No video

Mekoya - Prime Minister Rafic Hariri ጠቅላይ ሚኒስትር ራፊቅ ሐሪሪ (የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጋቶች )መቆያ

  Рет қаралды 25,930

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya #Rafic_Hariri
Mekoya - Prime Minister Rafic Hariri ጠቅላይ ሚኒስትር ራፊቅ ሐሪሪ (የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጋቶች )
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 29
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 3 жыл бұрын
እሸቴ እንወዳለን እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉትን ድንቅ ጋዜጠኛ ይጠብቅልን
@Zero-zero80
@Zero-zero80 3 жыл бұрын
አይ እሸቴ በሀሪሪ አስመስለህ የሀገራችን ደንቆሮዋች ልክ ልካቸውን ነገርካቸው👏👏👏
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ እውነት ሊባኖስ እንደ ሁለተኛ አገሬ ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ያስባት
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Peace come to Ethiopia, Eritrea, Sudan,&Egypt, greeting from mesalemia.
@abdumohammed2100
@abdumohammed2100 3 жыл бұрын
Thanks brother, but where is mesalemia ?
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 жыл бұрын
እሽዬ የምኖርባትን ሀገር ታሪክ ስላቀረብክ እናመሰግናለን ።በቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለሁ።
@mykmt8558
@mykmt8558 3 жыл бұрын
እሸቴ ምርጣችን እናመሰግናለን በርታልን
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 3 жыл бұрын
አብይን እምንቃወመው ስለተሳሳተ ብቻ ነው ለምን ይሆን ይህ ሁሉ ውርጅብኝ እምናወርድበት? እውነት የእኛ ፍላጎት ብቻ ነው? በያዝነው አካሄድ አብይን ወይስ ሀገራችንን ነው እየተቃወምን ያለነው
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 3 жыл бұрын
እሸቴ በርታ ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
የኛ ኣገር ፖለቲከኞች ይህን ፕሮግራም ኣድምጠዉት የሆን። በትክክል የሁኑ ኢትዮጵያን ቁልጭ ኣድርጎ ያሳያል።
@melatmelania
@melatmelania 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም በመላው አለም የምትገኙ ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቼ መልካም ፆም ይሁንላችሁ።🙏 ሜላት ሀይለማሪያም( Melat haile) ነኝ። KZbin ቻናሌን ተቀላቀሉት። የምለቃቸው ግጥሞች ለማየት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ😍🥰🙏
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
.በስራችሁ. ውጤታማ እንዳትሆኑ ስለሚያደርጉ ልማዶች ለማየትና ለማስተካከል ስለሚረዱ ዘዴዎች እኛ ጋር ጎራ ብላችሁ ተመልከቱ...,,,. .....
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 3 жыл бұрын
ሊባኖስ ከ ኢትዮጵያ ቀጥዬ አላም ላይ የምወዳት ሀገር ናት ክፉ አይንካት ውይይይ ስታምር ደሞ እኮ
@user-fb8ke3xw2y
@user-fb8ke3xw2y 3 жыл бұрын
ብዙ. የለወጠ. ስው ነበር ።የታረስ. ኣገር. መልሶ. ገንብቶት. ነበር ።ሽር ፓለቲካ. ለማንም. አይጠቅምም
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
ምእራባዊያኖች ስራቸው ይህ ነው እነሱ የደረሱበት ሀገር ሊቢያንም ማየት ከበቂ በላይ ነው አውድመዋታል ሊባኖስን ይቀኑባት ስለነበረ እሱን ገድለው ሀገሪቷን አራቆቷት የጃቸውን ያገኛሉ አላህ አይቸኩልም
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
በኣሁኑ ስኣትም የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን ሊያጠፉ ተነስተዋል።
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን !
@djmandeladessie1190
@djmandeladessie1190 3 жыл бұрын
It's amazing voice
@eyobeyoze108
@eyobeyoze108 Жыл бұрын
አይ እሸቴ አንተኮ የፖለቲካ ተመራማሪ ጭምር ነህ።ትፍትፍ ያለ እውቀት፣ ግሩም ትረካ ታሪክ እና ባህል አዋቂ መሆንህ ዘወትር ይገርመኛል።ትረካህ እና አለምን በብእርህ ስንት አመት አስኮመኮምከን።በቃ ተባረክ።
@animvid655
@animvid655 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Enamesgenalene eshete yehe tarike ye Ethiopia New yemimeslwu endwu Ethiopiawione besmut ena lebe begezu ya Alhe Ethiopiane doctor abyene adra be heru remdane yehunebhe tebkelne yemetabne bela bemuslime dua be orthodox seoite agerachine ena doctor abye yatebkelne 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@sweetgirlxyy918
@sweetgirlxyy918 3 жыл бұрын
Enamesgenalen
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ወርቅ መሪ በሴራ ገድለው ዛሬ ቢቆጩም አያገኙትም ደግ ሰው መች ይበረክታል አላህ ይርሀምህ
@wedegasawe337
@wedegasawe337 3 жыл бұрын
ራፊቅ ሃሪሪ ለስደተኞች ምርጥ ነው ግን የሀብት ምንጩ የልጁን እናት ለሳውዲ ንጉስ ሸጣት ነው ሀብት ያገኘው ተራ በጋሪ አትክልት ሻጭ ነበር
@sweetgirlxyy918
@sweetgirlxyy918 3 жыл бұрын
Aune yalhcebet degemo ayetal new lemanhgawem fetare yederhselat
@nassir152
@nassir152 3 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንደዚህ አይነት እጣ እንዳዬገጥመው ፈራለሁ
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud 3 жыл бұрын
ፈቅደናል🙂
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ይኸን ይመስላል እግዚአብሔር ይቁምልን እንጂ ያስፈራል የመጣብን፡
Mekoya - የጋቦኑ ፕሬዝደንት አሊ ቦንጎ
29:27
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 43 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 8 МЛН
የሳምንቱ እንግዳ "አገር-በቀል ወይስ አገር-ነቀል ፖሊሲ?"
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 403
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች   - መቆያ  በእሸቴ አሰፋ
30:24