Mekoya - የፍቅር መልዕክተኛው ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ Desmond Tutu በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa - መቆያ

  Рет қаралды 17,944

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #DesmondTutu
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
ShegerFM Mekoya - የፍቅር መልዕክተኛው ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ Desmond Tutu በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa - መቆያ
Desmond Mpilo Tutu OMSG CH GCStJ was a South African Anglican bishop and theologian, known for his work as an anti-apartheid and human rights activist. He was Bishop of Johannesburg from 1985 to 1986 and then Archbishop of Cape Town from 1986 to 1996, in both cases being the first black African to hold the position
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 13
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
እሸቴ ምርጥ ነገር ጤና ይስጥልኝ። ጳጳሱ ደስ የሚሉ ሰውናቸው ግን የልጃቸው ሴትልጅ ሴት ማግባቷ በሰርጉም መገኘታቸው ያሳዝናል ማውገዝ ነበረባቸው።
@BlackNightandday
@BlackNightandday 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ ምን ነካዎት እንዲህ ያለ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ኃጢአት የሚሰራና የሚያሰራ ሰውን እንዴት ያቀርቡልናል እኛ ኢትዮጵያውያን ነን እንዲህ ያለው ሰው ከእኛ ሊማር እንጂ እኛን ሊያስተምር አይችልም አይገባውምም እስከዛሬ ባቀረቡልን ስራዎች እጅግ እናደንቆታለን እንዲህ ያለ ባለጌን ለፍቅርና ለሰላም አርአያ አድርገው ማቅረቦ ግን የማይጠበቅና የሚያስደነግጥ ነው ያቀረቡትን ዝግጅት ድጋሚ በአጽንኦት ያዳምጡት በእውነት የተከበሩ ሰው ስለሆኑ እንጂ እንደዚህ በክብር አልናገርም ነበር ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@user-qo7dd9dh6l
@user-qo7dd9dh6l 2 ай бұрын
እኔ ስለእኚ ጳጳስ ምንም እውቀት አለነበረኝም ።አሁን ግን ምስጋና ለእሸቴ አሰፋ ይሁንና አውቄአለሁ ።አመሰግናለሁ
@dawithailu958
@dawithailu958 2 жыл бұрын
Denkem yefeqer sebaki gebre sedmawi nachewe ayrebum
@bestBiru
@bestBiru 4 ай бұрын
እውነትም ሰይጣኑ ጳጳስ
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
እኚህ ሰው ምንም ቢባልላቸውም የግብረ ሰዶም በደቡብ አፍሪካ እንዲፈቀድ ያደረጉ ናቸው::ኦባማ በአሜሪካ ግብረሰዶም መጋባት እንደፈቀደው በታሪክ ትልቅ ስህተት የሰሩ የምእራባውያን ፈረስ ነበሩ::
@addissiyumhiruy2052
@addissiyumhiruy2052 2 жыл бұрын
የተከበርከው እሸቴ እስከ ዛሬ ድረስ በምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ብዙ የተማርኩ በመሆኑ ውለታህ አለብኝ። ምንም እንኳን በዝግጅቶችህ የምትዳስሳቸው ባለጉዳዮች አስተሳሰብ ከሀገራችን ህዝብ ባህል፣ እምነት እና የአስተሳሰብ ውቅር ጋር የማይገጥም ቢሆንብህ የሚጠቅመውን ነገራቸውን በጥንቃቄ ነጥለህ የምታቀርብ በመሆኑ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው። ይሁን እንጂ ዴዝሞንድ ቱቱ በአብዛኛው የክብራቸው ምንጭ የነጮች አስተሳሰብ አስፈፃሚነታቸው መሆኑና በስመ ጳጳስ የአፍሪካ ጉዳይ አስፈፃሚነታቸው መሆኑ አህፅኖት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው። በመሆኑም በሀይማኖት መሪ ሽፋን ከልጅነታቸው ጀምሮ ተጠምቀው ያደጉበትን የነጭ ባህል እና አስተሳሰብ ጥቁርነታቸውን በመጠቀም ሲያስፈፅሙ የኖሩና በፍቅር ስም የአፍሪካውያንን አስተሳሰብ ግራ መጋባት ውስጥ እንዲወድቅ ያደርጉ የነበሩ ከግልፅነታቸው ይልቅ ድብቅነታቸው የሚያመዝን የሚመስሉ ናቸው። በመሆኑም በነዚህና እዚህ ላይ ባልጠቀስኳቸው ሌሎች ጉዳዮች ምክንያት ለኛ ለኢትዮጵያውያን አርአያ ሆኖ መቅረብ የሚችል ሥራ ሠርተዋል ብዬ ባለማመኔ በእሳቸው ዙሪያ ባዘጋጀኸው ፕሮግራም ላይ ህይወታቸው ፍፁማዊ መምሰሉ ቅሬታ እንደፈጠረብኝ ልገልፅልህ እወዳለሁ። አክባሪህ!!
@abdulahabdulah900
@abdulahabdulah900 2 жыл бұрын
Thanks for your information!!
@gualtedla1661
@gualtedla1661 2 жыл бұрын
ይሄንን ለኢትዮጲያ የእምነት አባት ነን ባዮቹ አሰማልኝ በእጣት ከሚቆጠሩት በስተቀር።)
@getachewferede1869
@getachewferede1869 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 2 жыл бұрын
ሰውየው በብዙ የጎደፈ ስነ ምግባር ይታወቃሉ በዋናነት ደግሞ ግብረሶዶምን መደገፋቸው የታወቀ ነው በሴት ልጃቸው የሴት ለሴት ጋብቻም ላይ ተገኝተው ባርከዋል
@point1212
@point1212 2 жыл бұрын
ወራዳው ጳጳስ
Girum Tereka - ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ - በመሀመድ ኢድሪስ @ShegerFM1021Radio
32:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 97 МЛН
ጆሴፍ ካቢላ Joseph kabila -
24:36
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 24 М.
ሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ Saif al-islam Gaddafi
31:09
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 43 М.