Mekoya - ህይወቱና አሟሟቱ አከራካሪው ሰው ፕሪጎዢን Yevgeny Prigozhin /ShegerFM በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 352,746

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

9 ай бұрын

#Mekoya # Prigozhin #EsheteAssefa
Sheger FM Mekoya - ህይወቱና አሟሟቱ አከራካሪው ሰው ፕሪጎዢን Yevgeny Prigozhin /ShegerFM በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 271
@Roommateforever
@Roommateforever 9 ай бұрын
ሁሌም ከእንቅልፍ በፊት 2-3 የእሸቴን ፕሮግራም አዳምጬ ካልሆነ አልተኛም. በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው! ❤
@abelarron2057
@abelarron2057 9 ай бұрын
.me to
@mulugetax
@mulugetax 9 ай бұрын
የምር እኔም ሁሌ ከፍቸው ነው የምተኛው
@mesiemulat5136
@mesiemulat5136 9 ай бұрын
Betam yegermal laka sew Hulu ende ena new 😂😂😂
@Roommateforever
@Roommateforever 9 ай бұрын
@@mesiemulat5136 😁😁
@melaku6264
@melaku6264 9 ай бұрын
Me too❤
@minasegebre9274
@minasegebre9274 9 ай бұрын
በእውነት ለመናገር አቶ እሸቴ ላንተ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልህ እወዳለሁ አቀራረብህ ቀልብ የሚስብ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው አድማጭህና ተከታታይህ ነኝ(ከኒውጀርሲ usa)
@user-ht2zq7xt5t
@user-ht2zq7xt5t 9 ай бұрын
ታሪክን ሁነትንማ እሸቴ ይተርካት ያንብባት
@millionlucky3742
@millionlucky3742 9 ай бұрын
በጣም እንጂ
@aliadem9778
@aliadem9778 9 ай бұрын
እሽቴ የምር ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌም ታሪክን ባንተ ማራኪ ደምፅ መሰማት ያስደስተኛል ..
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 9 ай бұрын
እሼቴ አንተ ሁሌም ልብ ሰቶ ለሚያዳምጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ የእውቀት እሸት ነህ። ሰላምህ ይብዛ።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የምወድህና የማከብርህ ጋሽ እሸቴ ምናለ መቆያን በየጊዜው በዩቲዩብ ብታስደምጠን🙏 አመሰግናለሁ ❤🙏
@ererc
@ererc 9 ай бұрын
እሸቴ ስለሰጠሀን ሰፋ ያለ ወቅታዊ ማብራሪያ እጅግ አድረገን እናመሰግናለን፡፡ ሰላም፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፤ አብሮ ያዝልቀን፡፡
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 9 ай бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ጽድት ያለ ለሌሎች አቅራቢዎች አስተማሪ የሆነ በተለያዩ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የቀረበ ድንቅ ትንተና ነው ድንቅ!
@hagosmehari6921
@hagosmehari6921 4 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ፣ምርጥ ድምፅ ሸገርን ሬዲዮ በጣም እወደዋለሁ!
@ritatube5400
@ritatube5400 9 ай бұрын
እሸቴ እባክክ መጻፍ ትረካ ጀምርልን እባክክ ትረካክ ሲጣፍት ለጆሮ ይጠማል❤❤❤❤🎉
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 9 ай бұрын
ገና ለጋ ወጣት እያለሁ እሸቴ የሚያቀርባቸውን ፕሮግራሞች አዳምጥ ነበር ከ25 ዓመታት በፊት መሆኑ ነው፣ ወደ ልጅነቴ የሚመልሰኝ ጣፋጭ ዝግጅት፣ ዕድሜህን ያለምልመው የሰማዩ ጌታ።
@amansantoa6971
@amansantoa6971 9 ай бұрын
Sheger fm must be proud to have the best of best journalist eshete asefa Much love and respect sir 🙏🙏👍
@user-sc9kg5tj7w
@user-sc9kg5tj7w 9 ай бұрын
እረ እሸቴ ቢያንስ በሳምንት 1 ጊዜ ፕሮግራም ልቀቅልን። Please please🙏 It’s been almost a month since መቆያ is released🙏
@fistumberhe7509
@fistumberhe7509 9 ай бұрын
My son is 3 and a half years old. He wouldn't sleep unless Eshete Assefa opened. What an impact you make regardless of age! Thanks again Mr Eshete Assefa.
@danudanudanivinda7460
@danudanudanivinda7460 9 ай бұрын
እሽቴ ጀግናችን አተ ብቻ ተርክ የሸገር ኩራት ቅዳሜን በፍቅረ ነው የምንጠብቀው
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 9 ай бұрын
እሸቴ ሁሌም የምታቀርብልን ሁሉ የሚመስጡ ናቸዉ መፅሀፍቶችን በትረካ ብታቀርብልን እንዴት ጥሩ ነበር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@Znation27
@Znation27 9 ай бұрын
thank you eshe merte sew arif akerareb new ke [Newcastle UK]
@eminem22345
@eminem22345 9 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ የ ጋዜጠኞች አውራ ❤ ያሬድ ነኝ ከ Detroit Michigan (USA
@birhanumola3280
@birhanumola3280 9 ай бұрын
ምናለ በየቀኑ ብሰራልን አቀራረብህ ልብ ይማርካል
@basaznewlema9651
@basaznewlema9651 9 ай бұрын
ይስባል
@anwarusman9320
@anwarusman9320 9 ай бұрын
​@basaznewlema9651 😢
@anwarusman9320
@anwarusman9320 9 ай бұрын
​😅😅g 4:11 😮 4:11 🎉 4:11 😢i 4:11 😮ugihozozhjghszdhp😅p
@ritatube5400
@ritatube5400 9 ай бұрын
አይግርምክ ድጋግሜ እያዳምጥኩ ነው
@Ethiopia4377
@Ethiopia4377 9 ай бұрын
እሸቴ አንደኛ ሸገር ኤፍዬም ብቸኛ መቆያ የኛ ሲዋሀድ ለኔ ዉስጤነዉ ኑሩልን እናንተን ስሰማ እዛዉ ያለዉ አይነት ስሜት ይሰጠኛል 4:29
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 9 ай бұрын
የዛሬ 3ዓመት አካባቢ ማታ ማታ ስልኬን ከፍቼ እየሰማው እተኛለሁ ከዛ እናቴ ነበረች ለሊት ላይ የምትዘጋው!!!! አሁን ደግሞ እሷ እየሰማች ትተኛለች እኔ ደግሞ የራሴን ጨርሼ የሷንም ዘግቼ እተኛለሁ :: ይሄ ሁሉ በእሸቴ አሰፋ ፕሮግራም ነው ማራኪ አቀራረብ 🙏🙏✍️✍️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@NOnonon89325
@NOnonon89325 5 ай бұрын
😂omg same እኔም እይሳማው እተኛለሁ ሁለ
@asfawhelen767
@asfawhelen767 9 ай бұрын
ዘመን አይሽሬው ትጉው ጋዜጤኝ ጋሼ ስላምህ ይብዛ ።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 9 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ምነው ጠፋህ ቶሎ ቶሎ ስራልን እንጂ በአንተ አተራረክ አገላለፅ በዕይምሮ ውስጥ ስዕልን ይፈጥራል
@akeliluakelilu1328
@akeliluakelilu1328 9 ай бұрын
ቀበጠ በጣም ጀግናዉ ፑቲን ጋር መሣፈጥ ዉጤቱ ይሕ ነዉ
@ethiopianalemayehuzewde5029
@ethiopianalemayehuzewde5029 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም እድሜ ማቱሳላ ከጤናጋር ያድልልኝ የኔ መድሐኒያለም የአይምሮዬ ምግብ የኔ ሎሬት ክቡር አቶ እሸቴ።ሸገር ሸገር ሸገር ከሐገርቤት እስከባህር ማዶ የኔ የሁልግዜ ምርጫ ጨዋታ፣ሸገር ካፌ ፣ለዛ ቃላት የለኝም ማእዚዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ ክብር ለሸገር ሰራተኞች ላልተዛባ መረጃ ቃላት የለኝም ሻሎም ሶረኔ ከላስቤጋስ
