Mekdes Abebe መቅደስ አበበ - New Ethiopian Music Gena Gena

  Рет қаралды 2,094,009

Mekdes Abebe

Mekdes Abebe

7 жыл бұрын

Mekdes Abebe መቅደስ አበበ - New Ethiopian official Music - Gena Gena
© All rights reserved.
Copyright: Mekdes Abebe

Пікірлер: 1 700
@MekdesAbebe
@MekdesAbebe 7 жыл бұрын
Thank you all for your love and support.I love u all❤️ 😍
@abebatemesgen6029
@abebatemesgen6029 7 жыл бұрын
Mekdes Abebe love you to Konjo😍😍😍😍😍😍😍
@rimanjemal1783
@rimanjemal1783 7 жыл бұрын
መቅድስው አክባሪ ስላምሺ ብዛት ይበል
@user-qb3gh7bv2y
@user-qb3gh7bv2y 7 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayatalduraz2604
@hayatalduraz2604 7 жыл бұрын
Mekdes Abebe ewedishalehu siriat leza aleshi yene wub wudidd kelibe
@GalaxyJ-bs8pd
@GalaxyJ-bs8pd 7 жыл бұрын
Mekdes Abebe. yalisemut ewinet laka tena nw ewinet nw yene konjooo
@armanijulia2256
@armanijulia2256 7 жыл бұрын
አምሓራ ኩሩ የፍቅር ሰው። ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሏት ጥሩ ልቦና ለናንተ ብቻ ነው የተሰጠው። love ya!
@haymanotaylsew5370
@haymanotaylsew5370 7 жыл бұрын
armani julia tnx ወንድማችን
@solliveit8078
@solliveit8078 7 жыл бұрын
ይህን ነገርህ ተመችቶኛል
@munalove6493
@munalove6493 7 жыл бұрын
ኤርትራን ህዝብ እኛም ውድድድድድድ ነው♥።Eritrea & Ethiopia💓 iLove you mor from Ethiopia amahra eri LOVEye💖💖💖💖💖💖👍👍👍10Q bro
@user-lk7md1gd2b
@user-lk7md1gd2b 7 жыл бұрын
armani julia 👎
@selamselam5590
@selamselam5590 7 жыл бұрын
both of u ertrean kefafayoch ahun gra sigbachu were atabzu ebaboch one love ethiopia
@user-wb2kg7sc9r
@user-wb2kg7sc9r 8 ай бұрын
صوت مكدس واداؤها والحان اغانيها جميلة جدا ولو اني لا فهم اللغة يعجبني هذا اللون انا من اليمن اموت في الغناء الاثيوبي شكرا ولكم تحية من الاعماق القلبية
@seynabsamaanbadanhuseinxas7178
@seynabsamaanbadanhuseinxas7178 6 ай бұрын
😂وانا من اليمن حضرموت احب الاغاني الحبشية بس ماا😅😊فهم
@seynabsamaanbadanhuseinxas7178
@seynabsamaanbadanhuseinxas7178 6 ай бұрын
😂وانا من اليمن حضرموت احب الاغاني الحبشية بس ماا😅😊فهم
@mogesyeshiwas2532
@mogesyeshiwas2532 2 жыл бұрын
መቅዲ የፍቅር ሰው ሁሌም በአካል ላገኛት እያሰብኩ ሳላገኛት የቀረሁት ብትኖር መቅዲ ብቻ ናት ዘመን የማይሽረው ለጆሮ ተስማሚ በደም ስር የሚገባ የማይሰለች ሙዚቃ ነው!!!! አንድ ቀን ፈጣሪ ብሎት በአካል አገኝቸሽ አድናቆቴን እንደ ምገልፅልሽ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ!!!!!!
@blackwolf1053
@blackwolf1053 2 жыл бұрын
Love from Georgia 🇬🇪✝️♥️✝️🇪🇹
@gizewamare5267
@gizewamare5267 6 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ደስ የሚል ሲሰሙት የሚጣፍት ድምፅ በተፈጥሮ ስለሰጠሸ ፈጣሪ ይመስገን፡፡ ሁሌም ስሰማዉ ይጣፍተኛል በጣም አመሰግንሻለሁ፡፡ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚዓብሔር ይርዳሽ በርች
@DLETEY291
@DLETEY291 5 жыл бұрын
From Eritrea loves Amharic 🎶🎶🎶🎶👍❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z Жыл бұрын
Thanks 🥰
@asnakefetene5044
@asnakefetene5044 Жыл бұрын
ትችያሽ የሚጠላሽም ተገዶ ይሰማሻል ጀግና ነሽ
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 10 ай бұрын
እንዳው ስወድሽ መቅዲየ 🥺የኔ ቀበጥ ታምሪኝ አለሽ ለኔስ 😊ድምፅ 👌ረጋ ያለ ሙዚቃ ሁሌም ምርጫየ ነው ❤❤❤❤
@meseretnigatu4109
@meseretnigatu4109 7 жыл бұрын
ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የኔ ቆንጆ ሁል ግዜም አድናቂሽ ነኝ መቅዲ ፍቅር 💚💛❤️
@tomcuba7515
@tomcuba7515 7 жыл бұрын
This girl is sooooooo talented such a beautiful voice 🌷
@mkkkkj6553
@mkkkkj6553 Жыл бұрын
መቅድየ በጣም ነውየምወድሽ ሙዚቃሽን ሁሉም ብሰማው እማልሰለቸው ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rw8jf4tq5n
@user-rw8jf4tq5n 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንችም ሙዚቃውም በጣም ነው የምታምሩት በርች ስወድሽሽሽሽሽሽ
@negamengista9276
@negamengista9276 5 жыл бұрын
የዝችን ምርጥ ልጅ ዘፍ ኖች በጣም የሚወደዱ ናቸው እውነቴን ነው ልትደመጥ የምትገባ ምርጥ ልጅ ግን የሚገርመኝ የኛ አገር ሚዲያዎች በቂ ሽፍን የሚሰጠውን እና የማይሰጠውን ለመለየት እንደማይችሉ በዚህ ማረጋገጥ ይቻላል እባካቹሁ በቲፎዞ አትስሩ
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 4 жыл бұрын
ትክክል ምድረ ኮረኮች ድምጽ ያሰሙንእጅ እዲእዲማ አይለቀቅም
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 4 жыл бұрын
@@mimiethiopia9628mini
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 4 жыл бұрын
mimi
@besratlegsse4998
@besratlegsse4998 7 жыл бұрын
ዋው ስርቅርቅ ያለ ድምጽ ደስ የሜል ኩልል እያለ የሜሰርጽ ድምጽ ነው ያለሽ።
@user-ve8rj3qz1e
@user-ve8rj3qz1e 6 жыл бұрын
ዋው አንችም ቀሽት ዘፈንሽ ድምፅሽም ቀሽት የኔ አማላይ ስወድሽ ዘፈኖችሽን ብሰማቸው አልሰለችም
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 3 жыл бұрын
መቅድየ።ስወድሽ. የኔ ቆንጆ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላምምም መቅዲ በርች እሽ አድ ስራ አብርን ብንስራ በጣም ድስ ይልኛል
@user-nm4jq5tj2q
@user-nm4jq5tj2q 7 жыл бұрын
እህህህህህህህ ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው በጣም ማር ያማል
@user-rb2vo2hr9o
@user-rb2vo2hr9o 6 жыл бұрын
ስወድሽ መቅዲ ታምሪአለሽ አድናቂሽ ነኝ በርች
@saadkhalaf445
@saadkhalaf445 5 жыл бұрын
I don't understand language, but I like beautiful sounds. Your brother from Sudan
@samaco.2073
@samaco.2073 6 жыл бұрын
Loved from Sudan 🇸🇩
@maxedkacaan4862
@maxedkacaan4862 6 жыл бұрын
I am somali but like ethiopian songs especially your songs thanks for your voice babby
@fatimahasan3984
@fatimahasan3984 7 жыл бұрын
መቅዲየ.ቆንጆ.ድምፅሽም.አለባበስሽም.በጣምያምራል.አድናቂሽነኝ.ባለሽበት.ሠላምሽይብዛማርርር.
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ መልክት ምርጥ ቁመና ብቻ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ብዬሻለው ይመችሽ በርችልን አትጥፊ ካንች ብዙ እንጠብቃለን ♥
@user-um4cp2yp1y
@user-um4cp2yp1y 7 жыл бұрын
አቦይመችሽ..አችልጅ
@user-um4cp2yp1y
@user-um4cp2yp1y 7 жыл бұрын
መቅድ.ስወድሽ
@rawdamohammed4521
@rawdamohammed4521 7 жыл бұрын
መቅዲ ፍቅር ምን አባቴ ልሁንልሽ መገን አለባበስሽ መገን ፀጉርሽ መገን ቁመናሽ መገን ድምፅሽ ውይይ ሁሉ ነገረሽ ቆንጆ ነሽ ከዘመኑ ድምፃዊወች እውነተኛ ሠው አቺ ነሽ የሠው ዘር
@tutuedu7575
@tutuedu7575 7 жыл бұрын
Rawda Mohammed lek belshal
@user-ux2bg6iu9z
@user-ux2bg6iu9z 7 жыл бұрын
Rawda Mohammed waww wedd mekedi konjo
@henokbeswagrbnenmentenenae4750
@henokbeswagrbnenmentenenae4750 7 жыл бұрын
Rawda Mohammed Aerfen berc
@f_f-
@f_f- 7 жыл бұрын
Rawda mkie
@mekdimozazawa4348
@mekdimozazawa4348 7 жыл бұрын
Rawda Mohammed መገን መገን ተመቸቺኝ
@fikersewsaba1485
@fikersewsaba1485 7 жыл бұрын
አማራ ቆጆ ድምፀ መረዋ ቱ ቱ ቱ በርችልኝ ከጎንሽ ነን የኔ ውብ😍😍😍😍
@SaibGdi
@SaibGdi 2 ай бұрын
መቅድየ ምርጥ ሰው ነሽ😢❤❤❤
@user-op3ox7xf7d
@user-op3ox7xf7d 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መቅዲዬ ስውደሽ
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 7 жыл бұрын
እርጋታሺ መልክሺ አለባበስሺ ዜማሽ በቃ አሞልቶ የሰጠሺ ምርጥ አርስቲስት ነሺ በርች
@batamariam1350
@batamariam1350 7 жыл бұрын
የባህር ዳር እንቁ ምርጥ ደምፀ ሁለመናሽ ምርጥ ኡትዩጵያዊ በርች
@user-mf9hy8uv9m
@user-mf9hy8uv9m 5 жыл бұрын
👏👏mesheala
@user-dk7wq6sj4w
@user-dk7wq6sj4w 5 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምራል!
@jdhcn8450
@jdhcn8450 5 жыл бұрын
ባህር ዳር ልጅ ናት እዴ ሀገሬ ውይ
@masaratmasarat6948
@masaratmasarat6948 4 жыл бұрын
የኔማርሰወድሺ
@user-fq3uf8pv9v
@user-fq3uf8pv9v 6 жыл бұрын
wawww መቅድየ ምርጥ እኮነሽ
@biniamdebesay5789
@biniamdebesay5789 7 жыл бұрын
ኣቤት ቆመና👍፡ ኣቤት ድምጽ👍፡ ኣፍሮ ጸጉሪ👍፡
@rahelshay2223
@rahelshay2223 7 жыл бұрын
ዎዎዎ!!!ድንቅ ድምጽ አባሰል ባቲ ትዝታ የሰማን ጊዜ ጉድ ነው አሪፍ ይመችሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@marthagechi9219
@marthagechi9219 3 жыл бұрын
It's lovely dear sis..
