Mekoya - Mus'ab ibn Umayr በነብዩ መሐመድ ከተሰበኩት የመጀመሪያ አማኞች አንዱ የሆነው ሙሳብ ኢብን ኡሜር Eshete Assefa

  Рет қаралды 46,386

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 7 күн бұрын
ይገርማል በዛኔ ሶሪያ የተሻለች ሀገር እንደነበረችም ያሳየ ትረካ ነው ግን የዛሬዋን ሶሪያ ያየ የሰላምን ታላቅነት ይረዳል አላህ እርስበዕርሳችን ያከባብረን ያስተጋግዘን ያግዘንም ሀገራችንን ከጦርነትና ከድህነት ነጻ ያውጣን
@Sssbabaa
@Sssbabaa Ай бұрын
ሙስአብ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለት ምንኛ ታድሏል እኔንም አላህ ፅናቱን ሰቶኝ እንደ ሙስአብ በሆንኩኝ 😢 ሞቴንም እንደሱ ለእርሱ ያርግልኝ
@AhmedAli-mc3br
@AhmedAli-mc3br Ай бұрын
ወላሂ እንዴት እንደምወደው ሁሌም ስለሱ ስሠማ ውስጤ ነው የሚያለቅሰው። በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እውነትም ሽቅርቅር እሱ መምጣቱ እኮ የሚታወቀው በሽቶው ነው። ሲሞት ግን መሸፈኛ ከፈን እንኳን አጥቶ በቅጠል ነው የተሸፈነው። ይሄ ደግሞ ለኢስላም የተከፈለ ትልቅ መስዋትነት ነው። አላህ ይዘንለት ጀነተል ፍርደውሰል አህላ ይወፍቀው ውድ ሙስአብ ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤💚
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
ወሮ በላ ዘራፍ የመሀመድ ግብረአበር ነው
@HussinSaide
@HussinSaide Ай бұрын
ዘላኑስ አተ ነህ ቁም አፍ
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
@@HussinSaide ቱቱቱ እስልምና ምን የረባ ታርክ አለው ዝርፍያ ግድያ የባሪያ ንግድ ጦርነት መሀመድ ወሮ በላ ነፍሰ ገዳይ ዘራፍ ለዘመቻ ለጦርነት ለምርኮ ስሮጥ አቡ ሱፍያን የቁረሾች መሪምስጋና ይግባውና በመጨረሻ መሀመድን ተዋግቶ የልጅልጆቹ የመሀመድን የዘር ግንድ የልጅ ልጆቹን ጭምር ገድለው ጨፍጭፈው አጥፍተውታል
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
@@HussinSaide kkkkk የእስላም ታርክ ደም ነው
@sudiseid4611
@sudiseid4611 Ай бұрын
@@GorzeGorzeman yingerih Yanten Tarik 🥴
@AbubekerBeshir-v2k
@AbubekerBeshir-v2k 9 күн бұрын
አዎ ለአላህ ብለን ሁሉኑም ሰሀባ እንወዳችኋለን
@fardiyebelaylj-p4x
@fardiyebelaylj-p4x Ай бұрын
ለሸገሩ ድንቅ ጋዜጠኛ ለጋሽ እሸቴ አሰፋ🙏 እንዲሁም ለሸገር ሬዲዮ ጣቢያ ንግስት መአዛ ብሩ ክብረት ይስጥልን... እናመሰግናለን🙏
@umerhussen652
@umerhussen652 Ай бұрын
እድሜ ይስጥልን ወላሂ በጣም እናመሰግናለን በኢትዮጲያ ሚድያወች በሙሉ ይሄን ልናይ ልንሰማ ቀርቶ በፍፁም ጥላቻ ነበር እድሜ ደጉ እናንተን አሳየን መቆያዎች ቆዩልን
@muhammedkassaw3671
@muhammedkassaw3671 Ай бұрын
አላህ ይዘንልህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቀህ ውድ ሙስአብ ለአላህ ብዬ ስወደህ❤
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 Ай бұрын
አሸቴ አሰፋ ዘርህ ይበርክት❤❤❤❤ስልላአሌሂ ወሰለም💝💝💝💝💝
@belihubedada2142
@belihubedada2142 Ай бұрын
ትረካን እሸቴ አሰፋ ይተርክ...ትችላለህ👍
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Ай бұрын
ነብዩ ሙሀመድ👑❤️ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@Malishkulu
@Malishkulu Ай бұрын
የአላህ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያቀረብክልን
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Ай бұрын
ሙስዓብ ኢብን ዑመይር ❤ Thank u Eshete 🙏
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Ай бұрын
ምርጥ ትረካ ነው ረድዬላሁ ዓንሁ
@shekurayenew2389
@shekurayenew2389 Ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ሚድያዎች ውስጥ ዋነኛው ሚድያያያያያያያ ሸገር መቆያ አንዱ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hussenali8734
@hussenali8734 Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@aliadem9778
@aliadem9778 Ай бұрын
እሽቴ እውነትኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ,ሰላምህን ያብዛልን 🙏🙏
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ Ай бұрын
Thank You Eshete Asefa
@TameneAmde
@TameneAmde Ай бұрын
የመስከረም 11ቶሎ ልቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk Ай бұрын
ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም🤲
@MuhajrMuhajr-c6b
@MuhajrMuhajr-c6b Ай бұрын
ትረካህ በጣም ይመስጣል
@HayatuShemsu-w2b
@HayatuShemsu-w2b Ай бұрын
እሸቴ አሰፍ ቃላት ያጥረኛል በቃ ዉስጤ ነህ እድሜህ ያርዝምልን ወሳኝ ሰዉ
@seidfekadu972
@seidfekadu972 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ሸገር
@KedirShamil-u9p
@KedirShamil-u9p Ай бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ Ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@umasam6820
@umasam6820 Ай бұрын
Thank you for sharing Brother❤❤❤
@AdnanAdnan-o7g
@AdnanAdnan-o7g Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ተባረክ አቦ...
@11Hbmobile
@11Hbmobile Ай бұрын
በአላህ ስም በጣም ማራኪ እውነታ
@muhibjemal9424
@muhibjemal9424 Ай бұрын
Salasebewu alekesku. Thank you brother for sharing 🙏
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa Ай бұрын
Eshate ALLAH mindakin yikfalik anta dimts marawa saw u deserve a huge respect
@melesetezera1743
@melesetezera1743 Ай бұрын
aselame aleykum wow wow i have no word eshete
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa Ай бұрын
እሸቴን surprise እነደርገው የምትሉት ሙስሊም ዋንድሞች Group እነክፈት pls pls
@gebenegn8033
@gebenegn8033 Ай бұрын
ወላሂ ቢላሂ እኔ ልክ እያሰብኩት እያለ 1ደቂቃ ሳይሆነው ያንተን ኮሜንት አነበብኩት።
@ayatullah602
@ayatullah602 Ай бұрын
Am Ready My Brother
@abduhakimniguse5564
@abduhakimniguse5564 Ай бұрын
👆
@MohKadirov
@MohKadirov Ай бұрын
የነብዩ ሙሓመድ(ሰ.ዓ.ወ) ሰሓቦች(ደቀ-መዛሙርቶች) ልክ እንደዚህ ናቸው። አለም ላይ በታሪክ ልክ እንደ መጨረሻው ነብያችን ሙሓመድ(ሰ.ዓ.ወ) ከእናትም ከአባትም ከልጅም ከዘመድም በላይ ያፈቀረና የተፈቀረ አማኞች የሚሰውለት ኢ-አማኝችም የሚመሰክሩለት ፍጡር አልተገኘም።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
እሸቴ አንተ ብቻ ተርክ ቃላትን ማወቅህ ድምጽህ የስነ ጽሑፍ ችሎታህ ልዩ ነው አንተን አይተው ዛሬ ብዙዎች ጀመሩ ነገር ግን አንተ ትለያለህ
@Alilibargu
@Alilibargu Ай бұрын
እሸቴን ስወድህ
@zekariyasgebremeskel341
@zekariyasgebremeskel341 Ай бұрын
Des yemil tarik nw Eshete ❤❤❤
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu Ай бұрын
ግሩም ነው። እንደ ሃበሾች እንዴት ድጋፍ ናቸው።
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AbduLbasit-yl3lw
@AbduLbasit-yl3lw Ай бұрын
Beka Wend lij Allah ke setegn Musa'ab elewalehu ❤❤❤
@mahiyusuf9316
@mahiyusuf9316 Ай бұрын
shukren
@UlganAg
@UlganAg Ай бұрын
(ራ፡አ)ስሳማ ያስላቅሳኛል አንዴ ሞቶ ለዛልዓላም የምኖር ነዉ።
@abdurahmanabubeker2697
@abdurahmanabubeker2697 Ай бұрын
አላህ
@AbukiCk21
@AbukiCk21 Ай бұрын
Good
@seidfentaw375
@seidfentaw375 Ай бұрын
Masha allah
@Mehbubabintebrahim
@Mehbubabintebrahim Ай бұрын
ረዴየላሁ አንሁም አጅመኢን ዛሬ ተከታዮቹ ግን በዱንያ ፍቅር ታውረን ጂሀ*ድን ትተን ከእምነታችን ተቃራኒ ሆነን የከሀ**ዲያን መጫወቻ ሆነናል ሙስሊሞች በየ ቦታው ይገደ*ላሉ ከሀገራቸው ይባረራሉ የሙስሊም መሪወች ግን ስልጣናቸው እንጂ እምነታቸውና ህዝባቸው አያሳስባቸውም اللهم ردن إليك ردن جميلا
@user-oo1hm8db8l
@user-oo1hm8db8l Ай бұрын
Tnx eshete asefa ❤
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 7 күн бұрын
Selelahu aleyhi woselem
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 Ай бұрын
Amesegenalehu
@jemalmidia_982
@jemalmidia_982 Ай бұрын
እሸቴ አቀራረብህ ያምሬል
@Hafidayub3587
@Hafidayub3587 8 күн бұрын
ታሪኩን በሚገባ አዉቀዉ ነበረ በዊኪፒዲያ ና በተለያዩ የታሪክ መዛግብት ያገኘሁት ቢሆንም በዚህ ዝግጅት ስሰማዉ እንባየ ፈሰሰ በጣም ...አሳዘነኝ 3 ውድ ነገሮችን አላገኘም 1 የዉበት ዋጋ. 2 የድሎትን ጣእም 3 እድሜዉን ግን በዚህ ምድር ለከፈለው መስዕት የገንነት ታዳሚ
@kidus_kd
@kidus_kd Ай бұрын
በእምነት እንዲህ ከፍ ብሎ መገኘት እድለኝነት ነው
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
እስልምና ስት የደም ዋጋ ተከፍሎበት ለሀይማኖታቸው የማይቻለውን መከራ ገፍተው በደልን ተቋቁመው ለድልም በቅተው ካላህ በታች እዚህ ላደረሱ ጀግኖች አላህ በጀነት ይመዳቸው
@abdulmanankasim8593
@abdulmanankasim8593 Ай бұрын
Allah lantem isliminan yistih
@mahiyusuf9316
@mahiyusuf9316 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abdurahmanyasin
@abdurahmanyasin Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላሂ ሂዳያ ይስጥህ
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@mahiyusuf9316
@mahiyusuf9316 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BitanyaEyosiyas
@BitanyaEyosiyas 23 күн бұрын
tolo tolo lekekulen meqoya please
@EsmaelMohamed-hh9fh
@EsmaelMohamed-hh9fh Ай бұрын
ቀጣይ ደሞ ስለ ብላል አቅርብልን እሼቴ
@HussinSaide
@HussinSaide Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muhammedadem8892
@muhammedadem8892 Ай бұрын
Musab ibnu ebnu umer
@QubaTube
@QubaTube Ай бұрын
የአሚና ታሪክንም ስም
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 Ай бұрын
ግን ሙስሊም ነህ ማሻአላህ
@FggJki
@FggJki Ай бұрын
ከምር ከልብ እናመሰግናለን
@IlmaWalloo-hm8rr
@IlmaWalloo-hm8rr Ай бұрын
𝐂𝐨𝐦𝐞𝐧𝐭𝐞𝐦 𝐞𝐧𝐝𝐢 𝐝𝐞𝐫𝐬𝐞𝐡 𝐞𝐧𝐚 𝐞𝐧𝐝𝐞𝐦𝐢𝐭𝐚𝐧𝐞𝐛𝐞𝐰 𝐭𝐞𝐬𝐟𝐚 𝐚𝐝𝐞𝐫𝐠𝐚𝐥𝐥𝐞𝐡𝐮
@beatricelewinese7939
@beatricelewinese7939 24 күн бұрын
Harris Joseph Thomas Helen Harris Sarah
@ComanderB
@ComanderB Ай бұрын
ካንተ የቀሰሙ ብዙ እየሰሩ ነው እሸ በዚች ምድር ብዙ ታሪክ ተሰርቷል እና እባክህ አንተ ተርክልን እየጠፋህ ነው በጣም
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 Ай бұрын
ጠረቄ ጀለቢያ ጀለቢያ ነው
@bereketdejene3113
@bereketdejene3113 Ай бұрын
Er tolotolo aqrbln
@MuhammedHaji-ir7bv
@MuhammedHaji-ir7bv Ай бұрын
ያንተ አቀራረብ እራሱ መሳጭ ነው
@yafetelias7661
@yafetelias7661 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
ሙሳ ማለት በክርስትና አስተምሮ ሙሴ. እስራኤሊያውያንን ከግብፅ ባርነት ያወጡት ናቸው አደል?
@ibnjabirjabir9632
@ibnjabirjabir9632 Ай бұрын
ይሄ ታሪክ የሙሳ ሳይሆን የሙስዐብ ነው
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu Ай бұрын
ልክ ነሽ ይሄ ግን ሙሳብ ኢብን ኡመር ነው ነብይ ሳይሆን የነብዩላ ሙሀመድ(ሰ.አ.ወ) ተከታይ አማኝ ሲዲቅ ነው
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu Ай бұрын
ሙሳብ ከነብዩ ሙሳ ይለያያሉ ሙሳብ ነብይ አይደለም የነብዩ ሙሀመድ ተከታይ ሱሀባ ነው🌹
@Fetiya224
@Fetiya224 Ай бұрын
ሙሰሀብ ሙሳ አይደለም
@daniroyal9477
@daniroyal9477 Ай бұрын
ነብዩ መሃመድ ሃይማኖት ለመስፋፋት በምል ስንቱን ህዝብ ጨፍጭፈዋል በዛ ለይ ከ9 ዓመት ሴት ልጅ ጋር የተኛ morality የጎደለው ተራ ሰው ነው ።ራሱን ነብይ ነኝ ብሎ ሿሿ ሰረቶ የሄደ ጀግና ነዉ
@kedirseid3372
@kedirseid3372 Ай бұрын
ተሳስተሃል ወንድሜ፣ በርግጥ የሰማሃውን ነው የተናገርከው። ግን በራስህ መንገድ ስለሳቸው ለማወቅ እና ለማንበብ ሞክር እውነታው ፈጽሞ ልዩ ሆኖ ታገኘዋለህ። 'ረሂቀል መኽቱም" የሚል አንድ መጽሃፍ ልጋብዝህ አማርኛ ነው ሙሉ ስለነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ የተጻፈ መጽሃፍ ነው። ማንንበቡ አይጎዳህም ገዝተህ እየው።
@MohKadirov
@MohKadirov Ай бұрын
በውሸት ትርክት በሚወራው ቅድድሞሽ የምታምን ከሆነ ከነብዩ ዒሳ(ኢየሱስም) በፊት እኮ ብዙ ነብያት ነበሩ ልክ እንደ አይሁዶች ኮርጆታል ብለህ ለምን በነሱ ላይ አምነህ አላቆምክም? በትርክት በሚወራው የጊዜ ቅድድሞሽ የምታምን ከሆነ ከነብዩ ዒሳ(ኢየሱስም) በፊት እኮ ብዙ ሃይማኖቶች ነበሩ ለምን እነሱን አልተከተልክም? ንቃ! ኢስላም ከኣዳም ነው ነብያችን ሙሓመድም(ሰ.ዓ.ወ) የነብዮች መጨረሻ መደምደምያ ነብይ ናቸው:: ነብያችን(ሰ.ዓ.ወ) እውነተኛ የኣላህ የመጨረሻና መደምደምያ መልእክተኛ ሲሆኑ ስለ እርሳቸው ያልተነበየ መልእክተኛም አልነበረም:: እነሆ ብቸኛው አምላካችን ኣላህ በኦሪት(ዘዳግም 18:18-19) ለነብዩ ሙሴ:- (18:18)"ከወንድሞቻቸው(ከእስማኤል ዘር) መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ(ነብዩ ሙሓመድን) አስነሣላቸዋለሁ፤ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል::" (18:19)"በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ፡፡" በማለት ቃል እንደገባለት: ነብዩ ኢየሱስም ከሱ ቡኃላ የሚመጣ ነብይ(ነብዩ ሙሓመድ) እንደሚነሳና ነብዩ ኢየሱስ የነገረንና ያልነገረንም ነገር እንደሚነግረንም ይናገራል ፡፡(ዮሀንስ16:12-14) (16:12)"የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም፡፡" (16:13)"ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል፡፡" (16:14)"እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና፡፡" ይላል::" ይላል:: እኛም አመንን ለእስራኤል ህዝቦች የተላከውን ነቢይ ኢየሱስ(ዓ.ሰ) በተኣምር ከእናታችን ማርየም ያለ አባት በአላህ ይኹንታነት መፈጠሩንና መወለዱን እናምናለን ኣዳም ያለ አባትና እናት ሳይወለድ መፈጠሩንም እናምናለን (ነብዩ ኢየሱስ ዓ.ሰ) ተኣምራትም ሰርቷል በማን ፈቃድ? በኣምላኩና በኣምላካችን ፍቃድ እነሆ ነብዩ እየሱስ በራሱ አንደበት " ከራሴ አንዳች ነገር ላደርግ አይቻለኝም የላከኝ ፍቃድ አደርጋለው: እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው::" ይላልና:: በሌላም የቁርአን አንቀፅ እንዲሁ 02:83)አንቀጽ ላይ እንዲሁ:- "የእስራኤል ልጆችንም ጥብቅ ኪዳን አላህን እንጂ ሌላን አታምልኩ፤ በወላጆችም በጎን ሥራ (አድርጉ)፤ በዝምድና ባለቤቶችም፣ በየቲሞችም (ወላጅ የሌላቸው ልጆች) በምስኪኖችም (በጎ ዋሉ)፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤ ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፤ ዘካንም ስጡ በማለት በያዝንባቸው ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ ከዚያም ከናንተ ጥቂቶች ሲቀሩ ሸሻችሁ እናንተም (ኪዳንን) የምትተዉ ናችሁ፡፡" ስለ ነብዩ ሙሓመድስ(ሰ.ዓ.ወ) ወዴት ሀገር ተላኩ ካልንም ቁርአን7:158 እንዲህ ሲል ይነግረናል:- "(ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፡- «እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደናንተ ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ፡፡ (እርሱም) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ የኾነ ነው፡፡ እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ በአላህ በዚያም በአላህና በቃላቶቹ በሚያምነው የማይጽፍ የማያነብ ነቢይ በኾነው መልክተኛው እመኑ፡፡ ቅንንም መንገድ ትመሩ ዘንድ ተከተሉት፡፡»" ይላል:: በሌላም የቁርአን አንቀፅ 21:107 ላይ:- "(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡" ይለዋል:: ክርስትና የሚለውን ስም ነብዩ ኢየሱስ አያውቀውም ምክንያቱም ክርስትያን የሚባለው ቃል የተጠቀሙት ሐዋርያት 11: 26 ላይ በግልፅ እንደተገሏፀው በአንፆክያ ነው ታድያ እየሱስ ግሪክኛ ያወራ ነበርን? ግርክስ ሄዶ ነበርን??
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
የተባልከውን ስለሆነ የተናገርከው አልፈርድብህም እና የራስህን መፅሀፍ አሥተትነህ አብበው የላይኛው ኮሜቴ ምላሹን ሰቶሀል ብየ አምናለሁ
@soljatube127
@soljatube127 Ай бұрын
ለከንቱ ሰው የተደረገ ከንቱ መስዋእት !!!
@LijeBechasa-hh4oi
@LijeBechasa-hh4oi Ай бұрын
ማን ለማለት ነው? ከንቱስ አንተ በእውቀት ሳይሆን በተራ ተከታይነት የምትደነብር አይሁድ በቅድሚያ እምነትህን ተረዳ
@abdimustefa-vh4ez
@abdimustefa-vh4ez Ай бұрын
Jil ante aleh adydel end beteret teret yamtnor kantu ehe libe weled yamimesil ewneta new tetaw teretam yasew amlaki
@Salih-Amazing
@Salih-Amazing Ай бұрын
መጀመሪያ እወቅ ብሮ
@SofiabduSofiabdu
@SofiabduSofiabdu Ай бұрын
Mejemrya sel eslmena ewukete ynurhi
@FggJki
@FggJki Ай бұрын
ባለጌ
@IlmaWalloo-hm8rr
@IlmaWalloo-hm8rr Ай бұрын
𝐀𝐧𝐭𝐞𝐧𝐢𝐦 𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐡𝐞𝐝𝐚𝐲𝐮𝐰𝐮𝐧 𝐲𝐞𝐬𝐭𝐞𝐡 𝐤𝐚𝐭𝐢𝐭𝐞𝐠𝐧𝐚𝐰𝐮𝐧 𝐦𝐞𝐧𝐠𝐞𝐝 𝐲𝐞𝐦𝐫𝐚𝐡 𝐲𝐞𝐣𝐞𝐧𝐞𝐭 𝐭𝐞𝐤𝐚𝐟𝐚𝐲𝐞𝐦 𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐲𝐚𝐝𝐞𝐫𝐠𝐞𝐡❤❤❤❤❤❤
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
እስልምና ይሄ ነው መልካም ነገር የማይሰማበት መገዳደል መጨፋጨፍ
@romanshifa3399
@romanshifa3399 Ай бұрын
Mehayem selhonk aiferdbhem Bechefen kemtnor Anbeb
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
😂😂😂😂
@NuredinMuhammed-r4h
@NuredinMuhammed-r4h Ай бұрын
❤❤❤❤
@GorzeGorze
@GorzeGorze Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AbdulilahAbubaker
@AbdulilahAbubaker Ай бұрын
❤❤❤
@ahmedabdellah4955
@ahmedabdellah4955 Ай бұрын
❤❤❤
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq Ай бұрын
❤❤❤
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 18 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Girum Tereka - ጋንዲ፣ ብሩስ ሊ፣ ዮጋናንዳ እና ሌሎችም - #MahatmaGandhi #Yogananda | በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
29:16
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 13 М.
Girum Tereka - አስገራሚ ታሪኮች ከመላው ዓለም - በግሩም ተበጀ #GirumTebeje #GirumTereka #Tereka
28:57
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 135 М.