KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
19:01
ልዩ የፃም አማራጭ | ጤናማ እና ቀላል
9:00
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
VIP ACCESS
00:47
How Strong Is Tape?
00:24
Правильный подход к детям
00:18
ጤናማ የክትፎ አማራጭ ለፃም | ክብደት ለመቀነስ| የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር
Рет қаралды 112,054
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
melat tube
Күн бұрын
Пікірлер
@kelem-ethiopianfood
4 жыл бұрын
በጣም በጣም ልዩ ነው ሜላትዬ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ያም👌👍😋🥰❤️🥰❤️
@yemiten
4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ አሰራር ነዉ ያሳየሽን በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 😍😍😍
@bettwascorner
4 жыл бұрын
ሚሚላዬ እንዴት እንደሚያምር ቆንጆም እንደሆነ በደንብ ነው የሚያስታውቀው እሞክረዋለሁ የሰሩት እጆች ይባረኩ ብያለሁ👌👌🙏❤️
@nabechannel1921
4 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሚያምር ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@mesmak826
4 жыл бұрын
እንዲህም አለ አስብለሽኛል አስጎምጅተሽኝ አይቀርም ሚሊ እናመሰግናለን እጅ ይባርክ❤❤👏👏👏
@tigestabraha729
4 жыл бұрын
እህታችን በጣም ባለሙያ ነሽ ብዙ ሙያ ነው ያስተማርሽን "መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት " እንደተባለው አባባል በጣም ጎበዝ አጨብጭቤያለሁ ትንሽ ቅር ያለኝ ወደ ሃይማኖት ስናስብ መመኘት ኃጢአት ነው ምኞት ኃጢአትን ትወልዳለች ታዲያ ፆም ላይ ነን ብለን የፆም ዱለት የፆም ክትፎ እያልን እነክትፎን እያሰብን ከተመገብን የምንፆመው ወደን ፈቅደን ለበረከት ብለን ስለሆነ በፆም ምግብ አሰራር ተጠቃሎ የፆም ቅቤ ,ዱለት,ክትፎ የሚለውን ብንተወው የግል አስተያየቴ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@bettysheger976
4 жыл бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ እርጋታሽ thank you for sharing❤❤❤
@melatTUBE
4 жыл бұрын
Betty thank u dear
@zionmekonnen3212
4 жыл бұрын
ዋውውውውው ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው የኛ ባለ ሙያ እንደ ተለመደው በጣም ጎበዝ ጽድት ያለሽ አያያዝሽ ሁሉ እንደምያምረኝ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ 🙏😘 መልካም አዲስ አመት ተመኘሁልሽ።♥️♥️😘😘
@melatTUBE
4 жыл бұрын
Thank you dear melkam Addis amete
@azizamohmad3827
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ይመስላል ሜሉ እሞክረዋለው እናመሰግናለን ።
@eyerusalem436
4 жыл бұрын
ሜሊየ እሁን ሰርቼ እየበላሁ ነው እንድዚህ አይነት እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ ፆም ከገባ በልቼ አላቅም :: የእኔ ቆንጆ በጥም አመሰግናለሁ :: በኑሮሽ ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@melatTUBE
4 жыл бұрын
እሰይይ ደስ ሲል ስለወደድሽኝ ደስ ብሎኛል
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ዛሬውኑ ከግዚአብሔር ጋር እሰራዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@EbtisamCookwithme
4 жыл бұрын
Looks delicious! ሲያዩት በጣም ያምራል እውነትም ስጋን ያስንቃል 😋 Happy new year to you & ur loved once 🥰
@meazahailemariam6813
3 жыл бұрын
Thank you!
@Ethioenate
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊ
@negussebeyenearedo4727
3 жыл бұрын
አገላለፅሽ ከሙያሽ ጋር በጣም ደስ ይላል።
@askalechdagne3655
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሉ ተባረኪ ያምራል
@weynikitchen
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጎመን ክትፎ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሜላትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsehayberhe1327
3 жыл бұрын
ሜላትዬ እኔም ሞክሬ በጣም ወድነዋል ከነቤተሰቦቼ እጅሽ ይባረክልን አሜን🙏❤️
@AA-sz1dc
3 жыл бұрын
I can't wait to try this food thank you so much keep up
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እንጀራዉ ግን አይመችም ደጋግመሽ ሞክሪ ጥሩ እንጀራ እንዲህ ወጣልሽ
@EthioPrecious
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክሲያቱም በጣም ያምራል❤️🙏👍
@anafthehabesha4458
4 жыл бұрын
ሜሉዬ የሚገር አሰራር ነውየምታሳይን እጅሽ ይባረክ
@sisayseyoum1480
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@elaeluw.9416
4 жыл бұрын
Looks fantastic Mel, letsomu masaregia yemokeral..thanks a million and many blessings dear.
@betelehemmelaku4533
3 жыл бұрын
good job meluye balemuya yemeteseriwen megeboch hule emokerewalehugn betam yemidenek new berechi 💚💛❤️
@naomidemeke6532
4 жыл бұрын
Wow melyee always amazing work no word for you always new things show us thank you for your time and effort l love you spices bowel 👍👍👍😍😍😍🙏🙏🙏❤
@addtef4923
3 жыл бұрын
I made it and it comes out delicious , with kocho demo wow ............Thanks Meluye yene konjo🙏🙏🙏
@birtukanadmase194
3 жыл бұрын
ዋው ሲአዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@የብስራትነሽ
4 жыл бұрын
በጣም ጤነኛ ለመስራት ቸኩያለሁ እናመሰግናለነ አገላለፅሽ ብቻ ያጠግባል 🍒🍓🍎🍏🍇
@nigistwudineh8235
4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው
@mahlethailemichael2494
3 жыл бұрын
Can you provide the link of how you prepare the oil? I can't wait to try.
@ethiotubeyebahlgebeta6936
4 жыл бұрын
በጣም ልዩ እና ጤነኛ ክትፎነው ሜሊ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 👌❤️
@-hibsttube9779
4 жыл бұрын
ዋዉ ሜሊ በጣም ባሙያነሽ👍👍👍 እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው❤🙏
@hayuahm7785
3 жыл бұрын
Wow betam mert new yemrem sus yasizal Thank you
@wintaberhane1498
4 жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ የሆነ ምግብ ነው
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@nigatassefa4435
3 жыл бұрын
tayegn endet endemitafit. minim memoker ayasfeligewim betam yitafital siyayut rasu
@yeshimebetalemayehu5066
3 жыл бұрын
Thank you for sharing Melat. It looks delicious..
@mahilem7422
3 жыл бұрын
ተባረኪ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከአንቺ thank you for sharing
@destamamomamo8462
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታስርጅ እንኳን ራገ ብልሽ ነው በእውነት ተበርክ እጅሽ ይበርክ እግዚአብሔር አምላክ ለአገሬ ያበቃኝ እስራለው
@hanaretta9428
4 жыл бұрын
Looks so delicious! Thank you for sharing Melu!
@seladagne5336
3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ጎበዝ ነሽ ፣ ባለፈዉ እንዳልኩሽ ስራዬ የቬጀትራንያን ምግብ ቤት ነው እምሰራው ; አሁን ደሞ የኛን ምግብ ከአንቺን እያየሁ እየሰራሁ ነው በጣም ቆንጆነው ኦጅሽን የወረቅ አንባር ብያለሁ 😘
@Demonslayer4521
4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@KiyaTube4
4 жыл бұрын
Wow👍👌
@blengetaneh9326
4 жыл бұрын
Wow it's yamiaaa
@ElsiGojo
4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ሜሉየ እንደዚህ ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ ተባረኪ😍
@Zumaniakonjo
3 жыл бұрын
I tried it today and Its yummy 😊 .... Thanks for your nice guidance 👍
@TGOnlinenews
4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ
@edensolomon9856
3 жыл бұрын
ዋው ሱስ ብቻ ሜላትዬ እንዴት እንደወደድኩት ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ።
@melatTUBE
3 жыл бұрын
ኤዱዬ ሞክሪው
@edensolomon9856
3 жыл бұрын
ሞክሬው በእውነት በጣም ነው ሚጥመው ቃናው እራሱን ክትፎ ተባረኪ 100% like.. ..
@ሐናሐና-ቘ3ከ
4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ🌹 ሡሴ እጅሽ ይባረክ የኔውድ ሁሌም አድስ ፈጠራ ደግሞ ሁሉም በጣም የሚጣፍጥ ጤናማ እና ቅልልል ያለ ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏👏👏
@Lulit21
4 жыл бұрын
ሁልጊዜ አዲስ ነገር ይዘሽ ነው የምትመጪው ሜሉ ጎበዝ በርቺ!
@hablefikirwolle1733
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ፣በርች
@hanaabraham1428
3 жыл бұрын
believe me is going to be my lunch tomorrow thank you so much my dear .
@hiruttekle2075
3 жыл бұрын
በጣም ያሰጎመጃል👌👏
@bettwascorner
4 жыл бұрын
watching
@merafseyfu6422
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው።እስክሞክርፕው ቸኩያለሁ።እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ። Happy new year
@mekedeswinter4454
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሜላቴ መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ አመሰግናላሁ
@bethelinfo1966
4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እሰራር 👍ተባረኪ ሜሉ and yummy 😋
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@selameyassu918
4 жыл бұрын
Wow looks amazing. I will cook tomorrow. Thank you very much for sharing.
@melatTUBE
4 жыл бұрын
እንዴት ነው ተሞከረ??
@EasyMixlemlem
4 жыл бұрын
ሜሉዬ ስራሽ አይጠገብም መልካም አዲስ አመት 🥰🥰😘😘
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tsigeredawolde6489
4 жыл бұрын
ሚሊ አንቺ ሰርሽው የማይጣፍጥ መንም ነገር የለም እናመሰግናለን 👍👍👍
@melatTUBE
4 жыл бұрын
ኦ ከልብ አመሰግናለሁ
@axumhaile6039
4 жыл бұрын
Wow yummy thank you for sharing Melat
@woynifissehaye9143
4 жыл бұрын
ሰላም ሜላት ሞክሬያለሁ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ አመሰግናለሁ
@itsmefinu2014
4 жыл бұрын
I really love your channel. Keep up the good work. What kind of gomen do you use? Thank you
@melatTUBE
4 жыл бұрын
Its collar Greens thank you dear
@mmmmmmm5321
3 жыл бұрын
Msallaaaaa yneaaa konjo brwche
@metibelay5500
4 жыл бұрын
I am going to try it!! Thx for sharing
@addtef4923
4 жыл бұрын
Please drop me the link for the "Zeyt manter" Meluye 🙏🙏🙏
@melatTUBE
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKunYquKfct1o5I
@melatTUBE
4 жыл бұрын
Thank you yen konjo
@tinagach3017
4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም እሞክረዋለው
@1hiwot
4 жыл бұрын
She’s good
@meazagebreselassie2981
3 жыл бұрын
yemiteseriwen emokeralehu konjo new ejesh yebarek
@sunnyws9795
3 жыл бұрын
Your so creative. Good job
@meseretberhanu608
Жыл бұрын
ሰላምና ጤና የምመኝልሽ ውድ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኮ እኔንም ባለሞያ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ
@tinahailu748
3 жыл бұрын
Thanks a bunch my darling for the excellent cooking.
@peacebeuponyou2005
3 жыл бұрын
ሸምብራ ዱቄት እንዴት ነው የሚሰራው ሜላት? ኣበሻ ሱቅ የለም ኣጠገቤ።
@ethiokidshairstyle
4 жыл бұрын
እንደተለመደው ጣፋጭ ምግቦችሽን ለማየት መጣሁ
@rachelbalcha8832
4 жыл бұрын
Wow Malatye , it looks really delicious 😘❤️🙏🏽
@martaz9311
3 жыл бұрын
Oh Lord, this is so delicious. I wish I made more so I can have more later on. Thank you for this yummy recipe Melu xx
@Eyob797
3 жыл бұрын
ስራሽ ደስ ይላል በርቺ።
@mosesabebe9826
3 жыл бұрын
Selamesh yebeza yene ehet
@hayatmohamed8152
4 жыл бұрын
Wow Maylu yeguragay kitfo yasnkal!
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በውነት ያስንቃል ብል ማጋነን አይደለም
@emus323
4 жыл бұрын
🤩 le new year men lesra bey saseb kech alshelgn, especial megeb for New Year, mokera asawekeshLehu Melu, sus honobegnal serawecheshen mayet!
@sisaylemlem8605
4 жыл бұрын
meluye yene balmuya tebareki eserawalhu
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@minteadmassu8551
4 жыл бұрын
Wow melaye Betam yasgomejale emokerwalhu
@semiraalamin4007
4 жыл бұрын
መጠኑን መፃፍ ረስተሽ ነው ለማንኛውም አሪፍ ነው
@etetutesfaye9689
3 жыл бұрын
ሜላትዬ እሚገርም ነው እንዴት አስብሽው እኔም እሞክረዋለሁ
@tigistlakew9032
3 жыл бұрын
ያስጎመዣል ተባረኪ
@azebgemeda3029
4 жыл бұрын
Gobez tebareke
@werkyeshawul2628
4 жыл бұрын
Betm turu shnebrwun kyet gezsshi
@lemlemabebe8771
4 жыл бұрын
Gobez,Gobez
@azeb2809
3 жыл бұрын
Wow Yummy yummy
@mewdedgetachew8747
4 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ሜሉ አመሰግናለሁ ጥያቄ ለስኳር ህመምተኞች በገብስ ኩኪስ ወይም ሌላ ሌላ ነገሮች መስራት ከተቻለ ጠቁሚኝ
@tigisttassew1939
4 жыл бұрын
No tried keto diet or use Almond flour
@daewas1403
4 жыл бұрын
Waw ewnet merakan aswatshege ejeshe yebarek maluyaaaaaa emokerewalehu!!
@haronwcherkos4015
3 жыл бұрын
ሜላትዬ ተባረኪ ድምፅሸ እራሱ ደሰ ሲለኝ እርጋታሸን እወደዋለሁ
@melatTUBE
3 жыл бұрын
Thank you yen konjo
@1hiwot
4 жыл бұрын
Wey shibera endzhi Amerobet ayehu Shibera dukate lefeleg ahuen 🤔
@newflowergetu8958
3 жыл бұрын
So delicious. Thank you so much.
@mariyatube1661
4 жыл бұрын
ዋው ሜሉ ያስጎመጃል👌❤
@zemenawit
4 жыл бұрын
ኢቺማ ለኔ ናት ወ\ሮ ሜላት ❤❤❤😘
@melatTUBE
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህትዋ
@1hiwot
4 жыл бұрын
Sisters 👯♀️ forever esti do a videos together and melat put all the food together in the book
@short-og9in
4 жыл бұрын
Benatsh sheklaw ket new
@almazgetahun7715
3 жыл бұрын
amazing thank you so much for sharing
@melatTUBE
3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@mimiendalew1564
4 жыл бұрын
Betame yameral tebarki
@watermelonyuh3810
3 жыл бұрын
Enatu chew eko duketum lay chemireshal batabezi melikam new ♥
@ethiokidshairstyle
4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሊ ሲያዩት ራሱ ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው እስክሰራው እስክቀምሰው ቸኩያለው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው 🥰🥰🙏🙏
@bethaniaketema1926
4 жыл бұрын
Where did you buy the S'aba tray? I
@melatTUBE
4 жыл бұрын
I got it from habesha store
@bethaniaketema1926
4 жыл бұрын
thanks for responding, I was hoping i can get it online. No habesha store where I live.
@haymikidane6185
4 жыл бұрын
Meluye betam yamral asgomgeshg eko
@meronokubat3269
4 жыл бұрын
Betam Betam new yeminamesegnew meluye tsomun min lisra biye salchenek new yasalefkut 🙏🏻🙏🏻🙏🏻Egziyabher abzto ystsh
@ruterute3445
3 жыл бұрын
ቻው ሜላት እኔ ሳይ ወድጄዋለሁ ለመስራት ዝግጅት ላይ ነኝ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ ።እንቺ በርቺ ጎበዝ
@seladagne5336
3 жыл бұрын
በሽንብራ ዱቄት ኦቭን ውስጥ የሚሰራ የፆም ሳንዱች አለ; እማታቂው ከሆነ እልክልሻለሁ
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 65 М.
9:00
ልዩ የፃም አማራጭ | ጤናማ እና ቀላል
melat tube
Рет қаралды 55 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
31:30
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 548 М.
9:55
ልዩ የፆም ቅንጬ / ሚጣፍጥ የፆም ምግብ አማራጭ 😍 ተመልሻለሁ !! Ethiopian Fasting Food
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 110 М.
19:06
የፃም በየአይነት healthiest vagan food ever
melat tube
Рет қаралды 66 М.
16:47
ለጾም ፈጥነው የሚደርሱ የተለያዩ የምግብ አይነቶች !!!
Melly spice tv
Рет қаралды 100 М.
19:42
Ethiopia | የማያቋርጥ #ድካም ለምትሰቃዩ ! | #ምክንያቶች ከነ #ሙሉ #መፍትሔ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 43 М.
11:35
የሰንበት ቁርስ
melat tube
Рет қаралды 58 М.
28:08
ԻՇԼԻ ՔՅՈՒՖԹԱ| Իմ նոր հնարամտությունը որը կհեշտացնի ձեր աշխատանքը
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 859 М.
13:08
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
melat tube
Рет қаралды 140 М.
20:17
የተባበሩት ምሳ || ልዩ የፆም አማራጭ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 41 М.
11:20
በጣም ቀላል የሽርሽም አሰራር | ለፆም አማራጭ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 23 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН