KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ወረባቦ_የሚሄድ ልዩ የቤት እቃ እና አስቤዛ 248ሺ750 ብር#ሀይቅ የሚሄድ37ሺ435ብር የፈጀ/ጥር/5/05/2017
27:27
47 ሺ የፈጀው ሰርፕራይዝ ዛሬ መኮይ አድርሼ መጣሁ ማዘዝ የምትፈልጉ👉0903193036
18:41
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
108 ሺ 620 የፈጀው ልዩ የሆነ ሙሉ የቤት እቃ ወልድያ ላደርስ ነው
Рет қаралды 28,475
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 37 М.
Med መድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 325
@Rዘረኝነትጥብናት
Жыл бұрын
ላይክ እሚገኘው ፕራንክ ሠፈር ነው
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ውዴ ስልኳን ካወቅሽ
@Zahra-f1q2p
Жыл бұрын
አዎ አስቀምጭለነ🎉🎉
@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
Жыл бұрын
ሰህ ወላ
@Bokeesaun
Жыл бұрын
ሀይ ሰላም ቁጥርሽን ሸር አድርጊው👍👍👍????!
@bntAhmed-ie5mo
Жыл бұрын
የምር ምርጥ የሀገራችንን ልጆች ላይክ ሸር እያደረግን እናሳድጋቸው
@محمد-ل8ح9ع
Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ማሻአ አሏህ በዚያ ላይ ሀገራችን እቃ እርካሽ ነዉ ማሻአ አሏህ
@ruhamatube1773
Жыл бұрын
እውነት ነው እስካሁን 50 ሺ እንኳን ሳትገቢ እኔ ሁልጊዜ ሰብክራይብሽን ነው የማየው አይጨምርም አይዞሽ ውዴ 😍
@Zuzu_habesha5
Жыл бұрын
ማነው ሳውዲ የቤት እቃ በመግዛቱ እንደኔ የተፀፀተ የካርጎ እዳ ብቻ ነው ትርፉ 😢😢😢
@gedam.youtube8866
Жыл бұрын
አትጸጸች መመለሰ አንችል እግድህ እደምንም አረገሺ ላኪና ተላቄ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
Жыл бұрын
እኔ አሁን ለሀፍና ብርድ ልብስ ብቻ ልልክ ነው እቃ እዛው
@fhgjugh2796
Жыл бұрын
በባሀር ለኪ ቀራፅ የለውም ብላዋል
@Zuzu_habesha5
Жыл бұрын
@@fhgjugh2796 እሺ ውዴ
@legizewnew1477
Жыл бұрын
Benetsa keret kehone ezi yishalal tiratu
@addi514
Жыл бұрын
ወላሒ አንድ ቀንም ላይክ ሳላረግ አልፌ አላቅም ቢዶዎሽን እራሱ አሳልፌ አይቸዉ አላቅም እስከመጨረሻዉ ነዉ የማየዉ ጀግኒት ስወድሽ እራሱ እቁ ነሽ
@misteryoutube
Жыл бұрын
አብሽሪ ላይክ ሸር እናደርጋለን የምትሳደቡ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ ።ሁሉንም ማዳረስ አይቻልም ቢያደርሳት ታነሳላችሁ ነበር❤❤❤
@Sadawmer-sz6yz
Жыл бұрын
እውነት. በጣም ጠካራ. ና. ጀግና ሴትነሽ. ❤❤❤❤አላህ. ያበርታሽ. እህቴ.
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
Жыл бұрын
ከቻልሽ አንቺ ከማከፍፈያው ተረከቢናሱቅ ክፈቺ ውዴ ለሚፈልግ ሰው እረትቢላቸዋለሽ ❤
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
Жыл бұрын
ልክ ነሽ ይሻላታል
@FATUMAYzena-hi1dc
Жыл бұрын
መሻ አላህ እምትጠቀሚበት ያርግልሽ እህታችን መድየ ዝበያቸው ይህው ናው የኛ ህዝብ ሲቀጥል እህቶች እቃ አታብዙ ይህ ሁሉ ላድ ስው ይበዛል እደኔ ብሩን ብትቆጥቡት ጥሩ ናው ተናባባራ እቃ ማብዛት ብር ማባክን ናው የኔ ሀሳብ ስለሆና ናው ይህን ያልኩት ይቅርታ
@እማYouTube
Жыл бұрын
አሚነ አሚን እህት
@hawamedia655
Жыл бұрын
ትክክል
@shemistube
Жыл бұрын
ትክክል
@Getu-it7vi
Жыл бұрын
ተደሰችበት እህታችን❤
@ሳለቅዱስገብርኤል
Жыл бұрын
እህቴ እሚቻል ቢሆን 1000 ጊዜ ላይክ ባደረኩሽ❤❤❤❤በርች አይዞን
@Ansha1387
Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም መዲየ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዷ እህቴ በርችልን ከልቤ ነዉ እምወዲሽ ሀቀኝነትሽን በተለይ እንዲሁም ታማኝነትሽን እስኪ መዲን እምቶዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@tomesjone6001
Жыл бұрын
ኧረ ይገባሻል ማበረታታት ጎበዝ ነሽ እና የሚሣደቡ ቦታ አትስጫቸዉ ቅናት ነው
@Hadiya-ek5zr
Жыл бұрын
አብሽሪ እህት ላይክ እናረጋለን ጠንክሪ ለሰው ወሬ ቦታ አትሥጭ በሀቅ እሥከሠራሽ ድረሥ
@ዙዙነኝወለየዋ-ገ3ከ
Жыл бұрын
የኔ ማር የኛ ስው ብዙው ያወራል ጉዞሺን ብቻ በሀቅ ቀጥይ አላህ ያግዝሺ
@Werke-oi6hj
Жыл бұрын
በርች ደስይላልእህት❤
@Rahema333
Жыл бұрын
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መዲየ ጠንክሪ ጎበዝ👍👍✅
@Umufetitube
Жыл бұрын
ሪዷን 🍫☕
@Rahema333
Жыл бұрын
@@Umufetitube ሃላ 😍
@yohhanes
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ምከታተልሽ ግን ጥሩ ነዉ❤❤
@FaFa-hj1tl
Ай бұрын
በጣምነው የሚደክመው እህ አላህ ያግዝሽ
@fatumaadem1948
Жыл бұрын
መሽአላህ በጣም አሬፈነው ከዝህ ይዙተመህድእዛው መግዛት ይሻላል
@tube-hl6er
Жыл бұрын
በርቺ እህቴ ዩቱብ ከጀመርሽ ጀምሮ እከታተልሻለሁ አንድ ቀን ላይክ ሳላደርግ ቀርቸ አላዉቅም ጎበዝ ነሽ በስራሽ እኔ ግዜዉ ስደርስ እናወራና ቤተሰብ ጋር ታደርሽልኛለሽ በርችልኝ❤
@RyGh-r2s
7 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ አላህ ያግዝሽ
@فاطمهفاطمه-ر1ز
Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ቆጆ እናደርግሻለን ጎበዝ ነሽ
@GggGggg-cg3wd
Жыл бұрын
የኔውድ ሸችል አስር ግዜ ነበር ላይክ የማደርግልሽ በርች ጎበዝ ደግሞ ዋጋ መናገርሽ ሀሪፍ ነው
@anbsnv2253
Жыл бұрын
ሀቀኛነሺ የኔውድ አላህይጨምርልሺ በርቺ
@sameermosa5766
Жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል እትዮጵያ መግዛት ነው እቃ በሰው አገር ገዝተን ካሪጎ መላክ ምን አሃል እደምጨርስ እናቃለን በርቺ አሪፍ ነው
@ማርዋወለተሚካኤል
Жыл бұрын
ወይኔ ስንቱን እቃ ለቤቴ ተመኘሁት ባለ እቃይቱ በሰርግ በደሰታ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ እሕታችንም የድካምሽን ዋጋ አያሳጣሽ አይዞሽ በርች
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
Жыл бұрын
አሚን
@እማYouTube
Жыл бұрын
አሚን አሚን ውደ እህቴ
@twinklestar2448
Жыл бұрын
እኔምአድመቶ ሀምሳ ሺብ ር የገዛሁት እቃ የዛሬ2 አመት ሂጀ የምጠቀምበት ያርገኝ አልሀምዱዱላሂ ከዚህ እቃ አትጎትቱ
@user-zm3wh4rw9o
Жыл бұрын
ዬእኔ ቆንጆ ዎች፣እስኪይችን፣ቆንጆ፣ዬምታውቁ፣ስልኳን፣ንገኑኝ፣እኔም፣ማስገዛት፣እፈልጋለሁ ኝ
@twinklestar2448
Жыл бұрын
@@user-zm3wh4rw9o እኔን ነዉ?
@zaharz611
Жыл бұрын
ማሻአላ እኔም ቀጣይ ትገዥልኛለሽ መዲ❤❤❤
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
Жыл бұрын
መድየ ዝበያቸው እች ስራሽ ላይ አተኩሪ በርች እኛም ኢሻአላህ በቅርቡ
@rahmet596
Жыл бұрын
በርችልኝ መድየ የኔ ጀግና አንች ለኛ ተምሳሌት ነሽ ጀግና እህት ሲኖረን እንበረታለን
@ራያራዩማ-ዀ4ገ
Жыл бұрын
መዲየ ወደ ራያ ብትልክልን አሪፍ ነበር እኔ በጣም ነው የዉደድኩሽ ስራሽ ጥርት ያለ ነው እስከ ቆቦ ከቻልሽ
@እማYouTube
Жыл бұрын
መድየ እህት ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ አመዘግናለሁ ማማየ እኔም ላገሬ በቅቸ እምጠቀምበት ያድርገኝ ያርብ ዱአድርጉልኝ ውዴቸ አሳቤ ተሳክቶ ሀገር እድገባ ያርህማን
@sartt1717
Жыл бұрын
ያንችይነው እቃው ማሻላህ ግን እቃአብዝተሻል ለንግድ አስበሻል መሰል
@ZeharHasan-wb4xj
Жыл бұрын
ማሻአላህየኔዉድበሰላምለሀገርሺያብቃሺግንስልኮእቢአለኘብትተባበሪኝ
@እማYouTube
Жыл бұрын
@@ZeharHasan-wb4xj አሚን አሚን እህት በውስጥ ነይ እሰጥሽ አለሁ ስልኩን
@ZeharHasan-wb4xj
Жыл бұрын
@@እማKZbin ዉዷእቢአለኝወይአችትገቢልኝእህት
@ghgghfhhe637
5 ай бұрын
መሸአለህ ኢኔም ኢፈልግ ነበር ጊን ኢንዴት ነዉ መገኚሽ ቁጥሪሽ
@rahmaram8778
Жыл бұрын
ውአለይኩምሰላምወራሕመቱሏሒወበረካትሑመሸአላሕተባረከሏሕበደስታ፡እምትጠቀምበት፡ያርጋት፡በርችልኝ፡አላሕ፡ይገዝሽ፡እሕት
@ethiopia7697
Жыл бұрын
መድየ ውደ በርች የሰው ወሬ አትስሚ ❤❤❤❤
@hkeesam4008
Жыл бұрын
የኔ ውድ እህቴ የሰው ውሬ አታስሚ ለሀቅሽ ስረ የኔ ውድ ካጥፋሁ ይቅርታ ሰመቸሽ ለኔም ታደርሽልኛልሽ የኔ ው ደራ ነው አግር እኔ ያልሁት ሳውዲ ነው ለመሰከርም አግር እግባልሁ ግን አሁን እዚሁ ሆኝ ልመላኬ ፈልጌ ነው አግር ስግብ ትሣሣላችሁ ይላሉ ብቻ ስልክሽን እፍልጋለሁ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመሥገን-ቨ4ደ
Ай бұрын
ላይክ ያስሻል ቢቻል 1000 ግዜ ባረግሽ ደስ ይለኝ ነበረ በሁለቱም ስልኬ ላይክ ሸረ አርጌሻለሁ ለተሳዳቢውች መልስ አትስጭ ተያቸው ዝብለሽ ስራሽን ሲሪ እረፍት እየውሰድሽ እዳትጎች ከጦት እስከማታ እቃ ማገላበጥ በጣም ይደክማል እኔም እሪከርድ አርጊልሻለሁ ወርፋ ሲደርሰኝ እደምመልሽልኝ አምናለሁ ለምን አመለሽም አልልም ወረፋ ሳይደርሰን በርቼ😘💕
@hanaseid9804
Жыл бұрын
ወላሂ እምትብረታች ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@sadakmal1865
Жыл бұрын
ማሻአላ መዲ እሚያምር እቃነው
@ThoybaEdris
Жыл бұрын
መድየ የኔውድድ ቁጥርሽ አይሰራም ወላሂ አብሽሪልኝ የኔውድድድ ዝበያቸው የቀና ብዙያወራል ይባልየለዴ
@hayatail6337
10 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ለመጀመሪያግዜ ስከታተልሽ አላህ ይጠብቅሽ ሱቅ ለሱቅ መዞር እደት እደሚያደክም አቀዋለሁ እኔ ያለሁት ሳኡድ ነው እኔም እፈልጋለሁ ገዚተሽ እድታደርሽልኝ እህቴ ሀራ ነው አገሬ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ
@Fatima-ur7xp
Жыл бұрын
እረየኔእህት እዳቺ መልከም ሰው አላየሁም በጠምነው እምወድሺ የኔእህት ለኔም እደገጁልኚ በቀንእምለቂውን እከቲተልሸለሁ ገንየሰው ወሬ አትስሚ የቀነ ነውእደዚህ እሚልሺ ❤❤❤❤❤
@زيزيمحمد-ل8ص
3 ай бұрын
የኔ ቆጆ በርች ሥወድሺ ማማ እኔም እሻአላ መርሳ ታዴርሸልኛለሺ
@rahmaha
Жыл бұрын
የኔማር ደስስትይ አብሺሪ❤❤
@nayigachris5689
Жыл бұрын
ዝበያቸው አቺ ብቻ በረቺ 👏👏🤲🤲🤲💗💗💗💗💪💪💪👌👌👌
@Alhamedulilhe
Жыл бұрын
ማሻ. አሏህ እህቴ ደሥ ይላል በርቺ መሥራት ያሥከብራል እንሻ አሏህ ለኔም ትገዢልኛለሽ
@እሙፈቲሀ
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምውዷ እውነትሽንነው ከባዲነው እቃመግዛት እራስማመሙ
@Halima-woleyewa
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እራህመቱላሂ ዋበረካትሁ ዋውውው በጣም ደስ ይላል በረችልን እህታችን
@yikirbaysewuhunu
Жыл бұрын
Mashaa.Alaah ke Sawudi Kutet Yehagerachin Ekawoch Wub Nachewu❤
@Zebiba-oh3kr
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ውዴ አመ አላህ😘😘❤❤
@askaldesie4791
Жыл бұрын
ሀቀኛ ልጂ አችን አየሁ❤❤❤
@FETA249
Жыл бұрын
እናበረታታት ለታማኝነቷ መሻ አላህ
@Amainah-db9eo
Жыл бұрын
መሸአላህ የኔጀግና አአላህ ይገዝሽሀብበቲ
@SameraSamera-n3q
Жыл бұрын
መሻአላአላህጀዛሽንይክፈልሽማማየ
@ensallahtube702
Жыл бұрын
ማሸአላ ገናዛሬ እያዬሁሽ ነው ጎበዝነሽ እቃወቹ ጥራት አላቸው በርቺ
@selamselamasefa4294
8 ай бұрын
እኔ እፈልጋለዉ ቁጥርሽን አስቀምጭ እህቴ😊
@ሀያትቢንትአወል
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪ የሠው ወሬ እንዳሰሚ በርችማማየ
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
የእኔ ውድ❤❤❤❤❤
@SaadaSaada-es1lu
Жыл бұрын
የኔውዲ እህት እሽ እናደርጋለን አይዞሽ በርቺ
@aysha108
Жыл бұрын
ማሻአላህ አገራችን ጥሩ እቃወች አሉ ሠላም ለሀገራችን ያብቃን በርቺ
@zahraalghamdi
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ የኔ ተቃጠለ እድሜ ለጁንታና ለቄሮ
@ummehathem4979
Жыл бұрын
ትሽነው መድየ አላህ ይጨምርልሽ
@semira1396
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ኢሻአላህ ትገዠልኛለሽ
@HayahHayah-ep8fs
Жыл бұрын
እሕቴየትነውየሚገዛውእኔበዚሕወርእመጣለሑ
@gedam.youtube8866
Жыл бұрын
ጸደናት ቆንጆ የቤት እቃነው የመረጠችው ውድ ሰደተኝ እህቴቸ ምኞታችን ተሳክቶልን አገራችንገብተን እድንኖረ እግዚአብሔር ይረዳን🙏እኝኮ ተሰፈኞችነን ❤❤❤እወዳችሁለሁ ሰብሰክራይበረ እንደራረግ ትላልቅ ይቶብሮች ለኝ ምንም አይጠቅሙን ለነፍሰ ወይም ለሰጋችን ለነሱ መጠቀሜያ አንሁን እረሰበራሳችን እንለወጥ
@Amal-sr5kc
Жыл бұрын
ኣሜንንን
@mjikn1172
Жыл бұрын
መሸአላህ❤❤እኔኮ ታስበዉሆደንያዞረኛል😢🤣🤣🤭🤭
@ሰሚራሙስጠፋያአላህባሪያ
3 ай бұрын
ዝም በያቸው የኔ ውዴ❤❤❤
@ለይላነኝየሀይቋ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች
@zatube5734
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ
@madinahuseen3202
Жыл бұрын
አብሽሪ መድየ❤❤❤❤❤
@HabibaHabiba-f1w
3 күн бұрын
መሸአላህ😊😊
@toybatttts6314
Жыл бұрын
የኔውድአብሽሪልኝኝ👍👍👍👍👍👍
@عزيزهمحمد-ش8ش
Жыл бұрын
ጀግና ወረቢ ከሰሩ አይቀር ቪደወ እንድህ ነው
@SARASARA-s3w
Жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩምወራህመቱሏሂወበረከቱሁ እህት ማሻአላህ ብያለሁ ግን እኔም አፍልግለሁ የትነው
@semutube5053
Жыл бұрын
በርች ውዴ የሰው ወሬ አትስሚ😊😊😊😊
@hayatrak1238
Жыл бұрын
የኔ ወድ ዴሰ ይላል
@zinathethopia1374
Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በርች እህቴ ስልክ ቁጥርሽን ፃፍልን
@almasalmas6820
Жыл бұрын
መድየ የኔዉድ አላህ ያበርታሽየኔዉድ
@tevkjdhyr-cn5ub
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነዉ
@ወለየዋ-ጐ2ዠ
Жыл бұрын
በርቺ እህታችን
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
7 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ❤❤❤❤ወላሂ እቃመግዛት በጣም ከባድነው ላይክሸር አርጉ
@ፋጡማ-ለ5ኈ
Жыл бұрын
በርቺ መደየ
@ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
4 ай бұрын
ስልክ አታነሸም እህቴ
@zeyne-u4s
Жыл бұрын
ውዴ ቴሌ ግራም የለሽም እንዴ ? ካለሽ ሊንክ አሥቀምጭ እድንመርጥ
@Aande621
Жыл бұрын
እህቴ እኔምአሁንለመጣት እያሠብኩነወ
@بنتإدريس-ه1ه
Жыл бұрын
አብሽሪ መድበርች ጎበዝ
@FreihaYaissn
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ መድየ ላይክ ሸር የኔ መልካም ትክክል እቃ መግዛት በጣም ያዲክማል
@susuyoutube2398
Жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሤለፍነዉ በርቺልኝ የኔማር ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንንን🎉🎉
@FatumSe
Жыл бұрын
መድየ በጣም እወድሻለሁ ዉደ ሱስ ሆነሽብኛል
@LailaLaila-tc4om
11 ай бұрын
አብሺሪ አላህይጠብቅሺ
@ToybaSirag
3 ай бұрын
ጀግና ናት ግን ጥቅሟ ምድነው ለሷ❤
@مريمالاثيوبية
2 ай бұрын
ቁጥርሽን እደት እናገኝዋለሁ❤
@heesan5522
Жыл бұрын
እማ ደብረብርሀን ገዝተሽ መላክትችያለሽ?
@hawasamanin1762
Жыл бұрын
ማሻላህ እህት ጎበዝ ተበራች
@HananMetoro-vn5uk
Жыл бұрын
ማሸአላ አድናቅሽኛ
@SaudiArabia-y8h
6 ай бұрын
ኢንሻአላህ እኔ አዝሻለሁ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
Жыл бұрын
መድና መጋረጃ ስትነው
@maryammm4345
Жыл бұрын
ማሻ አለ መዶ ለይክ ሼር ለኔም ሙሉ የቤት እቃ ግዠልኝ ሀገሬን ሩቅ ነዉ ብሌሽ እንብ አትበይኝ ስረሽን ወድጀወሎ በአለህ ይሁንብሽአዎርኝ
@anamen1863
Жыл бұрын
አበሽሪእህቴ❤❤❤❤❤❤
@ያዘኝእዳመሌ
Жыл бұрын
እናረግሻለን መድየ በርችልን
27:27
#ወረባቦ_የሚሄድ ልዩ የቤት እቃ እና አስቤዛ 248ሺ750 ብር#ሀይቅ የሚሄድ37ሺ435ብር የፈጀ/ጥር/5/05/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 3,3 М.
18:41
47 ሺ የፈጀው ሰርፕራይዝ ዛሬ መኮይ አድርሼ መጣሁ ማዘዝ የምትፈልጉ👉0903193036
Med መድ Tube
Рет қаралды 22 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
21:50
ጭንቅ ብሎሀል መከራህስ በዛ? | ኡስታዝ ካሚል ጣሀን ያስለቀሰው | Ustaz Kamil Taha New Dawa | CHENEK BELOHAL
Hamudi Tube
Рет қаралды 10 М.
19:14
✳️ብሰንኪ ሰብኣይ ኣዴኣ ዝረከበቶ መከራ፣ ሽግር ተሪርን በሊሕን ሰብ ከምዚገብረና ካብዚ ንማሃር
Mahustar
Рет қаралды 32 М.
17:31
ልዩ የአረፋ ኢድ ሰርፕራይዝ 134ሺ745 ብር የፈጀው የቤተሰብ ሰርፕራይዝ ሀይቅ አደረስኩ
Med መድ Tube
Рет қаралды 19 М.
8:05
🔴ለሰርግና ለፕሮግራሙ የሚሆን ትላልቅ ብረድስት📞0948489872🤳🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 10 М.
13:23
አስገራሚ የረከቦትና የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ #አቡአሚራ #AbuAmira
Khalid Tube
Рет қаралды 63 М.
11:44
🛑31 ሺ 750 ብር 👈 የፈጀ ገነቴ የሚሄዲ የረመዷን አስቤዛ/ጥር/5/5/2017🇪🇹🇪🇹
ፋጡማ ወሎ አቀስታ Tube
Рет қаралды 1,5 М.
17:13
87ሺ700 ብር የፈጀ ሙሉ የቤት እቃ ውርጌሳ ላደርስ ነው
Med መድ Tube
Рет қаралды 10 М.
11:16
#ኪችን ካብኔት አሰራሁ ዋጋ ማወቅ ልምትፈልጉ ግን ቅር ብሎኛል ለምን ❓ሁላችሁም ከኔ ልትማሩ ይገባል ኡኡኡ የብሩ ነገር ግን 🙆
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Рет қаралды 139 М.
39:08
#ጊራና_የሚሄድ442ሺ885 ብር የፈጀ የተሟላ የቤት እቃ #ፈርኒቸር/ታህሳስ/28/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 14 М.
12:32
መታየት ያለበት ዘመናዊ የቡፌ የወጥ ቤት እቃዎች ወቅታዊ ዋጋ በኢትዮጲያ kitchen equipment price in ethiopia 2023
sadam Tube
Рет қаралды 25 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН