Mekoya - Evo Morales ከሐገር መሪነት ወደ ምግብ አስተናጋጅነት - መቆያ

  Рет қаралды 70,379

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@natantare1972
@natantare1972 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የሚገርም ለዛና አቀራረብ ትልቅ ክብር አለኝ 👍👍👍
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እሸቴ የኔስ ምኞት ምስሎችንም አብረህ እምታቀርብበት ዘዴ ቢኖር ጥሩ ነበር:: እናመሱግናለን እሸቴ::❤️🙏
@HannahInWashington
@HannahInWashington Жыл бұрын
❤🙏🪽
@Suraraw
@Suraraw Жыл бұрын
የምር በጣም ጥሩ ሀሳብ
@deaconashenafimekonnen8734
@deaconashenafimekonnen8734 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ በርታ
@hafiztamam7416
@hafiztamam7416 3 жыл бұрын
Best programme.eshete berta.you are too gentle man
@birzafgebru4970
@birzafgebru4970 5 жыл бұрын
እኒህ ሰው ምግብ ቤት መክፈታቸው እና አስተናጋጅ መሆናቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ግን እንደእኔ እሳቤ ለኢትዮጵያ በዘረፋ ለተጠመዱ ፖለቲከኞች እንዲሁም ለአፍሪካ ጭምር ስልጠና እንዲሰጡልን እቅድ ቢያዝላቸው ደስ ይለኛል! ለነገሩ በዘረፋ አባዜ የተለከፈ ማንነት መቶ ስልጠና ቢሰጠውም አይሰለጥንም ይህ ከላይ የሚሰጥ የማስተዋል ፀጋ ነው ፡፡ የአለም መንግስታት ወይም የዘንድሮውን የሰላም ኖቤል ሽልማት ለኛ ጠቅላይ ሚ/ር የሰጠው ኖቤል ፕራዝ እኒህን ሰው አፈላልጎ መሸለም አለበት ባይተገብሩት እንኳን ያላቸው እቅድ መበረታታት አለበት ፡፡ !ሰውየው እውነተኛ የህዝብ ልጅ መሆናቸው የሚታወቀው ያሳለፉትን የድህነት ውጣ ውረድ አንዳችም ሳይሸሽጉ ሳያሽሞነሙኑ ለሚድያ ይፋ ማደረጋቸው እራሱ አንድ የህይወት ኳሊቲ ነው የህዝብ ልጅ ማለት እንዲህ ነው ! 6/4/2012 ዓ.ም
@efremtesfay5338
@efremtesfay5338 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ እደሚለኝ ያንተ ኣቀራረብ 🙏🙏🙏🙏
@warka2663
@warka2663 4 жыл бұрын
ሞራሌስ በጣም የምወደው ሰው ነው ❤
@getachewferede1869
@getachewferede1869 6 жыл бұрын
Eshete Asefa Yemwedh✔✔👍👍
@gere7242
@gere7242 4 жыл бұрын
Wede ሶስቴ ሰማሁት የጋዜጠኛው ብቃት አይወራም ♥
@dawittesfaye8845
@dawittesfaye8845 4 жыл бұрын
ለ ምትሰሩት ስራ በ ጣም እናመሰግናለን
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ይገርማል ድንቅ ሰው!!!❤️🙏
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
አሜሪካ የሁሉም አዛዥ ለመሆን ትፈልጋለች ርካሽ
@sheger.
@sheger. 3 ай бұрын
😂😂
@yohannesstgezu2009
@yohannesstgezu2009 4 жыл бұрын
Thanks
@motbaynore6889
@motbaynore6889 2 жыл бұрын
Wow I admired you
@eyayugeber7946
@eyayugeber7946 5 жыл бұрын
ምርጥ መሪ የአገር ምሳለ
@motbaynore6889
@motbaynore6889 2 жыл бұрын
Wow yegermale yesew lije
@fikrusamuel8703
@fikrusamuel8703 5 жыл бұрын
enamesegnalen Eshete Bertalen !!!
@ham8288
@ham8288 5 жыл бұрын
አስተዋዋቂውና ተረኪው በጣም የሚገር ልምድ ያላችሁ የተካናችሁ ናችሁ ፕሮባብሊ ዩ2 ፒውፕል ሃቭ ቢን ዘ ኦልድ ስኩል ስቱደንትስ ላይክ ኢሃፓ ኤን ሜኢሶ ታይምስ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 жыл бұрын
Just like the mengistu H/M's photo which was hanged infront of the Palace I remember that artist who did the paint being asked for the lips of Mengistu the president. He tried to improve but that was the maximum effort he did. This was the history we know. At this time to have a president like Evo Moralese trustworthy, very open , strong and giving priority to his people needs the hands of God.
@firomsaeshetu8982
@firomsaeshetu8982 2 жыл бұрын
God pir
@wehibbedri556
@wehibbedri556 4 жыл бұрын
እንደው ምን ነበር የእሸቴን ትረካዎች በምስል አስደግፎ የሚያሳየን 1 የቴሌቪዥን ጣቢያ በኖረን ... Any way እሸቴ ማለት የጋዜጠኞች ልክ ነው
@millionbehailu2780
@millionbehailu2780 5 жыл бұрын
Des yemile ena Timirt seche new .
@رجلاعمال-ز7م
@رجلاعمال-ز7م 3 жыл бұрын
ጥሩ መሪ መጥፎ ተቀዋሚዎች
@hamzasalah1992
@hamzasalah1992 4 жыл бұрын
በራስ መተማመን አደዚ ነው
@showtime5686
@showtime5686 5 жыл бұрын
ተራኪው እንዴት አጣፍጦ እንደሚቀርበው ሸገር ማቆያ ካንተ ውጭ ማዳመጥ አይመቸኝም በቃ ለዚህ የተፈጠክ ሰው ነህ ። እሸቴ አሰፋ ነው ስምህ ግን ??
@look3271
@look3271 5 жыл бұрын
አዎ እሸቴ ነው
@btin1791
@btin1791 3 жыл бұрын
አቶ እሼቴ አሰፋን እንዴት ማግኘት ይቻላል? አድናቆቴን በቀጥታ ለራሳቸው ማድረስ ፈልጋለሁ
@symonbehailhu9768
@symonbehailhu9768 5 жыл бұрын
👌
@ወልደመስቀል
@ወልደመስቀል Жыл бұрын
Song by luzmila carpio arawi kzbin.info/www/bejne/gHLFl2SXo7xgpKc
@oneFam-i9c
@oneFam-i9c 29 күн бұрын
በስምአብ የሚገርመው ታሪኩን እየሰማሁ ሀሳቤ ሁሉ ዘፈኑ ላይ ቅልጥ ብዬ ወድጄው እንዴት ላግኘው ብዬ እያሰብኩ ዝቅ ሳደርግ ኮመንትህን አየሁ😍በጣም ነው የማመሰግነው ክፉ አይንካህ ወንድሜ🙏❤
@michaeldemissie8763
@michaeldemissie8763 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ! ትለያለህ
@hafiztamam7416
@hafiztamam7416 3 жыл бұрын
Best programme.eshete berta.you are too gentle man
@tesareaya1648
@tesareaya1648 4 жыл бұрын
Thanks
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Mekoya - የጋቦኑ ፕሬዝደንት አሊ ቦንጎ
29:27
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 46 М.
Sheger Mekoya - Samora Machel ፕረዚዳንቴን  ገደሉት  - መቆያ
33:20
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.