MD : ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓተ ጥምቀት ክፍል 2 በቀሲስ መንግስቱ ጥላሁን ( የእናቴ ልጅ ) | Timket | Kessis Mengstu sibket | EOTC

  Рет қаралды 18,626

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@mekidesmekides731
@mekidesmekides731 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ከሁሉ በፊት እንዲህ ስርዓቱን ብናውቅ አንጠፋም ነበር!!😥😥 አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@AbayBasawi
@AbayBasawi 10 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልንአባታችን እድሜ ከጤናጋረ ይሥጥልን🎉🎉🎉🎉
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን
@GEBRETENSAETsehaye
@GEBRETENSAETsehaye Жыл бұрын
አባታችኝ በጣም ነው ምወዶዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉
@ቅድስትተሾመ-ፐ2ዐ
@ቅድስትተሾመ-ፐ2ዐ 21 күн бұрын
ለዘላለም፡ኑሩልኝ❤
@edesedes1676
@edesedes1676 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጦት አባትዬምን እንድንል አላቅም----
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@Eme964
@Eme964 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን 👏👏👏
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@liyahagos4066
@liyahagos4066 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zekitube2212
@zekitube2212 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@sipara9224
@sipara9224 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ቅርሳችን ነዎት
@አያሌውደደደ
@አያሌውደደደ 2 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን በረከታቸሁ ይድረሰን
@Fgxg134
@Fgxg134 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelalemu9574
@rahelalemu9574 6 ай бұрын
Egziyabher yanurelen lebyemiyalemel sibket kalheiwot yasemalen
@ሐራተዋህዶ
@ሐራተዋህዶ 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙዎችን ይታደጋል
@HayluAlemayehu
@HayluAlemayehu 9 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 😢😢
@AnalemKasa-ip2ww
@AnalemKasa-ip2ww Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 жыл бұрын
እንዲህ ብታስተምሩን እሄ ሁሉ ሰው ባለጠፋ ነበር አሁንም በርቱ የሚነቃ ይነቃል ።
@zekitube2212
@zekitube2212 2 жыл бұрын
በተለይ ቀሲስ መንግሥቱን ከ12 ዓመት በላይ አውቃቸዋለሁ ... ሁል ጊዜ ያስተምራሉ ። እኛ ነን ልንሰማቸው ያልቻልነው
@helenarside86
@helenarside86 3 жыл бұрын
Abtchen bewntu kalhiwat yasamalen
@liyahagos4066
@liyahagos4066 3 жыл бұрын
እንግዴ ጆሮ ያለው ይስማ
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
🎉
@addishiwot6169
@addishiwot6169 3 жыл бұрын
Amen Amen kele hiwte yasemale abatachen
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 14 күн бұрын
ቆይ እየተናገሩ ያሉት ስለራሳቸው አገልግሎተ እናታሪክ ነው ወይስ ምንድነው ?እንዴ ኦርቶዶክሳዊጥምቀትማ ካልነው እያንዳንዱ ንግግራቸውላይ ህፀፅ አለው ወይስ ገናለገና አሁን እያጠመቁ ያሉ አባቶችን ለመቃወም ሲሉ ያወጡት መመርያነው እረ ምንድነው ለማንኛውም😅፣ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን።
@Gorawnana
@Gorawnana Жыл бұрын
ሁሉም መምህር እኔ ነኝ ልክ ይላል አንድ ሳትሆኑ እራሳቹ አባቶች ኦርቶዶክስ ሰላሳ ቦታ ተከፈለች ትላላቹ። ለናንተ የመጣ ዱላ ለምስኪን ህዝብ ተረፈ።
@Abimelek-lw9fk
@Abimelek-lw9fk 7 ай бұрын
Semtahachewal ketsasatku abatoch yastekaklugn blewal...
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 203 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53