር ነው ያቀረባችሁት ። እኔም በጣም የምወዳት ጓደኛየ ጓደኛ መስላ ደግሞ እኮ የአንድ አያት ልጆች ነን የባሌ ደግሞ የአጎቱ ልጅ ነበረች ጓደኝነታችን ከኢትዮ ጀምሮ ነበር በህይወታችን መካከል ገብታ እሄው ትዳራችንን አፈረሰችው የስራዋን ይስጣት ።ህይወቴን አመሰቃቀለችሁ ምንም እንኳን የማትፈልጉት አይነት ትዳር ቢሆንም በሰዎች ሲፈርስ ያማል ። ግን ስለተዋለድን አንለያይም አልሀምዱሊላህ የሰው ህይወት የምትበጠብጡ ግን ከዚህ ተማሩ ።።
@ራቢወርባቦ
5 жыл бұрын
የአይመን እናት የአላህ አላህ ላላገባነው ያማር ትዳር ይወፉቀን
@ልኑርለልጀ
5 жыл бұрын
ያይመን እናት አይዞሽ
@aamm3584
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ውይ ሱመያና አብዲ እኔም እድህ ነው የማረጋት ከባሌጋ ሆና ባገኝ ሌላ ሴት ግን ጎደኞችሽ ግርም ይላሉ ከመምከር ይልቅ ሰው ልገሊ ነው ብላ እልም ምንም ሳያቁ ሲሽማጡጡ ቆይተው እና አሁን ያለንበትን ሁኔታ በትክክል ነው ያሳያችሁት ይመቻችሁ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@hghjhfhh6620
5 жыл бұрын
አብዱሻ ደስ ስትል አማረኛህ ግን እየለመድክነው😀 እዳለምድ በዚሁ ቀጥል ደስ ይላል
@hayattajuahmed7739
5 жыл бұрын
ግን ብሄሩ ምንድነው
@hghjhfhh6620
5 жыл бұрын
Hayattaju Ahmed ኦሮሞነው
@ሃያትጓልራያ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሂጃባችሁ ሲያምር የኔ ምርጦች
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
5 жыл бұрын
ሱመያ ስወድሽ ሁላቹም ደስ ትላላቹ🌷😘👌
@saraaberham2074
5 жыл бұрын
አይ ብር ይገርማል ፍቅር ይበልጣል ልጅም ስጦታ ነው አይ ወንዶች ብር ብር እያላችሁ የሴቶችን ዕድሜ ትነጥቃላችሁ
@momloveyou3379
5 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ግን የት ነው ያላችሁት?
@አኢሻደረጄየደራልጅነኝ
5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😂😂😂አይ የዘንድሮ ወንዶች ሱመያ እሰይ ጀግና ነሽ የት አባቷ 😆😆😆😆😆👊ይቺ ነቀዝ በራስሽ ቤት
@muhammemohd3117
5 жыл бұрын
ለሁሉም ትምህርት ነው ሱመያ ቆንጆ
@لولولولو-ي5د6ط
5 жыл бұрын
እኔ 1ወርእርጉዝነኝ ግንባሌ አገርግቢወይም አስወርጅአለኝ ምንልበልግን መላስጡኝ ማስወረድሀራምነው ልጄንምአልገድልም ያላህስጦታየነው አገሬልገባወሰኩእናተስምንትላላችሁ
@ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ
5 жыл бұрын
አይ ሱመያ በሳቅ ልጅ እኮ እሪዝቅነው 😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆አይወዱች
@zebibasalia4814
5 жыл бұрын
ሱሚ❤️ ክፍል ሶስትን በጉጉት👏👏
@munabintweliyou937
5 жыл бұрын
ወይኔ አብዲ በስንት ቀንህ ዛሬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር አይ ወንዶች እላህ ይይባቹ
@mymmy4800
5 жыл бұрын
Amharik Gg ክክክክክክጉድነው
@munabintweliyou937
5 жыл бұрын
@@mymmy4800 ያስቃል እንዴ ምነው ???
@kemotube7302
5 жыл бұрын
ወይ ሱመያ ደግ አረግሽ ድራሿ ይጥፋ
@hamdiyatube1130
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk gobazii zumayiyeee walayii sin jaladhaa osoo dubartonii hunduu akaa kee kanaa gobazii tanee 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰😀🥰🥰🥰🥰🥰🥰😀😀😀😀
@ተውሒድሱና
5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ሱመያ ድሮም ጠርጥረሽ ነበር በል ቀጣዩን ሳታዘገዩ ልቀቁልን
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
5 жыл бұрын
ለስው ብለህ ስታማ ለራስህ ብለህ ስማ ነው. እሺ. ቅልድ መስሎ ትምህርት ነው ወላሂ. እውነት ነው. ወንድን ልጅ ልጅ አይዘውም ብልጥ እንሁን ሴቶች ከማይሆን ውንድ ስለወደድን ብቻ መውለድ የለብን ያው ዞሮ አለመግባባት አለመደማመጥ ሲፍጠር መለየት ለማይቀር ወልዶ ከመለያየት ሌጣሆኖ መለያይት ሁር ነው ግን ሁንኛችንን እና ለትዳሩ ታማኝ ይሆነን ባልይስጠን
@Latatube
5 жыл бұрын
Hey subs
@afafala9495
5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@እናቴናፈቅሺኝ-ኸ9ጰ
5 жыл бұрын
ሱመያአሳቀሺኝ አገርገባውብለሻ።ተልሰሺ።ሲትመቻ ተመቸኝ።እንደዝህአይነቱቹንእማ።በዱላ።ሳይሁን።በሙቅውሀነበር🧡🧡💛💚💚💚💐❤️❤️😂😂😂
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
5 жыл бұрын
ሶመያ ግን አትወፍሪ አይሄድብሺም
@mekedsemekedse4124
5 жыл бұрын
ሱመያ ይመችሽ ግን ያሳታል
@halimamuhammad8754
5 жыл бұрын
ሱመያየ የኔቆንጆ ተመቸሸኘ
@zizuzdahmed203
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ሱመያ የአልጋ ልብስሽን ሂዛው ሄደችኮ ክክክክክክ ለነገሩ ባልሽንም ወስዳው የለ ክክክክክ ጦስሽን ይውሰድ😂😂😂😂😂
@hamziyaadem4646
5 жыл бұрын
😅😅😅😂😂
@madinamadina2300
5 жыл бұрын
Kkkkkk
@yousefsinan-s5p
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@muhammemohd3117
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@soniyabetmohammed8771
5 жыл бұрын
ሡሜይ አባያሽ ዉብ ነዉ እርጋታሽን ሥወድልሽ ወላሂ ነዉ ምልሽ ሥረአትሽ ያምራል
@ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ማሻ አላህ ግማሹ እንደውም የኔ ሂወት ነው
@abiitiyyaa145
5 жыл бұрын
Sumayayeee yene konjoooooooo tamacheshegn zareeeeee
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጎበዝ ሱመያ😘😃
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
5 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላ. እኔ ባል ልጂ ይወዳል. ከስደት. መልስ. እወልዳለሁ. እሻአላህ. የዛሬ. አመት. እኸዳለሁ. መተሺልኚ. ልጂ በወለድነ. ልለኛል. የልጂንም ስም. አውጥቶል. ባሌዋ የኔናፍቆት. እህ. እደት. እደናፈቀኚ. ባሌ
@ahmedaljasmi9374
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ደግአረግሸልኝ ሱመያየ በባልዋ የመጣችውንም ክክክክክክክ
@saifasaifa2242
5 жыл бұрын
አይ ብር ይገርማል ፍቅር ይበልጣል ልጅም ስጦታነው አይወንዶች ብርብር እያላችሁ ሴቶችን እድሜ ተነጥቃላችሁ💛💚❤👌👌👌👌⛪➕
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
5 жыл бұрын
ይቀጥል ነው የምለው ሰይድ መምጣትሽን ሲሰማ ምን ይል ይቀጥልነውየምለውሰይድመምጣትሽንሲሰማምንይልይሆን
@lubabamolla8232
3 жыл бұрын
አላህ ይስጣችህ ልጅ ማርች
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
5 жыл бұрын
ከከከከከከከ ወይኔ ልሀፉን ይዛው ሄደች እኮ ሡመያየ ሥወድሺ የኔ ማር
@hayattube798
5 жыл бұрын
አህለን ምርጦችየ ከች አላችሁልኝ
@እስልምናሂወቴነዉH
5 жыл бұрын
ጎሽ ሱመያ ደግ አረግሽ እኔ ግን የሚአስቀኚ አብዲ አማሪኛ ሲአወራ ነዉ
@wefser3657
5 жыл бұрын
እስልምና ሂወቴ ነዉ!!! Ssd
@ዓአሻየቱብዩ
5 жыл бұрын
ወላሂ አኔሰ ወንድች እንዴ ለመነችው አፍፍፍ እውነት ነው ብዙች ወንድ እንዲዚህ ነችው ደግም ጓደኛ ከመጠፍ ጓደኝ አላህ ይጠብቅን
@Al-xj5vj
5 жыл бұрын
Kkkkkkk bexam des yelel sumey yene konjo 💖💖💖💖💖💖💖💖👈
@ራቢወርባቦ
5 жыл бұрын
የአላህ ልጅ የሚፈልግ ባል ወፉቀን😭😭😭 አሁን እየተሰራ ያለው እንደዚህ ነው
@ummufirdhousummufirdhous11
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ አብዲ👍👍👍👍
@ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ
5 жыл бұрын
ክክክክ ዋይ ሱማያ 7 ጩህና ገዝቤት ውጭ ይገርምሻል ማጃመራም ሺቶ ስትሰጥ ነገሩ እደ ምጀምራ አውቄ ነበር እኔም አዳ ጓደኛ መስለ ሺቶ ሰጣችኝ በሌንም ቀማችኝ ለምን አልኳት ፍቅርነው አለችኝ ለኔም ለችም ይበቀል አለችኝ ክክክክክ
@lubabalubaba3764
5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ናገር አለሀሙዱልላይ ያራቢ ከያምይሩን ናገር ዋፍቀኝ ከምርሽነው
@ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ
5 жыл бұрын
@@lubabalubaba3764 አው ዋለህ ነገሩ ያተጀማራው በሽቶነው በልን ዋሰዳችው
@lubabalubaba3764
5 жыл бұрын
ተይው ይህዲ ዱሮም ያችአይደለም ችግሩ ሴቶች ልባችን ቶሎ አይቆርጥም ለበጎነው ግርም እሚለኝ ወዶቹሳይሆኑ ሴቶቹ ናቸው
@ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ
5 жыл бұрын
@@lubabalubaba3764 ወይ እህቴ ታርኩ ራጅም ነው ችግሩ ከኛ ከሴቶቹ ነው ምስት ፍቅረኛ እደለው እያወቁ ነው ነገሩን ምጃምሩት
@Zነኝተስፋያደከመኝ123
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጥርግ ይበል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግን ለምድነው አንዳድ ሰቶች ትዳር የያዘ ወንድን አፋተው የሚያገቡት ለዚህ መልስ አጥቻለሁ
@hcgsv5582
5 жыл бұрын
እኔ ግን ሁለተኛ የናተን ድራማ አላይም ምን አለበት ቀዩ ኮልታፋ ውን ልጂ ብታጣብሱኚ ስት ጌዜ አየሁት ሲናገር አፍ። ውዴት እደሚጣፍጥ
@kamgitacho3164
5 жыл бұрын
ክክክ
@meidmeid5129
5 жыл бұрын
ሡመያየ አሳቅሽኝ አሪፍ ነው ትምሮው አቦ ፈገግ ስትሉ ዊሉ 💚💛❤💋💋💋💋💋💋
@ሀይባሀይባ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ የራሡጓደኝ እኳንደስአለሺ አለሺኮሱማያ ባልሺ አገባአለሺክክክክክክ
@محمدرسولالله-ظ1ط
5 жыл бұрын
ሱመያየ ስወድሽ
@Susu-t7y
6 ай бұрын
ደሞ አሥተማሪ መሥላ እዴት እደምትውጣጠር
@adhen3818
5 жыл бұрын
ሡመያ ብርድልብሥሽን ይዛው ሄደች ክክክክክክክ አበሣ ዱላም ሢያንሣትነው
@ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ
5 жыл бұрын
ወይኔ ዘንድሮ ወደው አይስቁ እሉ ክክክክክክክ ይመቻችሁ ቆንጆዎች
@sofity3120
5 жыл бұрын
በአብዲ አማረኛ እየተዝናና ፈታ እያለ እሚጣም የነሱመያን 😂😂😂 ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@asmahussain3508
5 жыл бұрын
Ushat
@fatimaabeba6584
5 жыл бұрын
ሱማያ የኔ ቆጆ ስታምሩ ክክክክክክክክክክክክክስታሥቁ
@taggedhiagnes4185
Жыл бұрын
ስላም ስዉዳችሁ ❤❤❤❤
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
5 жыл бұрын
ከከከከ ጥሩትህርት ነው ብዙ ወንዶች ስራቸው እሄነው ከመሄዷበፊት መጀናጀን ይጀምራሉ ችግርነው እኔ ባሌ ተይዞ ሀገር ነው ከሄደም ሁለት አመት ሞላው እዛያሉት ሠቶች በጓደኛ እያስለመኑ አግባን ይሉታል እርሱ ግን ምን አይመስለውም ከኔ ውጭ ማንንም ሴት አይፈልግም እኔም አምነዋለሁ በጭራሽ አልጠረጥረውም አሁን ግን ልምጣ እያለኝ እኔም ደግሞ እኔ እመጣለሁ እያልኩት ነው ማለት አሁን ከመጣ ጊዜየ ይቃጠላል ሳኡዲ ከመጣሁ 6አመት አለፈኝ እድሜየም 25 ሞላኝ ልጅም አልወለድኩ ምን ትመክሩኛላችሁ
@ትልቅህልምአለኝ-ጐ6ተ
5 жыл бұрын
ሀገርሽ ግቢ አይምጣ ከመጣ ዛሬ ነገ እያልሽ ልጅ ሳወልጅ ሰላሳ እና ከዛ በላይ ይሆንሻል ለጅሽ ትንሽ ካለሽ ግቢ ዱንያ አይሞላም ሞት አይቀርም መች እንደምንምሞት አናዉቅም እህቴ
@sasaa6587
5 жыл бұрын
እሱ እንይዳመጣ አንች ህጅ እህት ይኸ አረብ ሀገር ዛሬ ነገ እያልን እድሜችንን በላው
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
5 жыл бұрын
እሽ እህቶቼ ጀዛኩመሏሁ ኸይረን
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
5 жыл бұрын
ክክክ እደደናነገር አረገዝሁ ትላለች አለች ክክክ ይችልጅ ትወናትችላለች ሀሀሀሀ እደዉ አኌኌ
@ፋፊየአላህባሪያ
5 жыл бұрын
Part 3. እንጠብቃለን የኔ ውዶች ዘና።አደረጋችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ
@fatumafatuma2761
5 жыл бұрын
ሡመያ ደግ አረግሻት የኔ የሆሺ አቦ እች ባለጌ ክክክክክክክክክ
@zahrahasiri1741
5 жыл бұрын
ሠባት ግዜ ከነሤጣኗ አሥጩኸሽ አሯሯጥሻት መቼም ለትምህርት ነው ሁላችሁም በርቱ
@mermaprimemedina9897
5 жыл бұрын
ሱሚዋ። ሳቅ ርቆኝ ነበር አሳቅሽኝ
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
ክክክክ ሱመያ ውዴ ደስ ስትሉ አብዲ አማርኛዎችህ በሳቅ ፍርስ ያደርጋሉ ይመቻችሁ እናመሰግናለን
@betiyAsfawyeysuselijenagn
5 жыл бұрын
Baq hideshi malt nw 😂😂😂😂atmlshim Har ban mut tamlshi feqer❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kamilafayesa9637
5 жыл бұрын
mashalla sumiya deslelal jegnanshee
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
5 жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው ሴቶች ሰፊ ልብስ ልብስ ላሀውለውላ ቁወተ እልህ ቢላህ
@firehiwotyilma6644
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ እሠይ የኔ ጀግና በተወደደ ባቄላ ማንፉል አለ
@ስላምለሃገሪ
3 жыл бұрын
ወይ ሱመያ ሀሀሀሀሀ በጣም አሳቅሺኝ
@ያስሚንአህመድ
5 жыл бұрын
ሴቶች አትሸወዱ እናንተ ስትገቡ በእግራችሁ ነው የሚያገቡት በተለይ የሳውዲ ወንዶች 😃😃
@mazalove4973
5 жыл бұрын
አወ ልክ ብለሻል
@Toto-zr9qn
5 жыл бұрын
😂😂😂😂መጨረሻው ላይ አሠቅኝ
@amytube1013
5 жыл бұрын
በትክክል የኔውም አገር ግቢ እናትሽን እይ ይላል እግሬ ሲወጣ ሌላ ሊመጣ ነው
@ZaZa-xc9jd
5 жыл бұрын
Maroch selamachw yebza
@ያስሚንአህመድ
5 жыл бұрын
@@amytube1013 😃😃😃 ሞኝህን ፈልግ በይው
@zanbytuop6836
5 жыл бұрын
አሰን እኳንም መታሻት
@ወሎየዋየሀይቆወ
5 жыл бұрын
ሱመያዋ ዘና አረክሽኝ
@prhaneprhane3340
5 жыл бұрын
ቆይ የት ነው ያሉት ግን
@HayadHassen-r3n
Жыл бұрын
የመን ናቸዉ
@rehimaaragawtube
5 жыл бұрын
ሱመያ ስወድሽ
@فوزيهفوزيه-ق5ج
5 жыл бұрын
Hedduu namatti toltu itti fufaa sumaya😍😍
@agaroobiyakoobh7889
5 жыл бұрын
as wr wb dirraman keesan bayee namatii toola yeeroo hundayuu jabadhaa
@bilhcadilwala2037
5 жыл бұрын
ወይ ሱመያ በጣም ነው ይሳቅሻን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@imanahmed374
5 жыл бұрын
አንድ አስተያየት ልስጣቹ ወሬ አትደጋግሙ ስማቹንም ስትጠራሩ አትደጋግሙ!! 🙄በተረፈ ጥሩ ነው
@abbaamuraad3628
5 жыл бұрын
ወይይይ አብዲዋ እደው ምን ልሁንልህ ክክክክክ
@hayatjemalseid6881
5 жыл бұрын
ክክክክሰሀሀሀሀሀሂሂሂሂሂሂርሱምያእደትእዳሣቅሽኝ ሠባተየጩሂናከዚህከቤትዉጭእሽኪኪኪኪኪኪኪኪበሣቅሞኩኝወላሒ
@asmasaifuasma2485
5 жыл бұрын
Wayyo dhumni isaa hedduu Nama kolfisisa I love you sumeya
@fifefife5501
5 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ልሞት ነው ግን ወድልጅ በልጂ እናስርው አለን ማለት መሸወድ ነው እህቶቸ ተጠንቀቁ
@በመጨርሻውቀንየሚያምንጎር
5 жыл бұрын
ክክክክክ ሡመያ ግን ሣኡድ ያለነው ይህስራ ወዳች የሚያደርጉት ክክክ ያስተምራል ሡመያቲ
@fatumajamale8362
5 жыл бұрын
ወይኔሰምያአረአላህያሰደሰትሺደብሮኝነበአዝናናሺኝ
@Samee-ie4ge
5 жыл бұрын
ጉደኛ ናችሁ ወዶችየ ማን እቀረፃችሁ ነው
@hermelatasfaye9772
5 жыл бұрын
Genaa Zare Ayewachihu des tilalachihu
17:51
የብርቱካን ሚዴቅሳ ደብዳቤ፤ ''ዐቢይ አይሆንም የምትሉ እጅ አውጡ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 44 М.
20:22
"አዲስአበባ ሳንደርስ አንደራደርም" ጄኔራሉ፣ የብልፅግና ጉባኤና ውሳኔዎች፣ ከመቀለ እስከ አዲስ አበባ ስጋቱ፣ የብናልፍ ቃለ መሃላ፣ 600 ተበተኑ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 40 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
39:02
ሐረግ ( ክፍል 49)
ለዛ
Рет қаралды 99 М.
1:37:14
New Eritrean Video 2025...ጽምብል መርዓ ጆርጆ ምስ ሜሪ (ሰንበት 1ይ ክፋል)...WEDDING JORJO & MERRY...Sunday Part 1
HENPAS ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,5 М.
26:33
ለሁለት አንድ ወንድ ማፍቀር ሊገሉኝ ነው ምን ይሻለኛል
SUMAYA Tube
Рет қаралды 69 М.
26:31
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 2,6 М.
24:40
ባሌን ከ አረብ ሴት ጋ እጅ ከፍንጂ ያስኩት
SUMAYA Tube
Рет қаралды 157 М.
19:05
Ethiopia - Esat special ሚቲዎሮሎጂ እና ትንበያው 31 January 2025
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 28
7:25
ህንዶች ለፀጉራቸው ልስላሴ እና እድገት የሚጠቀሙት አሪፍ ውህድ እኔንም የጠቀመኝ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 208 М.
20:45
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ጥር 23 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,9 М.
10:28
ባሌን ገንፎ ሰርተ አስፈጥረኝ ስለው ለ አንድ ቀን ገንፎ 50 ኪሎ ዱቆት ጨረሰ ጉድ ተመልከቱ ምርጥ የረመዳን ድራማ (አማረኝ) ፈታ በሉ
SUMAYA Tube
Рет қаралды 225 М.
25:54
አሞኛል ሰራተኛ አምጣልኝ ቡየብነግረው ባሌ ምን ጉድ አረገኝ
SUMAYA Tube
Рет қаралды 243 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.