#ጎልቦ

  Рет қаралды 1,383

Med መድ Tube

Med መድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 12 сағат бұрын
መድየ እኔም ከ2 ወር ብኋላ አዝሻለሁ ደሴ ቤቴ ን አሥተካክየ ልጨርስ ትንሽ ቀርቶኛል ውድ የሥደት እህቶቸ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ ልፋታችን ድካማችን አይቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የልባችን መሻት አላህ ይሙላልን
@ላታህዘንኢናላህማዓና
@ላታህዘንኢናላህማዓና 5 сағат бұрын
ካሀኑ ወረፈ ያዥ እህቴ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 сағат бұрын
ላገኚሽ ፈልጌ ነበር እህቴ
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 4 сағат бұрын
@@MadenaUae-lw9wy ነይ
@ላታህዘንኢናላህማዓና
@ላታህዘንኢናላህማዓና 3 сағат бұрын
@@MadenaUae-lw9wy ደስ ይለኝ ነበረ በወይት እንገናኝጅ
@emanhussen75
@emanhussen75 Минут бұрын
የት አካባቢ ነሺ ደሴ እህቴ
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 3 сағат бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ❤❤❤ ዋው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 11 сағат бұрын
ዋሊኩም ሰላም እህቴ አብሸሪ ጀግና በትክክል ነሸ❤❤🎉🎉🎉
@naimaemran7700
@naimaemran7700 12 сағат бұрын
ማሻ አላህ❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 11 сағат бұрын
ማሻ አላህ
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 2 сағат бұрын
ማሻ አላህ ቁምሳጥኑን ወድጀዋለሁ❤❤❤❤
@naheemanaheema8183
@naheemanaheema8183 12 сағат бұрын
ማሻአላህ መድየ❤❤❤❤
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 12 сағат бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ አላህየምትጠቀሚበት ያድርግሺ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Сағат бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወላሂ
@ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
@ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ 3 сағат бұрын
ማሻአላህመድ አላህያበርታሽ 😘😘😘😘😘
@seadayimam1138
@seadayimam1138 2 сағат бұрын
ጎበዝ በርች መድዬ
@ከድጃሙሀመድአድስ
@ከድጃሙሀመድአድስ 12 минут бұрын
አሏህይገዝሽ
@GalaxyAa-y9s
@GalaxyAa-y9s 2 сағат бұрын
ማሻአላህ መድየ
@Umuamira111
@Umuamira111 12 сағат бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ❤❤❤❤
@NaemaEthiopia
@NaemaEthiopia 29 минут бұрын
ማሻአላህ እህት በረች
@Alhmdulelah
@Alhmdulelah 10 сағат бұрын
መድየ በጣም ነው የሚያምርው
@MdsbufFitcbkf
@MdsbufFitcbkf 12 сағат бұрын
ማሻአላህበርቺእህት🎉🎉🎉🎉
@Sofia124-y1o
@Sofia124-y1o 3 сағат бұрын
ወአለይኩምሸላምወረህመቱላሂወበረካትሆማሻአላህበርቺእህቴ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 12 сағат бұрын
ማሻአላህ❤
@ሉባባበሽረ
@ሉባባበሽረ 12 сағат бұрын
እንዳዉ እህቶቸ ጪክን ብላችሁ አረቢያ መጂልስ አሰሩ ማለቴ ለዘላለም
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 сағат бұрын
ለዘላለም ሰዉም ኘይቀመጥ ሁሉምበጊዜዉ..
@ሉባባበሽረ
@ሉባባበሽረ 12 сағат бұрын
መሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@ወሎየዋ-ፀ1ለ
@ወሎየዋ-ፀ1ለ 10 сағат бұрын
ማሻአላህ
@Qemarahmad
@Qemarahmad 7 сағат бұрын
ማሻላህ መድየ
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 12 сағат бұрын
አትመልስም እንዴት ነው የምታገኟት የምታገኙበትን ነገር ላኩልኝ በጣም እፈልጋታለሁ
@hayatHussen-n9z
@hayatHussen-n9z 11 сағат бұрын
በጭራሽ አትመልስም
@MAHDIHASANMAHDI-t8d
@MAHDIHASANMAHDI-t8d 5 сағат бұрын
ወላሂትመልሳለቸበትግስትጠብቂትአደየአዚሻትነበረረአሁንደሞጠብቂብላኘአለቸ ሶብርአድርግሺጠብቂት
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 3 сағат бұрын
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 3 сағат бұрын