@fekadukefale916
@fekadukefale916 2 жыл бұрын
ዋው ስርቅርቅ ያለ ድምጽ ደስ የሜል
@mesimesu5184
@mesimesu5184 6 жыл бұрын
Yeni konjo des teyegnaleshi wdeddddd new maregeshi bereche 😍😍😚😚
@abebechsrgawie4873
@abebechsrgawie4873 6 жыл бұрын
መቅዲ ማርርርርርር እኮነሽ እግዛብሄር ጥበብሽን ያብዛልሽ ቀጥይበት ውድድድድ
@gabishabadhaso5274
@gabishabadhaso5274 6 жыл бұрын
nice song my sister siraj from dubai
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው መቅዲይ እንዲህ ነው ሙዚቃ በቃ ግጥም ረዘም ሲል እና ሳይደጋገም ጥሩ ነው እንጠብቃለን ከዚህም የበለጥ
@user-nh6up9cj8i
@user-nh6up9cj8i 7 жыл бұрын
ዋው መቅዲዬ አድናቂሽ ከቡታጅራ ቀጥይበት አንድ ቀን ለጉብኝት እንደምትመጪ አልጠራጠርም
@Edwins0n
@Edwins0n 3 жыл бұрын
Beautiful ETHIOPIA 😍💙✔
@helenethio7504
@helenethio7504 7 жыл бұрын
wowwww yena mar sewadsh eko
@ziniyaziniyan7043
@ziniyaziniyan7043 7 жыл бұрын
wawwww ድምፅዋን እንዴት ያምራል ወይ ፍቅር የእጁን ይስጠው
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 2 жыл бұрын
BRAVO BRAVO I LIKE THIS SONG IS BEST THANK YOU PRINCESS ABEBE THANK JOINING ETHIOPIAN MUSIC 💚💛❤🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏
@aselethiopia3666
@aselethiopia3666 7 жыл бұрын
መቅዱ ዋው ነው በጣም ያምራል ሁሉም ነገርሽ ምርጥ እትዮጵያው ነሽ በርችልን ሁሁም ነገርሽ በጣም ያምራል
@user-mq6wh6dj5u
@user-mq6wh6dj5u 7 жыл бұрын
መቅዲዬ ቀሽቷ ውድድኮ😘
@merimeri7886
@merimeri7886 7 жыл бұрын
የኔ ቅመም በጣም አሪፍ ነው
@user-sr5qk3up2n
@user-sr5qk3up2n 6 жыл бұрын
መቅድየን እደኔ እሚወዳት ካለ👍
@user-mu7st8vf1s
@user-mu7st8vf1s 7 жыл бұрын
ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው ወይ ባልጠየኩት ..... woooooow!
@emuyagani8363
@emuyagani8363 7 жыл бұрын
😞
@trackview299
@trackview299 7 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ከምርጥ እርጋታ ጋር .. እስኪ የኢትዮጵያ ሴቶች እንደ መቅዲ ምራቃችሁ ዋጥ አድርጋችሁ ረጋ በሉ።
@obsaaabdii296
@obsaaabdii296 5 жыл бұрын
i love you mekdes😢😢😢
@bezawitkindu8591
@bezawitkindu8591 6 жыл бұрын
woww yena enan yemeleketal yanchen zefel salawekew befet agueragoer neber betam betam geramegn huluem zefanuchesh maleket alachu dess yelalu mekde im miss you ❤❤❤👂👂👂👍👍👍👌👌💯
@magdiharon4737
@magdiharon4737 6 жыл бұрын
Hello ,Mekdes i love all your songs its very very nice , and i am lisening to songs all times. i am sudsnese.
@guntane143
@guntane143 5 жыл бұрын
From somalia watching 2018 beuatiful talent singer her voice and style is amazing.
@sebletesfayi7634
@sebletesfayi7634 6 жыл бұрын
ቃላት የለኚም አንቺን ልገልፅሺ
@tomasbaldwin5085
@tomasbaldwin5085 6 жыл бұрын
Mekdes Abebe you are unbelievably gorgeous and full of talent!!! you will go far. I ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ you!!
@user-yt1fs2cc7g
@user-yt1fs2cc7g 7 жыл бұрын
ፍቅር ሲባል እውር እኮ ነው ውይይይይይ 💓💖
@fanosggg2242
@fanosggg2242 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ ድምፃዊይ ነሽ አደኛ ነሽ !!!!!
@tigistmelaku9621
@tigistmelaku9621 7 жыл бұрын
uffffff mekidiye endet ende miwodeshi hulemenash yameral monaniza
@seidmuhea6196
@seidmuhea6196 6 жыл бұрын
ውይ ደርባባ አንድበት ና ርግት ዘፈን ቀጥይበት ደግሞ ቆንጆ ነሽ ምንም ጥርጥር የለውም ብቻ........ልተወው
@tinafeleke9269
@tinafeleke9269 7 жыл бұрын
ድምፅሽ ውበት አለው ያምራል እኔግን የግር ኳስ አድናቂ ነኝ በጣም ነው የምወደው ስታጠባጥቢ ተመቸሽኝ
@magdesm1562
@magdesm1562 7 жыл бұрын
I am from Ethiopia I like Ethiopian music 😩😩😩
@renatolugiii121
@renatolugiii121 6 жыл бұрын
Magdes M ኣይደለህም ናይጀርያ ?
@mekdimozazawa4348
@mekdimozazawa4348 7 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እወድሻለሁ አሪፍ ነው በርቺ እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልሽ
@user-rb2vo2hr9o
@user-rb2vo2hr9o 6 жыл бұрын
ዋው ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐💐💐👈
@sabbyredaei3180
@sabbyredaei3180 7 жыл бұрын
Style and grace 😍 I am waiting on your full album to come out so I can listen to them on repeat. ❤️
@enathager920
@enathager920 7 жыл бұрын
Yes, we expect more beautiful music to come!
@fgxvccvgvbcbcfffgffghdc2160
@fgxvccvgvbcbcfffgffghdc2160 7 жыл бұрын
Mekedkongo
@user-xb2qw3bp2w
@user-xb2qw3bp2w 2 жыл бұрын
💔💔💔💔🖐️🖐️🖐️😎
@elsawolde9063
@elsawolde9063 7 жыл бұрын
መቅዲ ድምፅሽ አይጠገብም በርቺልን
@user-rb2vo2hr9o
@user-rb2vo2hr9o 6 жыл бұрын
ዋው መቅድየ ስወድሽ በርች
@tneshu1056
@tneshu1056 5 жыл бұрын
ዋው መቅድየ መዝቡጥ ነሽ
@natnaelfantahun7862
@natnaelfantahun7862 7 жыл бұрын
ዋው! ምርጥ ስራ ነው መቅዲ በዛ ላይ ደግሞ ደስ የሚል አለባበበስሽ፡ በቃ ቃና አለሽ/የደስደስ/ዋውውውውውውውውውውውው!! ብያለሁ ዋናው ነገር የአድማጪን ትኩረት ሊስብ የሚያስችል ስራ መስራቱ ነው። ትልቁ ትኩረት የሚሆነው ባህልን መጠበቁ ላይ ነው። ምርጥ ቁመና አለሽ እወድሽአልለሁ። የኔ ምርጥ አመሰግንናለሁ! በርቺ። ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@ZainabZainab-xe1ue
@ZainabZainab-xe1ue 7 жыл бұрын
ልበልሽየኔየልብሥርሥወድሽ
@harounaharouna4618
@harounaharouna4618 5 жыл бұрын
Nice voice from Mali africa
@forgotemail594
@forgotemail594 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ ይኤ ዘፈንሽ ብዙ ነገሮችን ያስታውሰኛል😔 💔 😍😘😘😘
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 7 жыл бұрын
You did it again ! Every little talent here and there counts . Your soccer ability also didn't went un noticed . To scape out of the usual circle & astonishing folks is the core point of entertainment industry . And you nailed it . In general thanks for being here.( Enewodeshalen )
@mannanmannan5736
@mannanmannan5736 5 жыл бұрын
Ok
@medanialem-tube7908
@medanialem-tube7908 7 жыл бұрын
Mekidyeeee!!! I say realy you are Famous singer + Tedi Affro. Thanks a lot. keep it up!!!!!
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
መቅዲየ ሥወድሽ
@najatnajat6940
@najatnajat6940 7 жыл бұрын
የኔ ውብ ሁሉ ነገርሽ ውብ ዘፈኞችሽን በስሙ የማይጠገቡ ናቸው መቅዲ ደግሞ የኔ ስም መቅደስ ባይሆን ተቃጥዬ ነበር ውድድድድድድድድ ነው የማረግሽ
@Nardi.Tube21
@Nardi.Tube21 Жыл бұрын
መቅዲ የአንችን ሙዚቃወች ባያቸው ባያቸው የማልስለቻችው 1000 አመት ኑሪ
@hannaethiohannaethio5276
@hannaethiohannaethio5276 7 жыл бұрын
በጣም እንዴት ይቻላል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል በጣም ያፈቀሩትን ሰው ማጣት
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 3 жыл бұрын
ARTIST MEKEDES ABBEBE DON'T DOUBT YOU ARE ONE OF GREAT ARTIST ON THE PLANET!! HAPPY NEW YEAR TO ALL FAMILY YOU HAVE.
@abdumeko7642
@abdumeko7642 5 жыл бұрын
ቆንጆ በርቺ መቅዲ
@narjisabbas497
@narjisabbas497 7 жыл бұрын
ጎበዝ የአማራ ውብ በርችልኝ
@zitexememeyiewet2071
@zitexememeyiewet2071 7 жыл бұрын
abet abet abet 👌👌👌 l love amharic music, From mendefera ertriea
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 7 жыл бұрын
Habtom Belay Mendefera in the house👍
@roziiloveyenewa6222
@roziiloveyenewa6222 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuufffffff dimstishii wow neew
@youandme4206
@youandme4206 7 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ የኔ ቀሽት አሁን እዉነቱን ንገረኝ ብየ ባላስጨንቀዉ እንደወደድኩት ይሄን ሳልሰማ ምነዉ ብርቀዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@egziabherdinknew9672
@egziabherdinknew9672 6 жыл бұрын
Maqe anchi fiqir yewonshi. Liji siwdshi
@sofisofi9815
@sofisofi9815 6 жыл бұрын
teddy afro ma king king of king teddy .sufiyyaa.sufiyyaa
@semiramuhamed2392
@semiramuhamed2392 2 жыл бұрын
አይዞሽውደ💔😍😢
@eskdareabebe6278
@eskdareabebe6278 7 жыл бұрын
የውስጤ ዘፈንሽልኝ "ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው"
@tanulemeneh8043
@tanulemeneh8043 2 жыл бұрын
እረ ነው ለካ የውቢቱ ባህርዳር ሁነሽ ነው ሰብእናሽን በሙዚቃሽ እንደ ፊልም አየሁት
@dianemady1392
@dianemady1392 4 жыл бұрын
Mekdes Abebe je suis ton grand fans de toi depuis ou Mali
@aligindi7298
@aligindi7298 4 жыл бұрын
What a beautiful voice!. Please attach translation of the song for non-Amharic speakers
@mohamednur1696
@mohamednur1696 Жыл бұрын
Please do translate it into english
@sabyasooqu8799
@sabyasooqu8799 7 жыл бұрын
መቅደየ ሰወደሸ እኮ ማሬ ኑርልኝ ♥♥♥♥
@user-ev8jg4jb5s
@user-ev8jg4jb5s 6 жыл бұрын
Sauna Sooqu
@benymarek2082
@benymarek2082 5 жыл бұрын
Mekdes is gifted with amazing voice. Though I don't understand Amahric. Thank you so much for sharing with us your talent of singing.
@beceegabisaababisaa6706
@beceegabisaababisaa6706 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍Wadshaloo yenee maryee
@afe2947
@afe2947 7 жыл бұрын
What a lovely song is this but one thing I have seen in this vedio u are a professional football for ur world.
@hanabizuneh6703
@hanabizuneh6703 7 жыл бұрын
wuddddd
@user-tw5mw1mm5g
@user-tw5mw1mm5g 6 жыл бұрын
Haylemareyam የጣናው ክክክ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ እኔምልሽ ሞደሊግ ብትሞክሪ ያዋጣሻል
@fauzimhamed8256
@fauzimhamed8256 5 жыл бұрын
መቅዲ ይህን ሙዚቃሽን ሳልሰማ ካደሁ ያመኛል ውድድድድድአደርግሻለሁ
@ygf5375
@ygf5375 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄን ዘፈን ዋዋዋዋዋዋዋ የፍቅር ዘፈን
@tgyetwahidolij7570
@tgyetwahidolij7570 7 жыл бұрын
መቅደስ የኔ ውብ .........ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው ወይ ባልጠየኩት ምነው.. ....ባላዉቀዉ ምነው.....ባልሰማሁ ምነው .. ............የኔ ቆንጆ ፍቅርን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም......ተይው ቀረሽበት ..........
@zxc8956
@zxc8956 6 жыл бұрын
Tg ye twahido lij de
@hawwamohamedali586
@hawwamohamedali586 6 жыл бұрын
Tg ye twahido lij ውይመቅድዬ በጣም ደስይላል ዋው ዋው
@habtegemeda395
@habtegemeda395 7 жыл бұрын
I NEED TO APRICAITE THE PRODUCERS, FOR THE QUALITY OUT , MEKIDY WILL DO MORE IF SHE GETS GOOD PRODUCERS LIKE THIS ONE.. WISHING BEST FOR ALL PARTICIPANTS.
@user-og8mj1rg4d
@user-og8mj1rg4d 7 жыл бұрын
ውስጤ እኮ ነሽ
@emebetgorems1144
@emebetgorems1144 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ መቅድ የሰው ማኛ ነሽ ውድድድ አደርግሻለሁ ለሱ ይብላኝለት በቃሉ ያተገኜው ውዴ አይዞሽ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው የኔ ፓስቲ ጉንጭ ሁሌም ለዛሽ ምቹ ነው
@anteyenafeker6139
@anteyenafeker6139 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ kkkkkkkkk
@ppolp5152
@ppolp5152 6 жыл бұрын
Makidey konjooooooo
@Kunama_tube
@Kunama_tube 7 жыл бұрын
What a lovely music video and that voice thou.!!!..I Really enjoy it .keep up and hope you to come back with new music 🎶 .!!! You are simply gorgeous makda!!!
@fentayemasetwal8588
@fentayemasetwal8588 7 жыл бұрын
መቅድዬ በጣም ደስ ይላል ተይው አትጨናነቂ የኔ ማር ፍቅር በራሱ ግዜ ይመጣል!!!!
@kalMHe
@kalMHe 5 жыл бұрын
She has some good football skills too .Beautiful habesha . I like all your songs.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
Mekdes Abebe - Gena Gena| New Ethiopian Music
5:10
Mekdes Abebe
Рет қаралды 1,9 МЛН
August 16, 2018
23:30
Stephanie Chase
Рет қаралды 147
እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) | Bireman
6:49
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,8 МЛН
Sasahulish Berga - Gena | ገና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
4:53
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,7 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 864 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 159 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН