Mekoya - Ismail Haniyeh ስመ ብዙ ኢስማኤል ሐኒያ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 37,157

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #IsmailHaniyeh
Mekoya - Ismail Haniyeh ስመ ብዙ ኢስማኤል ሐኒያ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 30
@seyfu.seyfuseyfuseyfu7646
@seyfu.seyfuseyfuseyfu7646 2 жыл бұрын
ቅዳሜ አሰፋ እሸቴ ለመስማት ያለኝ ጉጉት እንጃ በምን ልግለፅህ አላህ እድሜና ጤነ ይስጥህ በጣም መሳጭ ታሪክ ነዉ የምታቀርበዉ አንድም ቀን ሸገር ሟቆያ አምልጦኝ አያቅም ቅዳሜ 7,30 ሲሆን አንድም ሰዉ ትንፍሽ አይልም ቤተሰብ ሁሉም በጉጉት የምናዳምጥህ እንወድሀለን አሴ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
በምንድነው የማገኘው አዳዲስ የሱን ዘገባ ከሸገር ውጭ ያልሰማሁት የለም አዲስ ካለው ብዬ ነው።
@yhusenlij4904
@yhusenlij4904 2 жыл бұрын
Shegeroch በጣም አመሰግናለሁ በግሌ ምንም እንከን አይወጣለትም ፕሮግራሞቻችሁ ባጠቃላይ ለምሳሌ ፤ መቆያ፣ሸገር ካፌ በጣም በጉጉት ነወን የምጠብቀው ሁልጊዜም
@AbdiKedir-lq1md
@AbdiKedir-lq1md 8 ай бұрын
ብርቅዬ እንቁ የፊልስጤም ጀግና ነው
@AbdiKedir-lq1md
@AbdiKedir-lq1md 8 ай бұрын
ድል ለፊልስጤም
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
የድምፁ ባለቤት እሸቴ አሰፋ ማወቅ ፈለኩ ምታቁት አላቹ?
@shkuralamohamed8553
@shkuralamohamed8553 2 жыл бұрын
ኧረ ተደግሟል
@dawitstar6325
@dawitstar6325 8 ай бұрын
Eshete Assefa exaggerated a lot, of course I don't underestimate his ability to tell stories, but I live, see and experience the issues and the people, I was a diplomat
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እሼቴ ቶልቶሎ ብትመጣ ጥሩ ነው
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Eshete 💚💛❤
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 2 жыл бұрын
Thanks Asefa Eshetea...
@marshethailu1528
@marshethailu1528 2 жыл бұрын
Ewnetim eshet.
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m 2 жыл бұрын
Meqoya Programm andenga new, Eshete enameseginalen
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ያለፈን ሳምንት መቆያ ዝግጅት የማትለቁልን (የናይጄርያ ቢያፍራ ጦርነት አስመልክቶ የቀረበውን)
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 2 жыл бұрын
ብርቅዬ የቁርጥ ቀን ልጅ እስማኤል ሀኒዪ የኔ ጀግና የፅናት ተምሳሌት ጀግና ተወለደ በፍልስጢን ምድር
@emmydagne6692
@emmydagne6692 2 жыл бұрын
Kifu
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 2 жыл бұрын
@@emmydagne6692 ተነፊ
@manofthematch491
@manofthematch491 5 ай бұрын
በየጉድጋዱ የሚሽሎኮለክ ፈሪ ። አይጥ በለው
@abel9060
@abel9060 2 жыл бұрын
Mona Lisa pls
@princeshikur7122
@princeshikur7122 2 жыл бұрын
የትኛውም የአለም ሀገር ያለቪዛ፣ ያለፓስፖርት፣ ትኬት ስቆርጥ ይዝህን ተጉዘሃል ለዛም ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው!!! ምነው ጅማ ራቀህ ወዳጀ እስኪ ስለዛ ታዓምረኛው እና ባለቅኔ የጅማው ፈርጥ ስለ ከድር ሰተቴ ስለ እውነት ኑሮ የእውነት የሞት ሰው ትተርክልኝ ዘንድ ባክብሮት እጠይቃለሁ? እባክህ......እባክህ?
@semereabraham3349
@semereabraham3349 2 жыл бұрын
ይቅርታ ተደግመዋል መሰለኝ 🤷‍♂️
@jujugame2430
@jujugame2430 2 жыл бұрын
አረ ብሮ አዲስ ነገር ከሰማን ቆየንኮ ምንሼ ነው
@yasinabdumohammed
@yasinabdumohammed 8 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅው እስማኢል
@tadhabebo2374
@tadhabebo2374 2 ай бұрын
እነቲፋዳ ነዉ የሚባለዉ።
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
እኔ ምለው አንዳንድ ጭፍን ክርስቲያኖች አላቹ እስራኤል ምትባል ሀገር ሳትኖር በፊት ገዳማትና ቤተክርስቲያንን ማነበር የጠበቀው ሙስሊሙ ማህበረሰብ ነበር ዴርሱልጣን ገዳም ማነው የሰጣቹሁ ሙስሊሞቹ ናቸው አይደል ታዲያ ትላንት ከተመሰረተች ለዚያውም ክርስቲያኖች ምትጠላ አይሁድ ለነሱ አግዛቹ የሙስሊሙን እንባ መቀማት ምን የሚሉት ነው ሲቀጥል እስራኤል ላይ ሳይሆን ፍልስጤም ላይ ነው ክርስቲያን ያለው ቆም ብሎ ለሀቅ መቆምን የመሰለ ነገር የለም
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 жыл бұрын
"እስራኤል ነፃነቷን አግኝታ ስትመሠረት"ነው ያልከው?ታዲያ እነ እስማኤል ሀኒያና ቤተሰቦቹ ለምን ተፈናቀሉ?አንተ ራስህ የእስራኤል የፍልስጤምን መሬት አፈናቅላ መያዟን እንደመብት ቆጥረህላቸዋል።እስራኤሎች ወደፍልስጤም ሲገቡ ፍልስጤሞች እጃቸውን ዘርግተው ነው የተቀበሏቸው።መቃወም የጀመሩት ለመስፋፋት ፍልስጤሞችን ማፈናቀል ሲጀምሩ ነው።በል ወልቃይቶች እንዳይሰሙህ።
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 59 МЛН
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Chapitosiki
Рет қаралды 3,6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 70 М.
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,2 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 19 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 11 МЛН