@hanalulu8079
@hanalulu8079 9 ай бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አመኝልሀለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ እሸቴ አሠፋ🤗
@tesfayeweldeyohans82
@tesfayeweldeyohans82 9 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ ና ትረካ ነው ። በተለይ እሸቴ ሁሌም ለትረካህ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ ።
@samieyo8689
@samieyo8689 9 ай бұрын
ሁሌም መስማት የምፈልገው ድምፅ
@sisaybelihu3034
@sisaybelihu3034 9 ай бұрын
Yante program eko suse new🙏😍👍
@Userb223
@Userb223 9 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ 👏👏👏
@solomonabay7598
@solomonabay7598 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን አቀራረብህ፣ ድምፅህ በጣም ማራኪ❤
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያቀረብከው። አንድ ቦታ ላይ ብቻ በሩሲያ ቋንቋ "ፒትዲሳት ቲሲች" የሚለው "5 ሺህ" ተብሎ መተርጎሙ ትክክል አይደለም፣ "50 ሺህ" ማለት ነው። በጣም እናመሰግናለን።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 9 ай бұрын
ፒትዲሳት ቲስች 50ሺህ ለማለት ይሄን ያክል word ያባክናሉ ሩስኪዎች
@lambadyna
@lambadyna 9 ай бұрын
በአካል ከሀገር ተቀመጥን እነጂ አይምሮዋችንም ነፍሳችንም ልቦናችንም እዉጪና ዉጪ ነው። በግለሰብም በተቋምም ደረጃ የምናስበዉ ተመሳሳይና አይረቤ በደአጋጣሚ እንኩዋ በልህቀት ማሰብንና መስራትን ሊያሳይ የቻለ ከቶም የለም። ለዚህም ነዉ ሀገራዊ ነገር ለይ የምናወራዉ የሌለን የሀገርኛም የማይጥመን። በዚህ አኩዋሁዋን የራስን መማህበረሰብን ማነጽ መቼም የሚታሰብ አይሆንም። በ ፕሮግራም ይዘትም አንጻር ኢሄን በብዙ ችግርና መከራ ውስጥ የሚከርመዉን ማህበረሰብ ለአንዳችም የሚፈይደዉ አይደለም …….. አፍሪካ ማለት ዪሄዉ ነዉ የሚኖር እንጂ የማያስብ።
@zolababto8681
@zolababto8681 9 ай бұрын
እሸቴ መቼም የማትተካ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሌም አከብርካለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mahze5320
@mahze5320 9 ай бұрын
Victory for Russia 🇷🇺Putin 👍👍👍
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 9 ай бұрын
ታሪክ እሸቴ ብቻ ያቅርብ
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 9 ай бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 እሸቴ አሰፋ ተናፋቂ ግሩም ስራ አቅራቢና ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከአስመራ ኤርትራ ✌🏽
@seidmohammed5491
@seidmohammed5491 9 ай бұрын
really i'm wondering about your style and catching each and every point Keep it up
@abduselammusa1330
@abduselammusa1330 9 ай бұрын
ስእል ይፈጥርብኛል እሼቴ አሰፋ ሲናገር በጣምይማርካል
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 9 ай бұрын
ይህን ድምፅ መስማት 😇😇😇😇😇
@akemanu48
@akemanu48 9 ай бұрын
ቀልብ ተቆጣጣሪ በእውቀትና በችሎታ የታመቀ የጋዜጠኝነት ዘይቤ ያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ:: ያንተን ዘገባዎች ሙሉውን አዳምጫለው:: ምናልባት ያሰማሁት ካለ እርሱ እኔ ሳላየው ያለፍኩት ዘገባ ነው:: ሁሌም የምጏጏው ታዲያ አንተን በቃለመጠይቅ የህይወት ልምድህን መስማት ነው:: በቲቪ ከሆነ በደረጀ ሀይሌ በነገራችን ላይ በሚለው የቃለመጠይቅ ዝግጅት:: በድምፅ ብቻ ከሆነ ከብርቅዬዋ ውድ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በጨዋታ እንግዳ ላይ:: አደራ በሰማይ ሰይፉ ጋር እንዳትቀርብ ::
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 9 ай бұрын
አቤት አቀራረብ ከቃላት መረጣ ጋር 🙏🙏 እሸቴ አሰፋ የማይሰለች ሁሌም ቢሰማ የሚያስደስት ✍️✍️✍️
@MelakuLiyew
@MelakuLiyew 3 ай бұрын
Y
@AbudaniyaJemal
@AbudaniyaJemal 2 ай бұрын
ሁሌም አንተ ምታቀርባቸውን ነገር እከታተላለው ከ ሳውዴ
@saronteshome5249
@saronteshome5249 8 ай бұрын
ውድ ወንድማችን የተከበረክ አሸቴ ሆይ ምናለ በናወዘ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጡዘት እንዲህ ማለዳ ማለዳ ብቅ በልና አስቲ ነብሴ አርካው ቀጠል ብለህ የትናትናውን የፍሊሰጤምና የእስራኤል ድንገተኛ የቴክኒኦሎጂ ውጤት የሰው ልጅ ሊረግፍ አሃድ የተባለውና የማይነካው የጋዛ አጥር ምንእንዴት በእነማን ?ካሜራው፣አነፍናፊ ውሾች፤ለሽንት እንክዎን ለመነሳት የሚያሰጠይቀው የራዳርና የሞሳድየሰሉላ ቋት እንዴት አልታዩም አሰቲ አሰባስበህ ጠበቅሁ ወዳጄ
@mikiyasneggusie5573
@mikiyasneggusie5573 9 ай бұрын
Please please yeraseh youtube lay bebzat mesrat betechel tru nw we want your program @list 3 days a week
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 9 ай бұрын
eshete eyetefah new arebakh atitfabn mirt akerareb
@tilayekebede
@tilayekebede 9 ай бұрын
ሸገር በጣም ነው የምዎዳችሁ በርቱልን
@kh9689
@kh9689 9 ай бұрын
እንተን መስማት ደስ ይለኛል ጋሽ እሸቴ በጣም ያምርብሀል ተባረክ! በርታ! (ከሚዙሪ 🇺🇸)
@adoniyasdeneke1259
@adoniyasdeneke1259 8 ай бұрын
መቼም እንዳያመልጡኝ ቢያመልጡኝም አሳድጄ ከምሰማቸው የሸገር የቅዳሜ ፕሮግራሞች አንዱና ቀዳሚው ። ግን ግን ይኽን ሰው ደሴ የማውቀው የማውቀው ይመስለኛል ።
@tesfamg
@tesfamg 9 ай бұрын
I was waiting , thank you ashe.
@Bilateoyato
@Bilateoyato 9 ай бұрын
እሼቴ አሰፋ ትለያልህ! በርታልን የእኔ ወንድም 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎
@matihabesha
@matihabesha 9 ай бұрын
ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን🙏🙏
@user-wp8of5tj5m
@user-wp8of5tj5m 9 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ዝግጅቶችህ በአንተ አገላለጽ በቀላል የቀረበ ቢመሥልም በእውነት ተዘጋጅተህበት ተጠንቅቀህበት በሥርአት የምትተርከው በጨዋ ሥነምግባር ማደግህን ይነግረናል።ረጅም እድሜ ለእሸቴ ሣዳምጥህ የኖርኩት አንድነት
@nigusegeda548
@nigusegeda548 9 ай бұрын
አቶ እሼቱ በጣም ጥሩ ነው::
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 9 ай бұрын
እሸቴ አንደበትክ ይባረክ ከአብዱል ሰመድ ቀጥሎ ሁለተኛዬ ነክ በርቱልን
@yelmag2511
@yelmag2511 9 ай бұрын
good job🙏💚💛❤️
@teddyfuture1971
@teddyfuture1971 9 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ አለም በዚ ሳምንት የሚል ፕሮግራም ቢኖርህ ብዬ ተመኘው። የዘገባህ ለዛ ብቻ ሳይሆን በእውቀት መተንተንህ ደስ ይለኛል።
@abdulnasermustofa9353
@abdulnasermustofa9353 9 ай бұрын
Best reader I love his history telling system
@calebnega995
@calebnega995 9 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥህ !
@Mark21-53
@Mark21-53 6 ай бұрын
ደግሞ ደጋግሞ ቢሰማም አይሰለችም። ድምፅህ ይባረክ ወንድም ጋሼ።
@zemebr3114
@zemebr3114 9 ай бұрын
Good job. Thanks
@babadebrye
@babadebrye 9 ай бұрын
እሸቴ ታላቅ ሰው እናመሰግናለን😊
@ethiopia687
@ethiopia687 9 ай бұрын
Ere please about Eshe about Abraham Lincoln. Thank you!
@tarikudibaba6881
@tarikudibaba6881 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው። ትረካዉም ሳቢ ነው። እድሜና ጤና።
@TeddyTeo-yn7lq
@TeddyTeo-yn7lq 9 ай бұрын
Eshe suseeeeeee❤❤❤❤❤❤ fetari edme ena tena yestek mariamen anten eyesmahu kalehone enkilfe ayewosdegnem ahun ahunma mestem enkilfe enbi selat “eski eshe yelem??”telegnalech plzzz Mossad Entebbe operation bante yetarik aderader ena demtse mawok mesmat emeflgewu tarik new plzzz esheyee🙏🙏
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 9 ай бұрын
As always eshetae thanks
@GemechisGaruma
@GemechisGaruma 9 ай бұрын
Thank You እሸቴ
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 9 ай бұрын
Thanks to God.God bless u
@tsegamaryamtsegsh6166
@tsegamaryamtsegsh6166 9 ай бұрын
Sheger mekoya gn eyezegeyebn ....ere atleast besamnt 1 sraln
@devidkifle7629
@devidkifle7629 8 ай бұрын
Betam arif akerareb u are the best
@fasilethiopia
@fasilethiopia 2 ай бұрын
Real professional journalist
@shanethiopiawi6833
@shanethiopiawi6833 Ай бұрын
,እሸቴ🙏🙏🙏
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 8 ай бұрын
አቤት ችሎታ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው በርታ
@abizired
@abizired 9 ай бұрын
ስለሰውየው (የፑቲን ሼፍ) መጀመሪያ የሰማሁት እድሜ ለእሸቴ አሰፋ መቆያ ላይ ነበር!
@HaimanotMerdassa
@HaimanotMerdassa 9 ай бұрын
አኔ ለእሸቴ ቃላት የለኝም!ከልብ አመሰግናለሁ
@abuka6424
@abuka6424 9 ай бұрын
ሁሉም ዝግጅትህ ማራኪና የሚጥምም አቀራረብህ ለዘዎትር በብዙዎች ተወዳጅና ተናፋቂ መርሃግብር በመሆኑ ያለኝን ከፍተኛ አድናቆት ስገልፅልህ በታላቅ አክብሮት ነው ።💚💛❤ "መቆያን" ለፈጠረልን ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የሬዲዮ ጣቢያ እናመሰግናለን ። በርቱ በርቱ በርቱ ማንም እንደናንተ የለም ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ክበርልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xw7jf9mg2q
@user-xw7jf9mg2q 4 ай бұрын
አድቂህ ነኝ ከመቐለ ድምፅን ይማርካል ያንተ ያቀረብካቸዉ ዝግጅት 95% ሰምቸዋለዉ የተለየ ድምፅ
@ashufirmino596
@ashufirmino596 9 ай бұрын
እሼ ምርጥዬ አቅራቢ ነህ ቆይልኝ 🙏❤
@agedewon
@agedewon 9 ай бұрын
እሸቴ ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ ወይም ደሞ ድንገትም ስነቃ ማዳምጠው ይህንኑ ትረካህን ነው ህያውነት ይኸው ይመስለኛል በአድማጭ እእምሮ ውስጥ❤❤
@user-hc3rf2op7f
@user-hc3rf2op7f 9 ай бұрын
Bravo
@user-nr4he3px9t
@user-nr4he3px9t 9 ай бұрын
good approch keep it up brother
@EyakemHaylemichael
@EyakemHaylemichael 8 ай бұрын
ህይወትን ታቀልልናለህ
@user-un7wd8bg3w
@user-un7wd8bg3w 8 ай бұрын
የማይሠለች ፕሮግራም ሁሌም ስራልን
@aschalewzeleke9647
@aschalewzeleke9647 9 ай бұрын
እንደው ምን ላርግህ❤
@tafesseayalew6560
@tafesseayalew6560 9 ай бұрын
ከነድምፅህ፣ከነጥራት ዜና ጋር
@hailemariamdires1821
@hailemariamdires1821 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን እሸቴ እናመሰግናለን!
@esayaswgebrieal9838
@esayaswgebrieal9838 9 ай бұрын
እሸቴ ዉስጤ ነዉ።
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 9 ай бұрын
እውነት እውነት እላቹሀለው ስለ ፕሪጎዚን እንደሚሰራ እርግጠኛ ነበርኩ አመሠግናለው
@user-lw8vq9kg3s
@user-lw8vq9kg3s 9 ай бұрын
Eshete the best
@afransistub7854
@afransistub7854 9 ай бұрын
ሱስ ሆኖብኝ የእሸቴን ስራዎች እስክተኛ አዳምጣለሁ 🇪🇹👌
@eyasuadenew8897
@eyasuadenew8897 9 ай бұрын
እሸቴ ያንተ አቀራረብ በጣም ይማርከኛል ስእል ይጀጥራል ሲተርክ ልክ ስሰማ በቦታወ ያለው ነው የሚሰማኝ
@ermiasdire7180
@ermiasdire7180 9 ай бұрын
እሼ Thank u
@user-mn5km1hb8q
@user-mn5km1hb8q 8 ай бұрын
U are outstanding guy keep working we are always with u.
@eyasugensa
@eyasugensa 9 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ባይኖርልን ምን ይውጠን ነበር
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 9 ай бұрын
Eshete..❤🥰
@yonathan2895
@yonathan2895 9 ай бұрын
Ufff lamin tefak gin
@samieyo8689
@samieyo8689 9 ай бұрын
The most decorated journalist
@endalefirdu4908
@endalefirdu4908 8 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት
@FikirWorku-vj4jo
@FikirWorku-vj4jo 9 ай бұрын
እውነት ነው እኔም የመቆያን ተረካ መሥማት ሡሥሁኖኛን
@merondebele4217
@merondebele4217 9 ай бұрын
Eshite Assefa😊Respect.
@LeulAdane-zk7kg
@LeulAdane-zk7kg 9 ай бұрын
Good narration but correction on 20 feet...you mean 20k I think.
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች   - መቆያ  በእሸቴ አሰፋ
30:24
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 106 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 19 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 50 МЛН
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 9 М.
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 106 МЛН