መደና አትመልስም ዚነት ፈጣንናት ትመልሳለ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 3 сағат бұрын
ጨርቁም ኮቦልቻ ሞልቷል መድ ዳሽን ባንክ አካባቢ አሉ ሱቆች ይቀርብሻል ሁሉም አለ🎉🎉
@Medtube1988
@Medtube1988 42 минут бұрын
በሜትር 550 ብር ነውኮ የሚሸጡት ደሴ የምገዛው አሁን ላይ 480 ነው በሜትር
@aishanuri2750
@aishanuri2750 10 сағат бұрын
ማሻአላ ያማምራሉ የሳውዲ ረከቦት በደሀቢ በፉዲ ስንት ነው አትዮጵያ
@user-dd5de6mj5n
@user-dd5de6mj5n 12 сағат бұрын
ማሻአላህ ዉድ እህቶቸ በስደት እምት ከራተቱ ገብታችሁ እምትጠቀሙበት አላህ ያርጋችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 12 сағат бұрын
አስረኛነኝ የመዲ ቤተሰብ ደረጃ ይዠለሁ ላይክ አረጉኝ 😂
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ 12 сағат бұрын
አብሻሪ በርቸ ዉደ ጎበዝ ነሽ መሻአሏ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ 12 сағат бұрын
ዛሬ አንደኛ ላይክ አንደኛ ኮማች ነኝ እህት ስሚማ ባለቤቴን አዋሪያት እዬተከታተልንሽ ነው ልናዝሽ የምንፈልገው እቃ እንድገዢልን
@ሉባባበሽረ
@ሉባባበሽረ 12 сағат бұрын
ጀግና ባል🎉🎉
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 4 сағат бұрын
ጎበዝ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ተጎኗ ሁነህ መተባበርህ እራሡ ጀግናነህ🎉🎉🎉
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ 12 сағат бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሀመ ወበረካትሁ
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 11 сағат бұрын
ጀግኒት ለኔም ጢሳ እድወስጂልኝ
@yazn9575
@yazn9575 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-u2i2l
@RahmaRahma-u2i2l 12 сағат бұрын
ወአለይኩምሠላም መዱየ እኳን ደህና መጣሽ ቻግኒ ታደርሻለሽ ወይ አማና መልሸልኝ ቀጣይ ሥሠሪ
@Seada4756
@Seada4756 5 сағат бұрын
ቻግኒ የትነው
@Seada4756
@Seada4756 5 сағат бұрын
ይቅርታ ስለማላውቀውነው
@RahmaRahma-u2i2l
@RahmaRahma-u2i2l 12 сағат бұрын
እኔ እረዳሻለሁ ውደ ዝም በያቸው ጫማሸ ጫማየነው ያደደክማል ሥራው ግን አይዞሸ
@فاطمة-ز8ق1ي
@فاطمة-ز8ق1ي 12 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤
@Alhmdulelah
@Alhmdulelah 10 сағат бұрын
መድናየ በኢሞ ስልክ ሽ ይሰራል ወይ
@MAHDIHASANMAHDI-t8d
@MAHDIHASANMAHDI-t8d 5 сағат бұрын
ይሠራልእኔበኢሞአግኘቻታለሁ
@Alhmdulelah
@Alhmdulelah 2 сағат бұрын
@MAHDIHASANMAHDI-t8d ላኪልኝ ሲ ቁጥሯን ሀቢበቲ
@TybaAli-tk8ns
@TybaAli-tk8ns 12 сағат бұрын
መድየ ሰብ አድርግኝ ምግዜም ተከታታይሽ ነኝ አሰደስችኝ
@semirahassen5841
@semirahassen5841 2 сағат бұрын
አረላይክአድርጉላትእኔፈልጌውነው
@zinetseida9310
@zinetseida9310 12 сағат бұрын
እኔኮ በየት እያወራችሁዋተ ነዉ እኔ በኢሞምበዋትሳብም አመልስ ከርድ ዴሞ ሰወቹ አያመጡልኝም
@ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
@ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 3 сағат бұрын
በመስመር ነው ብዙ ግዜ የምትገኘው ብለዋል
@AsdfghfssghAssfbkjcxz
@AsdfghfssghAssfbkjcxz 3 сағат бұрын
እረ መዲየ በጣም ከባድ ነው እኔ አዲናቄሽ ነኝ አድካሜ ስራ ነው ያው ከስደት ይሻላን አይዞሽ በርች ለኛም ጥሩ ነው አትስሚያቸው
@FathimaAdem
@FathimaAdem 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mushahidijemal1673
@mushahidijemal1673 7 сағат бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@HAliMTTube
@HAliMTTube Сағат бұрын
❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 678 М.
ያታለየዩ ያእቃ አይነቶችህ አሚጥታነል………………
17:16
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 753
دعاء التوسل | Dua Tawassul - أباذر الحلواجي - 2021
18:31
أباذر الحلواجي Abather Alhalwachi l
Рет қаралды 23 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН