Meleket Drama (መለከት) - Episode 40

  Рет қаралды 369,833

Meleket መለከት ድራማ

Meleket መለከት ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер
@maheg9096
@maheg9096 9 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ይቅር ያለውን ይቅር እለዋለው ይላል የ እግዚአብሄር ቃል የ መሲ አባት በጣም ደሥ እሚል ነገር ነው ያደረጉት
@hiwethiwet3523
@hiwethiwet3523 9 жыл бұрын
እንዲህ የሚባል አባባል አልሰማሽም ልጄን የወደደ ከአንጀቴ እኔን የወደደ ከአንገቴ ይላል ያገሬ ሰው።
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 9 жыл бұрын
ሁሉሜ አስተማሪ ና አዝናኝ ነው መለከት በርቱ ይመቻችው
@yeshrv8626
@yeshrv8626 9 жыл бұрын
wow betam arif new bertu wddddddddddd all gaga gin tenkolu yekirebik
@ጋልመቀለ-ወ5ቈ
@ጋልመቀለ-ወ5ቈ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል እንዲህ ነው ፍቅር መሴ ኣሁንም ተስፋ አረግሃሎ ልትከየሪ
@wenchetwenchet8345
@wenchetwenchet8345 9 жыл бұрын
እናመሰግን አለን! ምርጥ ነበር
@worodworod9884
@worodworod9884 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል መሲ እንኮን ደስ አለሽ አባትሽ ይቅርታ አርገውልሻ ሌላ ጃንጎ ባናትህ ፍቅር በግዴታ አይሆንም ተዋት እሶ የራሶ የሆነ ሰው አግኝታለት በተረፈ ቆንጆ ነው 41በጉጉት እንጠብቃለን መልካም ሳምት
@semusemi794
@semusemi794 9 жыл бұрын
አሪፍ ነው መሲ የደሀ እንባዩን አስጨረሽኝ በጮንጮና አይኔ፡፡ በቃ ወደ ቤተሠብሽ ተመለሽ፡፡ ጃንጎ በናትክ አደራ አንዱየን እንዳትገለው ፡፡ ካልሆነ ራስህን አጥፍ መቸም ወንጀለኛ ነህ ብየ ነው ፡፡ ሼቤ ከገባህ አትወጣም ፡፡ ቤዚ እርቀሽ አትሂጂ ሚስ ፍቅሩን አጧጡፊው በቃ ፡፡ ደስ ትላላችሁ ፡፡
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ታሜ ና መሲ በጣም ደስ ይላል
@wafaalg4390
@wafaalg4390 9 жыл бұрын
wow ahun gena bEthiopia derama teser ejeg betam arif yaarifoche arif beyewalew please gen jango deramawen atebelashiew betrefe hulachunem temechalachu😙!!
@hsggdyeyyr5493
@hsggdyeyyr5493 9 жыл бұрын
ዋው ዋው በርቱ እናመሰግናቸዋለን
@ነፂየድንግልማርያምልጅ
@ነፂየድንግልማርያምልጅ 9 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
@hanalasr134
@hanalasr134 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@sanaasanedu8196
@sanaasanedu8196 9 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል በርቱ በዚህው ቀጥሉ
@balineshtegabu218
@balineshtegabu218 9 жыл бұрын
ዋው ስወዳችሁ በርቱልኝ ግን ተሎ ልቀቁት መሲ ደግሞ አይዞሽ ይቅር ለእግዛብሄር ብለሽ ተይው ቤተሰብሽ ጋር ተጨመሪ
@kemisakemisa4933
@kemisakemisa4933 9 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኘ ጆጎ ነው አቦ ይመችህ
@mebrataguta880
@mebrataguta880 9 жыл бұрын
wow በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን የሳምንት ሠው ይበለን
@xsenizyemareyamliji2398
@xsenizyemareyamliji2398 9 жыл бұрын
Thnks gne tenesh akurefeyachehalew selzegeyachu beterfe woww
@lidiyaworku4661
@lidiyaworku4661 9 жыл бұрын
Thanks oll betam arif new bertu yesamet sewu yebelen
@zinetsaeed9678
@zinetsaeed9678 9 жыл бұрын
አረ በናታችሁ ወይዘሮ መሲ አለባበስሽን አሰተካክይ 😔😔😔😔😔😔በተረፍ በጣም እናመሰግናለን
@eyesusgeta9598
@eyesusgeta9598 9 жыл бұрын
sis mesi eko ende metelebsew getsebeharewa ende mehon selalenat new! serawa eko bunabet new bunabet mesera sew keze yeteleye ayelebesem ena getsebeharewen bemgeba lemetewen new endeze metelbsew
@Imra671
@Imra671 9 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@shamushabeshawitshamus5901
@shamushabeshawitshamus5901 9 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቱ
@rohamarohama4039
@rohamarohama4039 9 жыл бұрын
uuuuuu ffffff masi ennam alekesku betam des alegna legash tame yalish kibr wooww beza wow amechacheshach ew
@አስያአራጌ
@አስያአራጌ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ 8 жыл бұрын
መሲየ እውነት አስለቀሽኝ። ፍቅር ያለው መልካም ያለውፊልምነው ቤተሰቦችሽጋር ፍቅርሁኒ ጃንጎ ግን ዘግናኝ የሆነስራ እየሰራህ ፈጣሪህን አታሳዝን
@sabiab6012
@sabiab6012 9 жыл бұрын
ስለዚህ ድራማ ሳስብ ሁልጊዜ 1ኛ ነው ለኔ ክ ፍል ኣንድ ብሎ ስጀምር እስከ ኣሁን በጣም በሚያምር ሁኔታ እየቀጠለ ነው በጣም ደስ ብሎናል በርቱ !!
@bobyjojo6885
@bobyjojo6885 9 жыл бұрын
አላዘር በጣም ክፉ ሰው ነህምክንያቱም በለ ቤትህን አረጋግተህ ሁሉንም መረግ ትችል ነበር ጋሽ ታሜ በጣም ጎበዝ ሰው ማሲ የምትሰሪና የምታስቢው ሁሉ ጭካኔያዊና አረመንኔያዊ ድርጊት ነው ምንም ብሆን ወለጅ ወለጅ ነው ጃንጎ ደግሞ ምቶዳት ከሆና ሳቢን ተዋት እምወዳትንና እምትወደውን እግኝታለች ተወት ታግባ ቤዚ የውናትም ፍቅር የሆነች ልጅ ለመነኛውም ቻር ይግጠመን የሰምት ሰው ይበለን
@noornoor1626
@noornoor1626 9 жыл бұрын
ትክክለኛ ኮመንት
@sarayimer9495
@sarayimer9495 9 жыл бұрын
wow arif new gen mesi konjo alebabseshi betam yedabral
@kebedesahle554
@kebedesahle554 9 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@adi8271
@adi8271 9 жыл бұрын
wowww betam yameral ganj atagrara
@Devidoo589
@Devidoo589 5 жыл бұрын
አስተማሪና መካሪ ነው
@richolove4729
@richolove4729 9 жыл бұрын
Jangoye ye Sriyet betk metak aydel Andualemn endatlekew gnbarun belilgn yhe wshetam Afkari Aynadisn bande resat eko beterefe enamesegnalen 👍👍👍
@ፈንታነሽፍቅርየጎንደርልጅ
@ፈንታነሽፍቅርየጎንደርልጅ 9 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ በርቱ
@genetbeita1026
@genetbeita1026 9 жыл бұрын
wow betam dis Yelale thenk you very much
@kdejamohan4119
@kdejamohan4119 9 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል♥♥♥
@abrehamyeheyis3337
@abrehamyeheyis3337 9 жыл бұрын
ye mesi Alebabes betam yegermal Des aylem
@yewordefikir5649
@yewordefikir5649 9 жыл бұрын
arif new bertu mesi gin alebsbeseshin asetekakey
@seadahussen6043
@seadahussen6043 9 жыл бұрын
አዶኒስ ከምንም በላይ አይታህን አደንቃለሁ በተረፈ አሪፍ ነው
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 9 жыл бұрын
jango benthe asfrahgne😉 41 etbkalhu eskza dehna senbtu😍😍😍
@hannag4192
@hannag4192 9 жыл бұрын
mesi wow ayesh atteyachwm endom tewejachewalesh
@vasimahmad2288
@vasimahmad2288 9 жыл бұрын
ere maleket wed seryet takeyer yesament sew yeblen tank you
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ 9 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ድራማነዉ
@ፍቅርያሸንፋል-ዠ9ሰ
@ፍቅርያሸንፋል-ዠ9ሰ 9 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቱ መሲ በጣም አሳዘንሽኝ
@ገኒፍቅር-ቀ3ጘ
@ገኒፍቅር-ቀ3ጘ 9 жыл бұрын
ጃጎ በፈጠረክ ሀሣብክን ቀይረው ለአተ ሌላ ህይወት ፈልግ
@ethiopiaa1682
@ethiopiaa1682 9 жыл бұрын
ዋው በረቱ
@tigtig5021
@tigtig5021 9 жыл бұрын
አረፍ ነው በርቱ አይ መስይ ይወጋ ቢርሳ ይተወጋ አይርሳ ነው ነገሩ ግን ቤተሰብ ላይ ሆነና ከበደ ባዳ ቢሆን አዲይ ጠባሳውን አሳረፌ ጠፍቶል ይቤተሰብ ነገር ግን እርቀሽ ይማትርቂው በጣም ከባድ ይሆነ ነገር ነው ግን ይቅር ለእግዚአብሔር በይ
@hajss2029
@hajss2029 9 жыл бұрын
ሳታዩ ለኮመንት ለምትሮጡ ማስጠንቀቂያ ድራማ ፣ፊልም አይቶ ኮመንት የመስጠት ብቃት ስለሌላችሁ ከዛሬ ጀምሮ ፊልምም ድራማም እንዳታዩ ስም ዝርዝራችሁን ይዘነዋል እርምጃ እንወስዳለን ተጠንቀቁ በ16 ሰዓት ውስጥ የኮመንት ጋጋታ ስድ ንባብ አረጋችሁት መጥኔ ጥናቱን ይስጣችሁ
@uodadasa7907
@uodadasa7907 9 жыл бұрын
አንድየ ግድየለም እደምትወዳት በነጻነት አውራት ፍቅርእኮ ከመላመድ ይመጣል ሳብየም ቢሆን መልካም እናትነትን የምሰጥ መልካም ሴት ነች ግን ጃንጎ የሚባል ሲኦል ግን ተጠንቀቁት እጂግ ከባድና ሊገላችሁ የቆረጠ አረመኔ ነው አምላክ ይጠብቃችሁ። መሲየ አይዞሽ አባት ለልጁ ይራራል ይልቅ ሳዘገይ አባትሽ ጋር ሂደሽ ይቅርታ ጠይቂ ለይቅርታም ቢሆን ቅርብ ሁኚ ጋሽ ታሜ ቢሆን ሳላደንቀው አላልፍም ሁልጊዜ የመፍትሔ ምንጭ አለህ .....ይመቻችሁ ሁልጊዜ አዲስ ና የማይሰለች ድራማ የሳምት ሰው ይበለም ይበላችሁ....!!!♥
@tsgiegebreab7277
@tsgiegebreab7277 9 жыл бұрын
arif new ere gango lemen atwatem fekr eko begedeta adlem ena tenurbet betrfe temchtogal
@habibavvb5909
@habibavvb5909 9 жыл бұрын
wow konjo new tnx
@samrawitaddis6449
@samrawitaddis6449 9 жыл бұрын
betam arif bechalachut akem gen tolo post adrguln bertu
@aminnaaminna8101
@aminnaaminna8101 9 жыл бұрын
ww
@meronbsalim7909
@meronbsalim7909 9 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋው
@steelbenat6101
@steelbenat6101 9 жыл бұрын
woow tnxx
@soliyanasolomon4753
@soliyanasolomon4753 9 жыл бұрын
wow yamral gash Tame des yemtl abat nek Mesy ayzosh wustsh be family fikr endetgoda nw yetredahut
@saradaccache5765
@saradaccache5765 9 жыл бұрын
waw betam arifh new!
@almazabebe5807
@almazabebe5807 9 жыл бұрын
Betam yeral ketelewbet
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 9 жыл бұрын
ዋው እና ናመሠግናለን
@samigahasinfa8801
@samigahasinfa8801 9 жыл бұрын
wawoooo betam arife new
@fkrbeniylay2099
@fkrbeniylay2099 9 жыл бұрын
Arife nwe bereto ..demo telo lekekut
@meseretdebele6456
@meseretdebele6456 9 жыл бұрын
Wawwww Betam des yemil new bertu
@جانيتجانيت-ف8س
@جانيتجانيت-ف8س 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@betikonjo7393
@betikonjo7393 9 жыл бұрын
wowwwwwww batem desi yelale💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@lilefiker9791
@lilefiker9791 9 жыл бұрын
ውይ ጃንጕ መጨርሻህ ናፈቀኝ ፍቅር በፍላጐት እንጅ በግዴታ አይደለም
@mesulemma4025
@mesulemma4025 9 жыл бұрын
ውይይ መሲ ዛሬስ አሳዘነችኝ ተታርቀው ማየት ናፈቀኝ
@selamyeetawahidolij2681
@selamyeetawahidolij2681 9 жыл бұрын
melekat wuwu💜💜💜💜💜💜 bartuu
@saadyaseeyaseen6520
@saadyaseeyaseen6520 9 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@meseretmamoloves4729
@meseretmamoloves4729 9 жыл бұрын
waw waw waw betam konjo nw. berto.
@mengestibergen9855
@mengestibergen9855 9 жыл бұрын
woooooowoooooo'betam'desiyelale'degmo'astemarenew'beritu'allGBu
@rukiajemal3841
@rukiajemal3841 9 жыл бұрын
wowwwwwww betam betam arif new gin ja tabeyeww gin betam matifo swe ne
@mekdeskemew3457
@mekdeskemew3457 9 жыл бұрын
Wowww yamral bertuln
@user-tr9vq1lc9n
@user-tr9vq1lc9n 9 жыл бұрын
ዋው
@eyesusgeta9598
@eyesusgeta9598 9 жыл бұрын
alazar metebali seweyeckifu neh betamm! mese ende zare asazenagn ataekem ! westua fikr ale gen demo besotewa yetagelatali wow des yemeli drama new ! saba gudeshi new gaga mengagashin new mekolofew!
@jiu112
@jiu112 9 жыл бұрын
ቤዚ ማር ስወድሽ ጎበዝ በርቺ
@dagimawitadane8462
@dagimawitadane8462 9 жыл бұрын
Thank you so much ❤
@meseretdebele6456
@meseretdebele6456 9 жыл бұрын
Wowwwww Betam des yelal bertu
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 9 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን አረ በሰመአብ እህቴ አለባበሲሺን አሰተካከይ በእግዚአብሔር ሰም
@asteralemu5583
@asteralemu5583 9 жыл бұрын
ጃንጎ በናትህ ተዋት።የእውነት ከልብህ የምታፈቅራት ከሆነ ደስታዋ ሊአስደስትህ ይገባል። ጭፍን አመለካከትህን ተው።ራስህንም እንዳታጠፋ።
@seyedyemam9858
@seyedyemam9858 9 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@elsatesfayeelsa5190
@elsatesfayeelsa5190 9 жыл бұрын
wuyyyyy mesye yene konjo ayzosh atalkdhi ykrta le Egziyabher blesh ke betesebsh tekelakeyi bedelsh ygebagnal set lij kebet wuchi ketebalech snt neger ende migermu lemayastewlu beteseboch tru tmhert new beterefe gash tame endet endemwedh tlk sew!!!
@anupermyloveparthanupre9912
@anupermyloveparthanupre9912 9 жыл бұрын
ዋውአመሰግናለሁ
@genetmlaku3942
@genetmlaku3942 9 жыл бұрын
betam des yilal mesi gen lbsshen astekakliwu esiki egzabhern fri
@uodadasa7907
@uodadasa7907 9 жыл бұрын
በርቱ...!
@astergodebo8210
@astergodebo8210 9 жыл бұрын
wow arif new
@seidnurye7574
@seidnurye7574 9 жыл бұрын
ወይኔ ጃንጎዬ ፈጣሪ ይርዳህ!!
@genigeni412
@genigeni412 9 жыл бұрын
እናምሠግናለን
@محمدالرميح-غ4ص
@محمدالرميح-غ4ص 9 жыл бұрын
ወይኔ ጃንጎ ድሮ የስርየት ቤቱ ትዝታው አለቀቀውም እስካሁን ፍቅርን በፍቅር እንጂ በሀይል ፍቅር አይሆንም
@alemfiker4536
@alemfiker4536 9 жыл бұрын
welcome yene wudoch gana salayewu bagugut yemitabikewu senafikewu
@tsehayguta4262
@tsehayguta4262 9 жыл бұрын
WOW hulem libe yemiyanteleteli new lena betam temechitogni
@samerwitmekonen9585
@samerwitmekonen9585 9 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የመሲ እደዚ መሆን ፍቅሩ አለሽ ለቤተሰብሽ እንካንም መጣሽ አየሽ አንቺ ተንኮል ብታስቢም አባትሽ ግን እጃቸውን ለይቅርታ ላኩልሽ ስለዚ መሲ አታልቅሺ የዚህ አስቀያሚ ስራሽን ትተያለሽ ጆንጎ አረ በናትክ ሁሉን ነገር በጭፍን አስተሳሰብ ለምን ታስባለክ እዴ ፍቅት እካ በማስገደድ አይሆንም በቃ ተዋት የወደዳትን የወደደችውን አጊታለች በናትክ አታስገድዳት አቦ ነፅነቶን ስጣት ክፍል 41 በጉጉት እንጠብቃለን
@martakonjolove699
@martakonjolove699 9 жыл бұрын
አሪፍነውጠክሩ የሣምንትሠውይበለን
@selinasweet8010
@selinasweet8010 9 жыл бұрын
enefin kelelu deramaw webtu kensbgi
@erihanaerihana4716
@erihanaerihana4716 9 жыл бұрын
arif new ketelubet
@ዮስራ
@ዮስራ 9 жыл бұрын
woooooow konjoooo new
@rasirathnayake2850
@rasirathnayake2850 9 жыл бұрын
baxem arifnaw ewadachawalow
@سارهالشمري2112
@سارهالشمري2112 9 жыл бұрын
wow bexam des yilal wey bezi wasebshwun E/yasakalsh
@ledhuhiwot1734
@ledhuhiwot1734 9 жыл бұрын
wowww
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ 9 жыл бұрын
መሲ አለባበስዋን ብታስተካክል ጥሩ ነው ገፀ ባህሪውንገለመምሠል ብላ በዛ እራቁትዋን ቀረችኮ ደሞ የብነ ቤት ሴት ብትሆንስ ራቁትዋን መሆድ አለባት እንዴ የመሲ አለባበስ ይስተካከል ባካችሁ ገንዘብን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪን ፈሩ
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@abisiniyaabisinyawyte1180
@abisiniyaabisinyawyte1180 9 жыл бұрын
Enamesegenalene betame des yelale
@meronmulatu5273
@meronmulatu5273 9 жыл бұрын
wow yamral bertu
@marytesfaye6921
@marytesfaye6921 9 жыл бұрын
betame Yameral god bless you oll miss you
Meleket Drama (መለከት) - Episode 41
32:56
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 418 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ቆሻሻ አውጡ | በእብድ ጠሉ ፓስተር ንብረቴን ተዘርፌያለሁ::
10:44
ቆሻሻ አውጡ Koshasha Awtu Podcast
Рет қаралды 2,7 М.
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
LABARINA SEASON 11 EPISODE 11
1:19:44
Saira Movies
Рет қаралды 897 М.
Meleket Drama መለከት 92 - Episode 92
29:26
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 320 М.