Mekoya - ሰውን ሰው በላው! ቦካሳ የተከሰሰው የሰው ስጋ በመብላቱ ነው ! Jean-Bédel Bokassa - በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 42,853

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Jean_Bédel_Bokassa #MekoyaBokssa #EsheteAssefa
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 60
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 ай бұрын
እሸቴ፣ የምናዳምጠው ተመስጠን ነው፣ ምናለ ይሄን ሙዚቃ ብታጠፋልን ኡፍፍፍ
@WonTefera
@WonTefera 3 ай бұрын
የኛሰ ክፉ መሪ መቼ ይሆን ከላያችን ላይ የሚወርደው
@naolamenu5615
@naolamenu5615 3 ай бұрын
ስጋቹን በበላዉ አቡቹ የኔ ጀግና
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 3 ай бұрын
Mehaym segete ensesa
@samibelay4616
@samibelay4616 3 ай бұрын
እሸቴ ሁሌም ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 3 ай бұрын
በጣም የታዘብኩት ነገር ቢኖር አንድ ሰው የሆነ ነገር ጠቅሶ ኮሜንት ከሰጠ ሌላውም ተከትሎ ተመሳሳይ ነገር ማለቱ ነው..!! የፈለገውን ነገር ብታስብ የኛን መሪ ከዚህ ታሪክ ጋር ማነፃፀር ነው....መስማት እና ስለ ሰማነው ነገር መረዳት የተለያያ ነው...ልብ ይስጠን!
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 3 ай бұрын
ሸገሮች ኑሩሉን ለሃገራችን ይበጃል መሪዎቻችን ትምህርት እንዲወሥዱ ህዝብም ሥለሃገሩ ታሪክ እንዲያውቅ።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ቶሎ ስራልን እንጂ ቅዳሜ በጉጉት ስጠብቅ የለህም ለማንኛውም በዩትዩብ ሸገር ራዲዩ ብዙ view ያለው ጋሽ እሸቴ ነው በቀን አንዴ ሳልሰማው አልውልም ይሄ የብዙዎች የሚጋሩኝ ሀሳብ ነው
@gezish_21
@gezish_21 3 ай бұрын
ፕሮግራም አትድገሙ እሄን እኮ ሰምተነዋል
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 3 ай бұрын
Thank you 👍
@Solomon849
@Solomon849 3 ай бұрын
የኛው ጠቅላይስ መች ይሆን እንደ እነ ቦካሳና እንደነ ቋራው ካሳ ንጉሠ ነገሥት ሆኜላችኃለሁና ደስስስ ይበላችሁ የሚለን?
@maramedia3478
@maramedia3478 3 ай бұрын
ወረኛ የእኛ መሪ በስራ ብቻ ነው ሚያምን
@samnb4572
@samnb4572 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@samnb4572
@samnb4572 3 ай бұрын
😂😂😂
@danidhabesha
@danidhabesha 3 ай бұрын
@@maramedia3478 ካድሬዎች እዚም አታርፉም 🙄
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 ай бұрын
Tenagrek motekal mn aynet gize meta benatachu mndnew koy 1 sew egna yemnfelgewn ena yemndegfewn kaldegefe kadre yemengst degafi mnamn yemil sm yisetewal koy lemn yegd egna yemndegfewn kaldege esun seytan argo mesal ena ende telat mayet mndnew ​@@danidhabesha
@neba32
@neba32 3 ай бұрын
እሸቴ በጣም በጉጉት ነው ምጥብቅህ ሰሞኑን ግን ግን ድጋሚ ፕሮግራም ማቅረብ ጀምረሀል የ አያቶላህን ቦካሳንም የ ፑቲንንም በስሱ አዲስ ነገር ጣል አደረክበት እንጂ ያቀረብከውን ነው የደገምከው እባክህ አዳዲስያልነገርከንን ታሪኮች አጫውተን በተረፈ ይመችህ 🎉
@AbdulnasirMohammedhusein
@AbdulnasirMohammedhusein 3 ай бұрын
እሸቴ ስለ አፍሪቃ አንባገነን መሪዎች የተፃፉ መጽሐፎች ካሉ እስኪ ጥቀስልን
@ChkolAshu
@ChkolAshu 3 ай бұрын
W❤❤
@admasubereded7739
@admasubereded7739 3 ай бұрын
እንዲያው ይኼ አፍሪካ መከራው መቼ ይሆን የሚያበቃለት? የምን መረገም ይሆን? እግዚአብሔርን ምን ያህል ብንበድለው ይሆን ለዚህ ዓይነት መከራ የዳረገን?
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 3 ай бұрын
ወይ አማማ አፍሪካ መቼ ይሆን መሪዎቻችንን ከሕግ በታች ሆነው የሚመሩን የፈጠሩን አንሱ ይመስል አንደፈቀዳቸው የሚደርጉን መች የሆን ከሕግ በታች የምትሆኑት አረ በህግ
@habt-tube
@habt-tube 3 ай бұрын
እባካችሁ የጋሽ እሸቴ አሰፋን ስልክ ተባበሩኝ 🙏 ኢትዮጵያ ልሄድ ስለሆነ አብሬው ምሳ መብላት እና አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ please please 🙏
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 3 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ እንደዚህ መጥፋት አግባብ ነው?
@danidhabesha
@danidhabesha 3 ай бұрын
ይገርማል ያለመማር እንዳይባል ፊደል ቆጥረዋል አፍሪካ በጣት ከሚቆጠሩ ውጪ አንድ እንኳን ለህዝቡ የሚቆም መሪ የላትም ታሪካቸው ሁሉ አንባገነን እና አስከፊ ነው። እነሱን እያዩ እንኳን ቀጣዮቹም መሪ የባሰ ሆነው ይገኛሉ። ያሳዝናል ለካ ከኤድያሚን ዳዳ የባሰ መሪም አለ ወደፊትም ይኖረው አፍሪካ 😢🤦🏽‍♂️ እሼ እናመሰግናለን 🙏🏽
@Dereje-mt4gk
@Dereje-mt4gk 3 ай бұрын
Atse tewodros Ewnetegna sew lehager andenet yemyasb sew new atsasat
@mubarekdawd1108
@mubarekdawd1108 3 ай бұрын
የተከበርክ እሸቴ እድሜና ጤና
@mesfinwassie21
@mesfinwassie21 3 ай бұрын
የማከብርህ እሸቴ አሰፋ ስለ Abraham Lincoln እና George Washington ብትሰራልን ደስ ይለኛል።
@ZahraNur-rg1dz
@ZahraNur-rg1dz 18 күн бұрын
ደደብ
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 3 ай бұрын
ኢትዬጵያዬ መቼ ይሆን የምታሶግዳቸው
@yetbarek63
@yetbarek63 3 ай бұрын
አብይም ባንድ ፊቱ ንጉስ ነኝ ብሎ ቢነግረን ጥሩ ነበር።
@geremewdesu
@geremewdesu 3 ай бұрын
አብይ የማይተካ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ንጉሥነት ሲያንሰው ነው
@Dereje-mt4gk
@Dereje-mt4gk 3 ай бұрын
Gin ante atsvokasan tawkewaleh Endent new keabey Gak k
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 3 ай бұрын
ስለ አፍርካ የድሮ ታሪክ ከምታወራ አሁን በ አማራ አውሬ በትግራይ ላይ የፈፀምዉን ከዚ ከምታ ወራው በላይ ግፍ ፈፅመዋል አህያ
@EMIBATEBEYHNUMagrsa
@EMIBATEBEYHNUMagrsa 3 ай бұрын
😂😢ልሳቅ ላልቅስ አይ አፍሪካ 😢
@everbestethiomusic
@everbestethiomusic 3 ай бұрын
😂የኢትዮጵያዉ ቦካሳ ማን ነው❓
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 3 ай бұрын
የአብይ አህመድን ብፕቅርቡ እንደንትሰሩልን አልጠራጠርም። በተለይ አለበት ስለሚባለው የእፕይምሮ ቀውስ።
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 3 ай бұрын
የአብይንስ መቼ ነው የምትሰሩት
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 3 ай бұрын
የእኛው ሀገር 7ተኛው ንጉስ አብይ አህመድ፣የአብይ ሹመኞች እና ስርዓት አስጠባቂ ሰራዊቱ መች ይሆን የእጃቸውን የሚያገኙት? የእኛን ሀገር የበለጠ አስከፊ የሚያደርገው ደግሞ አብይ አህመድ አሁንም ድረስ ስልጣን ላይ በመሆኑ የኢትዮጵያዊያን መከራ ገና መቀጠሉ ነው። አብይ አህመድም የ21ኛው ክ/ዘ ሌላኛው ቦካሳ እና ኤዲ አሚን ዳዳ ነው። 😢😢😢
@mohammedsuleman4955
@mohammedsuleman4955 3 ай бұрын
Yemrhin new gin I tell you bcs he has Muslim name and oromo that's why you guys hate abiy he is all time great leaders you like or not long live for abiy
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 3 ай бұрын
@@mohammedsuleman4955፦በአብይ ዘመን ስንት ሰው መካራውን በላ? ስንት ሰው ተፈናቀለ? ስንት ሰው ተገደለ? ስንት ሰው ተሰደደ? የአባቱ ስም ሙስሊም መሆኑና ብሔሩ ኦሮሞ መሆኑ ብቻ ምን ይሰራልኛል?
@Giovanni-lx9ii
@Giovanni-lx9ii 3 ай бұрын
አንተ የቦካሳ ታርክ ታቀርባለህ፣ ያንተው ጉድ ይህ ሁሉ መከራ በትግራይ ህዝብ አድርሶ የለ እንዴ፣ አማራዎች ትግሬዎች ሰው በቁም ጠብሰው በልተው የለ እንዴ፣
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 ай бұрын
የእኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ አይነት ነው። የሰውን ሥጋ አፉ ውስጥ ከማላመጥ ውጪ የበላቸው ሕዝቦችኮ የትየለሌ ነው ቦካሳ ትላላችሁ እንጂ።
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 3 ай бұрын
ጅል
@asenakehana8291
@asenakehana8291 3 ай бұрын
​@@natnaelgirma50ሆድ ጌታው ምነው ተሳሳተ እንዴ
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 3 ай бұрын
@@asenakehana8291 የቡዳ ፖለቲካ አይመቸኝም እየሄድክ 🚶‍♂️
@point1212
@point1212 3 ай бұрын
የታሪክ ተራኪው ጋዜጠኛው ሼፍ !
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 14 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН