KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ደጋን የሚሄድ 108ሺ580ብር የፈጀ ልዩ ነው ነገ ለምትመጣዋ የተዘጋጃት/ታህሳስ/4/04/2017
24:45
ሰአዲን ተጫወትኩባት ሳልነግራት ከሚሴ ስራቦታ ሄጀ ፕራንክ አደረኳት
10:43
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
#አቀስታ
Рет қаралды 12,508
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
Med መድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 296
@JamalMuhammad-x9c
3 күн бұрын
ማሻአላህ ገብተሽ በሰላም ኑሪበት ግን ለቃ ይሄ ሁሉ የምትሉት የወጣነዉ እኮ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ መሰለኝ ደግሞ ሌላ ገንዘብ ሳይኖራት አትገባ አገር ለማንኛዉም ከቻላችሁ መልካም ተመኙ ካልሆነ ዝም❤
@ዜድየገጠሯ
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ሰው ሁሉ ሀብታም ሁኗል ያረቢ ታው እኔንና መሰሎቸንም አክብረን
@ZinetSeid-s9l
2 күн бұрын
አላህ ያከብረና እውነት አሚን
@umukalid292
3 күн бұрын
ለእቃ 300 መቶ ምናምን ሺ ብር በዚህ ብር ትንሸ ተጨምሮ ሰራ ቢሰራበት ሰራም እቃም የኖራት ነበር ይሄ እቃ ልሸጠው ብትል ከተገዛበት ቀንሶ ነው የሚሸጠው ሰራው ግን ያተርፋል በትርፉ እቃ የገዛ ነበር አሰፈላጊ ነገር ከተገዛ ትርፉ ነገር በኋላም የገዛል
@mohammedayalew-v7y
3 күн бұрын
❤
@Aminat-nv3cu
3 күн бұрын
ኧረየሚገርምነው@@mohammedayalew-v7y
@MdEt-ns3xq
3 күн бұрын
የኔምጥያቄነው ለቃ እንዴዚህአላወጣም የምን ኮተትነው ማብሰያ ጠገም ብረዲስት ብርጭቆ
@uaeuae2428
3 күн бұрын
አችን አሀማድነቅ ንፉግነትነዉ ጀግናነሺ መድየ🥰🥰🥰🥰ላይክ አድርጉ🥰
@እግዚአብሔርይመሥገን-ቨ4ደ
3 күн бұрын
እዳይደክምሽ አድ አይነት ከሆነ አዱን ከዘረጋሽው ይበቃሻል ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም ያደክማል
@የየየ-ኘ9ጰ
4 күн бұрын
ግንኮ ብሩ ትንሺ ነው 300ሺ እቃውኮ በጣም ብዙነው ደም የሁለት ቤት ይመስላል እኔ መቸም 100ሺ በላይ አላወጣም ቀልል አርገን ብገዛ ባይነኝ ኑሮ ተወዶል የጂ ብር ያዙ
@atti13
4 күн бұрын
ኧረ እኔም 😂😂😂😂
@MariyamMohammed-d9l
2 күн бұрын
@@የየየ-ኘ9ጰ ትክክልውደ
@KokobeAbye
Күн бұрын
ትክክል እኔም መለል አርጌ ነው መኖር እምፈልገው
@ተሽንፍአለው
Күн бұрын
እቃው ምረቡ ትንሽ ናቸው ለዛ ነው ይህ ብላስቲክ
@AbasaderZefihun
3 күн бұрын
ማሻአላህ እህቴ ጎበዝነሺ ሐቀኛም ትመስይኛለሺ እጂግ ጠንካራ ልጅ ነሺ ጎበዝ ነገር ግን ሁሉንም እያንዳንዱ ስታሣይ ወገብሺ ቅጥስ ይላል አጋሺ ብፈልጊ እባክሺ ።በተረፈ ጠክሪ
@hhkk4666
3 күн бұрын
😂
@AbasaderZefihun
3 күн бұрын
@@hhkk4666 ምነዉ ምን አስበዉነዉ?
@FoxyaOumer
4 күн бұрын
ማሻ አላህ ወይ ግን ይሄን ያክል ብር ቢኖረኝ አገሬ ነበር እምሄደው 😂😂
@Hy-zh6es
4 күн бұрын
ቢኖርሽ አትሄጅም 9 ሺ ሪያል ብቻ ነው
@Hy-zh6es
4 күн бұрын
300 ሺ ምን ትሰራለች አሁን ኢትዮጵያ ላይ
@FatumaYassen
4 күн бұрын
እኔም😂😂 ምን ኩትራት ያለን የአመት ደመወዝ እይ እዱኒያ ባለቃይቱ ማሻአላህ በአፊያ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
@አላህከታጋሾችጋነው
4 күн бұрын
እኔም
@FoxyaOumer
4 күн бұрын
@@Hy-zh6es ዋት ክክክ
@AsdYsd-r7q
3 күн бұрын
ማሻአላህ ተባክ አላህ በሰላም ገብታ እምትጠቀምበት ያድርጋት በርቺ መድየ
@ASH-zk4tf
3 күн бұрын
ማሻአሏህ በርች እህት መድየ ባለቃዋም በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ማሻአሏህ
@Rahmaወሎዬዋ
3 күн бұрын
እደው የሃረብ ሃገር ሴት ስራችን እቃካየን መኮተት ቤት ካዬን መስራት ወንዶች ምን ሰርተው ሊያሳድሩ ነው ደሞ በዚህ ብር ምርጥ የሰፈር ሱቅ ይከፍታል አቀስታ ላይቡሃላ ለመሼጥ እራሱ ከባድ ነው እቃው
@BiruktayitMasresha
3 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ ሰላም ተጠቀሚበት እህቴ❤❤❤❤❤❤ መድዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለችው በርቺ ❤❤❤❤❤
@ابراهيمالشمري-ن6ي
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ዉድ እህቴዋ አላህ በሰላም ለሀከርሽ ያብቃሽ በጤና የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ያረብ እህቴዋ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤ መድየ ጀዛኪ አላህ ኸይርን አላህ እዱኒ አይራሽን ያስምርልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ ❤❤
@sadatube6206
3 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@rabiarawat9093
4 күн бұрын
አዳሜ ብራችሑን ያዝ ኢ ቶ የሚበላበትም የለ ይሔ ሑሉ እቃ😂 እየሸጣችሑ እመዳም ቤት እንዳትመለሡ የዚሕ ሣምንቱ ደሞ ከ3መቶሺ አልወርድ አለ ለመሸጥ ከሖነ ግን ያዋጣችሗል😮😮😮
@medinaa-tc7sr
3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Zinb-bi9vp
3 күн бұрын
ትክክክል
@rahmahmahamad4292
3 күн бұрын
እየቀመሡት፣ይመለሣሉ፣አይይይይይይ፣ሥንት፣መሥራትእየተቻለ፣ለኮተት፣ማዳምእደሆነችየወረ፣ተከፋይናት፣አዳሚ፣አገረተገባሽ፣መጨመረየለም፣ማጥፋትእጂ፣እህቶች፣ተው፣ኮተት፣አትሠብሥቡ፣ቤት፣ማሟላትደሥይላልግን፣በዚህመልኩ፣ሣይሆን፣የተሻለሥራ፣በራሡእየሠሩ፣በትረፍ፣ቀሥብሎ፣ነው፣
@SabitaAli-u9c
3 күн бұрын
ትክክል
@almasbh6100
3 күн бұрын
አይገባቸውም እቃው ምግብ ወይም ሥራ አይሆን ሁሉንም ትንሽ ትንሽ መግዛት ይበቃል 😢😢
@ሂክማ-ለ8ደ
4 күн бұрын
300ሺ እቃ ውይ ማሻአላህ አላህ በጤናዋ የምትጠቀምበት ያድርግላት ያረብ
@sadatube6206
3 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@zeharatube2
2 күн бұрын
ማሻአላህ በርች እህት❤❤
@ሀዮወለዮ
3 күн бұрын
ማሻላ ማሻላ ማሻላ መዲየ በጣምያምራል
@totomaruf-bf4ec
3 күн бұрын
የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ እናበርታታ
@hawaseada
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኢሽ አላህ የኔንም ትርትቢልኛለሽ ከለሩ ሁሉም የኔ ምርጫነው❤❤❤❤❤
@Rahmet.yutube.
3 күн бұрын
ወላሂ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ በርቺልኝ ምንም የማይወጣለት ልቅም ያለ ስራነው ምሰሪው❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ከኔየበለጠ አላህ ይውደድሽ
@hdhx626
11 сағат бұрын
ማሻአላህ መዲየ በርቺ
@AliAli-qs8ot
Күн бұрын
አብሽሪ አህት የሠዉ ወሬ አትስሚ በርቺ❤❤❤❤❤
@medinahamza-os7oo
Күн бұрын
ማሻአላህበሪችመድየ❤❤❤❤
@HaleemaHaleema-y3c
3 күн бұрын
ማሽአሏህህ በርች መዲየ🎉🎉❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@አላህከታጋሾችጋነው
4 күн бұрын
መሻ አላህ እኔ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ እጀላይ 300ሺቢኖረኝ እላለሁ እነሡ ለእቃ ብቻ አልሀምዱሊላ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
4 күн бұрын
ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔ ራሱ ወላሂ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
4 күн бұрын
እደሰው ሳይሆን እደ ቤታችን እንኖራለን ውዴ አይዞን እንገባለን የራሱ ጉዳይ
@አላህከታጋሾችጋነው
4 күн бұрын
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ኢሻ አላህ
@አላህከታጋሾችጋነው
4 күн бұрын
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ ድክም አለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ
@Tube-lv7sb
3 күн бұрын
የሰው እዳቅሙ መኖር ይችላል ❤❤
@sofiyahussen8108
3 күн бұрын
ኸረ እህቶች ይህን ያክል ብር ጥቅም ለማይውል እቃ እህ ሁላ እቃ ምን ያደርግላታል አስፈላጊ ለእለቱ የሚሆን ብቻ አገዙም ኸረ አሰብ እያረጋችሁ መዲ ግን ጎበዝ ነሽ ይህን ሁላ እቃ መግዛትሽ❤
@Aጎደሪዋ
3 күн бұрын
በርቺግን ዜድ ጋተመሲሳይ ነዉእቃዉ❤❤❤❤❤
@AdanechLebenu
3 күн бұрын
እንችን ሳላደቅ አላልፍም ገዢዋ ግን በልክ ብታረጊው ጥሩ ነበር እንም እዳች ሁሉም እይቅረኝ ብየ ገዝቸ ገብች ስገባግን ሁሉም እደጠበኩት አልሆነም ገዘቤን ጨርሸ እቃየን ሸጨ ነው የተሰደድሁት እንችም እደኔ እዳትሆኝ ግን ይቅርታ እኔ ከደረሰብኝ አኅፃር ነው
@almasbh6100
3 күн бұрын
😢😢😢
@EmuAbdullah-di8mb
2 күн бұрын
ትክክክክክል ነሽ ግን ሲመክሯቸው የቀኑባቸው ይመስላችዋል ተያቸው ይቀምስታል
@kwt-nk6cf
3 күн бұрын
ማሻአላህ መድየ በርቺ ውደ❤
@HaySss-lx6ke
Күн бұрын
ማሻአሏህተ ባረክረህማን አሏህ በደሰታ በፍቅር አለቀደቀቀ የማይልህይወት ንሪበት ግን ዱአ አድርጉልኝ የሰው ምቀኛሁኔቀረሁ ከየት አመጡት እደትይጠራቀምላቸዋል እያልኩ እየቀናሁ ወሏሂ 😢 ይህድፍን8አመትሊሆነኝነው ወሏሂ አንደቤትላይ በዛላይ 2ሽሪያልበላይየምሰራው ወሏሂ ደከመኝ መረረኝ😭😭😭😭😭ህይወት አስጠላችኝ ህመምተጨመረብኝ ሃኪቤት አልሄድ ብየ ይህ ዝብየ ህመሜን ተሸክሜ ከነገዛሬ ይሞላልኛል እያልኩ ቤቱ መቋጫየሌለውሆነብኝ😭😭😭 በአሏህ እደትነው??ግን የሚሳካላችሁ
@atti13
4 күн бұрын
ሰው እቃ ይገዛል እኔን ብቻ ነው ብር የሚያሳዝነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
3 күн бұрын
መድየ ስላች የኔ ጭቅላት ታመመ ማሻአላህ ነሽ አላህ ይገዝሽ ባለ እቃዋ ማሻአላህ
@ሀይሚሻፉምሊ
3 күн бұрын
ፉሩን ከገዛቺ ይህኞው ምን ያረግላታል አይ እህቶቼ እቃግዙ ግን አትዴጋግሙ ብሩን ያዙት😢
@ሀዋአህመድየጃማደጎሎ
4 күн бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ መዲየ በረች የኔውድ
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ز9ط
3 күн бұрын
ወይ ጉድ እኔ እቃ አልሰበስብም አስፈላጊዎችን ብቻ ካልሆነ በስተቀር
@AsdfghfssghAssfbkjcxz
3 күн бұрын
እረ ሴቱ ልብ ግዞ ምንም ቢሁን እቃ በአንዲ አይሞላም ፉላጉታችነንም ብዙ ነው ይህን ያክል ብር ካለላት 5መጠን ያለው እቃ ገስታ ሀገራዊ ገብታ ብኑር አይሻልም ከቤት ሠራተኝነት ብንውጣ ይሻለናል አይ
@UaeUae-gu3us
2 күн бұрын
😂😂መቻሰሙ አሁና መልሰ ቢሸጥ እቃዉ ሁለመቶ ሺም አየሁና አደዉ ቅስ በለዉአይገዙምአደ 500000በጭምር መሬት ገዘት በትሰቀምጥ 30000ሺ ያወጥትናበር ምንየሰራል
@modinaibrahim685
3 күн бұрын
መዲ ማሻ አላህ በረቺ ግን እቃው የሁለት ሰው ነው ወይስ ያንድ ሰው ነው አላህ በሰላም አገርዋ ገብታ የምትጠቀምበት ያድርጋት
@ZahrahMeHaMaD
2 күн бұрын
እቃው ዋው ማሻአላህ በርች❤ ግንብሩ🤦♀️🤦♀️🤦♀️😅😅😅
@ዙዙ.ወለየዋ
4 күн бұрын
ዉድ እህቶቼ የለፍንበትን በሰላም በደስታ የምኖርበት ያድርግልን ያረብ
@semirawollo
3 күн бұрын
ማሻ አላህ መድየ
@Rahma-Talhen
4 күн бұрын
ጉሉ ማሻ አላህ ያበናት
@saadasaada-uy5nf
3 күн бұрын
ማሻአላህ እህት መዲ ሀሪፍነው በርች❤❤🎉🎉
@naimaemran7700
2 күн бұрын
ማሻ አላህ❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Күн бұрын
በርችመድየ ትለያለሽ
@mrs2020
3 күн бұрын
መዲ ጀግነቸን ❤❤❤❤❤
@GffHhfddi
3 күн бұрын
ማሻአላህ እኔም ትንሽ ልሸቅልና አዛለሁ ኢሻአላህ
@SewmehonTubeሠውመሆን
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ስታ ተጠቀሚበት ዋጋ ደህና ነው የፍረጁ የፍሩኑው ግን ጥራቱ እደት ነው
@anshaebrahim3901
3 күн бұрын
ትክክል ጥራቱ ጡሩ ከሆነ ዋጋው ጡሩ ነው
@MakaMaka-nr7jt
2 күн бұрын
ማሻአላህመዲ❤❤❤
@SamsungA34-fw8ly
7 сағат бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronA-f2b
Сағат бұрын
እስኪ ለእኔም እገዛለዉ እህቴ እኔም አረብ ሀገርነኝ
@HawaG-g4i
4 күн бұрын
መሸአላ ተባረክ አላ በጣም ደስ ይላል❤ ❤❤
@ተሽንፍአለው
Күн бұрын
ወደ ደቡብ አዲስ አበባ አካባቢ ምትኖሩ እሩቅ ቦታ አትግዙ ምክንያት እቃው ይጨምራል ምሳሌ የዳቦ ማሽን ትላንትና አጠና ተራ 14ሺህ 500አዝግዝቼአለው ክፍለ ሀገር ስሆን እቃ ይጨምራል
@zeharaAli-qf7mg
2 күн бұрын
ከየት ነዉ የገዛሺዉ እህቴ
@SabitaAli-u9c
3 күн бұрын
እኔ ሀገሬ ገብቸ ለመሥራት 300ሽ አልሞላልኝ ብሎነዉ ማሻአላህ
@Rዘረኝነትጥብናት
4 күн бұрын
መድ ሁሉንም ነገር ፈተሽ አታሳይ ድካምሽ አሳዘነኝ
@HonorX6b-g1t
3 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና
@Fatimah-n7i1y
3 күн бұрын
ግን ትዳርና ልጅ አላት መሸአላህ🎉🎉🎉🎉
@Aminat-nv3cu
3 күн бұрын
ትዳርእማታይኖራት ይሄን ከገዛች ኧረ
@CopraCopra-g3j
4 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤መድ አላህ ያበርታልን
@nborenamekanselam4395
2 күн бұрын
ምነው ቀድሜ አውቄሽ ኑሮ በሌላ ገዝቸ 3 አመቱ አቀለጡኝ አላህ ይይላቸው
@ሰሚራይቱብ1
3 күн бұрын
መሻአላህመድየ🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@UaeUae-gu3us
2 күн бұрын
ማሻአላህ መዲ
@Aminat-nv3cu
3 күн бұрын
ማሻአላህ ጭራሽ የኔውም አቀስታ ሶስትመቶሽብር ለቃ በሰላም ተጠቅመሽው ይለቅ
@Serenate-g1u
2 күн бұрын
የት ሀገር ነው ብሩ ቀላል ነው
@faxeekadir445
Күн бұрын
Ws wr wb Mashaallaah Mashaallaah ❤❤❤❤🎉
@Tete-j8z
2 күн бұрын
መድ እደትነሺ ጠፈተሻል የኔ መልካምሴት ስወድሺኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asas1800
4 күн бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች በዚህ ሁኔታ መቸ ነው ሀገር የምንገባው እኔስ እንዳው እጅና እግሬን ይዠ ልሂድ 3 መቶ ሺ ለቤት እቃ
@Saada-f5l
4 күн бұрын
መዲ ምና ስለኢትዩ ኑሮ ብትነግሪያቸው እህት ይህ ሁሉ ብይ ሲወጡ መቸም ኢትዩን ያላየች መሆን አለባት 😢
@MdEt-ns3xq
3 күн бұрын
አይሰሙም ውዴ ተያቼውው
@የኮቻዋነኝ
Күн бұрын
አንድ መሬትይገዛል ይህሁሉብርእቃ
@mohammedayalew-v7y
3 күн бұрын
ግን,ይቅርታአድርጉልኝና,አዳዶቹ,የመዳምቅመሞች,ማሰብያ,የሚባልየላቸውም😅
@MdEt-ns3xq
3 күн бұрын
ወላሂ እኔም ያናዲዱኛል የሰውልጂ ለለውጥ ነው የወጣው ከአገሩ ምንዲነው ኮተተ እኔስ እለት አለት የምጠቀምባቼው ማብሰያና ፊሪጂ ከገዛሁ በቂየነው ቀለልብሏመኖርነው የሚያስዴስተኝ
@ZebibaKasaw
2 күн бұрын
እወን ገና አልጋ ቡፌ ቁም ሳጥን ምጣድ ብዙብይቀራልኮ እቃ ማብዛትልቸው ያናዳል
@mohammedayalew-v7y
2 күн бұрын
@ZebibaKasaw እሰከሁሉም,4መቶሺ,
@shibreyimam
3 күн бұрын
ማሻ አላህ አቀስቶች አልተቻላችሁም ያገሬ ልጆች❤😊😅
@halimakassaw1688
3 күн бұрын
ሰፈሩዋ የት እንደሆነ ጠይቂልኝማ ሽብርየ ዳቦ መጋገር ስፈልግ እሱዋ ቤት እንድጋግር😅
@shibreyimam
2 күн бұрын
እሽ አሰስቲ ልጠይቅና እነግርሽ አለሁ😂@@halimakassaw1688
@GhfhG-ue6ml
2 күн бұрын
@@halimakassaw1688አች ብልጥ ነሽ እኔም ከጎረቤት እየሄድኩ እደፍለሁጂ ይሄን ሁሉ አላወጣም 😂😂😂
@ፋጡማሀ
4 күн бұрын
ማሻአላህ መድ. ግን.በዋስታፕና በቴረግራም አመልሽምሳ
@TamrDubai
3 күн бұрын
አቀስታነው የማዝሺ መድንየ😢😢
@saudah8298
3 күн бұрын
🎉መድየ የኮፈርቱንአተናገርሽም
@ZinetAli-j3c
3 күн бұрын
የሣኡድን. ብርድልብሥ. አይቶ. ይሄን. ሣይ. አላማረኝም. መቸም. ያጣ. ይገዛዋል. እጅ.
@marifazw7969
3 күн бұрын
ኪኪኪ አወ ሳኡድማ በፈለግሽው ሁሉ ዘና ነው የምትሊው አገሬ ብቶን ብየ እመኛለሁ ሳኡድ አረቢያ አላህ ሠላም ያርጋት
@ZinetAli-j3c
3 күн бұрын
@marifazw7969 በጣም. ሀገራችንን. እዴሣኡድ. ያርግልን. ያረብ
@SabitaAli-u9c
3 күн бұрын
እንደዉጩ አይደል ይለያልደ
@uaesara8261
3 күн бұрын
የተባርከ ይሁንልሸ ግን ይህን ያክል ብር ለቤት እቃ ማውጣት እውቀት ማጣት ነው የማዳም ቅመሞች ሰንት መከራ አይተን ያገኜነውን ብር በጠፌ ነገር አታባክኑ ይህ የሚገባችሁ አገር ሰገብ ነው እባካችሁ
@bipbip941
3 күн бұрын
ትናንሾቹ ብርድልብስ ዋጋ ስት ነው
@UtFk-j8d
Күн бұрын
ትው ብር ያዙ😂😂😂😂 እቃ አታብዙ እኔ አይገባኝም
@ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
3 күн бұрын
እህቶች ወላሂ ከናተ ባላውቅም ኢትዮጵያ ላይ ይሂሁሉቃ ምንም አይሰራም የተወሰነ ደሩሬ ደሩሬውን ታሟላን ወረታችንን ይዘን የቀረውን ቀስእያልን ባገራችንላይ ሂወትን እያጣጣምን ብንኖር ነው የሚሻለው ካሁኑ ታላወቅንበት ያየነው ሁሉ ታማረን እዛሂደን እደገና መመለስነው ያለን እድል ነብስእንወቅ
@Aminat-nv3cu
3 күн бұрын
ኧረሲሊደሩ ምንይሰራላችኋል አቦ 41ሽ
@هدامحمد-م5ع
3 күн бұрын
መዲ አንዳንደየ ለእህቶችሺ ምክር ሥጫቸው ውደ😢
@MadinaYusuf-sx8yd
Күн бұрын
ማሻአላህ ኧረደከምሽ እህትዊ
@FatumaHusein-pt7qo
2 күн бұрын
ቁጥርሽ የት ነው እሚገኘው
@للال-ي4م
3 күн бұрын
ቪዲወ አታስረዝሚ መዲ ካርቶኑን አፍችው ፎቶውን ካየን በቂ ነው ውደ
@SabitaAli-u9c
3 күн бұрын
ኧረ ለምን ማየት እንፈልጋለን
@TamrDubai
3 күн бұрын
መድንየ በአላህ አሺው
@ZebibaKasaw
2 күн бұрын
ግን እህቶቸ እቃ አታብዙ መስሪያ ብር ያዙ ግመሽ ደርዘን ሰአን እና ቢያንስ ሁለት ድስት አንድ ማንቶርቆሪያ ወዘተ እያደረጋችሁ መብቃቃትን እንልመድ መዳም ቤት ያየነውን ሁሉ አትሰብስቡ እረ ተመከሩ እሜያችንን ከጀረስን ወንዶቹም አይፈልጉንም. የእህትነት ምክሬነው
@FatumaMustefa
3 күн бұрын
መድ አንድ ካሳየሽ ይበቃል ስገዢ ደክመሽ ለማሳየት ደክመሽ አረ ምን ሆነሽ ነው 4 ብርድልብስ እኔ ብሆን 1 ካሰየሁ በቃኚ ሆ ምን አስበሽ ነው😢
@hayatmohamed-j8q
3 күн бұрын
እኔስልችትአለኝ እሷ ላነሳችው ደሞ ማስገባትም አለ
@FatumaMustefa
3 күн бұрын
@hayatmohamed-j8q አወ ወላሂ መጣፉም ይከብዳል
@ይቶብፈፊ
3 күн бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MedinaSeid-x8c
3 күн бұрын
ማሻአላምርጫትችያለሽ
@HelimaAyalewu
Сағат бұрын
31000መሆን አለበት
@obselove1156
3 күн бұрын
Bagaa nagaaha dhuftee qalii too anaa yaa dhufuu jabaadhu wow jabaadhu halumaa kanaani itti fufii jabaadhu qalii too 🥰
@Samira22Samira22-ul8fs
3 күн бұрын
ማሻአላህ
@HawaHawaa-n6o
3 күн бұрын
በኢሞ ለምን አትመልሽም እየጻፍኩልሽ ታዳ በምንድንነውየምንጠልበው
@GhfhG-ue6ml
2 күн бұрын
በቀጥታ መስመር ደውይላት
@LubabaYmam
2 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ውዶቸ ሀገሬ ልገባ አስቢያለሁ ደምሩኝ እኔም ባሀገሬ ልስራ😢🎉
@madinamohammedmadina
2 күн бұрын
ደምርኝ ልደምርሽውዳ
@LubabaYmam
2 күн бұрын
@madinamohammedmadina ደምሬሻለሁ መልሽ አይሻልም ነበር ደምሪኝ ልደምርሽ ብለሽ የጣፍሽበትን መጥተሽ ደምረሽኝ ኮሜት ብታኖሪ እደምርሽ ነበር 😂😂😂
@SosoHalimh
4 күн бұрын
አረብያ መጅልሱን ለማየት ነው የመጣሁት
@umuabdullahumuhamza1026
2 күн бұрын
እህቶች ግን ብር ይዙ የሚልይዋጣችሁን ፡ ያለንበት ሀገራችን ሰላሟ ሲመለስ ኮተቱ ይደርሳል
@Het-y7s
4 күн бұрын
አንደኛነኝላይክአጋጩኝአምሮኝነው😂
@ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
2 күн бұрын
የሁለት ሰው እቃ መሆን አለበት
@ትርጎተስፍነውያለው
4 күн бұрын
ላች እኔደከመኘ❤❤❤❤❤
@ሉባባበሽረ
4 күн бұрын
መሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@SsAa-xh5cy
4 күн бұрын
ሜሻአላህ🎉🎉
@Lobaba-i4j
3 күн бұрын
ሠልክቁጥር🎉🎉❤❤❤❤
24:45
#ደጋን የሚሄድ 108ሺ580ብር የፈጀ ልዩ ነው ነገ ለምትመጣዋ የተዘጋጃት/ታህሳስ/4/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 4,2 М.
10:43
ሰአዲን ተጫወትኩባት ሳልነግራት ከሚሴ ስራቦታ ሄጀ ፕራንክ አደረኳት
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 20 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 38 МЛН
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 15 МЛН
9:50
የልጃችንን ፆታ አየሁ🧒👦 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 22 М.
12:52
#ኩታበር የሚሄድ 84ሺ225 ብር የፈጀ አስቤዛ እና የቤት እቃ/ታህሳስ/3/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 3,1 М.
5:02
🔨የሜምር😲ኪችን እናመዋቢያ ከነዋጋቸው 🔨እብራሂም ወሎ ፈርኒቸር ይዞላችሁመቷል አድራሻ ልጓማ ሰይድ አሰን ቤትያገኙኛል0945834333በኢሞ በቴሌግሳም ሀሎይበሉን
እብራሂም ወሎ ልጓማ ፈርኒቸር Ebrahim Furniture
Рет қаралды 840
21:35
ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 12 М.
24:15
አብርሽ ለፅጌ ተንበርክኮ አበባ ሰጣት.ዳኒ እና ሩታ አበዱ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 45 М.
16:03
ፊሎ እና አዳም በደስታ አለቀሱ 😍😍😍🙏🏽
Fani Samri
Рет қаралды 121 М.
14:17
በአረብ ሀገር 4 ስኬታማ የሆንኩባቸው ሚስጥሮች ነጥቦች::
የሱፍ ቤተሰብ & Yesuf family
Рет қаралды 13 М.
16:15
የምንጣፍ ዋጋ መርካቶ
ቢዝነስ ተራ -BUSINESS TERA
Рет қаралды 1,5 М.
14:17
ተመስገን ተሳካልን 👸🫅 ትልቅ ሰርፕራይዝ 🎁
Brex Habeshawi
Рет қаралды 17 М.
6:57
#ዴሴ ያደረስኩት ምጥን ያለ የቤት እቃ 24ሺ620 ብር የፈጀ/ሕዳር/29/03/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 4,2 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН