Mekoya - የእስራኤል ኒውኩለር ቦምብ መዘዝ - በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 324,179

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 166
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
የሚገርመኝ በጣም የተለየ ፀጋ አለህ የምታቀርባቸው ርዕሶችና ጉዳዮች ትርጓሜያቸው ቁልጭ ብለው በሚገባና በጣመ መልኩ እጥር ምጥን ግልፅ ብሎ መቼቱ ምናቡ እረ ስንቱ በዛ ላይ የድምፅህ አወጣጡ አጣጣሉና ለዛ ያለው የሚመስጥ እንደ ማግኔት የሚስብ ፀጥ የሚያደርግ አንዳች ከፈጣሪ የተሰጠህ ነገርህ ልዩ ነው በእውነት በአካል ባገኝህ ብዙም ቃላቶችን አውጥቼ የማነጋግርህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ዝም ብዬ አንተን ቢቻ በአድናቆት እየተመለከትኩህ ድምፅህን እያጣጣምኩ መልካሙን እየተመኝሁልህ የምለህ ሳይኖረኝ የፈጣሪ ስጦታን እያደነኩ እለይሃለሁኝ ሰላመ እግዚአብሔር አይለይህ ወንድሜ ሰላም ሁንልን ባለህበት።
@BulbulaDiga
@BulbulaDiga Жыл бұрын
17:10
@husseinkebede1096
@husseinkebede1096 Жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነዉ
@AsterN-h5p
@AsterN-h5p Жыл бұрын
Lll😊😊
@AbebeBarkie
@AbebeBarkie Жыл бұрын
❤😮
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
አቶሚክና ኒኩለር ልዩነት አለው?
@AdnanAbdi-wj7cy
@AdnanAbdi-wj7cy 3 ай бұрын
በእሸቴ አሰፋ ዳይሬክተርነት የተዘጋጀ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥ ፊልም !
@AyalewGetaneh-zx7dd
@AyalewGetaneh-zx7dd 8 ай бұрын
ድል ለእስራኤል የሚጠብቃት አይተኛም አያቀላፋም እስራኤልን አጠፋለሁ ብሎየሚነሳ የአለም ሁሉ መጥፊያእንደሆነ የአለምሀገረት ልታውቁት የሚገባ መራራእውነትነው
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 8 ай бұрын
አናንተ እስራኤልን በጭፍን የምትደግፉ መጽሓፍ ቅዱስ የሚጠቅሳት መንፈሳዊቷ እስራኤል ያልገባችሁ ናችሁ:: ሲጀመር ዋናው የእስራኤል ህዝብ ራሱ ኣይሁዳዊነት በሚል የተዘረፈ ማንነት በእገታ የተያዘ ህዝብ ነው:: የእስራኤል መንግስት እየፈፀመ ያለው ጅምላ ግድያ የማይደግፉ ብዙ እስራኤላውያን አሉ:: ለመሆኑ እግዚኣብሔርን የአመፀኞች አምላክ እያላችሁት መሆኑን አታውቁም? የዓለምን የፖለቲካ ሁኔታ አገናዝቡና እስራኤላዊ ማንነት በፖለቲካ የተለወሰ ኣይሁዳዊነት (Judism) እንደተጠለፈ ተረዱ::
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq 6 ай бұрын
ሂትለረ ሲጨፈጭፋቸው ሶስት ሚሊየን ህዝብቦቿን ተኝቶ ነበር
@HamdiAbdela-j9e
@HamdiAbdela-j9e 5 ай бұрын
Ashaberi net isrel
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq 5 ай бұрын
3 ሚሊየን የሁድ ሂትለር ሲጨፈጭፋቸው ተኝቶ ነበር
@michaelt5773
@michaelt5773 4 ай бұрын
እናትን ልብዳ ጭንጋፍ
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 Жыл бұрын
ፈጣሪ ድምጽህን ይባርክልህ
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה Жыл бұрын
የእስራኤል መንግሥት መግደል ነበረበት ዲሞክራሲ እያሉ ስት ይሁዲውች ይገደለሰሉ ወደተፊቱ እስራኤል ሰው የገደለ የግድያ ህገ መንግሥት መውጣት አለባት እስራኤል ህገ መንግሥት መቀየር አለበት
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi Жыл бұрын
የአንተን የአንባበብ ስልት ሳላደንቅ አላልፍም ካንተ ወድያ ጋዜጠኛ ወድያ ብያለሁ እግዚአብሔር ድምጽህን ይባርክ!
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 Жыл бұрын
Very senior journalist I always appreciated your professional experience. Thanks stay safe and healthy
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
ዛሬ አለማችን ላይ ስጋት የሆነው ፅንፈኛ እስላማዊያን እና አሼባሪወች አለምን እያመሰ ይገኛል እስራኤል ለአመታት ትዋጋ የነበረውን የሽብር ጥቃት ዛሬ አለም በይፋ የእስላማውያንን ፅንፈኝነት እያየ ይገኛል የሚገርመኝ ዛሬ በእስላም ሀገራት ጦርነት ሲከሰት ስደተኞችን የሚቀበሉት አሮፓውያን ብቻ መሆናቼው በተቃራኒ ደግሞ ዛሬ አንድን ፓላስታይን ስደተኛ በአለም አንድም ሀገር ልትቀበላቼው አለመፈለጓ በጋዛ ስርጥ የሚገኜው ሀማስ ዛሬ ለአለም ሆነ ለኤሮፓ ትልቅ ደወል ደውሏል ግን በሀገራችን በኢትዮጵያም ቢሆን ፅንፈኝነትን እያየን ነው ሊታሰብበት ይገባል
@rozani8718
@rozani8718 Жыл бұрын
Awreteh motehal endi chnklat algn kalke bedenb negerochen tentenhe temlket chefn atehun
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትክክል
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 10 ай бұрын
አንተ ጥንብ ጎጃሜ
@nuradin8714
@nuradin8714 4 ай бұрын
Sema Sema doma neh enday getahen yesekelut eko nachew!!! Open your mind
@Anjelo236
@Anjelo236 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ የጋዜጠኝነት ጥግ
@ElodoesiT72
@ElodoesiT72 Жыл бұрын
Everything about this story and the way you narrate the story is just incredible. I have been a fan of Sheger ever since you started to take over on this kind of cases and other scenarios! Keep up the good work and I am here to always support you and Sheger channel! Keep on surprising us! GOD BLESS
@ሃያትዳውድ
@ሃያትዳውድ 11 ай бұрын
እሥራኤሎች ልክ ናቸው ጎበዞች ጭምር ናቸው የኛዎቹ ወሬኞች እንኳን ኖሯቸው ሳይኖራቸው ማውራት ይወዳሉ እሥራኤል ግን ከ30አመት በላይ ራሧን ለመጠበቅ ያዘጋቸውን ኒውክለር በምስጢር አስጠብቃለች እንዳውም ይኼንን የሀገሩን ከሀዲ ስላልገደለች ልትመሠገን ይገባታል።
@ኪሮስ
@ኪሮስ 3 ай бұрын
ወይ እስራኤል❤❤❤
@kiki-gp9et
@kiki-gp9et 9 ай бұрын
እሸቴ ተባረክ እድሜ ከፀጋ ያድልህ
@EbroDiamond
@EbroDiamond 5 ай бұрын
4
@sarasandak1043
@sarasandak1043 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰እርጋታህ ደስ ሲል
@SisayGobena-v8d
@SisayGobena-v8d Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።እንድህ ዓይነቱ ከሀዲ ለሀገሬም ለሌላውም /ለጎረቤት ጠላትም አይበጅብ ከዝያም ደርሶ ምስጥር ያባክናል።አንዳንድ የሙያ መስመሮች ምስጢር መሆን እንዳለበት ብታወቅም በተፈጥሮ ምስጢር ካለወጡ የማይሆንላቸው ሰዎች አለ። እኔ የእስራኤል ደጋፊ አይደለሁም .....ግን ታላቅ የሀገር ክህደት ይመስለኛል ....
@zerihunejegu3710
@zerihunejegu3710 Жыл бұрын
ወንድም እሸቴ አሰፋ ሰላምታዬ ይድረስህ ስለ እስራኤል የምታቀርብልን መረጃ በተለይ የእስ ራኤል አምላክ ለምንለው ሁሉ ለዛ ያለው ትን ተናህ ይማርካል በጣም የተዋጣለህ ተንታኝ ነህ ከልብ ልትመሰገንና ልትኮራ ይገባሃል።
@-zr8by
@-zr8by Жыл бұрын
💚💛❤ እውነትም እሸቴ አቀራረብሕ እንደ እሸት ጣፍጦ የሚበላ ነው በርታልን የኛ ድንቅ ጋዜጠኛ 💚💛❤
@yehue19hustle
@yehue19hustle Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ትለያህ በርታ❤❤❤
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Жыл бұрын
እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ ተራኪ Love You🇪🇷💙❤🙏
@abdiioromiyaa3634
@abdiioromiyaa3634 4 ай бұрын
Betam Yimachaal Aqaraarebi ❤❤❤❤
@getahungirma-s1j
@getahungirma-s1j Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታርክ ነው
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 9 ай бұрын
ትንታኔህ ያምራል ይለያል❤❤❤❤
@elsabethdeneke1835
@elsabethdeneke1835 Жыл бұрын
እሸቴ ትለያለህ ጋዜጠኛ ማለት እውቀት ያለው በተለይ አንባቢ መሆንህ አቀራረብህ ለዛህ ሱስ ሆነህብናል❤
@JemilBedru-y8i
@JemilBedru-y8i Жыл бұрын
እሼቴ አሰፋ ትመቸኛለህ
@محمدابوجمال-ح8ث
@محمدابوجمال-ح8ث Жыл бұрын
ድምፀ ባቡሩ ክፉ አይካህ ይመችህ ፕሮግራምና ዝግጅቶችህ በጣምይመቹኛል።
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 Жыл бұрын
እሼቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ
@AyeleGenene-x6d
@AyeleGenene-x6d Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ።እሸቴ
@SolomonTadesse-ik1si
@SolomonTadesse-ik1si Жыл бұрын
ሸገር 102.1 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያን ጥዑም ማዓዛ እንዲሸት እና ተወዳጅ ጋደረጉት ግንባር ቀደም አንዱና ዋነኛው አንተ ነህ በተለይ ለኔ ቅዳሜን ያንተን ድምፅ ለመስማት ከሚጓጉት ውስጥ ነኝ ላንተ እድሜ ከጤና ፈጣሪ እንዲሰጥህ ተመኘው ከአዲስ አበባ ቂርቆስ ሶል ነኝ።
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
Eshe ለዛ ያለህ ድምፅ ሁሌም ለመስማት በጉጉት የእውነት ሙያውን አክባሪ 💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️✍️✍️✍️💪💪🙏🙏
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה Жыл бұрын
ትክክል ነበር መገደል ነበረበት አገሩን አሳልፎ የሸጠ ሰው ነው ባኑነ
@EphremDo
@EphremDo 9 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ
@songlyricsstudio4235
@songlyricsstudio4235 8 ай бұрын
ለእስራኤል የቀና አመለካከት እንደሌለህ እረዳለሁ። I believe i am right.
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 8 ай бұрын
ለምሳሌ? በነገርህ ላይ እስራኤልን በጭፍን የሚደግፉ ናቸው የቀና አመለካከት የሌላቸው:: ያገኘውን መረጃ ማካፈሉ ምንድነው ጥሩ የሚያስብለው?
@אבבהאבבאו
@אבבהאבבאו Жыл бұрын
ሰላም ይሁን
@biniamtesfaye7352
@biniamtesfaye7352 3 ай бұрын
Jegna new.
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ዋውው እውነትንና እውቀትን የያዘ ሰው ከሚኖርበት ሃገር የመንግስት ህገ ወጥ ስርዓትና አፈና ተንኮልና ሴራ ውጪ ሆኖ መኖር ፈፅሞ ነፃነት እና ቦታ የለውም ኖሮትም አያውቅም ወደ ፊትም አይኖርም ይሄ ግን በእግዚአብሔር መንግስት ቢቻ ይኖራል ግን ጠላት ዙሪያዋን የከበባት እስራኤልም አይፈረድባትም እራሷን ከጠላቶቿለመጠበቅና ልትፈራም የቻለቺው ጠንካራ ስለሆነችና የጥንቱን ከክርስቶስ ዘመን በፊት የነበረውን ምድራዊውንና ቁሳዊውን ነገሮች አጥብቃ በጥንካሬ ስለያዘቻቸው ነው ብዙዎች ይሄን ማንነታቸውን በስመ ስልጣኔ ስለአጡት እራሳቸውን አጥተው ይቅበዘበዛሉ እንደኛው ሃገረ ኢትዮጵያ አንዷ ምሳሌ ናት ። የእስራኤል ትልቁ ጥፋቷ አምላኳን መግደሏ እስከ ምፀዓት ዘመን እንዲሁ በጭንቅ በጠላቶቿ ማስደንገጥ ውስጥ ልቧና ዓይኗ እንደ ተሰቀለ ትኖራለች የፈጣሪ ሥራ ግሩምና ድንቅ ነው። ነው።
@safiaden693
@safiaden693 Жыл бұрын
Wow very interesting story
@NurAddis-l6y
@NurAddis-l6y 5 ай бұрын
😊 6:59 😢😢😢😢
@mesiTip
@mesiTip 4 ай бұрын
Siyaszin life Tebelshe😢
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ Жыл бұрын
እስራኤል ያላትን የለኝም ስትል፥ የኛዎቹ ደግሞ በባዶ ፥ እራሳቸውን ይቆልላሉ! 😒
@Bekani27
@Bekani27 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ❤😊 ድምፅህና የምትሰጠንን መረጃ በጣም እወድልሃለው እሼ ያቆይ ከጤናና ከትልቅ ኤድሜጋ እናመሰግናለን !!🙌
@HabtamuTeshomeFerukaw
@HabtamuTeshomeFerukaw Жыл бұрын
Great voice with amazing profession.
@aynalemgashie2981
@aynalemgashie2981 Жыл бұрын
በጠም ትገርመለህ ጎበዝነህ
@zenebelijalem
@zenebelijalem Жыл бұрын
He Is What Ever, Where Ever, When Ever The Greatest Professional Nuclear Scientist & All Priority
@FedluAbrar
@FedluAbrar 8 ай бұрын
Tx bro?
@mulugetayeshitla-dl5ej
@mulugetayeshitla-dl5ej Жыл бұрын
እንደኔ ይሄን በታላቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የሚቀርበውን የመቆያ ፕሮግራም ለመስማት ቅዳሜን ከስአት በጉጉት የሚናፍቃት ማነው?
@melateshetu1067
@melateshetu1067 Жыл бұрын
ኒውኩለር በማምረት እነማን እንደተከሰሱት ነው እስራኤል የምትከሰሰው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ይገባዋል ከሀድ😊
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethiointercept3014
@ethiointercept3014 Жыл бұрын
መቆያ መቸ ነው ስለ አገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች በደል እስራት ግርፋት ከ50 አመታት በላይ በሚገደለው አምሃራ እና ሌላው ኢትዮጵያዊ የምተርከው? ????
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 Жыл бұрын
ተባረክ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Жыл бұрын
በሁለት ፍርድ መሀል ሆኜ ነው መወሰን አቅቶኝ የአዳመጥኩት ይሁን እንጂ ይህ ሰው ያመነበትን አድርጎአል እስራኤላዊ መሆኑ እንዳይሞት ያገዘው ይመስላል ለምን እንደሁ አላውቅም የስለላ ተሪኮች ይስቡኛል አመሰግናለሁ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
እስራኢነትም ፍሊስቲም እነትም የወረዳም ያዉራጃም ክፍፍልም ነዉ ዘራቸዉ ሁልዉም ፍሊስቲም ናቸዉ ጥፋትም ሰርይዉ ሀማዝም እንጅይ ፍሊስቲም አደልዉም ህዝቦችንም መፍጀትም ልንፈልግ ይገባል ሁላችንም የእስራኢልም ህዝብንም ፍልስቲም ወንድሞቻችንም ናቸዉ ብለዉ መቆጣትም ግድትምየታም ነዉ ሀማዝንም አይወክልም ፍሉስቲም ይህንምየጥፋትም ድርጅትም ነዉ ሀማዝንም ለፍልስቲም ጥፋትም አድራሽም ነዉ ሰላም በምድርም ከማይፈልግዉትም ከኢራም ተንኮልም ከኢራቅም ተንኮልም ሚመጣም ጥፋትም ለፍሉስቲም ህዝባችንም ለእስ5ኣኡላዊንም በሙልዉ ነዉ ጥፋትውንም የጋራም መሆንዉም አርቀዉ ማሰብንም ግድየታም ነዉ ለሰላም ህዝብንም ማሰብንም ያስፈልጋልም ሰላማዊንም ማጥፋት ለምን ተፈለገንስ አረ ተዉ ህዝብንም አታጥፊ እሽይ ህዝብንም አማራም ለሁላቸዉ ለወገኖቻችንም እስራኢልም ፍልስቲም ወገኖቻችንም የዳዊትም ያብርሀም ልጆችንም ነንም 4ናስብ ሁላችንም እናፋ1ቀር እናስብ ስላማ ።
@saved1580
@saved1580 3 ай бұрын
የእስራኤል የመጨረሻው ካርድ ኑኩሊየር ነው። ትጠቀምበታለች። መጀመሪያ ደማስቆ ላይ።
@michaelt5773
@michaelt5773 4 ай бұрын
ሒትለር ልክ ነበር እኛ አልተረዳነውም እንጂ ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው እነዚን እስራኤል ሚባሉትን ሰይጣኖች
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Жыл бұрын
እውነትም እሸቴ !!
@seyatube9207
@seyatube9207 Жыл бұрын
Enameseginal mekoya best programme
@iamfree347
@iamfree347 4 ай бұрын
እሰይ ❤ እስራኤል እንኳንም የኑኩሬል ቦምብ ኖራት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Sisay-b1v
@Sisay-b1v 5 ай бұрын
18 አመት ብቻ ፣ይሄን አንገቱን መቅላት ነበረባቸው ከሀዲ ።እናት ሀገሩን የከዳ
@NurAddis-l6y
@NurAddis-l6y 5 ай бұрын
ኩፉዎች 2:20
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
Isreal lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@bogaledukale1612
@bogaledukale1612 5 ай бұрын
Gg❤❤❤❤❤❤❤❤
@SintayehuMengis2
@SintayehuMengis2 Жыл бұрын
Yalayutin mawirat. Hatsiyat new wegentegna neh.. ...tiru idelem yewich zena eyeseman eyayen ante keyet amiteh new mitaweraw are yikirbh tew tew torinet atizegib selam aweralin
@אבנמיעלה7
@אבנמיעלה7 Жыл бұрын
እስራኤልን የከዳ ብምድር በሰማይ ቅጣቱን ይቀበላል እስራኤል ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ክቡር ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስለምታካፍለን መርጃ
@user-0987-a
@user-0987-a Жыл бұрын
እስራኤል እኮ ወጀልን እየሰራች ነው ማነው ከወንጀል ጋር የሚተባበረው?
@אבנמיעלה7
@אבנמיעלה7 Жыл бұрын
@@user-0987-a መጀምሪያ ሂወትህን አሸንፍ እኔ ስለ ምኖርባት ስለምትኖርኝ ሀገር ነው ማወራው አሸባሪ አርብን በምድር እና ጠፋዋለን ገና
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 9 ай бұрын
Tikikil isreal Ena america lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 7 ай бұрын
ምንም ሚስጥር አደለም እንዴውም ከ400 በላይ ነው ያላት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ያንተስ ከሀቅ መራቅ ደሞ በዛ የእስራኤል አምላክ አያቆይህ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
ማነው የእስራኤል አምላክ እየሱስ ? በእየሱስ አያምኑም እኮ እስራኤላውያን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ተኩላ
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 10 ай бұрын
እስራኤል ከሌላዉ የተለየ የብቻዋ አምላክ አላት እንዴ😅 አሀ የሤጣን አምላክ ማለትሽ ከሆነ ልክ ነሽ
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 4 ай бұрын
አለም ላይ ግን እደ ሞሳድ አደገኛ ቡድን የለም ጭቅላትን ይዘዉታል ዉስብስብ ወጥሞዶችን ተክነዉበታል
@MadingaMadinga-ir9wi
@MadingaMadinga-ir9wi Жыл бұрын
መለቀቅ የለበትም ለምን ያሃግር ምስጢር ያወጣል
@anondes1099
@anondes1099 4 ай бұрын
የኛን አገር ወንፊቶች እንኳን የተሰራውን ያልተሰራውን እንኳን የተገዛውን ገና ሊገዛ የታሰበውን የመከላከያ ሚስጥር የሚዘረዝር ወንፊቶች ምን ትለዋለህ??
@HailuTilahun-qn6my
@HailuTilahun-qn6my 10 ай бұрын
It’s not enough because he forget his commitment
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Жыл бұрын
ይህ ሰው ምን ይባላል ??? ከሃዲ ከሃዲ ከሃዲ !"
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
የደቡብ እስራኤል በረሃ "ናጊብ" ሳይሆን "ነገብ ወይም ነገቭ" ተብሎ ነው የሚጠራው።
@0535דמלוו
@0535דמלוו Жыл бұрын
እስራኤል ለቀቀ አርጉት አለም ሁሉ እስራኤል ...🔥❤️🕎🇮🇱🕎❤️🔥
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
ሰላም እሸቴ
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔🙏💔💔💔💔
@nasraabdii8949
@nasraabdii8949 Жыл бұрын
Wushetam 😮
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ካሰሩት በኃላ ምን አለ ነፃነቱን ቢሰጡት ዘመኑን ሁሉ የቁም እስረኛ ዘሩን አልተካ በዚያ ላይ አሁን አርጅቶዋል ምን አለ ነፃ ቢያደርጉት
@Read1144
@Read1144 Жыл бұрын
ምስኪን ቫኑኑ እውነት በመናገሩ ይህ ሁሉ መከራና ስቃይ በፍፁም አይገባውም ነበር። አይ እስራኤል እ እናመሠግናለን እሼ 🙏
@אביעדמקונן
@אביעדמקונן Жыл бұрын
Sayigebah atileflif, dedeb
@Read1144
@Read1144 Жыл бұрын
​@@אביעדמקונןቢገባክ ስድቡን ትተህ ታስረዳኝ ነበር። ድንጋይ ራስ ነህ
@אביעדמקונן
@אביעדמקונן Жыл бұрын
@@Read1144 Kefelgh bedenb asredahalehu, yalhut israel new, honetawu eshete endgelestew ayidelem Mikniyatum, sewuyewu yetebererewu kahut befit belela guday neber, lemebekel sil yager mistr awuto shete bebzu genzeb, mikniyatu betax shifernet sisera sleneber. Yikrta yesedebhuh kemeseleh
@Read1144
@Read1144 Жыл бұрын
@@אביעדמקונן እሺ ይቅርታ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@husseinkebede1096
@husseinkebede1096 Жыл бұрын
​@@אביעדמקונןስድቡን ምን አመጣዉ ባለጌ ነህ
@mekdesasnake4441
@mekdesasnake4441 9 ай бұрын
እሸቴ ትለያለህ
@netsanetamare7028
@netsanetamare7028 Жыл бұрын
@abuali9857
@abuali9857 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yakovkobi9089
@yakovkobi9089 Жыл бұрын
I love Israel 🇮🇱
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
I love mosad
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
ጀግና ነው
@MikiasKassa
@MikiasKassa Жыл бұрын
የአዶልፍ ሂትለርን ታሪክ ሰርታችዋል??? ካልሰራቹ ስሩልን
@TofikKhalid-w5j
@TofikKhalid-w5j Жыл бұрын
ለፈጣሪያቸው ያልታመኑ እንዴታ የአለም ቁጥር አንድ ጨካኝ
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 11 ай бұрын
የቀበጡ ለታ ሞት አይገኝም …
@habtamukahaliw
@habtamukahaliw 5 ай бұрын
Memot neberebet kedmowunm yemotenew
@TisseBuura
@TisseBuura 8 ай бұрын
ቤናምን ኔታናሁ ከዚህ በፍት እስራኤል atomic bomb መታጠቋዋን ተናግሮ ነበር
@kirubeltadlo9228
@kirubeltadlo9228 Жыл бұрын
ሰውዬው እውነት ለህዝቡ ማሳወቅ ፈልጎ ሳይሆን ከአረቦቹ እጅግ በርካታ በመቶ ሚሊዬን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ተቀብሎ ነው። ገንዘቡ አሁን ድረስ በስሙ ስዊዘርላንድ ባንክ ውስጥ ይገኛል። እስራኤል ከሀገር እንዳይወጣ ያደረገችውም ይሄን ሀገር የካደበትን ገንዘብ አይኑ ሳያይ እያለመው እንዲሞት ስለፈለገች ነው። የፈፀመው ክህደት ሀገሪቱ እስራኤል መሆኗ እንጅ ሌላ ሀገር ላይ ይሄን ክህደት ቢፈፅም ኖሮ በሞት ይቀጣ ነበር። ይሄን ከሃዲ ሰው ባለመግደሏ እስራኤል ታናደኛለች።
@hailachin7104
@hailachin7104 Жыл бұрын
ሰውን በመግደል መቅጣት እንስሳነት በመሆኑ ነው ዲሞክራት ሀገራት የማይፈፅሙት።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በጀርባህ ማነዉ ያለዉ?! በገንዘብስ የገዛህ የትኛዉ የእስራኤል ጠላት ነዉ?! የእነማንን ታሪክ ፀሀፊ ነዉ እየደገምክ የምታነበዉ?! ወይስ እለት እለት በጠላቶቿ የተጻፈ ጽሁፍ ታነብ ዘንድ ይሰጥሀል?! አስነዋሪ የታሪክ አዘቅት ከሆኑት ዉስጥ አንዱ አንተ ነህ! እዉነት ሳይኖርህ፣ ሚዲያን ተጠቅመህ ህዝብን የቆሻሻ ማራገፊያ ስታደርግ ሰምቶ ዝም አያስብልም። እንደ አስፈላጊነቱ፣ የጀርባ አጥንትህ የደገፈዉ ማን እንደሆነ ለማጣራት ግድ ይለናል። እስከዛዉ ቀጥል።
@ChuchuTeka-d4n
@ChuchuTeka-d4n Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ እባክኽን ስለ ጋፋት ኢንጂነሪንግ ሙያህ ስለሚያስገድድህ ዘግብ
@ayeleberie5947
@ayeleberie5947 Жыл бұрын
ስለ አንድ አረብ ሞሮኮ ከሀዲ ይሄን ያክል በቃላት አሽሞንሙነህ ወንጀሉን ለማፅዳት መሞከር ከአንድ የተከበረ ጋዜጠኛ አይጠበቅም! እንዲያም እስራኤል ምራዋለች ያኔ መሞት ነበረበት ከሀዱ
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Жыл бұрын
ጅል ብጤ ነህ ልበል? እሸቴ የሆነውን ነገር እንደሆነው አድርጎ ነገረህ እንጂ ምን የጨመረውና ያሽሞነሞነው ነገር አለ?
@ayeleberie5947
@ayeleberie5947 Жыл бұрын
@@AsnakeSinesibhat ዶቆሮ !!! መርዶሀይ ቫኑኑ ከሀዲ ነው ውድ ሀገሩን ለመሸጥ ከጠላቶች ጋር ያበረ ነው
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Жыл бұрын
@@ayeleberie5947 ""ዶቆሮ"ስ አንተ!🤣🤣 ከሀዲ መሆን አለመሆኑን አይደለም እየነገረህ ያለው። ያደረገውን ነገር እንዳለ ብቻ ነው የነገረህ። ምን ይላል ይሄ?!😡
@vivaman6113
@vivaman6113 Жыл бұрын
ባንዳ ባንዳ ነው!
@husseinkebede1096
@husseinkebede1096 Жыл бұрын
ፂዎናዊነት ይዉደም
@BABR7826
@BABR7826 11 ай бұрын
​@@husseinkebede1096ፂዎናዊነት መቼም አይወድምም እናንተ የሁሉን ሀይማኖት ጠልታችሁ ከማን ጋር ልትኖሩ ነው ሀይማኖታችሁ እንዲጠላ አታርጉ
@MateyasAmedmariam
@MateyasAmedmariam Жыл бұрын
ሰለ ሀገርህ ኢብይ ምን ወሬ አለህ? የማን ተቀጣሪ ነው?
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ይሄማ ባንዳ ነው
@NurAddis-l6y
@NurAddis-l6y 5 ай бұрын
የእስራኤልደጋፊዎችግንልባቹምንምአመታምህፃናትእናቶችሽማግልዮችምንምአይመስላቹምወላሂእኔለማንደግፌአደለምህፃኖእናታቸዉእሬሳአቅፎአይቻቸዉበጣምአዘንኩ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
Yihe kehadi megedel neberebet isreal balemegidelish atefash
@husseinkebede1096
@husseinkebede1096 Жыл бұрын
ፂዎናዊነት ግዜዉን ጠብቆ ይወድማል
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
@@husseinkebede1096 esilam gizewin tebiko kemidre gese yiwedimal 😆 🤣 😂 😹 😆
@fedilakedir838
@fedilakedir838 Жыл бұрын
ISLAM gena ፂወናዉያንን ትዋጋለች ድልም ታደርጋለች
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
@@fedilakedir838 😆 🤣 😂 😆 🤣 😂 wegeben atasikegn tirises lemidobetal alech.ayate
@territesscohen5718
@territesscohen5718 Жыл бұрын
First Israel did not start any war in Lebanon in 1976. You need to be precise in your story. I'll tell you what happened. There were serious of terrorism agenst israel, and security incidents and artillery fire from Lebanon towards Israeli cities in the northern part that became more frequent. Among the severe terrorist incidents of the early 1970s, which Palestinians did, such as an attack on a bus carrying children (1970) 20 children were killed, the hijacking of the Sabana plane (1972), the murder of the Israeli athletes in Munich (1972), attacks in the city of Ma'alot in the north of Israel such as in Nahariya, Kiryat Shmona (1974) ) at the Savoy Hotel attack (1975). And yet Israel has not started a war. Mordechai Vanunu is a traitor
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አንተ ምን አይነት እዉሸታም ነህ! የእስራኤል የኑክሌር ባለቤትነት፣ የሚያስፈራ አለመሆኑ ይታወቃል። እንደ ሌሎች ዉስን ሀገሮች። ሌሎች ግን በአደባባይ ሌላዉን ሀገር እናጠፋለን በማለት ስለሚዝቱ፣ በእብዶች እጅ ሊሆን አይፈቀድም በሚል እየተከለከሉ ይገኛሉ እንጂ!
@6killochannel620
@6killochannel620 9 ай бұрын
ፋሉንጫ ፉሉንጪ ቁጺ ሊጺ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН