አቤል እና ቃየን ሙሉ ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 3 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 9,276

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Meba_tv
@Meba_tv 3 күн бұрын
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇 youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 2 күн бұрын
ክርስቲያኖች ተምራችሁ ላይክ አርጉ😢
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 7 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏💚💛❤️
@hannahanna6519
@hannahanna6519 2 күн бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸኃውን በረከቱን ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
@YesytChekole
@YesytChekole 2 күн бұрын
አወ ባጣም ውድ ነን በደም የተገዛን መሆናችንን ባወቅን ኑሮ እዲህ ባልከፋን ነበር ተባረክልኝ ውድ ወድሜ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 2 күн бұрын
ወንድማችን የህይወት ቃልን ያሰማልን❤ በቤቱ ያኑረህ ❤እጅግ በጣም እያተረፍኩበት ነው ❤ ❤❤
@SaraDemese
@SaraDemese 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@BhZinj
@BhZinj 2 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🥰🥰
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@ህዝባየሽ
@ህዝባየሽ 2 күн бұрын
ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሳግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 күн бұрын
Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏 ❤️ 😢
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 2 күн бұрын
Kale heyewot yasemalen betame naw yemewedewe yehen program ketelubet bezu naw yetemarekut ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@milabelabayu583
@milabelabayu583 2 күн бұрын
ውዶች ላይክ👍👍 ሺርርርርር በማድረግ መምህራችንን እናበርታው 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቅራረብህን እንዴት እንደምወደው እኮ ጥርት ያለ 🙏💙
@jfdy3618
@jfdy3618 22 сағат бұрын
አሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 2 күн бұрын
❤ወድሜችን እናመሥግናለን ቃለሕይወትን ያሠማልን በተለይሥደትሐገርያለነው እናዳምጥ😢
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tayebambaw6100
@tayebambaw6100 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም አቀራረብ ነው ። ወንድሜ: ታሪኩን ከብሉያት ከሐዲሳት ከአበውና ከተለያዩ ምንጮች ያዘጋጀህበት ድንቅ ችሎታህ ብቻ ሳይሆን የድምጽህ ቃና ትረካውን እጅግ አሳምሮቷል። ከተቻለ ቀጣዩን አርእስት ቀድመህ ብትነግረን ለመዘጋጀት ይረዳናል። በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድም እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርታልን
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 3 күн бұрын
❤ሰላም ሰላም ውድ የመባዕ ቲቪ❤❤❤
@Abnew-nf7jk
@Abnew-nf7jk 2 күн бұрын
ቃልሕይወትያሰማልን😢
@SelamSara-c8p
@SelamSara-c8p 3 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 3 күн бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Күн бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@YinohaNana
@YinohaNana 3 күн бұрын
ጥሩ ነው በሮታ በጉጉት ነው የምንጠብቀው አገልግሎትህን እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ
@BeKii21
@BeKii21 2 күн бұрын
Thank You
@xohszgd
@xohszgd 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@selamawitgezaheng1192
@selamawitgezaheng1192 3 күн бұрын
Bertu
@ህዝቅኤል
@ህዝቅኤል 3 күн бұрын
መባዕ ቲቪ ትለያላችሁ
@SifanBulcha
@SifanBulcha Күн бұрын
Zefitirat 4 layi indazi ayilim
@SifanBulcha
@SifanBulcha Күн бұрын
Genesis 4 😂
@yabu111
@yabu111 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 55 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 204 М.