KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian best music " Fiker yazegn"
3:01
❤️አብርሀም ገብረመድህን❤️non stop Ethiopian music vol I
50:50
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Mebre Mengste best traditional music "eyamenesh libe"
Рет қаралды 377,610
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
Mulu^G
Күн бұрын
Пікірлер: 234
@ناننلتنهط
6 жыл бұрын
መብርዬ ሁሌም ውስጤ ነህ በጊዜው ጨፍሬበታለሁ አሁን ትዝታ ብቻ ሆንሁ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ከምወዳቸው ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ጋር አለያይቶኝ ቀረ መገን 2004 ተጨፍሮበታል አይይይ
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
6 жыл бұрын
نان نلت ن هط ሳይ ትዝታ ነው ትርፍ
@laylamohammed8637
6 жыл бұрын
نان نلت ن هط ተመቸሺኝስደትስደትየሁላቺንምጠላትነው
@tadelutekalign1664
6 жыл бұрын
Mibira weseta new muisikah nirulig tize yilegal
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
@@tadelutekalign1664 እረ ወገነ ሁሉም እደኔነው
@fmfentaneshimengstu811
5 жыл бұрын
ወይኔ መብሬ እዳተ የምወደው ሙዚቃ የለም ብዙ ብዙ ትዝታ አለብኝ ባተ ሙዚቃ በሁሉም ወይ 2002የተሞሸርኩበት ነበር አሁን ሁሉም ቀርቶ ይሄው በስደት ላይ 8 አመቴ
@selamyemariyamlij7101
6 жыл бұрын
ውይ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ ያአንተን እድሜ ልኬን ብሰማው አልጠግብም የሚያምር ድምፅ የሚያምር ግጥም ዋው ማብሬ ይመችህ እድሜህን ያርዝመው ደሞ አዲስ ዘፈን ብታወጣ ደስ ይለናል እኖድሃለን
@bestremix-w4v
2 ай бұрын
Best traditional
@andug7136
2 жыл бұрын
በሙዚቃወችሕ ውሥጥ የመኖር ሚስጥር ምን እንደሖነ እንዳውቅ አድርገከኛል እሽ መብሬ የሕቴ ማስታወሻም ጭምር ነው ኑርልን
@fikiryegojjamlijj504
5 жыл бұрын
Siwodih eko yenie filklik ❤️❤️❤️❤️l like it all your Songs Mebriye God bless you Jegnaye!!! Enkwanm Gojjamie neh endenie
@mahameh3796
5 жыл бұрын
ወይ ነዶ መብሬ ምን በላዉ አደማ መብሬ ዉሥጤ ነዉ እያሉ ዋጡህ እደ
@muhammadjbril2155
5 жыл бұрын
መብሬ በጣም ነው የምወደሁ አሁን ግን ምን ይሆናል በዚ ሙዚቃ ትውስታ አለብኝ ኳደኞቼ ሲዳሩ እኔ አጃቢ ነበርኩኝ አሁን ግን ስደት አለም ነኝ አገሬ በጣም ነው የናፈቀጥ ምን ነው የሚሻለኝ በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን እገባለሁ ብዬ እገምታለሁ ግን አሁን ያለሁት አገር በጣም አስቼጋሪ ነው ኢሮፕ መረረኝ ፈረንሳይ ፋኪው ሀገር ነው አንዲት ኢትዮጵያ ምስት ፈልጉለኝ ልግዜው ግን አንዲት ነጭ ይዜ በጣም ተሰቃይውኝ አንደኛ ሲክስ በጣም አደከመሽኝ እኔ ልፋታት ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን የሰቶች መብት ነው ኢላ አገሬን መግባት አለብኝ
@lLovyoukelala
6 жыл бұрын
መብርየ ፣አላህ ይዘንልህ ፣ በአንተ ክሮች ሁሉ በዙ ትዝታ አአለብኝ ፣ እናም ውዶቸ መብሬ በህይወት የልም እና ነው ። አድስ ዘፈን የማያወጣው፣
@tegsttgest5657
6 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ???????
@zyitunafatuma5948
6 жыл бұрын
Anchi neshi yalahiw al yawem dera tutti eshi
@momunam3990
6 жыл бұрын
D
@vibking3673
5 жыл бұрын
@@tegsttgest5657 እዴት አልተሰማም
@bzuayehuchana2678
6 жыл бұрын
አይ መብሬ እይን ሥሠማ ባአጫረ የቀረችው እህቴ ትዝ ትለኝ አለች የጎሥነሽ ነብሥሽን በገነት ያኑረሽእህቴ
@rokiyarokiya6560
6 жыл бұрын
መብሬየኔዉሥጥ አተብቻነህ
@cocojarrah9284
6 жыл бұрын
Kokojarra
@melamloee44
6 жыл бұрын
.
@tegsttgest5657
6 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ እግዚአብሔር መዝፀናናቱን ይስጥሽ ለሷም ነብሷን እግዚአብሔር ይማረው
@seadamAli
5 жыл бұрын
የ 2002 የጫጉላ ትዝታየ ግን አሁን ስዴት ላይ ነኝ
@hshhehsge7113
Жыл бұрын
እንደ እኔ
@zinetseid625
5 жыл бұрын
👄👄💤lemnwedewusewu 😍😍😍betamtamaje Mehonaleben Lemn Iendnaded Inadergewalen
@በስምህልጠራፍቅሬ
5 жыл бұрын
መብሬን የበላ ጂብ አይጮህም ሳጠግበዉ ጠፍ ብዙ ትዝታ አለብኝ በመብሬ ሙዚቃወች
@mahameh3796
5 жыл бұрын
ለምን በሶሻል ሜዲያ አይታይም ?? አሳዩን መብሬን እንወደዋለን የደራ ሸበላ ደራ ላይ ልህ ፍቀዲል መብርየ ለደራ ቡዙ ታአምር አሳይተሀል ለወደፊትም የበለጠ እደምታሥተዋዉቅ ተሥፋ እናረጋለን የደራ ዉ መብሬ በጣም እንወዲሀለን 💝😘
@emuyeemuye9017
6 жыл бұрын
ውይይይይይይ በ6 አመቴ ነው ዛሬ ይሰማሁት ትዝታአበኝ ውይይይይይይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ አረ ፈጣሪ በቃችሁ በለን ስደተኞች ልጆችህን
@ehd9864
6 жыл бұрын
ወይነዶ ይቀራልውይ ሀረብ ቤት ተማግዶ አረ ተረበሽኩላችሁ ምን ይሻለኛል አይይይ
@emuyeemuye9017
6 жыл бұрын
Eh D አይዞ ማር ለበጎ ነው
@seadamohammad2046
6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
Effffffffffff. Aye. Sedet..... Hode... Ba. Ba... Alechlekum😭😭😭😭😭
@samiraimam1641
4 жыл бұрын
Mar sukar neh mebrye
@ሀውለትአወል
6 жыл бұрын
አድስ ዘፈን እየጠበቅነው መብር ውይ በዝህ ሙዝቃ ብዙ አስልፍለሁ እህህህህ
@cghvbn8809
6 жыл бұрын
ሀውለት አወል hiiiiiiiiiiiiii
@kwtkwtlwt8997
5 жыл бұрын
Hi
@haiatades6980
6 жыл бұрын
ወይ ነዶ መብሬ በስንቱ ነደን አለቅን
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
5 жыл бұрын
Vyyy. Yy.y Y Yy gy . . YyyyyyyyYY. yyy
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
5 жыл бұрын
Y.
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
5 жыл бұрын
Dt
@oscar10mese99
3 жыл бұрын
Mebra
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
3 жыл бұрын
አይይይይእፍፍፍፍወይስደትስርህንያጥፋው😭😭😭😭😭😭 መብሬውስጤነክ
@ሂወትሂወት-ዘ6ረ
4 жыл бұрын
ወይነዶ ሰውእንዴት ይቀራል ያረብታዛጅ ሆኖ አሁንስ እፍፍፍፍፍፍ ጌታዬሆይ በስደት ያለንውን ልጆችህን አቤቱአስበን
@raknew9650
6 жыл бұрын
እያመነህ አንተኑ እያመነህ እህህህህ ይብላኝልህ ዉደ ቃልህ ለፈረሰዉ
@makdasgatachaw9961
6 жыл бұрын
Wayne bambre zafanochi yamayrasu tztawachi alhugn ♥♥♥♥♥
@hawamuhammad9926
4 жыл бұрын
Wawuu. Yamaral
@hawamuhammad9926
4 жыл бұрын
❤️❤️👍🖕🖕🖕👍👍💕💕💞🧡💞💕💕💕💕💕💕💕💕
@saratafese3463
4 жыл бұрын
ወይ ነዶ መበሬ መንግስቱ ስወድህ
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
Wuye. 2002.abo.aye.sedete.kufu😭😭😭😭😭😭😭
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
መብሬ ወይ ነዶ የማትሪክ ተፈታኝ ሁኝ ግን ያንተን ሙዚቃ ማዳመጥ ሆነ ስራዎች ጥናቱም ቀር ማትሪኩም ቀረ አሁንለስደት በቃሁ አይ ስደት መብረየ የሁሉም ነገር ትዝታየነህ
@fromgojjam2253
6 жыл бұрын
Mebrie love where are you now? please Can Someone tell me where is Mebrie or where he lives?
@saratafese3463
5 жыл бұрын
መብሬ ዉስጤነዉ
@zeritumekonnen8884
5 жыл бұрын
በረታ መብረየየየየ አዲስ ስራ እጠብቃለን
@Sነኝየመከነሰላምቀበጥ
5 жыл бұрын
እያመነህ ልቤ እያመነህ ምነው መቅረት አይይይይይ ትዝታ ላንተ ይብላኝ እንጂ ቃልህ ለፈረሰው እኔስ እኖራለሁ እንደ ሰው እንደሰው.
@htubgj4379
5 жыл бұрын
የመካነሰላምልጂነኝ
@ሀናአድማሱ
5 жыл бұрын
መብርዬ የኔ አደኛ
@saedaewol2054
6 жыл бұрын
ዋውውውውው አሪፍነው ደስ ይላል መብሬ
@karemagamal9342
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍወይነዶአረበናታችሁላኩልኝ971554421355
@ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
5 жыл бұрын
200 ዓ.ም ቅውጥ ብየ የተዳርኩበት ነው መብሬ የዛሬን አያርገውና እረ በትዝታ
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
5 жыл бұрын
አይዦሺ የኔቆጆ እኔም ትዝታ አለብኝ
@senayteshetu4048
5 жыл бұрын
ወይነዶበስንቱ፣ነደድን፣መብሬልዩወንድሜበርታ
@omardemon1284
5 жыл бұрын
መብሬ ውስጤነህ
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
Meberi. Wwwwwwddddddd.gain.beta.newu.yetefewu.
@merimerivnxsh1376
5 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንዱሜ ናፈቅከኝ መብራዋ
@tarabadjao2971
4 жыл бұрын
በፈበፈ
@عبداللهالسهلي-ز1ل
5 жыл бұрын
😍😍😍 👍👍👍👍 😙😙😙አይይይይይይትዝታአይይይይ
@Happy-pm3ni
5 жыл бұрын
ስወደው
@ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ
6 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ በጣም ጨፍሬ ነበር አሁን ሥደት ቤቱን ሠርቶ ጨፈረብኝ መብሬ ሥወድህ እኮ
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
6 жыл бұрын
ል ልጅ Samr አይዞን እኛም አንድ ቀን ቤት እንስራበታለን
@عبداللهالدوسري-ص7خ
6 жыл бұрын
አይዞን ማር አንድ ቀን እንጨፍራለን
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
ል ልጅ Samr hdjfjs
@kemilamohammed6153
6 жыл бұрын
እየመነህ ልቤ እያመነህ ምነዉ መወላወልህ ወላዋይ ጉዲ ሰራኝ ወይ ነዶ ወይ ነዶ
@malikaalanzi4898
3 жыл бұрын
ዉይምነዉማምከዳሽወይምንዳነዉ
@georgebejjani1769
5 жыл бұрын
Weyn Tbatn astaweseg😍😍😍😍😍😍😍
@toybawarbabo1821
5 жыл бұрын
የኔማር ሁለየም አስብሀለሁ እይይይይይይይ ትዝታ ብቻ
@alexigebeyawu7300
Жыл бұрын
sew yikeral woy endih tenado
@ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ
5 жыл бұрын
ላተይ ብላኝጂ ቃልሕ ለፈረሰው እኔስ እኖራለው እደሰው እደሰው እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
5 жыл бұрын
አይ ስንት አለፈ የማያልፉ የለ 2000አ.ም
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ
3 жыл бұрын
አይትዝታ
@mamaalhrabe650
6 жыл бұрын
መብርየ ውስጤ ነህ
@rahmaalrashidi2846
6 жыл бұрын
mama Al Hrabe ውውውውው ማበደነው ዘንዲሮ ምንይብቃኝ መብሬ ሀሉም ሙዚቃወችህ ደስሲሉ
@ميمالشمري-و2ل
6 жыл бұрын
mama Al Hrabe 💛❤💚👍
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
m_+_ama Al Hrabe gje
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
mama Al Hrabe ,4384
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
mama Al Hrabe disk
@konjokinjo2084
6 жыл бұрын
ተከራቶ ቀረ ካለከያት ወዶ ።ላተ ይብላኝ እጅ ቃልህ ለፈረሰው እኔስ ።እፍፍፍፍፍ
@hayelomdesale942
5 жыл бұрын
መብሬ ትዝታ አለብይ
@ሰአድወሎየዋ
5 жыл бұрын
ወይኔ ያገባሁበት ትዝታ አለብኝ ኡፍፍፍፍ
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እኔምትዝታአለኝያገባሁጊዜ
@xstylishsuznamominaxstylis6560
6 жыл бұрын
እህቶቼ እናንተም እደኔ በማብሬ ዘፈን አብዳ አችኋል ወይ ነዶ!!!!!!!!!!!
@hanahana2455
5 жыл бұрын
በዚህ ዘፈን ምንም የማረሳው ትዝት እኔ እና አንድት የሠፈሬ ልጅ ትምህርት ቤት ስንሄድ እየዘፈን ነው ነበር የምንሄደው አሁን ግን እሷም አግብታ ወልዳለች እኔም በስደት ላይ ነኝ መገን 2000 አመተሞህረት አሁን በነበረ
@nannaa2661
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍማብሬውስጤነህ
@zinashgirma8027
6 жыл бұрын
ወይኔ መብርየ ውስጤ ኔህ ወይ ናዳ
@hawaand4684
6 жыл бұрын
እረ መብሬ አድስ ዘፈን አውጣ ስሞትልህ
@xstylishsuznamominaxstylis6560
6 жыл бұрын
ሀይ
@cellhouse2290
5 жыл бұрын
@@xstylishsuznamominaxstylis6560 motuwal eko
@omardemon1284
5 жыл бұрын
ወይ ንዶ ሄጃለሁ ትቼህ
@omardemon1284
5 жыл бұрын
ምታረገዋለሁ ።ታረገዋለህ ይሀው 20አመቴ ነው ግን የብዙ ሳውልብ አድምቻለሁ አድሳው ስለጎዳኝ እበቀል ብዬ
@hfdhdu9311
5 жыл бұрын
ጋሻው
@reemahmed8678
5 жыл бұрын
እያመነህ ልቤ ምነው መቅረትህ
@danikaram2725
5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@ritaethiopia9924
2 жыл бұрын
ዧፈጠጰጠኸ
@suumayaaadalaa4395
3 жыл бұрын
Hiii Ababee koo kk
@احمدخالد-ك9ق4ف
6 жыл бұрын
Mebere adesi zafen aweta sewedeki ekp
@hattadubai5852
5 жыл бұрын
ወይ ነዶ 😢😢!!!
@ፈትያቲዩብ
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💯💪🙌😋💃🕺
@ኮኪየተስፍሽልጅ
5 жыл бұрын
ሰወድህ ማብሪ
@workwahshume170
6 жыл бұрын
ኧረ መብሬን ያያችሁ ወይም ስለሱ የምታቁ ሙዚቃዉን ስወድለት ከ2004ወድህ ያወጣው ካለ ንገሩኝ ማሮችዬ መብርዬ ዉስጤ ነህ አትጥፋ
@ኤፍሶንካንሱ
4 жыл бұрын
አርፏል ብለዋል እኔም እወደው ነበር ግን
@ቅድስትታደሰ-ቐ4ጸ
5 жыл бұрын
መብሬ እዉነት ነዉ
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
5 жыл бұрын
Wedded ❤❤👌👌👌👏👏👏👏
@fuzmuhmammed3707
6 жыл бұрын
ወይ ነዶ ለአንተ ይብላኝ ልህ እኔስ እየኖርሁ ነወ አልሀምዲሊላ ሠወ ቢከዳኝ ለኔ ትምህርት ነወ አይይይይ
@zaybajumiraalenksatmatfiya3816
6 жыл бұрын
Ayzoshi sis
@hayaatahmeda2552
6 жыл бұрын
Maberee yedaralija.yimechih
@ameeraar6288
6 жыл бұрын
Hayaat Ahmeda መብርየውስጤነህ
@kemilamohammed6153
6 жыл бұрын
ላንተ ይብላኝ እንጂ ቃልህ ለፈረሰዉ እኔስ እኖራለሁ እንደሰዉ እንደሰዉ ሰምተሀልየእኔ አመዳም
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
አልስማም ሞክሼ
@misganawwondie8760
5 жыл бұрын
እሷ ናት የከዳችኝ
@ሐድያየሐይቅልጅቀሪዉዘመኔ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@marryalemalem4693
5 жыл бұрын
kkkkkk yemigerm comment
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ክክክክ
@alquaalqua1042
4 жыл бұрын
ወይትዝታ
@marryalemalem4693
5 жыл бұрын
wyyyy sewodh aymbrya
@sarahighchair5700
6 жыл бұрын
ውይይይይ ስወደው
@tegestayalneh4157
6 жыл бұрын
i am from israel mebre is my best singer after tamrat desta
@hannahz8267
5 жыл бұрын
ወይነዶ ወይነዶ ይቅራል ወይ ሰው እንድህ በአረቦች ተናዶ ተናዶ ተናዶ
@yuyuyuyuy8446
6 жыл бұрын
አይግዜ አይዘመን ጨፍሪበትነበርየስራህንይስጥህሰደት
@nananananananana5466
6 жыл бұрын
Wuye yehen muzika sewedew
@rokiyarokiya6560
6 жыл бұрын
Nana Nana እኔ የምለዉ ኮሜቶች ሥደት ሥደት የምትሉት ፈልጋችሁ ነዉ እጅያሥገደዳችሁ አለእደ ዛቻዉ ለማነዉ፡
@ምሳዬየናቶልጂ
6 жыл бұрын
🇪🇹😄🤨ምነው ያለፈው የልጂነት ሁሉ ነገሬ ቢመልስ መልሸ ብመለስብት☺️☺️☺️ ትዝዝዝዝዝታ ብቻ
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
Msaye Habeshawit hd
@ምሳዬየናቶልጂ
6 жыл бұрын
ሃላ
@ዘይነብሀሰን
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ መብሬ ዉስጤ ነዉ
@DD-kj8il
5 жыл бұрын
ካላተ ሙዚቃ መስማት ተሳነኝ
@emanemaneman2101
6 жыл бұрын
ayyyy tezta beca new yalw
@ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ
5 жыл бұрын
ወይነዶ ወይነዶ 😢😢😢😢
@danikaram2725
5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ
@saadasaada2301
5 жыл бұрын
Betam tru new
@gjddgdhk1284
5 жыл бұрын
ስወድህማር
@መልካነሺአየለየወለየዎየኢ
6 жыл бұрын
መብሬ ስወድህ
@cocojarrah9284
6 жыл бұрын
መልካነሺ አየለ የወለየዎ የኢትዮጵያለዘላለም ትኑር amendment
@cocojarrah9284
6 жыл бұрын
Koko jarra
@zamzammohamed8430
5 жыл бұрын
Meber muisic nice
@የወሎልጅነኝያውምያጃማደጎ
6 жыл бұрын
ስወድህ ውስጤነህ ኑርልኝ
@fatimaramadan6577
6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ነኝ ያውም ያጃማ ደጎሎ ckdk
@seadamohammad2046
6 жыл бұрын
ስወድህመብሬሙዚቃህንሁሉእወደዋለሁ
@meronambachew7409
6 жыл бұрын
መብራየ ዉሴጤ ነህ😘😘 👌👌👌👌👌👌👌👌
@عزعز-ن4ح
6 жыл бұрын
Meron ambachew meberaywaewedhlhu
@cocojarrah9284
6 жыл бұрын
Koko
@cocojarrah9284
6 жыл бұрын
Kokojarra
@fatuma8181
5 жыл бұрын
አክስት አሳለፍኩት
@toybazeru4229
5 жыл бұрын
እያመነህ።ልቤ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
6 жыл бұрын
ወይኔ ነዶ እፍፍፍፍፍፍ
@jasimfamily7331
6 жыл бұрын
woli Dagawe ወይነዶ፡
@MaryamMaryam-jd2zx
5 жыл бұрын
ውይይምብሪ
@kemilamohammed6153
6 жыл бұрын
እያመነህ ልቤ እያመነህም ምነዉ መዋለወለህ
@meronambachew7409
6 жыл бұрын
#wow💓
@fekerfeker9109
5 жыл бұрын
ውይይይይይ
@TY-ht4oo
5 жыл бұрын
የዘንድሮሥ ፍቅር ወይነዶ ሆነብኝ
@hawltabey928
5 жыл бұрын
አይ መብሬ ስበሳጭ ወይ ነዶ አለ መብሬ እያልኩ የተረት መጣያ ሁነኸኛል
@ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ
5 жыл бұрын
እኔስ መዳም አቃጥላ ልደፋኝ ነው ወይ ነዶ ረገልጠውም
@ሜላትነኝየእናቴናፍቂ
5 жыл бұрын
ወይነዶ አካሊን አደርገሽዉ ባዶ የስራሽን ይስጥ መዳም ሰምተሽል
@nkgjgjhg4763
3 жыл бұрын
አብሽር.ማር
@ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
6 жыл бұрын
10/12/2010 .....ልቤ ነዶ
@saadaali7074
5 жыл бұрын
ወይነዶበመዳምመቃጠለያልድሜእፍፍፍፍፍ
@meazitakele293
5 жыл бұрын
Ayyyy madam
@vtvt7585
5 жыл бұрын
በጣምምምእውነትሽነው አቃጠለችኝ ማር
@siifanammallee7326
6 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababudebebe1865
6 жыл бұрын
አወ እያመነሽ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
6 жыл бұрын
ባህል ውሥጤ ነው እሥኪ ወደ ኃላ መለሥ በሉና ምሥጥ በሉ የትዝታ ትንሽ የለውም ወይ ነዶ አሀ
@ማነውየሚወደኝ
6 жыл бұрын
ኤሚ ነኝ የህልሜ ደራሢ hahaha
@fatumaali100
6 жыл бұрын
ኤሚ ነኝ የህልሜ ደራሢ እኔምእህንንሙዚቃእወደዋለሁኝ
@asmamawtessega6798
5 жыл бұрын
በስንቱ ነደን አለቅን
3:01
Ethiopian best music " Fiker yazegn"
Mulu^G
Рет қаралды 42 М.
50:50
❤️አብርሀም ገብረመድህን❤️non stop Ethiopian music vol I
DAJOPIA
Рет қаралды 739 М.
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 96 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 35 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
12:45
Mebre Mengistu - መብሬ መንግስቴ - Yewenzew Nebir - የወንዜዉ ነብር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music Tube
Рет қаралды 79 М.
9:22
መብሬ መንግሥቴ ነይ መሌ
ፍዚያ YouTube
Рет қаралды 24 М.
6:41
Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music
AradaTube
Рет қаралды 4,2 МЛН
6:25
Mebre Mengste "Gojan alew mela" best music 2018
Mulu^G
Рет қаралды 16 М.
6:19
መብሬ መንግስቴ/Mebre Mengste - Weye Nedo/ወይ ነዶ
Top Music Ethiopia
Рет қаралды 204 М.
7:53
New Ethiopian traditional Wedding songs by መብሬ መንግስቴ 2013 Mebre Mengste
Lemat Entertainment
Рет қаралды 3,8 МЛН
52:27
Mebre Mengstie Music Collection የመብሬ መንግስቴ ዘፈን ስብስብ ቁጥር 1 Ethio Oldies
Ethio Oldies
Рет қаралды 277 М.
48:36
Fikeraddis nikatebeb Old album some musics
Target
Рет қаралды 719 М.
6:25
New Ethiopian traditional songs by መብሬ መንግስቴ Mebre Mengste GOJAM 2018
Lemat Entertainment
Рет қаралды 278 М.
9:14
መብሬ መንግሰቱ የኔ አለም ይዠሺእልምነውጉድአድሰሞነው💕
KamliaወሎTubeከሚላ
Рет қаралды 124 М.
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 96 МЛН