Melat Kelemework - leziw new weye | ለዚው ነው ወይ - New Ethiopian music 2022 (official video)

  Рет қаралды 1,939,603

Deleqa records

Deleqa records

Күн бұрын

#MelatKelemework #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2023 #endemaleda #habesha #oromomusic #amharicmusic
ግጥም
ምድርና ሰማይ የጠበበኝ
ዙሪያዬን ደስታ የከበበኝ
ለዚነበር ወይ ለሚጠፋው
ለወረት ስሜት ለሚገፋው
ሰው የሚለኝን የማልሰማ
ከራሴ ብቻ የምስማማ
ለዚው ነበር ወይ ያጣደፈኝ
ያመንኩት ድንገት ለሚጠልፈኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ጠብ የማይል ያልከው ሁሉ
የጎደለው ባንተ ሙሉ
ምን ታይቶብህ ምን ልጠርጥር
መውደድ እንከን አያስቆጥር
እንዲ አይደል ወይ አሳስቆ
የሚወስደው ወንዝ አርቆ
መች ይቀላል እንደ መግባት
ድንገት ሰምጦ ወዲያው መውጣት
ምንም አንዳላስብ ያደረከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
መተህ ለመሄድ ነዉ የቀረብከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
አግኝቶ ማጣትን ባንተ እንዳየው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ነው ወይ እስክወድህ የቆየኸው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ምድርና ሰማይ የጠበበኝ
ዙሪያዬን ደስታ የከበበኝ
ለዚው ነበር ወይ ለሚጠፋው
ለወረት ስሜት ለሚገፋው
ሰው የሚለኝን የማልሰማ
ከራሴ ብቻ የምስማማ
ለዚው ነበር ወይ ያጣደፈኝ
ያመንኩት ድንገት ለሚጠልፈኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ያሸነፍኩት የነሳኝ ድል
ምን ይባላል የኔስ አእድል
ከጄ ሸርተት ብዬ ያዝኩት
መራቅህን መች ጠበኩት
ልቤ እንደ ልብ እንዳያዝም
በየት በኩል ፈዝዤ ዝም
ስውር ይላል እኔ ማውቀው
ሳትቀልድ ነው የምስቀው
ምንም አንዳላስብ ያደረከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
መተህ ለመሄድ ነዉ የቀረብከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
አግኝቶ ማጣትን ባንተ እንዳየው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ነው ወይ እስክወድህ የቆየኸው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ

Пікірлер: 372
@abrshhagergna6988
@abrshhagergna6988 Жыл бұрын
ሰው ሀገር ያላችሁ የውቢቷ ኢትዮጵያ ልጆች በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤️❤️❤️🙏🙏
@likubekele9117
@likubekele9117 Жыл бұрын
የድሬዋ ልዕልት በርቺ ሃሪፍ ስራ ነው። ❤❤❤
@tsegazeab19
@tsegazeab19 Жыл бұрын
ሜሉዬ መጪው ጊዜ ያንቺ ነው ቅመሟ ... በርቺልን 👏❤
@yohadire1267
@yohadire1267 Жыл бұрын
ሜሊዬ የድሬ የሣቢያኗ በርቺ
@bezilove14
@bezilove14 Жыл бұрын
የውስጤን ነው የዘፈንሽው ለዚው ነው ለዚህ❤
@eskutitebeb9214
@eskutitebeb9214 Жыл бұрын
ለዚዉ ነዉ የጓጓዉት የምር ግን አርፍ ስራ ነው❤❤❤❤
@qefiratube6127
@qefiratube6127 Жыл бұрын
Beautiful beyond words ያገር ልጅ😍🥰
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Жыл бұрын
ሜላት! ግሩም ድንቅ ሥራ ነዉ ገና ብዙ ትሠሪያለሽ ፈጣሪ አሁንም ከፍ ከፍ ያርግሽ፡፡ ይህ ሥራሽ በአንድ አዋርድ ላይ አሸናፊ የሚሆን ይመስለኛል በርቺ፡፡
@urgeery5994
@urgeery5994 Жыл бұрын
Hjhiyitn
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነዉ በጣም ተወዳጂ ነዉ ከዚህ በላይ ከአንቺ እንጠብቃለን በርችልን የኔምርጥ🙏😘❤️
@ermiyas6561
@ermiyas6561 Жыл бұрын
የበረሃዋ ንግስት 🫅🏾💫
@S-11983
@S-11983 Жыл бұрын
konjo musika new ....music lyricsu andegna new .....dmtsishm betam konjo new ....keep it up👌👌👌👌
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@LedayaShfraw
@LedayaShfraw 9 ай бұрын
እኔ ሱዳናዊ ነኝ ዘፈናቹን በጣም ነው ምወደው ትርጉሙ ባይገባኝም 😂😂😂😂 ተበላው ለካ በአማርኛ ነው የጻፍኩት
@TommyYemane
@TommyYemane 23 күн бұрын
ለዢው ነው ወይ....
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Жыл бұрын
ለየት ያለ ሀገራዊ ቃና ያለው ስራ ነው ! 10 / 10 ሰጥቸዋለው !
@Mekit-s9t
@Mekit-s9t Жыл бұрын
አንደኛ 👍
@OptimalLivingVision
@OptimalLivingVision 11 ай бұрын
I like this song it combines a Sudan's melody, Amharic lyrics and Eritrean ሕዳርብ dance all together in one. Even though the politics is not going well you guys are doing fantastic job in bringing the the region together through Art. well done
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ሜሊዬ አሪፍ ነው በርቺ
@theparade6234
@theparade6234 Жыл бұрын
በጣም ያምራል፡፡ ዘፈኑም ቪዲዮውም፡፡
@AzmachRecords
@AzmachRecords Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው የተሻለ ስራ እንጠብቃለን
@amextube2444
@amextube2444 Жыл бұрын
ያምራል።በርቺ
@tededkolako2108
@tededkolako2108 Жыл бұрын
ሀገራችንን ቸሩ መዳንዓለም ይጠብቅልን
@zeduethio9920
@zeduethio9920 Жыл бұрын
ጎበዝ ምርጥ ስራ ቪዲዮ ትንሽ ጥራት ይጎለዋል ድምፅ 100% ግጥም 👌
@djmcgediog5558
@djmcgediog5558 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩#Elfagid Emishaw keep it up brother good job
@eskedarberihun
@eskedarberihun Жыл бұрын
Melu konjo sera new Good luck 👏
@Maleda223
@Maleda223 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ 👌👏👏👏👏
@sasahulishdesta9672
@sasahulishdesta9672 Жыл бұрын
ሜልዬ ዬኔ ጎበዝ
@hailetube2481
@hailetube2481 Жыл бұрын
Waw Melu # One
@BtctoMoon101
@BtctoMoon101 Жыл бұрын
She got unique talent… wether she does or someone else the music producer and composer another level credit ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abduasen3829
@abduasen3829 Жыл бұрын
ምርጥ ነው❤
@saharasahara7481
@saharasahara7481 Жыл бұрын
የድሬ ቆንጂት ከንቺ ብዙ እንጠብቃለን 😋😍😍😍
@hasoonmk9218
@hasoonmk9218 Жыл бұрын
I dont understand i am from pakistan🇵🇰 I Enjoy the Voice and the Vibe of this song amazing keep growing keep going we are with you
@amadouguindo8811
@amadouguindo8811 Жыл бұрын
Waouh! Can't stop listining. It looks like Sudanese Muhammad Wardi's arabic songs. I don't understand what she tells but, I'm proud of the greatness of the job. Much love for Ethiopia people from Mali!
@wassiemihiretie1285
@wassiemihiretie1285 Жыл бұрын
from ethiopia dear...
@amadouguindo8811
@amadouguindo8811 Жыл бұрын
@@wassiemihiretie1285 I know!
@biruk_jane
@biruk_jane Жыл бұрын
Betam arif sera new🔥🔥🔥
@Deleqa
@Deleqa Жыл бұрын
thanks betam 🙏
@edensolomon9990
@edensolomon9990 Жыл бұрын
Tileyalesh yene wed 😘❤❤😘😘
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ኸረ ትልቅ ዩቱበሮች ሙዚቃሽን ያስተዋውቁልሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
You are one of the bright up-and-coming Superstar Ethiopian singer keep it up doing a good job I love it
@mesmakatlaw7820
@mesmakatlaw7820 Жыл бұрын
Wow betam nw des yemilew
@EsubalewDerese
@EsubalewDerese 4 ай бұрын
ድምፅሽም ሁሉም ነገር አሪፍ ነው በርች
@iy5062
@iy5062 Жыл бұрын
I LOVE this song and music video! The creativity is amazing! The storyline, production, and beat! It looks like mix of Eastern Ethiopian culture and Sudanese, beautiful!
@genanawababu276
@genanawababu276 Жыл бұрын
Aaa!
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሜሉ😍😍❤
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Owuuu timing mahyy good.job
@Ethioorthodox12
@Ethioorthodox12 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤😍
@dr.haromgari5247
@dr.haromgari5247 Жыл бұрын
She has got an amazing physical appearance with fabulous melody. Her color ☺️🥰🙆‍♂️
@ClubHenok
@ClubHenok Жыл бұрын
Melat's Natural Beauty 😍
@mintamirshegen965
@mintamirshegen965 Жыл бұрын
Meluy yene jegna 1gna nw 👏👏👏👏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 Жыл бұрын
የኔ ውድ ምርጥ ነው
@ayinalemdiriba6581
@ayinalemdiriba6581 Жыл бұрын
በርች አሪፍ ብቃት አለሽ
@mulugetakibur6032
@mulugetakibur6032 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አቅምሽ ከዚህም በላይ ሥለሆነ ሙሉ አቅምሽን መጠቀም አለብሽ ።
@Happy_jo
@Happy_jo Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ😍😘😘
@Happy_jo
@Happy_jo Жыл бұрын
Subscribe በማድረግ እንተጋገዝ ወገን🙏🙏🙏
@gezahagnwake8626
@gezahagnwake8626 Жыл бұрын
እሺ ሰርፀ😃
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 Жыл бұрын
Exactly, ትንሽ ችኮልች እንጂ ልጅትዋ ክዚ በላይ ችሎታ አላት . እየውልሽ እሙዪ ትንሽ ሞረድ እድርጊው :: ድም ትችዪለሽ . እብዱክዪር ዪለምክንዪት አላመነብሽም . :: ምናልባት ትክክል ላልሆን እችላለሁ ግን . My advice if you work in a night clubs a little bit , you will find out for yourself your own flavour .
@alexfilipose6332
@alexfilipose6332 Жыл бұрын
አሁን ቢሆን ሙሉ አቅም አላት
@addismassage3006
@addismassage3006 Жыл бұрын
Nice work ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👌👌👌
@videt1
@videt1 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@studio_enbosa
@studio_enbosa Жыл бұрын
Ican't stop listening 🔥🔥
@hanamulugeta1290
@hanamulugeta1290 Жыл бұрын
ሜሉዬ ደስ ይላል
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 Жыл бұрын
melatye yene fkr mirt muzika new
@akramsuleman8371
@akramsuleman8371 Жыл бұрын
Goooood sooooong👊🤘🤙💋🌹💖💟🔥👍🏻👍🏼👏🏻👌🏻💯💝
@atsedebaye6957
@atsedebaye6957 Жыл бұрын
ምረጥ ስራ ነው😻
@lindasolomon1723
@lindasolomon1723 Жыл бұрын
This is so beautiful 🥰🥰 I'm proud of you my love 🥰🥰
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 Жыл бұрын
My melye is a very good job. Good luck my friend🔥🔥🔥🔥
@ephratuseskias4571
@ephratuseskias4571 Жыл бұрын
Video muzikaw anchim ❤ 1ndenga fikraddis teneshua
@bitwdedgavie6098
@bitwdedgavie6098 Жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ምርጥ ሀሳብ ዳሌው ግን ያበደ ነው
@alexfilipose6332
@alexfilipose6332 Жыл бұрын
የጂጂ ተተክ የዲረ ፈቅሪ አንደኛ (ሀዋሳዎች) እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medige809
@medige809 Жыл бұрын
Woww new
@melatsolomon5316
@melatsolomon5316 Жыл бұрын
Dese yelale Berch yene konjo
@haimanothaimy6699
@haimanothaimy6699 Жыл бұрын
Yen kememe berecheleg arife sera nw
@YeTarikMasero
@YeTarikMasero Жыл бұрын
Elifu ymechih konjo sira new
@mikolucky
@mikolucky Жыл бұрын
Unique work and a lot of potential with Melat!
@bzoukalayu3977
@bzoukalayu3977 Жыл бұрын
ዋውውውውው ለጊዜውጋር ይሄዳል❤❤
@lindasolomon1723
@lindasolomon1723 Жыл бұрын
Nice job deleqa 👏👏👏
@sankarmukherjee9576
@sankarmukherjee9576 2 ай бұрын
Very beautiful song, absolutely amazing voice.
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ሜሊ በርች ቁርጥ ጂጂን አሪፍ ስራ ነው
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Жыл бұрын
አንድኛ 🎉 ብርቺይ
@FoziyaMohamed-n9i
@FoziyaMohamed-n9i 7 ай бұрын
Yanchi Music betam ymechugnal wedshalew
@lucyteklu8571
@lucyteklu8571 Жыл бұрын
Melu berchi Denk sera new betam new yewededkut 😘
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm Жыл бұрын
Such a great voice such a good song I love it meliye keep it up I wish to see you on top.. 🥰🥰🥰🥰
@solomondemissie4843
@solomondemissie4843 Жыл бұрын
Ilike your voice its amazing
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
great music....cool clip..wonderful Meli👍👏🙌
@HABITSTUBE
@HABITSTUBE Жыл бұрын
ሜሉ ድንቅ ስራ ነዉ በርቺበት ጎበዝ ልጅ
@Samaritan1504
@Samaritan1504 Жыл бұрын
ሜሊዬ ያበደ ስራ ነው ቀደም ብዬ ስላላየሁት ቆጨኝ
@Muzika.hiwote
@Muzika.hiwote Жыл бұрын
Wow konjo sira 🔥 🔥 🔥
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@kdeyasu2564
@kdeyasu2564 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነዉ የሚያም ከዚህም በላይ እንጠብቃለን🙏🙏🙏
@tesfachekol4820
@tesfachekol4820 Жыл бұрын
LOVE FROM ISRAEL. I love this song very much!
@ahmedsaeed8781
@ahmedsaeed8781 Жыл бұрын
There is no country called Israel it is palestine
@elshadaytesfagiorgis2867
@elshadaytesfagiorgis2867 Жыл бұрын
Ethio Kenya integrity.....!
@abdiraymanabdilahi298
@abdiraymanabdilahi298 Жыл бұрын
Nataka kuwa hapo....
@ardibo
@ardibo Жыл бұрын
wow yene kimem 1st konesh😍🥰🤩🤩🤩🤩🤩
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@Iamre-born
@Iamre-born Жыл бұрын
Beautiful 😍, Big up to my Ethiopian Queens,nice melody, great content 💯. Coming from Trinidad WI 🇹🇹
@tesfayetasew9523
@tesfayetasew9523 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ አንቺም እደው
@EthioPrevails
@EthioPrevails Жыл бұрын
Your voice is magical. 100%.
@danmantube3721
@danmantube3721 Жыл бұрын
Good luck, ቀሽቷ!!
@natnaelshambel2164
@natnaelshambel2164 Жыл бұрын
Mnm mlew miwetalet adelem edachi konjo sra new.... Albemshin entebkalen 🇪🇹👍🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@tededkolako2108
@tededkolako2108 Жыл бұрын
ደግሞ በዚህ ላይ ውብ ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@Eshet-አይታለፍ
@Eshet-አይታለፍ Жыл бұрын
Wow በርች ውድ
@jonathantchowou2713
@jonathantchowou2713 11 ай бұрын
Une douce mélodie avec une voix d'ange c'est tout simplement magnifique
@mikiyasmakonnen8889
@mikiyasmakonnen8889 Жыл бұрын
tsedt yale musica melu✔✔✔
@abenu2122
@abenu2122 Жыл бұрын
really amazing music meluye outstanding 🔥
@mekdesmelakudigafe359
@mekdesmelakudigafe359 Жыл бұрын
I'm so proud of you my love 🥰🥰🥰 Gobezoch..deleqa 👏👏👏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@elasemed
@elasemed Жыл бұрын
​@@tenalehulum 🥰🥰🥰
@abinetagegnehu1132
@abinetagegnehu1132 Жыл бұрын
Wow harif sera
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ወይ ዘፈን አሁን ይች ዘፋኝ መሆንዋ ነው ሁሉንም ለዚህ ነው ወይ አያለች ጨረሰችው አኮ
@dagimderese1224
@dagimderese1224 Жыл бұрын
Wow, this is what perfection looks like in everyway. Wow Melat your gorgeous too
@sadamjibril340
@sadamjibril340 Жыл бұрын
ሜሌ ሀሪፍ ነው ግን ከአንቺ ስእብና ጋር አብሮ አይሄድም ራቁት መሆንሽን በተረፈ ዋው የሚያስብል ነው
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርች🙏
@nefetegnawanmute4161
@nefetegnawanmute4161 Жыл бұрын
yene konjo sewdesh betam new yemetemechign brechi
@henokalemu3968
@henokalemu3968 Жыл бұрын
መጀመሪያ ስሰማው መዝሙር መስሎኝ ነበር
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 33 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,5 МЛН
Denegete
3:55
Maki Kb - Topic
Рет қаралды 316 М.
Meta Meta
4:13
Teamir Gizaw - Topic
Рет қаралды 6 М.
Yemejemeriyaye
3:53
Bezawit Hailemariam - Topic
Рет қаралды 91 М.
Veronica Adane - ካንተ ሌላ - Kante Lela (New Ethiopian Music 2024)
3:55
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 33 МЛН