Megabe Hadis Begashaw Desalegn # 9 Sibket - Dehna. ደህና (2ኛ ነገ.

  Рет қаралды 301,380

Bisrate Gebriel Jossy

Bisrate Gebriel Jossy

9 жыл бұрын

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮን መሰረት ያደረገ መንፈሳዊ ስብከት።
በመጋቤ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ
ቁጥር 9 - ደህና (2ኛ ነገ. 4:26).
Dehna
Begashaw Desalegn ; Kesis Tizitaw Samuel
New Ethiopian Orthodox Sibket ; Sibket ; Mezmur
Orthodox Song

Пікірлер: 281
@JahAdam
@JahAdam 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጋሻው አንተንም ሌሎች ከቅድስት ቤተክርስቲያን የራቃችሁ ልጆቹን መድኃኔዓለም ወደ ፍቅሩ ወደ ቅዱሳን ሙቀት ዳግም መልሷችሁ ክብሩን መንግስቱን አብረን እንውረስ!
@senayitdebebe431
@senayitdebebe431 Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ስብከት ሁሌም እንደ አዲስ የሚያፅናናኝ ቃል ነው። ቃለ ህይወትን ያሠማህ ወንድሜ
@zelalemalebachew1094
@zelalemalebachew1094 Жыл бұрын
መምህር፣ቃል፣ህይወትያሰማህ
@hananh7131
@hananh7131 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwoten yasamlen
@santaqudah3412
@santaqudah3412 7 ай бұрын
በዉነት እኔ በእንባ ነው አዳምጨ የጨ ረስኩት በጣም ልብ የሚነካ ትም ር ት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ወደ ቤተህ ይመልሰህ ሴጣንነው አንተን ከኦርቶዶክ ስ የለየህ
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 4 жыл бұрын
ከእውነት እውነተኛ ስባኪ ስወድህ እኮ በጋሻው እውነት ነው እኔ በእይኔ እይቻለው እጥማቂ ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ባህታዊ መስለው ስውን የሚያታልሉ እኛ ክርስቲያኖች ኤርቷድክስ ሲያጠምቅ የሚያስለፈልፍ ሁሉ ባህታዊ ይመስለናል ግን እይደሉም በዘዴ በመተት ነው የሚዬስለፈልፋት ወገን ንቃ እትታለል እስከመቼ
@drabiyahemedagreatleader5300
@drabiyahemedagreatleader5300 7 жыл бұрын
መምህራችን፡መጋቢ፡ሐዲስ፡በጋሻው፡የአገልግሎቶን፡አድሜ፡ያርዝምልን፡እድሜን፡ጤናን፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይስጥልን፡ቄለ፡ህይወት፡ያሠማልን፡መንግስተ፡ሠማያትን፡ያዋርስልን፡፡ አሜን፡አሜን፡አሜን፡
@yoyobayu802
@yoyobayu802 6 жыл бұрын
ስብከቶችህ ጊዜ የማያስረጃቸው የዘወትር ሕይወትን አለምላሚ ናቸው። የቤት ሥራዎችህን ጨርሰህ ዳግም በተዋህዶ ቤት እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ እስከዜው የትም እንዳትሄድ ሥላሴዎችና እመቤቴ ማርያም አይለዩህ አሜገ ,,
@MarieMarie-kd4qx
@MarieMarie-kd4qx 7 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ሁሌም አገልግሎትህ ያሳርፈኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lematgebrye405
@lematgebrye405 Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ እሱ ልቦናችን ይመልስ በቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ ፍጣሪ ከምንም በላይ ፍቅር ነው ቸር አባት ነው ና አምላክ ሆይ እኔ ልጂህ ከደጂህ ከህግህ እርቄለሁና ከቤትህ እዳልጠፍ ቅድስ ፈቃድህ ይሁን ። አሜን አሜን አሜን
@wubshetmengesha9517
@wubshetmengesha9517 5 жыл бұрын
በጋሻው ሰለ እግዚአብሔር ያለህ ጥልቅ እውቀትና አገልግሎትህ ተባረክ
@olantudinkuas4657
@olantudinkuas4657 5 жыл бұрын
ደህና ደህና ሁሉም ደህና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የት አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ😍😍🙏
@gudayfissha5542
@gudayfissha5542 8 жыл бұрын
መምህር በጋሻው የእውነት የወንጌል አርበኛ ነህ
@genethabte6622
@genethabte6622 3 жыл бұрын
🙏 Amen kale hiwet yasemaln
@tlahungessese6028
@tlahungessese6028 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን
@user-ii7pc3sc3w
@user-ii7pc3sc3w 7 жыл бұрын
አሜን♥አሜን ♥ አሜን♥ ቃለ ህይውፕትን ያሰማልን♥በእውነት መምህር በጋሸው ♥እግዚአብሔር ፀጋውን ይልብዛልህ♥ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ♥በዚህ አለም ከሚመጥልብህ ፈተና ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ♥ይጠብቅህ አሜን ♦አሜን♥አሜን♥
@SarahAli-st8hf
@SarahAli-st8hf 8 жыл бұрын
በውነት ስብከትህ የህሊና እረፍት የሚሰጥ ነው ቃለህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 8 жыл бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ስብከቶችህ ሁሉ ያፀናሉ እግዝአብሔር ያመጣብክን መከራ ዞወር ያድርግልክ ሰይጣን ዳቡሉስ ይፈር እግዝአብሔር ይክበር በእውነት የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!!!
@user-uc9fr3tr8k
@user-uc9fr3tr8k 7 жыл бұрын
koko k አሜን አሜን አሜን
@abinilove3409
@abinilove3409 3 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያወርስልን በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ፫
@dawit3322555
@dawit3322555 4 жыл бұрын
Kale Hewitt yasemalen. Bewnet betam new yanafeken ebakh nalen.
@azaellove2098
@azaellove2098 4 жыл бұрын
Tebarek
@shambeleshetu274
@shambeleshetu274 Жыл бұрын
Your Creator bless your life!
@romaasd8936
@romaasd8936 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያማረኝን ምግብ በላሁ ዛሬ ክብሩ ይስፋ የመደሀንያለም መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝ ቃለህወትን ያሰማልን በጣም ደስ የምል ምግብ መገብከን እግዚአቤሄር ይስጥልን
@user-lc1rn8zb7e
@user-lc1rn8zb7e 9 жыл бұрын
ቀጥልበት ቃለሀ እይወት ያሰማልን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 8 жыл бұрын
sbketh betam des yemil ena yemisarf new ♡♡ ♡
@almazbrhanu4683
@almazbrhanu4683 8 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ አፅናፍ የተመሠገነ ይሁን፡፡ በጋቢ አዲስ በጋሻው ደሳለኝ የህይወትን ቃል ያሠማልን፤ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስል፡፡ በእውነት በሚወራው ወሬ ትምህርትህን አልሠማም ነበር ግን ሣያዩ መፍርድ ሞኚነት ነው፡ ፀጋው ይብዛልህ ወንድማች፡፡(ደህና)
@blennegussie9341
@blennegussie9341 3 жыл бұрын
ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ነወ ያሰተማርከን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃለሂወት ያሰማልን
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 5 жыл бұрын
Kale Hewitt yesemalen yegeglot zemen yebarkeln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamselam699
@selamselam699 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏🙏
@asteartewele232
@asteartewele232 7 жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚለውጥ ትምህርት በእውንት በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን ኣባታችን እንወዶታለን የእኛ ኣባት እድሜዎትን እርዝም ያድርግልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን
@ermiasbeyene3268
@ermiasbeyene3268 Жыл бұрын
C😘😝😍😜🥳😍🥳😜
@gelilaetewi7238
@gelilaetewi7238 9 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln ejig betam des yemil tmhrt new yagelglot zemenh egziAbher yarzmln
@user-lc4fq7nd3t
@user-lc4fq7nd3t 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም ሠምተን የምናሥተውልበት ልቦና አምላክ ያድለን መምህራችን እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-oc5hh9br4l
@user-oc5hh9br4l 8 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ መምህራችን እውነት ሳያዩ መፍረድ እንደት ይከብዳል የራሳችን ሃፅያት ቁጭ አርገን ሰውን እንኮንናለል ማስተዋሉ ያድለን በሚወራው ወሬ ያንተን ስብከት መስማት አቁሜ ነብር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@gabrielailfu7229
@gabrielailfu7229 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው i o
@gabrielailfu7229
@gabrielailfu7229 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው üpln
@user-vz5ug2wo2v
@user-vz5ug2wo2v 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው
@user-sc2cd8hn5j
@user-sc2cd8hn5j 8 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የእዮብን ፆናት ይስጠን አሜኔ አመን አሜን
@asnakechbizuneh8635
@asnakechbizuneh8635 9 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@gfvv8641
@gfvv8641 8 жыл бұрын
mzmer
@aberash39
@aberash39 8 жыл бұрын
t
@abebatezera929
@abebatezera929 7 жыл бұрын
አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@tigigualagame9498
@tigigualagame9498 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተሰፋ የምናድርጋት መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን
@ethiopialezelalemtnur1497
@ethiopialezelalemtnur1497 7 жыл бұрын
Tigi Gual Agame amen kal hywetn yasemaln
@sablezamremalktayasemniili146
@sablezamremalktayasemniili146 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ባንተላይ እግዚአብሔር አድሮ ስላስተማረኝ አምካኬን አመሰግናለው ከሚመጣው ፈተና ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ መምህር በጋሻው
@selamselam699
@selamselam699 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asterbelete7046
@asterbelete7046 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአቤር ይባርክልህ
@eloheelohe8144
@eloheelohe8144 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ምቀኞች የተነሱብህ ይመስለኛል ስላንተ ቀርቤ ሳላውቅህ ምንም አልልህም እግዚአብሄር ከክፋ ይጠብቅህ
@tsiongirmay1911
@tsiongirmay1911 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 9 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ተስፍ ርስተ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን ፀጋው ይብዛልህ !!!!!!!!
@genetmengesha8349
@genetmengesha8349 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን በድሜ በጸጋ ይጥብቃችሁ የእግዚአብሔር ጸጋ በየ አላቹሁበት ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ለቅድስት ማሪያም ወለመስቀሉ ክብር አሜን ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
@AN2TA
@AN2TA 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@bizuyebelete4450
@bizuyebelete4450 9 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ!!!!!!!
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 2 жыл бұрын
ደህና የተለየና ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ስብከት መምህር እናመሰግናለን ባተውስጥ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን አምላክ ይክበር ይመስገን ክብር ሁሉ ለሱይሁን......ደህና
@pix1359
@pix1359 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 3 жыл бұрын
እግዚአቤር.በቤቱ.ያቆይልን.ቃለህይወት.ያስማልን.እድሜ.ዘመንህን.ይባርክልን.
@meronwedajo4854
@meronwedajo4854 4 жыл бұрын
Banite sibiket Hewote tekeyirowal! Zare Adis Hiwot alegn! Egizabiher yimesigen! !!
@moussazgheib4862
@moussazgheib4862 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@jamilcell9416
@jamilcell9416 7 жыл бұрын
አሜን
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 4 жыл бұрын
ኡፍ በጋሻው እድሜና ጥኔ ይስጥህ ከነ መላው ቤተስብህ ይህንን ስብከት እንደው ብስማው ብስማው እንደማር የሚጣፍጥ እኮ ነው ቡጋሻው ድሮ እኮ ትዝ ይለኛል የእንተ የማታ ጉባዬህ ብቻ ባለህበት ጌታ ይባርክህ
@user-sn9hl6ik3j
@user-sn9hl6ik3j 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@girmawakjira1389
@girmawakjira1389 7 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ የወጌል ገበሬውን
@flimongebrehawara138
@flimongebrehawara138 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@berhanibekele2218
@berhanibekele2218 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ አማያት ያውርስልን
@webieto5580
@webieto5580 8 жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶይስጥህ አሜንንንንንንመጋቢበጋሻውሀለም የቤተክርስቱያን አገልጋዬች
@fasilsisay5068
@fasilsisay5068 7 жыл бұрын
እግዛብሄር ሰላምክን ያብዛ
@fv5445
@fv5445 7 жыл бұрын
fasil Sisay
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 7 жыл бұрын
Amen ❤️😍 dena hunelen Egzabehar yetbekeh
@ferafera3035
@ferafera3035 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴሜነ ጤነ ይጥህ
@diyakonabrhamgebrehiwet2097
@diyakonabrhamgebrehiwet2097 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ፡ ቅለ ሂወት ያሰማልን።
@samueltewahdo8170
@samueltewahdo8170 2 жыл бұрын
ሁሌ የምሰማው ስብከት ሁሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@trsit4794
@trsit4794 9 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርክ
@henokyefantulij
@henokyefantulij 7 жыл бұрын
አሜን እግዚአቡሄር ዘመንህን ይባርክ
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
@asteartewele232
@asteartewele232 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ለኣባታችን እና መምህራችን ረዥም የኣግልግሎት እድሜ ይስጥልን ኣሜን ።
@serkalemeshete6027
@serkalemeshete6027 8 жыл бұрын
Amennnnn amennnnn amennnnn kal hiwet yasemaln tesfa mengest semayatn yawerseln egziyabeher yagelgelot zemnken yebarkelk Amennn Amennn Amennn
@netsanetnetsanet9478
@netsanetnetsanet9478 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ
@user-vh8ng7wo6r
@user-vh8ng7wo6r Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@betybelle7519
@betybelle7519 9 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalin
@negstykalau2196
@negstykalau2196 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@changeseeker7163
@changeseeker7163 9 жыл бұрын
ቃል-ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርስልን ።
@mbafellowship588
@mbafellowship588 9 жыл бұрын
who are you ?pleas this is not personal address. is is allowed for common academicissues so pleas do not attach such kind latter on !!
@toutoumoukarzel4770
@toutoumoukarzel4770 7 жыл бұрын
MBA Fellowship
@user-hk3gp1hq1i
@user-hk3gp1hq1i 8 жыл бұрын
Amne amne amne kale heote yasmlne mengste semyte yawrselne!
@sityblato4150
@sityblato4150 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋአ ይእጠብቅ
@user-cb7jp7cf6l
@user-cb7jp7cf6l 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@merrykonjit7572
@merrykonjit7572 7 жыл бұрын
ቃልእይወት ያስሜልን በኤድክብት እሱ ይሪድክ
@AMER-yu8uz
@AMER-yu8uz 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማለን
@user-bt8fq8nh8e
@user-bt8fq8nh8e 9 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@azmaraabate3073
@azmaraabate3073 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@adisadis2500
@adisadis2500 7 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen..mdaniyalm.Edmhenayabrkaw ❤❤❤❤
@almu4293
@almu4293 7 жыл бұрын
amen amen amen
@meaziaddistube2700
@meaziaddistube2700 3 жыл бұрын
God bless you !!
@louamehyaly4979
@louamehyaly4979 5 жыл бұрын
amen amen amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 7 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@asteartewele232
@asteartewele232 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ለኣባታችን እና መምህራችን በጋሻው ደሳለን የኣገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን መምህራችን በጋሻው ምንም እንካን የጠላት የሰይጣን ፈታና ብዙ ከብዙም በላይ ቢፈትኖትም እጄን ኣልሰጥም እምቢ ብሎው የሰይጣንን ፈተና ሰብረው ኣልፈው እንደ እግዚኣብሄር ፈቃድ ወደ ቀደመው ልብን ወደ ሚንካ ስብከታቸው ስለ ተመለሱ እጅን ደስ ብሎናል ብእውነት እርስዎትን የረዳ እግዚኣብሄ ኣምላካችን ሁላችንን ይርዳን ኣሜን ።
@HaniHani-ch3zp
@HaniHani-ch3zp 7 жыл бұрын
Astear Tewele yeha eko yezara senet amet yekoya sebket new tesaseteshal esu tehadso new geta wedebatu yemelsew
@user-zk2xv5ug9q
@user-zk2xv5ug9q 8 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያስማልን
@wubshetmengesha9517
@wubshetmengesha9517 5 жыл бұрын
አሜን
@henokesrom3844
@henokesrom3844 8 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalin
@user-nm6ce7yk6c
@user-nm6ce7yk6c 4 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏Amen Amen Amen
@muluaessef526
@muluaessef526 6 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንግታየ ሆይ ተመሥገን
@alemtsehaykassahunalemtseh8177
@alemtsehaykassahunalemtseh8177 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@tirngotefera4264
@tirngotefera4264 7 жыл бұрын
Alemtsehay Kassahun Alemtsehay aman aman
@tirngotefera4264
@tirngotefera4264 7 жыл бұрын
aman aman
@user-cp3uq9hk6j
@user-cp3uq9hk6j 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አኛም ቃሉን ሰምተን ነገሮችን ሁሉ ደህና ብለን የምናልፍበት አደበትእግዛብሄር ይሥጠን አሜን አሜን
@samrawityemaryamlij4435
@samrawityemaryamlij4435 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@amelederse93
@amelederse93 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nc5pb5vr1h
@user-nc5pb5vr1h 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሴማልክ ወንድም
@ayalyeadis2714
@ayalyeadis2714 Жыл бұрын
አሜን
@ayalyeadis2714
@ayalyeadis2714 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tsigtsfaya2055
@tsigtsfaya2055 9 жыл бұрын
Amen bezi sebiket bexam teqeyiraliu
@bizuneshmamo3640
@bizuneshmamo3640 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalihiwot.yasemal amen tesifa.mengist yawrsil
@asteartewele232
@asteartewele232 7 жыл бұрын
ኣቤት ምን ኣይነት ልዩ ትምህርት ኖው እንዳው እግዚኣብሄር ኣምላካችን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን ኣሜን ኣባታችን እና መምህራችን በጋሻው ደሳለኝ ምን ኣይነት ልዩ መምህር ናቸው እንዳው እግዚኣብሄር ኣምላካችን ከፈተና ሁሉ ይጠብቅልን ኣሜን ።
@melatetho9270
@melatetho9270 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን
@Sam-ku5gs
@Sam-ku5gs 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@yedengelmariamlijhabtish2428
@yedengelmariamlijhabtish2428 7 жыл бұрын
Amennnnnnn!!!! Egeziabeher yemesegen yetemarenewun yenefese waga aregelen!!! memehirachen yagelegelot zemenhen egeziabeher yebarkln!!!!
@user-tc2dg6kd6c
@user-tc2dg6kd6c 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,8 МЛН
Begashaw Desalegn Volume 4B
31:01
Yebichaye Tadesse
Рет қаралды 2,3 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН