12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 186,333

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:-www.facebook.c...
WhatsApp:-chat.whatsapp....
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት

Пікірлер: 200
@Meba_tv
@Meba_tv 3 ай бұрын
🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🌼🌼🌼
@XiNot-l6k
@XiNot-l6k 3 ай бұрын
Stop worshipping a white image
@tsesl4059
@tsesl4059 2 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ እውነት ለወንጌል ተብሎ የተከፍለ ዋጋ በዚህ ሚዲያ ለይ ሰምቼ አላቀስኩ.😢😢😢😢😢😢.. ዘሬ የት ነኝ የለዉት አለቅም በጣም አዘንኩ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ ወንጌል ይመልሳኛ 🙏😢
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሪዳሸ/ህ ወዴ በቱ ይመልሰልን እንደ እነሱ ይህ አይነቱ መሰዋእት መክፈል ባንችልም በሃይማኖትቻችን ጸንተን በምግባር ቀንትንና ተግተን እንድንጠብቀዉ መድኃኔአለም ይርዳን🤲😢 የመዳን ቀን ዛሬ ነው!! ከዛሬም አሁን ነው ይለናል ቃሉ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 2 ай бұрын
ሰምተሽ በተግባር ለማዋል አምላከ ሐዋርያት ይርዳሽ ውድዋ አይዞሽ😢 ደም በጥሞና ከሰማሽው መመለሱ በጣም ቀላል ነው ተመለሽ እህቴ
@tigistnega6221
@tigistnega6221 Ай бұрын
አሜን ይመልስሽ
@tsesl4059
@tsesl4059 Ай бұрын
🥹አሜን ​@@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 28 күн бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ ነይ ወደ አባቶቻችን እምነት ወደ ኦርቶዶክስ😢
@semarawitsat
@semarawitsat 3 ай бұрын
በእውነት ለክርስቶስ ያላቸው ፍቅር ከሞት ይበረታል ፀጋ በረከታቸውን ያሳድርብን ፅናታቸውን, እምነታቸውን, ያድለን😥
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 ай бұрын
ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት። ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ) ገፅ 141 "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!! ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!? ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ። የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!? ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ። እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ። አመሰግናለሁ ወንድሜ ። "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
መጀመሪያ በጭፍን ጥላቻ ሁሉን ነገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ለማላከክ አትሞክር Google ማድረግ አያስከፍልም "Saint Christopher" ብለህ ፈልግ። ክርስቶፎረስ ከ 72 አርድዕት ወይም ክርስትናን በአህዛብ መሐል እስከ ሰማዕትነት ድረስ ካስፋፉት ቅዱሳን አንዱ ነው። እነሱም +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ በተረፈ የፕሮቴስታንት ቀንደኛ ክንፍ ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት ነው በዛውም ለምን የውሻ ራስ እንዳለው አንብበህ ተረዳ። በዘመኑ ስንት ነብሳትን cannibals የሚባሉትን በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑ የታገለ ቅዱስ ሰማዕት ነው። በነገራችን ላይ ክርስትና በአለም ላይ አሁን ድረስ የቆየው እንደሌሎቹ በጦር ሳይሆን በተጋድሎ ነው አሁን ላይ የያዝከውን መፅሐፍ ቅዱስ ያቆዩት እነዚህ ቅዱሳን አባቶች ናቸው።
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን አባቶች ወይም አህዛብ መሐል ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው።
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው። +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ
@ETHlOPIA
@ETHlOPIA 3 ай бұрын
እሺ ግን መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ ቀጥለህ ደግሞ ስንክሳሩን ሙሉውን አንብብ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው። በተረፈ ብቻውን ያድናል ማለት በራሱ ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው። "ብቻ" የሚል አስተምህሮ አልተፃፈልንም። አብና መንፈስ ቅዱስስ ከሞት አያድኑም? ወይስ ቅርንጫፎቹን ከግንዱ መለየት ነው አሳቡ? anyways 72ቱ አርድእት የሚባሉት እነዚህ ናቸው 👇 +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) + ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ
@eshetuwondired7939
@eshetuwondired7939 3 ай бұрын
እባክወትን ሲጀምሩ ኦርቶዶክስአዊ ከሆኑ ይአብ ወልድ መንፈስቅዱስን ስም ጥራልንና አማትበህ ጀምር የበለጠ እድናዳምጥህ ?
@Bini-e8v
@Bini-e8v 3 ай бұрын
ምን ልበል ምንስ ልናገር ፡ቃላት ያጥረኛል ፡ ቃሉ በጣም ጣፍጦኛል ፡ አሁን ቅዱስ ወንጌሉ እያወቅን እያለን እንዳናጠፉው እፈራለሁ ፡ እንደ የእምነት ጀግኞች ቢያንቀሳቅሰን ብየ እመኛአለሁ ፡ አንተም ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቀጥልበት እና በርታ ❤
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 ай бұрын
😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ስለቅዱሳኑ ብለህ ማረን ለዚህ ዘመን መምህራንም ልቦና ስጣቸው😭😭
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 3 ай бұрын
ስለቅዱሳን ብሎ አይምረንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም መፍሰስ እንጂ ምህረት የሚሆነው። እነሱ ራሳቸው እኮ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብለው በእርሱ በሚገኘው ህይወት አምነው እኮ ነው የሞቱት። ለፍጡራን ሁሉ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
​@@mulubirhanurga9249በትክክል!!!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 28 күн бұрын
​@@mulubirhanurga92491ኛ ተሰሎንቄ 1÷2-3
@AmbeluAderajewu
@AmbeluAderajewu 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን የመናፍስቱ አለምን ወሮራት ይገኝል ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ የተስቀለዉ አዋሬትም መስዋህት የሆኑት ለዚች እምነታችን ነዉ ስለሆነም እግዚአብሄር በእምነታችን ያፅናን አሜን አሜን አሜን
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
ትክክል ነው እነሱ ስለ ወንጌል ዋጋ ባይከፍሉ ኖሮ ዛሬ እኔጋ ደርሶ ባልዳንኩ ነበር የደሙ ዋጋ ምስክሮች ናቸው ግን አይናችን በደሙ ወደገዛን ወደ ኢየሱስ ይሁን ❤❤ ኢየሱስን ከምሸፍንብን ይጠብቀን
@kal-kebede1jv1lg2k
@kal-kebede1jv1lg2k Ай бұрын
orthodox tewahdo emnete ketitegnawa menged❤❤
@PlRATE
@PlRATE 6 күн бұрын
የክርስቶስን አማናዊ ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን አዳኝነት ክዶ ቅዱሳን ሸፈኑብን ማለት አይከብድም ወይ? ብርሃንስ ብርሃንን ይሸፍናል ወይ? ማቴዎስ 5÷14-15 ፣ ዮሐንስ 8፥12?? ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
@mesi557
@mesi557 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቁዱሳን የሐዋርያት በረከት ፀሎት ፅናት እምነት በሁላችን መላ ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን በእውነቱ 🤲❤✝️
@YinohaNana
@YinohaNana 3 ай бұрын
ፍራኦል ኩልል ረጋ የለ ድምፅ እግዚአብሔር ሰቶሀል ከኋላ የሚሰማው ድምፅ ቢቀር ፀጥ ብሎ የሚሰማ ትረካ ሰለሆነ መጀቢያውን ብታሰቀረው መልካም ይመሰለኛል
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 3 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ ለእነርሱ የሰጠኸዉን ፍቅር ፅናት እና እምነት ለኔም ለደካማዋ ልጅህ ኢምንቱን አድለኝ 😢😢❤
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 3 ай бұрын
የቅዱሳን ሐዋርያት ኤረድት በርከተቸው ይደረብን❤❤❤
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሰለነዚህ ቅዱሳን ብለህ እኛን በርዎችን ማረን
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 3 ай бұрын
ዖርቶዶክሣዊ፡ የሚለው፡ ቀርቶ፡ ተዋህዶ፡ ወደሚለው፡ ዓጠራር፡ ብታደሉ፡ ጥሩ፡ ነው። ዓውሮፓ፡ የፈለገውን፡ ይበለን፡ ዕኛ፡ ከዖርቶዶክሥ፡የበለጠ፡ተዋህዶ፡ ነን፡ ይህ፡ ይታወቅልን። ግሪክ፡ ዖርቶዶክሥ፡ ዕና፡ ዕኛ፡ የተለያየ፡ ጉዞ፡ ነው፡ የምንጓዘው . ....ሌላ፡ ያለወደድኩት፣ ቤተክርሥቲያንን፡ ካቴድራል፡ ዕያሉ፡ መጥረትን፡ ነው ዕኛ የተዋህዶ፡ ነን፡የ ካቶሊክ ዓደለንም፡ ካቴድራል፡ የካቶሊክ፡ የዓነጀሊካን፡ ሥያሜ፡ ነው። ካቴድራልን፡ ብዙ፡ ዕያለማመዳቹህን፡ ነው ....ዕንቁላል፡ ቀሥበቀሥ፡ በግሯ፡ ትሔዳለች፡ ዕንዲሉ፡ ቀሥ፡ በቀሥ፡ ተዋህዶን፡ ዕየሸረሸሩ፡ ካቶሊክ፡ ዐነጀሊካን፡የማደረግ፡ የተቀበረ፡ ነገር፡ ዓለ፡ ሥለሖነም፡ በዘዴ፡መጀመሪያ ሥሞችን፡ ካቶሊካዊ፡ ማድረግ፡ ዓንዱ፡ ዕርምጃ፡ነው። ......ዛሬ፡ ዓባቶችን፡ዓቡን፡ ማለት፡ ተትቶ፡ ፓትሪያርክ፡ ዕየተባላ፡ ነው። የሚገርም፡ ነው፡ ዕራሥን፡ መክዳት፡ ይኄ፡ ነው ዒትዮጵያዊነትን፡ ዕየሸረሸረች፡ ዒትዮጵያዊ፡ ቀለምን፡ ዕያሥፋቁ፡ ቤትሥኪያኒቱ፡ ሥለ፡ ዒትዮጵያዊነት፡ ማንሣት፡ ዓትችልም ......ቤተክሥቲያን፡ መሔድ፡ ዓየጠላሁ፡ የመጣሁበት፡ ምክነያቶች፡ ሌላው፡ የሚከተለው፡ ነው። ዒትዮጵያዊ፡ ጥንታዊ፡ ሥዕላትን፡ ከየቤተሥኪያኑ፡ ግድግዳ፡ ዓንሠተው፣ የጣሊያን፡ ጎረምሣ የሠሩትን፡ ነጭ፡ የሖነች፣ፈረንጅ፡መሪያም፡ የፈረንጅ፡ ጌታ፡ መለጣጠፍ .....ዓለፎም፡ መላዕክ፡የፈረንጅ፡ መልክ፡ ይዞ፡ ተሥሎ፤ .. ሠይጣን፡ ጥቁር፡ ሠው፡ ተደርጎ፡ ፈረንጁ፡ ጥቁሩን፡ ሢወጋ፡ ዕያየን፡ ነው። ....በቤተሥኪያን፡ በኩል፣ በጣሊያን፡ የተሠጠን፣ መልዕክት፡ የነጭን፡ የበላይነት፡ ዐንድንቀበል፡ ነው፤ ያም፡በረቀቀ፡ መንገድ፡ የተላለፈ፡ መልዕክት፡ ነው፤ መልዕክቱም፡ ያገራችንን፡ ገዳማዊ፡ ሥዕላት፡ ዐሥወጥተን፡ በምትኩ፡በፈረንጅ፡ የተመሠለ፡ ሥዕላት፡ዓሠለጠፈን፡ ...ከጣሊያን፡ ወረራ፡በፊት ዒትዮጵያ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ነበራት፣ ከጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ ለሕዝብ፡ የተዳረሡት፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሣት፡ግን ከእንግሊዘኛው፡ ከኪንግ፡ ጀምሥ፡ ባይብል፡ የተተረጎመ፡ ነበር፣ የኪንግ፡ ጀምሥ፡ 80 ዓሓዱ፡ ያልሖነ፡66 መፀፍ፡ ብቻ፡ያለው፡ በውሥጡም፡ ከዕውነተኛው፡ የግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሦች፡ ጋር፡ የሚጣረሥ፡ ያለበት፡ ነው። ለምሣሌ፡ሮሜ 8:34፡ በጥንታዊዉ፡ ግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ላይ፡ የሚለው፦ ዕየሡሥ፡ ፈራጅ፡ ነው፡ ነው፡የሚለው፤ ... 66ቱ፡ ግን፡፡በሮሜ 8:34 ላይ፡ ዒየሡሥ፡ ያማልዳል፡ ይላል፤ ዒትዮጵያ፡ ጥንታዊ፡ ክርሥቲያን፡ ዕንዳልሖነቸ፡ሑላ፣ኬኒያ፡ ታትሞ፡ በመጣ፡ መፀሓፍ፡ ዒትዮጵያ፡ የግዕዙን፡ትርጎሜ፡ዕንድትተው፡ ተደረገቸ፡ መቼ፡ ነው፡ የምንነቃው .. ....... .. ከ1928 ጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ጣሊያን፡ በ5ዓመቱ፡ ዘመን፡ ውሥጥ፣ የቀበረው፡ ሥህተት፡ ትምህርት፡ ማየት፡ ዕንዴት፡ ዓቃታን፣ ....... ለምሣሌ፡ የፈረንጅ፡ ምሥላትን፣ መለጠፍ፤ ቤተሥኪያንን፡ ካቴድራል፡ ማለት፡ ዓቡኑን፡ ፓትሪያርክ፡ በማለት፡ዕሥከመቼ፡ በጠመመ፡ መንገድ ዕንቀጥላለን። ......ይህን፡ ቅሬታ፡ ቁጭት፡ ለዓቡኑ፡ ፅህፈት፡ ቤት፡ ዓድርሡልን .....
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን 😢❤❤❤❤❤❤❤
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 ай бұрын
Petros = small stone PETRA= አለት የጌታ እየሱስ ሌላ እንደ ስም ነው። ቤተ ክርስቶስም የተመሠረተችው በ PETRA ነው።
@abbaftawbaye880
@abbaftawbaye880 3 ай бұрын
12.ቱ ደቀ መዛምርት ናቸው። እነዚህ የተመረጡት፣ በጌታ በየሱስ ነው ። ሐዋርያት ግን በደቀ መዛምርት፡ የተመረጡ ናቸው ።
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምስክሮችህም ድንቆች ናቸው 😢😭😔
@BalL-y2p
@BalL-y2p 3 ай бұрын
አለምን ነቀዉ ሁሉ ነገራቸዉን ትተው በክርስቶስ ሲኮን ሞት ምንሞ እንዳልሆነች ከቀደሙት አባቶች እንማራለን ።ያሁኖቹስ ምን ያስተምሩ ይሆን?
@SaraAdmasu-g6i
@SaraAdmasu-g6i 2 ай бұрын
ተባረኩ ሰለተሰጣችሁ የቃሉ መገለጥ ጌታ እየሱስ ይባረክ እየሱስ ያድናል አሜን
@hhhvj
@hhhvj 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ጌታሆይ የእውነት ክርስቲያን አድርገኝ😢
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️😥
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ሐዋሪያት እርድኤት ይደርብን በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 ай бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤❤❤❤
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋ በረከትን ያብዛለዎት መምህር
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 3 ай бұрын
የቅዱሳን ሀዋርያት አባቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 3 ай бұрын
ይህ ነዉ ክርስትና ለአምላክ መገዛት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኚ ጌታ
@lidiazappia640
@lidiazappia640 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@sebsibeasefa348
@sebsibeasefa348 3 ай бұрын
ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 3 ай бұрын
ቃልሕይውትን ያሰማልን አሜን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 3 ай бұрын
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ይቅር በለን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 3 ай бұрын
ድንቅ ነው ❤፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@vibvib45
@vibvib45 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በርታልን ወንድሜችን ❤
@ruthtsehay
@ruthtsehay 29 күн бұрын
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን እነዚህ ሐዋርያት ይህን ሁሉ ዋጋ የከፈሉት ለራሳቸው ስምና ዝና ሳይሆን ሰለ ኢየሱስ ክርሰቶስ መሆኑን በግልጽ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል እና ኢየሱስየሚለው ስም ከሁሉ የላቀ መሆኑን ከዚህ ትምህርት ውጪ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን ገላትያ 1:8
@MulatuTamire
@MulatuTamire Ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ጌታ እየሱስ በፀገው ያግዝህ በርታ እነም አንዴ ለስቸግርህ ነው የሚኖረው በውጭ ሀገር ነው እነ እነኝንና ሌሎች መጽሔቶቹን ማለትም ስለ ሐዋርያትም ሆነ ስለ እየሱስ ክርስቶስም መልዕክቶቹን የያዙ መጽሐፎቹን እንዴት ለጌኝ? ስልህ ከመጽሐፍ ቅድስ ውጭ ማለቴ ነው እነም ከቻልክ የመጽሐፎቹን ስምና መረጀ ስጣልኝ አመሰግናለሁ
@KaleabShimeri
@KaleabShimeri Ай бұрын
ሁሉም አቀራረብህ ሀሪፍ ነው. Opinion, የሐዋርያቶቺን ስም ስትጠቀም ከመግቢያ አካባቢ ወዘተ ከምትል አና ሌሎችም ብትል ኑሮ ብዬ አሰብኩ. ወዘተ የሚለው ቃል አጠቃቀም ለነገሮች ሲሆን ብዙ እንጠቀመዋለን. Thank you
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ይገርማል ለጥቂት ደቂቃ ሀዋርያቱ ወደምድር ቤመጡ እነዚ ክርስቴኖች እየሱሰ የሞትልነት ነዉ የሜመልኩት ይላሉ ጌታ እየሱሰ ይቅር በል🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሐዋሪያቱ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@Yohanes-ki7id
@Yohanes-ki7id 19 күн бұрын
በርታ ወንድሜ ብዙ የማናውቃቸውን ታሪኮች ን እንድናቅ እያደረክከን ስለ ሆነ ቸሩ እግዚአብሄር ይባርክህ
@elisawondson9530
@elisawondson9530 2 ай бұрын
ይህ ነው ወንጌል ስለጌታችን እና መዳኒታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቅዱስ ቃሉም እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይላል ቆሮ 1:23
@alexoawol
@alexoawol 3 ай бұрын
የተገለበጠ መስቀል አለ??????? የአንዱ መስቀል ተገልብጦአለ ለምን ይሁን ????
@tsitsi8906
@tsitsi8906 3 ай бұрын
እንደ ጌታዬ መሰቀል አይገባኝምና ዘቅዝቃቹ ስቀሉኝ ብሎ ነው😢
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 3 ай бұрын
በጦርና በጓራዴ ያልተስፋፋች ; ክርስቶስና ተከታዮቹ ሞተው የሰበኳት እውነተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት❤❤❤
@TadesseGezahagn
@TadesseGezahagn 10 күн бұрын
ቅዱስ መጽሐፍትን መረዳት ለተግጻጽ፣ራስን ለመግዛትይረዳል፤ግንየዘላለም ሕይወት ለማግኘትስ?
@zerihunrorisa8485
@zerihunrorisa8485 2 ай бұрын
ስለ ፍሊጶስ ስትናገሩ ኢትዮጲያዊውን ጃንደረባ ማጥመቁን አለመጥቀሳችሁ ምንጫችሁ ግልፅ አይደለም
@abeberumicho6172
@abeberumicho6172 2 ай бұрын
ሃዋርያው ዮሃንስ ሞት ተፈርዶበት በፈላ ዘይት ውስጥ ተነክሮ ከሞት ያመለጠ ሰው እንደነበር ታሪክ ይገልፃል::
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤🙏🙏🙏
@SahaAha-ck1nt
@SahaAha-ck1nt 24 күн бұрын
ቃለለወት ያሰማህን ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤❤
@getsolomon
@getsolomon 2 ай бұрын
ዋውውውውውውው ወንጌል ወንጌል ወንጌል ብቻ የኖሩለት የሞቱለት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶ አክብሯቸዋል!!!
@TezetaBikila
@TezetaBikila 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ሀዋርያት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ይባርኩልን አምላካችን ስለሀዋርያት ብሎ ይማረን
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 3 ай бұрын
አሜን የቅድሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደረበነ❤❤❤
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Ай бұрын
ክርስትና ብዙ ዋጋ የተከፈለበት እምነት ነውና ፈጣሪ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን 😢
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 3 ай бұрын
የሃዋርያቶቹ ረድዔት በረከት ይደርብን።
@WasihunTesfaye-b3l
@WasihunTesfaye-b3l 3 ай бұрын
00፡32 እየው ወንድም የተገለብጠ መስቀል ነው AI ስትጠቀም FOCUS አድርግ አደራ
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Burthukal888
@Burthukal888 2 ай бұрын
wow Geta Eysus Fasimo Yibarikilin Tsagawun Yabizalachu Uffffff Uffffff Wonigel Bana Zaman Shacqaxa Honat Yfffffff
@solomonbisrat5467
@solomonbisrat5467 2 ай бұрын
Grum timhrt amlak ybarikih
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 ай бұрын
መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት የሰውና የቦታ ስሞች በሙሉ ግሪክኛ ነው
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 3 ай бұрын
Tigrayn sitichefechef gin lemin zim alachu feriwoch silehonachu new esti liniteyikachu yeTigray hizb be7 ageroch bagegnut drone adrigew enditefa kaderegut endiet zim alachihu Sew zim kale esu tebabari new. Tigrayn orthodox Ethiopia kidalech tifat awigalech yih demo waga eyekefelech new ahunom Tigray enditigoda mengist eyesera new Yihun engi ethipoa befirhat Abiyn eyagelegele new. Tigray eskeahun dires ethiopoan alkadechim selam endihon yebekulua eyeserach new.
@heavenasefa3815
@heavenasefa3815 Ай бұрын
ቀጥልበት እኔ የምለው የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ😭🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያቆብ አንገቱ ተሰይፍ ነዉ የሞተዉ።
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 3 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማዎት አባታችን
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 3 ай бұрын
ስለ ቅዱሳን ብሎ ምህረት የለም። ምሕረት የምናገኘው እነዚህ ሐዋሪያት ያመኑት የተከተሉትን ጌታ ማመንና መቀበል(ዮሐንስ 1:12) ነው።
@ETHlOPIA
@ETHlOPIA 3 ай бұрын
ለምን ትፀልያለህ ለገንዘብ ለሀብት ለምድራዊ ነገር? ፓስተርህ ፀልዮልህ አያውቅም? ተወው እሱንና የብሉዩን እንኳን ሳንጠቅስ ዮሐንስ 20፥23፣ 2ኛ ቆሮ 5፥20፣ ያዕቆብ 5፥14-16፣ ሐዋ 7፥60፣ 1ኛቆሮ 6፥1፣ ማቴዎስ 10፥40-42 አንብባቸው። ደሞ ልጠይቅህ በማመን ከሆነስ አጋንንትም ያምናሉ ያዕቆብ 2፥19 ይልቁንም ተንቀጥቅጠው ይገዙለታል ይላል ባመነ ከሆነ ለምን ከሲኦል አልወጡም ታዲያ??? አይ መ ና ፍ ቅ ከቅዱሳን ህብረት በገዛ እጃችሁ ቅርንጫፉን ወደ እሳት ራሳችሁን ትጥላላችሁ? እውነተኛው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ መድሐኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላችሁ። አሜን
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይሔን ታሪክ እንዴት እስካሁን አልሠማሁትም
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@yohanisukumo-w5f
@yohanisukumo-w5f 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 2 ай бұрын
ስንቱ ወሮበላ ሀዋሪያነኝ ብሎ ራሱን ሾመ እሱ ይፍረድ
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 Ай бұрын
500k ገብቶ ማየት ናፈቀኝ ይሔ KZbin
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰመልን። ለመልካም ሰራ ነው የተነሳችሁት በርቱ።
@mesimesi4779
@mesimesi4779 3 ай бұрын
Berketachew yederben kebert yestlg wendmachen zemnke ye dengel mariyam lij yebarkew
@AgertuAnteneh
@AgertuAnteneh 2 ай бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ ታሪክ ነው አመሰግናኔሁ
@HannaEshete-t3q
@HannaEshete-t3q Ай бұрын
Hulum tjkkl new enesu yekfelut waga beza zemen lalu sewoch kesiol mamlet honual le enesu degmo ye akilil shlimat yhonal enesu eyesus yesetachewn adera new yetewetut lezelalem li we ralet yemigebew sle sewlijoch eske mot waga yekefele eyesus krstos new krstos yeserawn sira mawrat lesw hulu medan endihon yadergal le hawariyat yetesetachew aderama be eyesus amnen esun meslen endnnor tetertenal hulum yerasun medan yfetsim eyesus yadnal
@ethiotube.27
@ethiotube.27 3 ай бұрын
Enakan Dana matachu❤❤❤
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 3 ай бұрын
Amen 🙏
@kal-kebede1jv1lg2k
@kal-kebede1jv1lg2k Ай бұрын
Temesgen hawaryat yatsenuat orthodox yaderekegn be betu yatsinan asteway lbn yisten
@meseretnatae5131
@meseretnatae5131 3 ай бұрын
We can’t do subscribe active because it doesn’t show the subscriber option thing…..
@AmanuelKibruyisfa
@AmanuelKibruyisfa 3 ай бұрын
Amen
@gmariayamayela806
@gmariayamayela806 Ай бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን ለእያንዳንዱ ክርስቲያን ግንዛቤን የምያስጨብጥ ወሰኝ ትምህርት ነው ተዋሕዶ የእውቀት ግንጀቤት ትምህርቷ እንዲ ነው እግዝአብሔር አምላክ ለዘላለም በውስጧ ያኖርልን አሜን
@KidusHiwotKidusHiwot
@KidusHiwotKidusHiwot 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@Feyoribelay
@Feyoribelay 3 ай бұрын
Lejoche betam wedewetal Egziabher tsegawen yabzalachu🙏🙏
@MadinaAli-c7m
@MadinaAli-c7m Ай бұрын
ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን።
@Tenu-w5t
@Tenu-w5t 3 ай бұрын
Ufffffff medanalem ewket yabzaleh wedim aymero yadesal❤❤❤❤❤❤
@sebsibeasefa348
@sebsibeasefa348 3 ай бұрын
ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 3 ай бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን የቅዱሳን ሐዋርያት አባቶቼችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🌹🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen wendmachen yehswaryat berket yderbn ⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 2 ай бұрын
ዛሬ በኛ ዘመን ሀዋሪያ ነን ባዮች ይስሙና ንስሀ ይግቡ ጌታ ይጠይቃቸዊል ኒሞዚል እየነዱ እየዘረፉ ሀዋርያት እግዚኦ ለምረትህ
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 3 ай бұрын
እግዚኦ እኔም ክርስትያ ነኝ😮😮ቅዱሳን ሃዋርያት ምልጃና በረከታቹ ኣይለየን😢😢😢😢😊😊
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ! ቃለሕይወት. ያሰማልን. በሰላም. በጤና. በቤቱ. ያኑርልን. ።
@SaraAli-i3f
@SaraAli-i3f 18 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@YdYd-k3u
@YdYd-k3u 28 күн бұрын
ቃለሂወትያስማልንወድማችን❤❤🎉🎉❤🎉
@Sancho-y9y
@Sancho-y9y 3 ай бұрын
Amen
@BedulaBedula
@BedulaBedula 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👐👐👐🌾🌾
@yyfff4809
@yyfff4809 3 ай бұрын
ቅዱሳን ሐዋርያት ጌቶቻችን አባቶቻችን መምሕሮቻችን እቁዎቻችን ናቸው እናከብራቸዋለን ❤❤❤❤
@akberethaile9072
@akberethaile9072 2 ай бұрын
በረከታቸዉይደርብን ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@seadamohammed2466
@seadamohammed2466 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aschegirma
@aschegirma 3 ай бұрын
Ewnet yehone Astemari tarik new bertu
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 2 ай бұрын
ያባቶቻችን በርከታቸው ይድርሰን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት ከበረከታቸዉ ከጺናታቸዉ መድኃኔዓለም ይክፈለን አሜን🤲❤️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 ай бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН
ዮሐንስ መጥምቅ / Metmeku Yohannes | ከማሕፀን ሳይወጣ ስግደት የጀመረ መናኝ
26:45
ጠበል ጸዲቅ ሚዲያ Tebel Tsedik Media
Рет қаралды 117
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 135 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН