የበአል ውሎ ይህን ይመስላል

  Рет қаралды 13,119

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እኔ ድብር ብሎኛል😢 እስከ መቼ በስደት እግዚአብሔር አምላክ ድካማችን አይቶ እርፍ የምንልበት ህይወት ይስጠን አሜን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን ውዴ
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 2 ай бұрын
😢ኡፍፍፍፍ አነስ የመጨረሻደብሮሮኛል
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 ай бұрын
wowአሪፍዜዴ ነውእግዚአብሔር ይስጥልን ስለ መልካም ፆሎትሽ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 ай бұрын
ኣሜን ሜሉዬ የበረከት ዘመን ይሁንልን
@konjittakele6135
@konjittakele6135 3 ай бұрын
ሜሊ እንኳን አደረሰሽ ውድ ኢትዬጲያዊቷ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 ай бұрын
አሜን መልካም ሰው እንኳን አብሮ በሰላም በጤና አደረሰን እግዚአብሔር አገራችንን ሰሳም ያድርግልን :: እናመሰግናለን 🙏
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
@@Bizuayehu-l2w እትዬ ባርቾ ዶሮብርቁ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
@@Zara90-ew8tw ይህንን የፃፍሽበትን እጅሽን የምታምኚው አምላክ ይሰርልን 😡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኔን አሽሟጥጣለሁ ብለሽ እራስሽ ተፎገርሽ ኤሮፕ እኮ ዶሮ የድሀ ምግብ ነው ኪኪኪ......
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@B አመሰግናለሁ እህቴ
@abeiymoges1393
@abeiymoges1393 2 ай бұрын
ሜሊ በጣም እንወድሻለን ብዙ እየተማርንብሽ ነው። በዓል አጻጻፉ እንደዚህ ያስተካክሉልሽ ለወደፊቱ። በርቺልን ከአንቺ ቻነል ጋር ወደፊት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 ай бұрын
አሜን🙏ሜሉ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰቦቺሽ የኔ ቅመም🥰
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሜሉየ❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
🎉🎉🎉ሜሊዬ እንኳን አብሮ አደረሰን። እምር ብለሻል። ❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 ай бұрын
Amen meĺuye fetari enquan beselam aderesesh eske melaw betesebesh❤❤❤❤
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ
@beyenechnigatie9906
@beyenechnigatie9906 3 ай бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰሽ❤❤❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 ай бұрын
ሜሊዬ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ዓመት ይሁንልን 🎉❤🎉❤🎉
@salemeyu9858
@salemeyu9858 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 2 ай бұрын
አንቺም ከነቤተሰቦችሽ እንኳን በሰላም እደረሰሽ በጌታችን በያሽዋ መስያ ስም ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 3 ай бұрын
አሜን መልካም በአል ይሁንልሸ።
@lilyasrat1634
@lilyasrat1634 3 ай бұрын
አሜን ሜሉዬ ላንቺም የምትፈልጊው ሁሉ ይሳካልሽ
@amensam
@amensam 3 ай бұрын
Egziyabher ahunim yebarkish betesebish negerish hulu yetebareke yehun! Thank you!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 ай бұрын
🎉 አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ሜሊ 🎉
@zemares4325
@zemares4325 3 ай бұрын
Happy New year to you too! I admire your work Consistency . You never stoop Creating new ideas. Berchi! Melkam Addis Amete !!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Thank you! You too!
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 2 ай бұрын
Amennnnnn. That is true, my dear. Happy New Year, too, with all ur families.
@kwkwt9522
@kwkwt9522 3 ай бұрын
Amen Amen Amen enkuwan abroo aderesn
@mahiethio
@mahiethio 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤በርቺልን ተወዳጇአ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እሺ ማሬ ክበሪልኝ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 2 ай бұрын
አሜን
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 2 ай бұрын
ከመላቤተሰቦችሽ ጋር ለ2017 ዓ/ም እንኳን በሰላም አደረሰሽ ውብ አድስ አመት
@embethaile4342
@embethaile4342 2 ай бұрын
እንኳን ዐደረሠሽ
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
ሜልዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰቦችሽ❤❤❤
@dagiflame
@dagiflame 2 ай бұрын
Amen amen meleye
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 ай бұрын
የቡናሽ መጠጫ በጣም ያምራል አሜን የኔቅመም የዋሕ አችን የፈጠር እግዚአብሔር ይሞስገን❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 2 ай бұрын
Amen Amen Amen enqahun abero adrsan ❤❤❤❤
@selamselam7358
@selamselam7358 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@רותאנילו
@רותאנילו 3 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን አደረሰሽ የኔዉድ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 ай бұрын
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ ዶሮ በፈረንጅ እርሾና በጨው በሎሚ ሲዘፈዘፍ ሽታውም ሆነ ቆሻሻው ሁ ሙልጭ ይላል ሞክሪው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ай бұрын
ሜሊዬ እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ👏👏🌻🌻🌻🌻🌻💐💐መልካም አዲስ አመት 🌻👏👏 እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሁሉም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ👏👏🌻🌻🌻💐
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 ай бұрын
You should have tested the food after you're done just like you always do I don't know why you didn't do it this time but it looks delicious
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 2 ай бұрын
አሜን!!!!!!!!!!
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 3 ай бұрын
Amen 🙏 tebareki
@holyland3348
@holyland3348 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከነመላዉ ቤተሸብሽ💖💖💖
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
looking yummy 🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Thank you so much
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 ай бұрын
Just a comment everything is wonderful it look delicious typical Ethiopian traditional food and you're doing it the right way and like some of that woman don't want to show their face you're right in front of the camera and showing everything to the viewers that's wonderful the only thing I might suggest why you prepare this wonderful Ethiopian meal it'd be nice if you put Ethiopian instrumental music in the background instead this European music you just put it in how to make a whole lot of sinners
@almazhile3047
@almazhile3047 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 2 ай бұрын
God bless you🎉❤
@EmebetTamire
@EmebetTamire 3 ай бұрын
Happy new year 🎉❤❤❤meluye blessed
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Ajibe2005
@Ajibe2005 2 ай бұрын
Happy New year Meli
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Same to you!
@selamewat
@selamewat 3 ай бұрын
Amen Amen Amen unken anren haderasen
@paulosdula6922
@paulosdula6922 2 ай бұрын
Let us debunk the "inauthentic,"as Martin Hiedgger keenly observed. She is true to herself, with her culture and tradition. Keep on doing what you are doing, Woizeret "Ethiopia." Cheers.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@paulosdula6922 thank you so much
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 3 ай бұрын
ሜልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁም እህት ወንድሞቼ ❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 3 ай бұрын
ሜሉየ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@Liya-b9k
@Liya-b9k 2 ай бұрын
Bateshi yameral Gen kefetefet argewe yecenecale
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
በምክንያት ነው የዘጋሁት ብርሀንኑ በጣም ይበዛል ለካሜራ
@ogbaghebrielrahel2212
@ogbaghebrielrahel2212 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🌻🌻🌻🥰🥰
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 3 ай бұрын
I like all your cooking pots. Where did you get it?
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 2 ай бұрын
ጎረድ ጎረድ ዶሮ በይው እንጂ የባህላችን ዶሮ ወጥ አይደለም ባህል አታጥፊ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@jerusalemseleshi1318 አረ ጎበዝ እየተደማመጥን! ወጣኝ የባህል ብያለው?
@MsLidkid
@MsLidkid 2 ай бұрын
Mute adrgesh new yayeshiw?😁
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 3 ай бұрын
Amen amen
@KwasatMobility
@KwasatMobility 2 ай бұрын
Hapy ethiopian new year 🌼🌼🌼
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 ай бұрын
Amen 🙏
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 2 ай бұрын
🙏 Amen!
@le1785
@le1785 3 ай бұрын
ሜሊዬ ክበሪልን ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 3 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት 🙏🙏🥰
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@KidusYosef-v3m
@KidusYosef-v3m 3 ай бұрын
Amen melu
@messya7125
@messya7125 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ እህቴ በጣም ትመችኛለሽ ባለሙያ ነሽ ግ ጥያቄዬ ሽንኩርቱ በዉሀ ሲበስል እንዴት አይሸትብሽም ወይ ቤቱ የኛ አገር ወጥ ሽታዉ ይገናል ዘዴ አለሽ ወይ?
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 ай бұрын
Amen
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc 3 ай бұрын
Happy new year 🎉🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Same to you
@Hadya720
@Hadya720 2 ай бұрын
ያችና የባህሌ ቲዩብ ነው ሁለየም የሚመቼኝ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
Thanks Meluye ❤ Melkam adis amet.. what's mekelesha? How can I prepare/get it? I live in the U.S.
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
I see at the end you said to check out your video
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ !
@halweyahalweya
@halweyahalweya 3 ай бұрын
ጡቁር ቅመም መለት ጡቁር አዝሙት ነው ውዴ
@selam7643
@selam7643 3 ай бұрын
ጥቁር አዝሙድ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩር ቀይ ሽንኩርት ደርቆ አንድ ላይ ይፈጫል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ ይኸው ሊንኩkzbin.info/www/bejne/aWKuYnSsi7KooNksi=pL8y6TEZu_yfgV8a
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 ай бұрын
ሜሉ በርበሬዉ በደንብ መቁላላቱን በምንድነዉ የምታዉቂዉ እስኪ መልሺልኝ😊😊😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
በሽታው እና በመቅመስ መለብለቡን ሲያቆም
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv አንዳንድ ሰዉ ደግሞ ቁሌቱ ዘይት ሲተፋ በደንብ ተቁላልቷል ይላሉ
@birtukantekola5477
@birtukantekola5477 2 ай бұрын
ወይኔ ሜሉየ የሀገርሽን ስኒ በየት ላቀብልሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አይገርምሽም ያንቺን ኮመንት ሰዎች አንብበው ስኒ እና ጀበና ከኢትዮ አመጡልኝ እኔ እንኳን አላየሁትም ነበር የጻፍሽውን። ክበሪልኝ
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 3 ай бұрын
Happy new year
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Same to you
@dagiflame
@dagiflame 2 ай бұрын
Sweet lady
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 2 ай бұрын
i love you ❤❤
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 2 ай бұрын
ሜሉዬ ሽንኩርት እንዳንቺ በእጄ ነበር የምከትፈው ነገር ግን አሁን ገላግሌ manual መፍጫ አለ ልክ እንደ እጅ ቂንጬ አድርጎ ውሃ ሳይኖረው የሚፈጭ ።እኔ የሚያመጣልሽ ሰው ካለ በእኔ ወጪ ልላክልሽ❤❤❤
@shalom744
@shalom744 3 ай бұрын
Enkwan aderesesh Mellu. Greece kemetahu meches bet le engida tiyignalesh biye tesfa aregalehu.
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 2 ай бұрын
Kemem yeset temslaet enqwan adresesh
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
ሜልዬ እህቴ የሀገሬ ልጅ እንኳን አደረሰሽ እስከነቤተሰቦችሽ ሜሊ ዶሮ ወጥ ለመስራት ከብረት ድስት እና ከሸክላ ድስት የቱ ነዉ የሚያጣፍጠዉ ዉዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
የሸክላ ድስት
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
​@Mellyspicetአመሰግናለሁ የኔ ዉድ ሙያ አንደኛ ነሽ የእዉነትv
@rahelmoges5072
@rahelmoges5072 2 ай бұрын
ሜሉ ምነው በፆም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
ዶሮ ወጥ ላይ ቲማቲም እኔ ትግሬዎች ናቸዉ ሲጨምሩ የማየዉ እኔ አይመቸኝም ሁሉም እደራሱ ሙያ አለዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እናቴም አትጨምርም ነገር ግን በቪዲዮ እንዳስረዳሁት ማቃጠሉን ለልጆቼ እንዲቀንስ ነው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
እሺ ሜሉዬ እደተመቸሽ​@@Mellyspicetv
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 2 ай бұрын
አበባዎችሽ ልብ ይሰርቃሉ
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 11 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 32 М.
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 50 М.
CASHO DHAMESTIRAN CEESH IYO FUUL IYO DIGAAG IYO AVOCADO SMOOTHIE 🥑
20:50
ብዙ የተወራለት ቫዝሊን ለጸጉራችን ያለው ትልቅ ጥቅም
10:20
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 31 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН