KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አልቃሻው ነብይ ኤርሚያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 23 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
28:46
የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ታሪክ | ኆኅተ ትረካ
46:17
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
ድንግል ማርያም ሞተች - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - አስተርዮ ማርያም - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
Рет қаралды 48,541
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Күн бұрын
Пікірлер: 192
@Meba_tv
9 күн бұрын
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇 youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
@azeb2686
8 күн бұрын
እኔን ማርያምይዬ💚💛❤️!!!
@NahomGtt
7 күн бұрын
“ሞተች” የሚለዉ ቃል “አረፈች” በሚለዉ ይስተካከል። ቃሉ ፀያፍ ነዉ።
@TegestETHIOPIAN1998
6 күн бұрын
ማሬያም
@ttemelesttemeles1023
9 күн бұрын
እባክህ ስለ እመቤታችን ማርያም ሌላም ታሪክ ንገረን እንዴት ደስ ይላል ስለ እመቤታችን ስሰማ ውስጤ ደስ ይለኛል ልጇ ወዳጅዋ እየሱስ ክርስቶስ እንዴት ነው ያሳደገቹ?እባክህ ንገረን😢😢😢
@tigistyohannesyigzaw-jy7ys
7 күн бұрын
❤❤
@BhZinj
9 күн бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልሆን። አባት ሆይ የእናትህን፡ የእናታችን ንፅይት ቅድስት ድንግል ማርያምን ታሪኳን እንድስማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ
@FasikaFasika-z8f
6 күн бұрын
እመ አምላክ ቃለ ህይወት ታሰማልን ድንግል ማርያም ጣዕሞን እና ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tru1614
3 күн бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@ngsti277
8 күн бұрын
እኔ በጣም ግርም ድንቅ የምለኝ ማርያም ጌታ ህፃን እያለ ምን ትለው ነበር ይታዘዛት ነበር ስሉ ኣባቶች እምባየ ይመጣል እመቤቴ ልጅሽ ምን እያልሽ ታወሪው ነበር??ማን ብሎ ይጠራሽ ነበር?? እምየ ማርያም በጣም ይገርመኛል ያንቺ ንፅህና ና ትህትና
@ከዳነምህረትእናቴ
Күн бұрын
❤
@SenshashSunny
6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው።የእመቤታችን ፍቅሯ፣ምልጃዋ፣ፀሎቷ፣በረከቷ አይለየን።አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MesratBuset
6 күн бұрын
አሜን እዉነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi-vh7rc
8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ይሄን ላዘጋጃችው ሁሉ እጃችው ይባረክ ወለላይቱ እመብርሃን ❤️
@MaruHagos-v6e
7 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ እውነት እናገራለሁ፣አልዋሽም፣አንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ እንዲህ ይላል፣እውነተኛ መንገድና ሕይወት እኔ ነኘ።ዮሐ 14፦8፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአመኑት አይሁድም እንዲህ አላቸው። በቃሌም ብትኖሩ በእውነት ደቀመዛሙርቴ ናችሁ። እውነትንም ታውቃላችሁ።እውነትም አርነት ያወጣችኋል። ዮሐ 8፥31፦34። እግዚአብሔር ለሁላችን ንጹሕ ልቡና ይስጠን።
@yypp-te8bf
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ አምላአክ እናቴ ማርያም ወላአዲት አምላአክ እመቤቴ ማርያም ፍቅርሽን በልብ አሳደርቢኝ እናቴ እመቤቴ ሆይ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CHEFF208
8 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። እግዚአብሔር በሙላት ያኑርልን።
@ZeynebWagaye
9 күн бұрын
አሜን አሜን እሜን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልኅ 🙏✝️✝️✝️ እማምላክ ድንግል ማርያም ፀሎትሽ። ልመናሽ እረድኤትሽ ይድርብንሕ🙏🙏🙏✝️
@adis-c6r
7 күн бұрын
ግሩም የእግዚአብሔር ስጦታ ይሄንን ሰምቶ ልቡ የማይማረክ የለም ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@Betty-s1s
7 күн бұрын
እንኳን አደረሰን የእመቤታችን በረከት ይደርብን
@AsefaCheru
7 күн бұрын
እመቤቸ ሆይ ፍቅርሽን በልቦናየ ጣዕምሽን በከንፈሬ አሳድሪብኝ!! ያንችን ፍቅርያገኘ ምንኛ የታደለ ነው!! እመብርሀን በንፅሀ ስጋሽ በንፅሀ ነፍስሽ እንድሁም በልጅሽ ፅኑ ፍቅር ተማፅኘሻለሁ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ ህዝቧን ጠብቂን አሜን!!! 26:55
@AnatAnat-y1y
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎትን ይባርክልን 👏👏👏🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞
@hamaschannel3239
7 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ጥበቃዋ አማልጅነቷ አይለየን👏👏👏
@MesiMesiMesiMesi-on3no
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የ ድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከው
@AlemneshiDires
9 күн бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤
@hirutdubai5799
9 күн бұрын
የአምላኬ እናት እዴት ሞትን ቀምስሺ የአለምን ፈጣሪ ወልደሽ
@ruhamabarkot4802
9 күн бұрын
እመአምላክ እናቴ 😍😍😍ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
6 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ኦርቶዶክሣዉያን በሙሉ ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
6 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመረገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ለአምላክ እናት የእረፍትዋ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃዋ ከክፋ ሁሉ ነገር ትሰውረን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ጠላቶችዋን ተታሰገዛልን የልባችንን መሻት ትሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ሀገርዋ ትመልሰን በሀገር ውሰጥም ያሉትንም ሰላማቸውን ታብዛልን ቀኑን የፍቅር የሰላም የረፍትዋን ቀን የምናሰብበት ሰርተን የምናተርፈበት ታድርግልን በረከትዋን ታድለን ወንድማችን ቃል ሄወት ያሰማልን ለኛ የናታችንን የቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያምላክ እናት የረፍትዋን መታሰቢያ በሚጣፍጥ ለዛ ባለው አንደበት ሰላሰደመጥከን ልዑል እግዚአቤሔር የልብህን መሻት ይሰጥህ እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን የልባችንን መሻት ሰጭን ፀሎታችንን አሳርጊልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤
@عنرمم-غ5ل
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሄወት ያሰማልን ምንኛ ጣፋጭ ነዉ በባነዉየጨረስሁት❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያምዬ እናቴ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@AfeworkSeyoum-b4t
9 күн бұрын
❤ሰላም ሰላም መባዕ ቲቪ❤❤❤
@ttemelesttemeles1023
9 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@SalamSalam-wv9to
7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@samrawitube8968
9 күн бұрын
ደስ ሲል።
@mohdhamdanmohdhamdan7903
9 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ አሜንአሜን❤❤❤❤❤
@etsegenetalemu2713
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሉን በሰማሁት ቁጥር ልቤ በጣም ይጨነቅብኝ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@BekeleLerago
8 күн бұрын
እሺ ምን ብዬ ልፃፋ ቃላት አጣው ብቻ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 😢😢 ሌላም ስለ ማርያም እንጠብቃለን እባክኝ❤❤
@dgomaaiyla9766
7 күн бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲
@TheBestManWedibarentu
9 күн бұрын
ምስጢሩ ና ጥበቡን ይግለጥላችሁ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@YtR-z5k
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ምልጅዋ ረድኤት በረከት አይለየን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@TsehayDerebe-o1s
8 күн бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤️ ❤️ እመብርሃን ወላዲተአምላክ አትለየን ተመልካቾች ለጓድኞቻችሁ እና imo story ሸር አድርጉ ፡፡ በእውነት ልብን በሃሴት የሚሞላ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 🙏 🙏 ❤️
@habbogalefitawq9259
6 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ♥️♥️♥️
@TsigeTsige-vn1md
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እማምላክ ድንግል ማርያም ቤዛዊት ዓለም እመብርሀን ምልጃና ፀሎትሽ አይለየን 🙏🙏🙏
@YeshiZeleke
6 күн бұрын
የጌታዬእናትሆይምሰግናይገባሻል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@thomasgebremedhin831
8 күн бұрын
ወላዲተ አምላክ እኔን ኃጢአተኛውን ልጅሽን አማልጂኝ አስታርቂኝ ያንቺን ልመና አምላክሽ ልጅሽ ይቀበላልና አትተይኝ
@LoveKiya-k5d
6 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ አማላጅነት አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@haimanotbelete4943
9 күн бұрын
በርቱልን በእውነት
@TemoHaylie
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናትችን ቅደሰት ድግል ማረያም ጠባቃሸ አይለይን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 күн бұрын
እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት አማልጁን ከልጅሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TsehayTsehay-z2v
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት እናሰማለን ዕድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ያድልልን።
@Meba_tv
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lozaZewde
7 күн бұрын
አሜን አሜን እመሰግናለሁ !!!
@SamA-wk2jq
9 күн бұрын
እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴን ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤❤
@مانلى-ل8ي
3 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@በአማንአሜን
7 күн бұрын
ተባረክልን
@Uaemeskerem
6 күн бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.እናታተችን.ቅደስት.ድንግል.ማረያም.ምልጀወ.አይለዬን🙏🙏🙏🙏🙏
@elizabethyimer237
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን ።
@YesytChekole
9 күн бұрын
እስቲ ውዶቼ ክርስቲያን እህት ወድሞቼ ማነው እደኔ በፈጣሪ ቸርነት በልጆ ፍቃደኝነት እደኔ በደል ሳይሆን እደሱ ምህረት በመጨረሻም ወደአባታችን ስንሄድ እናቱን ማየት በናቱ መታቀፍ የሚናፍቅ የኔ ህልም ከቃል በላይ የሆነችን እናቴን ማየት ነው የምፈልገው እናንተስ❤❤❤❤❤
@ngsti277
8 күн бұрын
እኔ ደሞ እጣኑ ቅዳሴው ክዳን ማድረስ ናፈቀኝ እመቤቴ የስደት ጉዞቻን ታሳጥረልን ኣገራችን ሰላም ያድርግልን
@YesytChekole
8 күн бұрын
@@ngsti277 አሜን የኔቆጆ ያድርግልን
@demeweztasfaee3496
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YesytChekole
5 күн бұрын
አሜን የኔቆጆ
@TigistSharew
7 күн бұрын
አሜን❤❤
@meseretejigu-t3o
6 күн бұрын
ርርህት ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ExtraAcct-t8o
6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ብዙ ነብሳት ታተርፍበታለህ።
@mulumebetbelachew3323
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያላመኑ ይመኑ ይገለጥላቸው
@Tegstii
6 күн бұрын
አሜን ❤ አሜን❤ አሜን ❤ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
@keleleiteam3683
7 күн бұрын
አሜን
@BurtukanKebede-f8m
6 күн бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጋ ትጠብቅልን እናታችን❤❤❤ እኮ ነው
@dezigonetoyle9457
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሀናወሎየዋከዱባይ
7 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤የአመትሰውይበለን
@yoniyonu1454
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@SelamDebebe-e3f
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@MelkamuBazie
6 күн бұрын
ምስጢሩን ይግለጽልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
@GgvHhh-u6v
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@selamdesta-l9s
7 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አማላጅነቷ እናትነቷ ከእኛ ጋ ለዘላለሙ ይሁን አሜን
@fetleworkgimite554
7 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MsAjgaia
8 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን ቅድስት ደንግል ማትያም ሰለ ልጀሽ ሰለ ቸሩ መዳኒለም ብለሽ እኝን ሀጣተኙቹ ይቅር በይን
@mekideswollyewa5673
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን♥♥✟🙏
@amelwerkmoges7202
7 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@AdanechiiWmaryam
9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ማርያም የእኔ እናት
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
7 күн бұрын
አሜን ፫በዕዉነት ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@themane9894
7 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ማሪያም
@መደምደሚያበቀለ
7 күн бұрын
አሜን!!
@meseretejigu-t3o
6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdgs6877
7 күн бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@resd4228
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ሀናወሎየዋከዱባይ
7 күн бұрын
እናቴእመቤቴዲንግልማሪያም፣ጥላከለላሁኒኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትበለጥጉራጊዋ
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AssayeMihretu
7 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@RahelWondesen
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebakibret4565
7 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🥰🥰🥰
@DawitHani
9 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@FelalaCakelsvs-j8u
7 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤
@ZenashWERku-n4m
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettybottcher4261
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lulamedhne276
7 күн бұрын
አሜንንን❤
@DanuFiseha
9 күн бұрын
Amen amen amen kal hiwet ysamlan❤❤❤❤❤
@Aynay-q9h
7 күн бұрын
አሜን 3 ቃለሕይወት ያሰማልን
@heavenasefa3815
6 күн бұрын
ሌላ ምን እላለሁ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ 😭🙏
@saratsegay6095
8 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤
@mariaasgdw2970
6 күн бұрын
እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳህ😍
@Meba_tv
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AlimazEndalew-l7q
6 күн бұрын
Amen Amen Amen abate kale hiwet yasemalin Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🕯🕯🤲🤲🤲🌿🌿
@KidsitKIDDIT-f9q
6 күн бұрын
Amen Amen Amen enimesegilen
@thomasgebremedhin831
8 күн бұрын
እባክህ ሞተች አትበል የእሷ ዕረፍት እንጂ እንደኛ ሞት አይባልምና
@ህዝባየሽ
9 күн бұрын
አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂
@asterwarga14
9 күн бұрын
አሜን🙏🏾💕😇💕🙏🏾🙏🏾
@hayatali9974
7 күн бұрын
Zemenh yebarek xebebun yabzaleh
@DamkeAddis
7 күн бұрын
Emeberhn Enate❤❤❤
@YohanisBekeke
7 күн бұрын
ለኔስ ልዩነሽ ድንግል ማሪያም
28:46
አልቃሻው ነብይ ኤርሚያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 23 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 9 М.
46:17
የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ታሪክ | ኆኅተ ትረካ
ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ | Zehohite Birhan Media
Рет қаралды 9 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
3:48:29
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 331 М.
23:58
☀️ የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር | የጠዋት መዝሙር 2017 ||ytewat mesgana | yetewat mezmur | orthodox tewahdo new mezmur
Zeki Orthodox
Рет қаралды 202 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 875 М.
1:11:51
🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 326 М.
25:11
ክፍል 2 | የት ነው ያሉት? የወደቁት መላዕክት | የኔፍሊም ሚስጥራዊ አፈጣጠር ? | PART 2 | ዶርሮዳስታደሰ-Dr. Rodas Tadese | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 73 М.
45:30
🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2024 this week
COFFEE CINEMA - ኮፊ ሲኒማ
Рет қаралды 516 М.
40:30
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ዘላለም ታዬ Ethiopian Orthodox Sibket by zelalem taye #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 9 М.
31:33
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 16 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 149 М.
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 160 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН