Meleket Drama መለከት - Episode 64

  Рет қаралды 311,292

Meleket መለከት ድራማ

Meleket መለከት ድራማ

7 жыл бұрын

The Latest Episode of Meleket Drama part 64 | የመለከት ተከታታይ የኢቢሲ ድራማ ክፍል 64 እነሆ!

Пікірлер: 479
@user-bw3bk1pq7p
@user-bw3bk1pq7p 7 жыл бұрын
ውይ እሴቶች የፊሸ አይነት ፈቅረኛ ይሰጠን amen
@saramechamyefikratelshmtan5083
@saramechamyefikratelshmtan5083 7 жыл бұрын
ሜሪ ጎንደሬዋ ሜሪ ጎንደሬዋ amen amen amen
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
ሜሪ ጎንደሬዋ ሜሪ ጎንደሬዋ
@fhhvgooo80
@fhhvgooo80 7 жыл бұрын
ሜሪ ጎንደሬዋ ሜሪ ጎንደሬዋ
@mimikiflom8999
@mimikiflom8999 7 жыл бұрын
amen
@mimikiflom8999
@mimikiflom8999 7 жыл бұрын
on
@senaihabetamu440
@senaihabetamu440 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፊሽ ምናባቴ ላድርግህ አቦ እድሜ ይስጥህ ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳተ ቢሆኑ
@sidunaaz.w6668
@sidunaaz.w6668 2 жыл бұрын
Maryamn be fikirnw yemiwadaw fishi🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
እዲም አይነት አፍቃሪ አለዴ ፊሽ ምርጥ ሰው በእውነት እውነተኛ ፍቅር እዲ ነው ግን በድራማና በፊልም ብቻ ሆነ እጂ
@ejegayehugashawbezaejegaye8920
@ejegayehugashawbezaejegaye8920 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ መለከቶች ኡፍፍፍ ስንት ተንኮለኛ አለ ኤፊ የፊሽ እህት ከነጓደኛሽ የስራችሁን ይስጣችሁ
@hayuhabeshawit7101
@hayuhabeshawit7101 7 жыл бұрын
ኤፊ & ፊሽ ባይኖሩበት አያምርም ነበር የድራማው ቅመም ናቸው ። እንደ ፊሽ አይነት ፍቅረኛ ነበረኝ እራሴ ገፍቼው ሰው ሀገር መጣሁና አሁን ጥፋቴ ገብቶኝ ይቅርታ ልለው አድራሻው ሳጠያይቅ አግብቶ ወለደ አሉኝ አቤት ፀፀት እሱን ላለማየት አገር መግባት አስጠላኝ ከውስጤ አልወጣ አለኝ ማሬ ባለህበት ክፉውን አይንካብኝ 😘
@user-lc7lj3dt3v
@user-lc7lj3dt3v 7 жыл бұрын
hayu habeshawit
@ryofjhbkvjhjhdojfkfhg8256
@ryofjhbkvjhjhdojfkfhg8256 7 жыл бұрын
hayu habeshawit እኔም እንድዛው ቆንጆ
@wowas4031
@wowas4031 7 жыл бұрын
hayu habeshawit ቆጨኝ እያልሸ ዝፈኝ
@neimaneima4843
@neimaneima4843 7 жыл бұрын
hayu habeshawit ቁርጥ እኔን
@ayinalem5289
@ayinalem5289 7 жыл бұрын
አይዞሽ ውድ ለአንቺ ያለው የትም አየድ
@user-nv5bd1ou1z
@user-nv5bd1ou1z 7 жыл бұрын
አንዳች የምታክል ሠው ፊሽን እወዳለሁ ትላለች እዴ ግንድ እግር
@user-tr4gh2co8s
@user-tr4gh2co8s 7 жыл бұрын
እኔ እኮ እኔ ነኝ ክክክክክክ
@mekiyaabeshawit9378
@mekiyaabeshawit9378 7 жыл бұрын
እኔ እኮ እኔ ነኝ እኮ ሎል እች ግድንግድ 😃
@meriamwoloyewa8949
@meriamwoloyewa8949 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ልናገረው ስል ቀደምሽኝ
@jiu112
@jiu112 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ግድንግድ አልሻት
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
እኔ እኮ እኔ ነኝ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 7 жыл бұрын
ፌቢዬ አይዞሽ ፊሽን የመሰለ አፅናኝ አለሽ ያው በአሁን ሰአት እንደ ወንደሰን እና እንደ ፊሽ አፍቃሪ እና ታማኝ ባይኖርም ድራማው ግን አስተማሪ ነው እናመሰግናለን መለከቶች
@user-xn2pt9jh7v
@user-xn2pt9jh7v 7 жыл бұрын
መለከት ድራማን ከመጀመሪያው ጀምሬ እከታተለዋለሁ ግን ኮመት ስጥቼ አላውቅም ዛሬግን ልተፍስና ይውጣልኝ ሁላችሁንም አከብራችኃለሁ እወዳችኃለሁ በተለይ ፊሽ ና ኤፍራታ በጣም ደስ የሚል ፍቅር መተማመናችሁ በጣም ያስደስታል ኤፍራታ አብሽሪ ለበጎነው አታልቅሽ የኔውድ ላይክ አድርጉኝ ላይክ ናፍቆኛል♥♥♥
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
ከሰጠ አይቀር ፊሽ የመሰለውን ዱቅ ያርግልን I Like Fishe & His Friend
@yihunaman5432
@yihunaman5432 7 жыл бұрын
ወይ ኤፊ ጦር ወርዋሪው በዛ ...ሁሉም ያምራል ብቃታቸው !
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 7 жыл бұрын
yihun aman ms
@karengalaxy5205
@karengalaxy5205 7 жыл бұрын
wwwww
@gjxjxkvncncmvbcncnmcm8630
@gjxjxkvncncmvbcncnmcm8630 7 жыл бұрын
Karen Galaxy ል
@asmarech591
@asmarech591 7 жыл бұрын
እንድፈሽ አይነት ጋደኛ ይስጠን ምርጥ ድራም
@amaheriklanguge3705
@amaheriklanguge3705 7 жыл бұрын
ኤፊ የኔ ማር አይዞሽ ፈተናሽ በዛ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ግን ፊሸ ምርጥ ሠው የሠው ማኛ ነክ እንዳተ አይነት ጎደኛ እድሠጠኝ ምኖቴ ነው ፡፡ በአጠቃላይ የመለከት ተሣታፊወች በሙሉ እንድሁም ኮሜንት ሠጭወችን ውድና ተናፋቂ የኢትዮጽያ ልጆች ውውው ድድድ .......
@user-ex6vr5iv4k
@user-ex6vr5iv4k 7 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለች ድራማ ናት ኤፊዬ ውስጤ ነሽ
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 7 жыл бұрын
ውይ ፊሽ ወደድኩህ እዳተ ያለ አፍቃሪ ይብዛ
@fatumadhblove3606
@fatumadhblove3606 7 жыл бұрын
Rehima Rehima አሚን
@user-yz8hs6rm6x
@user-yz8hs6rm6x 7 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ደግነቱ ፍቅርኛየ እህት የለችውም ተመሥገን 😄😄😄
@ethiopn2469
@ethiopn2469 7 жыл бұрын
ሀዩ ወሎየዋ ሀዩ ወሎየ ማርየ እኔም ልክ እንደ ኤፊ መከራ የሞላበት ህይወት ነው በተለይማ እህቱ በስማአብ ይቅር ይበላት ሌላማ ምን እላለሁ
@tsiethio7515
@tsiethio7515 7 жыл бұрын
ufffff የሆናቹ ምርጦች ናቹህኮ ልክ በሠዓታቹህ እናመሰግናለን ሚገርመዉ በtv እንኳን ታይቶ አላለቀም
@salamasami4871
@salamasami4871 7 жыл бұрын
እናተ ረቀስበሉ እንይበት ዉይ ፍጥነት
@munaisse9392
@munaisse9392 7 жыл бұрын
x
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
tsi ethio
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
muna Isse
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ዊልካም መለከቶች አንደኛ ነኝ yes ሰምታችሆል ኮሜተሮች ki ki ki
@cecew.2559
@cecew.2559 7 жыл бұрын
ሲበዛ የተዋጣለት ድራማ!👌1000👍👍👍
@user-ox5lm9xs2m
@user-ox5lm9xs2m 7 жыл бұрын
ኤፍራታ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፊሽን የመሰለ ጠንካራ ወንድ ከጎንሽ አለ በሱ ተፅናኝ።
@user-gm4hu3ez5q
@user-gm4hu3ez5q 7 жыл бұрын
እደ ፍሽ የመሰለ ጋደኛ ይስጣቹ እኔ ያጋጠመኝ ግን እንካን የሄ ደብዳቤ አግኝቶ ዝም ብሎ በጥፊት ነው ሚለኝ እረ ጌታየ አላቅቀኝ
@user-lx2oj5md5t
@user-lx2oj5md5t 7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ በጥፍየሚመተውንሣይሆንአደፍሺያለውንይሰጥሸ..
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ men abatu new emimataw bazi giza edazi emibale yelem
@famigul6222
@famigul6222 7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ t
@hadiahasan7378
@hadiahasan7378 7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ Hindi's I have to w
@umerhassan3386
@umerhassan3386 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-oo4kg2td2g
@user-oo4kg2td2g 7 жыл бұрын
ዋው ፍሽ በጣምጡርአፍቃርነህ በርታ
@user-bw1tf7hq8r
@user-bw1tf7hq8r 7 жыл бұрын
ሆሆ አምላኬ የፍቅረኛየን እህት ደህና ሠዉ አድርግልኝ አይ እጣየ ። አይ እንዴ ፊሽ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ።እስኪ ኮይመንቶች ከዚህ እንኳን ላክ አድርጉልኝ Fbገብታችሁ ኮይመንት ስጡኝ እምቢ አላች ቆይ እንገናኛታለን
@wowas4031
@wowas4031 7 жыл бұрын
እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማም kkkkkkkkkkk
@user-hr5xl2dk8x
@user-hr5xl2dk8x 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ የኤፊ ግልፀኝነት የፊሽ አማኝነት ዋው ነው ለመታመን ማመን ያስፈልጋል ኤፊየ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይህ ሁሉ ቅናት ነው ነገር ግን ፊሽ ያንች ነው ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ ጥራትሽም ሆነ እውነቱ ይወጣል
@f7map285
@f7map285 7 жыл бұрын
ዋው መለከቶች ታምራላችሁ ቀጥሉበት!!!!!!
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
ኤፍየ የኔ አሳዛኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋን ደሞ ፊሽን የመሰለ ጓደኛ ይዘሽ ለምን ታለቅሽ አለሽ ፊሽኮ ላች የፈጣሪ ስጦታ ነው ስለዚህ ፈጣሪ ይወድሻን እኔኳ አለሁ አደል ሀሳቤን እሚያጋራኝ የሆደን እማወራው የሌለኝ ብቸኛ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ምቀኛ ኣልጠፋም ኣለ መለከት ላይ ለማንኛው ፊሽ ና አፊራታ ውስጤ ናቸው
@gamelag2047
@gamelag2047 7 жыл бұрын
ውይ የፈሺ እህት ተንካልሽ አያልቅም ማለት ነው ይገርማልን ፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዛሺ ኤፈየ የኔ ማር አይዛሺ። ተንኮለኛ ስው ውይይ በጣም ይከብዳል ከሱ ለመረቅ
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 7 жыл бұрын
በረቱልን እዳው ነገረ ነገረ በዛብት ፊሸ በጣመ ትክክል ነህ እንኳን እግዚአብሔር እኔም ወደጀሸ በጣመ ጥሩ ምለከት ነት
@sarakassa1581
@sarakassa1581 7 жыл бұрын
ያምራል በጣም በርቱልኝ ውዶች ♥♥♥♥
@rahmaseid1466
@rahmaseid1466 7 жыл бұрын
ኤፍ የእኔ ቆንጆ ምቀኛሽ ብዙ ነው አብሽሪ
@fffgdgsysyeyyeyeyeyyyegdys2225
@fffgdgsysyeyyeyeyeyyyegdys2225 7 жыл бұрын
እረወ እደት አሣቃችሁን ኢፊየ አይዞሽ አላህይድረሥልሽ ወደ
@Abeer-du8gl
@Abeer-du8gl 7 жыл бұрын
እኔ ምለው መች ነው ያምተዩት ይገርማኛል ስራ የለበቹም ተድለቹ መለከቶች እናማስግናለን
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ልክ በሰአቷ ከች ይች ምስር እምትባል ሰይጣን efffffff ሳባ ደሞ ቅናትሽ ቅጥ አጣ
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 7 жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው እረጋ ብሎ የሚያሥተምር በርቱ
@tsigetsige3622
@tsigetsige3622 7 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ እስኪ ልኮምት እኔ መቸም ድራማ እያየሁ ፈሪ ሁኛለሁ የፎንቃየ እህቶች ሳስብ ፈራሁ ምን ይሻለኝ ይሆን? እስኪ ከደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን
@abiyotdagne2804
@abiyotdagne2804 7 жыл бұрын
Thankyou betam betam keleba amesegenachewaleu
@user-yj7zm2ct8k
@user-yj7zm2ct8k 7 жыл бұрын
ቤተሰው እንደ ውቤአለም እና እንደ ታሜ በትዳር እንደ ብርሽ እና ሉላይ ፍቅርኛ እንደ ፊሽና ኤፌራታ አይንተ መሆን ምዬቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 7 жыл бұрын
drow drow kkkkkkkkkkk እግዛብሔር ይርዳሽ ምኞትሽ ይሳካ ግን እዲህ ኣይነቱ ፍቅር እንከን አያጠውም ምቀኛ ይበዛበታል ለምቀኞቹም ልብ ይስጣቸው አሜን
@hdbdu9491
@hdbdu9491 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በሩቱ ፊሽ እና ኤፍ ለአሁኑ ፍቅረኛዎች ጥሩ ምሳሌዎች ነችሁ ኤፍ እግዚአብሔር እማ ሁሉን ቻይ ነው ለበጎ ነው ፈተናው የበዛብሽ እንዴት ፈተናውን ማለፍ እንዳለብሽ መፀለይ ነው እር ወንድ ልጅ ሲለምን እንጂ ሴት ልጅ ስትለምን አያምረም ካፈቀረኩት ጋር ከምኖረ ካፈቀረኝ ጋር ብኖር እመረጣለሁ አሁን ሴት ሁኖል ፍቅር የሚጠይቀው ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን
@teybategenge8507
@teybategenge8507 7 жыл бұрын
ወይ ፊሽን እፈልገዋለሁ ስትል አታፍርም የሆነች ቡትርፍ ፊሽ ና ኤፊ ልዩ ሰዉ
@user-eg2so2fg3e
@user-eg2so2fg3e 7 жыл бұрын
አይዞን ኤፊዬ እግዚአብሔር አይወደኝም እይባልም እግዚአብሔር ሀጢአትን ብቻ ነው የሚጠላው
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 7 жыл бұрын
አፋልጉኝ ከመጥፋቴ በፊት ዳናን ያየ ካላ ሽኩ ይበለኝ
@hamie5271
@hamie5271 7 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ. ena
@seblesebli52
@seblesebli52 7 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ batayim gidelm danan yesamintun new yedegemut
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 7 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ ክክክክክክክ
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 7 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ ዳና በፊት ነበር አሪፍ አሁን አሠልቺ ነው
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ kkk
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
betam enameseginalen hulachum enwodachuwalen bertu
@user-fw9ui7dr1m
@user-fw9ui7dr1m 7 жыл бұрын
ዛሬ እኔ ለኮመት አደኛ
@madinahfaris9013
@madinahfaris9013 7 жыл бұрын
ኤፍ ቆንጆ አይዞሽ ፍሺ ሀረፍ ጓደኛሽ አለልሽ
@user-vq1cm2xn3q
@user-vq1cm2xn3q 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦቸ ግን እውነተኛ ፍቅር ሁሌም መሰናክል አያጣውም ከፍቅር መሰናክሎች ፈጣሬ ይጠብቀን
@mekdesketema2134
@mekdesketema2134 2 ай бұрын
ፊሽ ግን ደስ ሲል ኤፊ ያኔ ሲለምንሽ ገንዘብ አማሎሽ እንደበግ ስትነጂ ነው ይኸ ሁሉ መከራ የሚያሳይሽ
@user-rd2ms5dv1h
@user-rd2ms5dv1h 7 жыл бұрын
ከች በኮሮኮንች ይመቻችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
@user-sv4hz4xt6o
@user-sv4hz4xt6o 7 жыл бұрын
ኤፍዬ የኔ ቆጆ አልቅሠሽ አሥለቀሺኝ ምንም አደል ለጊዜው ቅሥምሺን ሊሠብረው ይችላል ሠው ግን ታገሺው በውሀላ እውነቱ ሢወጣ ሁሉም እጁን አጣጥፎ ቁጭ ይላል ባቺ የደረሠው ፈተና በኔም ሥለደረሠብኝ የውሥጥሽ ብሶት በደብ ተረድቸዋለሁ ፅናቱን ይሥጥሽ ብያለሁ
@tsigetsige3622
@tsigetsige3622 7 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር በጣም እር ግን በኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ግን ለሁላችንም ጥናቱን ይስጠን ግን እውነት መቸም ቢሆን አትቀርም
@user-sv4hz4xt6o
@user-sv4hz4xt6o 7 жыл бұрын
Tsige Tsige አይምሠልሽ ማሬ ሠው ቆሜ ሢሄድ ምንም ያልተነካ ይመሥላል ግን የውሥጥን የሚያቀው ፈጣሪ ነው ነገርን ማብሠልሠል ጥሩ አደለም
@adhamphone3119
@adhamphone3119 7 жыл бұрын
እረ ሰው እስኪገባ ጠብቁ ሳባ ይምትባይው ቅናትሽ በዛ ፊሽ እንዴት እንደምወደው አምላኬ እንደ ፊሽ nice አፍቃሪ ስጠኝ
@sdfgjertyu2967
@sdfgjertyu2967 7 жыл бұрын
እህተ ነች እቺ አስቀያሚ የሆነች ምን ውንድሟን አታገባ ኤፈሪሽ በጣም ጥሩ አፍቃሪ ነው እቺ ነጫጭባ ደሞ አታገባ አስረ አይነት በትረጊ እንዴው የኤፈሪሽ እህተ አስጠላችኝ እኮ እቺ ሳባ ተብዬ ደሞ ቅናተኝ
@yeshitadesse7027
@yeshitadesse7027 7 жыл бұрын
እስኪ ዛሬ ላስቸግራችሁ የፊችን አድራሻ ሹክ በሉኝ......ከኤፊ ጋ ለድራማው ነው ክክክክክክክ አፍጥኑት ጋይስ
@geteneshkase1080
@geteneshkase1080 7 жыл бұрын
Pink spider man
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
Yeshi Tadesse
@meyeymahussen571
@meyeymahussen571 7 жыл бұрын
ኸኸኸኸኸ
@user-px9fb1xd8n
@user-px9fb1xd8n 7 жыл бұрын
እዴት ናችው ይገሬ ልጆች መለክት ድራማ አዘጋጄች እናመሰግናለን በርቱ። ዘመን ላይ እንገናኝ
@khadijamossa1496
@khadijamossa1496 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልየውና እመጣለሁ
@user-mv3hc6pm3r
@user-mv3hc6pm3r 7 жыл бұрын
አይቴ ውጋቴ ፍግም በይ በፊቴ ግን የፊሽ እህት ምን ሆና ነው እንደዚህ ለማለያየት የቸኮለችው አይ የወንድ እህት መጥፎወች እኮናቸው እኔንም ከባሌ አፋታኛለች የባሌ እህት
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
wwwwww betam turu new.sew hulu end fish bihon minalbat💓💓💓💓💚 fish betam enmsgnalen berta fetari yagizk efiye anchim berchi lemanor feta yibezal lezim ayizosh hulachum enmsginalen 💚💑
@user-xe7iv3qv1w
@user-xe7iv3qv1w 7 жыл бұрын
ደሰ የልል በርቱ ለእኔ ምርጥቺ
@alemkebed7530
@alemkebed7530 7 жыл бұрын
ሳባ ቀበጥሽ የመጀመሪያውም ያሁኑም አክትሽ በዛ የፊሽ እህትና ጓደኛዋ የሆኑ በርሚል ነገሮች ኤፊ ማር አይዞሽ ስታለቅሽ ታሳዝኛለሽ በርቱ
@user-yj7zm2ct8k
@user-yj7zm2ct8k 7 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣቹ ውድድድድድድ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 7 жыл бұрын
Wowo feshi melakam afekari wonde naki EGAZABER enda feshi ayenat afekari yesiran Amen Amen belu esik
@haimanotedegefa6329
@haimanotedegefa6329 7 жыл бұрын
መለከቶች እንኳን ደና መጣችሁ ልሹፈውና ኮምታለው
@binteeselam9535
@binteeselam9535 7 жыл бұрын
ወይ ኢፊ ፈተናሽ ብዛቱ አይዞሽ የፊሽ እህት የስራሽን ይስጠሽ
@user-tr4gh2co8s
@user-tr4gh2co8s 7 жыл бұрын
ፍረዶብኝ ኤፌና ፌሽ ውስጤነቸው
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
አቦ ፊሽ ኤፊ ስትመቹ ፍቅር ማለት እንዲ ነው
@tringotringo6792
@tringotringo6792 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
@hireteyegizabaryebarekaheu3186
@hireteyegizabaryebarekaheu3186 7 жыл бұрын
Tringo Tringo woooou feshe kezeh belay tegesten yabezaleh
@freweynialem7945
@freweynialem7945 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! 0
@freweynialem7945
@freweynialem7945 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን0pp
@saramolla9913
@saramolla9913 7 жыл бұрын
ፌሽ ደስ የምትል ምርጥ አፋቃአሪ ነህ
@mazaalemu141
@mazaalemu141 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኤፍራታ አይዞሽ ውዴ በጣም አሳዘንሽኝ አንድ ቀን ችግሩ ይፈታል
@lulululu6319
@lulululu6319 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኤፊየ የጠላትሽ እባ ይፍሠሥ ሥታሣዝኝ
@miskuUmer
@miskuUmer 7 жыл бұрын
luluአሜን እትዮቢያ ለዘላለም ሠላም ትሁን lulu
@as-un6ii
@as-un6ii 7 жыл бұрын
ዋው ከች አላችሁ የኔ ምርጡች አሬፍ ነው
@user-ds9cw2qb3q
@user-ds9cw2qb3q 5 жыл бұрын
ኧረ በስምአብ ወልድ ምን አይነት መለከፍ ነው ሁሉም በማይሆናቸው ፍቅር ዝፍቅፍቅ ያሉ ናቸው
@rabiyasiraj8960
@rabiyasiraj8960 7 жыл бұрын
ምናለ ኤፍራታን ብትተዋት እዴ ትኑርበት
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
ውይይ እነ ፌሽ ስታስቀኑ 😍😍😍😍
@Sami-ue5vp
@Sami-ue5vp 7 жыл бұрын
hahahhaahah ወንዱየ ካንተ አረግዥ አለው ክክክክክክክክ ውይ ዲና የፍቅር መቀስ
@user-xl5pg3dp9m
@user-xl5pg3dp9m 2 жыл бұрын
ወንድ ሲሉትወንድነው ፊሽ ተመቼኸኝ 👍👍👍👍🎁🎁🎁🌹🌹👌
@QQQQ-ep8ot
@QQQQ-ep8ot 7 жыл бұрын
አይዝወሽ ኤፋራታየ እኔም የባሌ እህት ጥምድ አድርጋኛለች
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ሁሌ ወደ ስራ ልወጣ ስል ነው እምትለቁት አይ እናተ ማታ አየዋለው ከስራ አይበልጥም እቺ የፊሽ እህት ይድፍሽ እዳልል እርግማን ነው ።
@hikmubintislam9076
@hikmubintislam9076 7 жыл бұрын
enamaseginalen Eferata yene konjo Ayzoshi wude
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 7 жыл бұрын
ፊሽ እና ኤፊ አሳዘናቹኝ ደግሞ ያለነው በፍቅረኛሞች መሀል ምቀኛ ሞልቷል ቢሆንም ከተባበሩ የማያልፊት ነገር የለም
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 7 жыл бұрын
fertuna fertuna አወ በጣም አይለያዩም ደግሞም ፊሽ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ደሥ ሢል
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
wellcome nice thanks
@hanankassahun4367
@hanankassahun4367 7 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ኤፊየ ማር ስወድሽ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
ሊዛ ገደል ያስገባሽ። ፉሽ። ኤፉ ስወዳችሁ አይዛሽ ኤፉ ማር
@yeshiharegtayni6187
@yeshiharegtayni6187 7 жыл бұрын
betam arif new thank you
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 7 жыл бұрын
wow arif new bertu meleketochi
@user-fh9ph5hs9q
@user-fh9ph5hs9q 7 жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር እንከኑ ብዙነዉ አይዞአችሁ ኤፍ &ፊሽ
@hananalebachew269
@hananalebachew269 7 жыл бұрын
እዉነት ኤፍራታ በጣም ታዛዝናለች የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@bayushawo3924
@bayushawo3924 7 жыл бұрын
Arif new Bertu Enamesegnalen
@hana-ol6xs
@hana-ol6xs 7 жыл бұрын
እወዳችሁ አለሁ መልከት ሃሪፍ ናችሁ ቀጥልበት።
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 7 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@hanamarey4621
@hanamarey4621 7 жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሄር እኔም ወድጄሻለሁ አለፊሺ ይመችህ
@sofitesfaye1632
@sofitesfaye1632 7 жыл бұрын
afiye ayezosh hulum lebgo new enameseginalen good by
@betybetty1326
@betybetty1326 7 жыл бұрын
thanks f yn konjo ache setlkshe enme alkshlow ayzshe mra fe& fse wshta nchu
@user-qd9bg2yl5u
@user-qd9bg2yl5u 7 жыл бұрын
ow enamsagenaln so nic .. afiye mar ayezoshe . mekegnam be gezaw yewadekal..
@yasin5366
@yasin5366 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ማሮች የሳምት ሰው ይበለነወ
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣች ልየውና እመለሳለሁ የኔ ምርጦች ።
@asetrtayemegr5324
@asetrtayemegr5324 7 жыл бұрын
arif new barto saba demozeme belshi atencanchi
@zinashbirahnu9949
@zinashbirahnu9949 7 жыл бұрын
የት ሄዳቹ ኮመታተሮች ኸረ ከች በሉ እናተ ከሌላቹ ይደብረኛል ግቡና ተጫጩ
@tihutabate6990
@tihutabate6990 7 жыл бұрын
afiye yene konjo ayezoshe tenkara fikergna setoshale sew yezerawen new miyachedew arfi new bertu
@genetmelaku8795
@genetmelaku8795 7 жыл бұрын
ወይ ፈሺ አብ ምመቸህ የኔ ቆንጆ
@user-yv4pp2dj5r
@user-yv4pp2dj5r 7 жыл бұрын
አሁን እናንተ ድራማ ሰራን ልትሉ ነው የሚያሳዝነው ይሄ ሁሉ ግዜ በግዜያችን ተጫውታችሁ እናንተም ድራማዉን ማበላሸታችሁ ለነገሩ ሒሳብ ማቀናነስ ከጀመርን ቆይተናል እነ ወላፈን ሌሎችም አቀናንሰን ስናበቃ እናንተም ተራችሁ ደረሰ በተረፈ እድሜ ለዳናዎች እና ለዘመኖች
@rahimaqasem1906
@rahimaqasem1906 7 жыл бұрын
ABYSSINIA TIMES TV ch
@user-ij9ie7jl6k
@user-ij9ie7jl6k 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-mu6ty2lk3m
@user-mu6ty2lk3m 2 жыл бұрын
ኡፍ ኤፊየ ስድሽ ፊሽ ጡሩ ልጅ ነህ እቦ
@user-qt9km4yw6x
@user-qt9km4yw6x 7 жыл бұрын
ዉይይድ ዛሬስ ደሚን አፈላችሁት ቆይ ምናለ ዛሬ ኩዋን ለኔ ብትተዉልኝ ኮሜት አደኛ ብሆን እጭ ንስክ ሁላ👊👊👊👊
Meleket Drama መለከት - Episode 65
27:46
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 301 М.
ስብራት ክፍል  17 | Sibrat episode 17
40:04
Kana Television
Рет қаралды 45 М.
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 22 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 74 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 657 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7
37:57
Salkan Tube
Рет қаралды 303 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 33
33:54
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 377 М.
ሰበት/sibet /episode 17
1:01
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:15
Kana Television
Рет қаралды 67 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
30:31
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 215 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 69
28:50
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 218 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
36:41
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 271 М.
Meleket Drama (መለከት) - Episode 42
29:57
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 434 М.
Meleket Drama  Part 18 (መለከት) - Part 18
30:23
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 451 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 84
30:28
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 229 М.
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН