ሜሎስ ከራሱ አስተምህሮ ጋር ነው የተጣላው ~

  Рет қаралды 4,517

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@GenetTilaye
@GenetTilaye 19 күн бұрын
ልጆቼዬ አምላክ ከዚህ የበለጠ በፀጋና በሞገስ ያሳድግልንየቤተ ክርስቲያን አምላክ💒💚 32:46 💛❤🙏
@hideyat3960
@hideyat3960 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መዝሙር
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u 18 күн бұрын
የእውነት አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው 🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 17 күн бұрын
ወንድሞቼ ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የቅዱሣን መላዕክት ተራዳይነት የቅሰማዕታት የሃዋርያት እንዲሁም የነብያት እንዲሁን የእመ አምላክ አማላጅነት አይለያችሁ አይለየን አሜን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 13 күн бұрын
ጎበዝ በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብሎ ጀመረ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
@addisbroom682
@addisbroom682 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
@ClawdyTessema
@ClawdyTessema 19 күн бұрын
በትፌዞ የግዛብሔርን መግስት አታሸንፍም እየሱስ በማመን ነዉ ጥያቄዋ ሰለጥምቀት አደለም ለዛ ነዉ እጄ ሰለእምነት ሰለጠየቀችዉ ነዉ ያመነ የተጠመቀ እደምድን ያምናል ያቃል አስተምሮናል ጥያቀዋን በትክል ለማስረዳት ነዉ በትፍዞ የለም
@TatekShibru-p9v
@TatekShibru-p9v 19 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መዝሙር
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 19 күн бұрын
Amen Amen Amen sele hulum neger Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachin bertu Emebrehan titebkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BizuworkAsfaw-so1rx
@BizuworkAsfaw-so1rx 19 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@tsedalmelkamu6062
@tsedalmelkamu6062 19 күн бұрын
Kalehiwote yasamalen
@NibretMengistu-o3u
@NibretMengistu-o3u 19 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!!!!
@Kidusk.T
@Kidusk.T 18 күн бұрын
ስለእምነቱ የጠየቀ ሰው ኦርቶዶክስ ይሆናል ።ያልጠየቀ ግን መናፍቅ ይሆናል
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 18 күн бұрын
እየሱስ ብቻውን ያድናል
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 17 күн бұрын
ይህን የፃፍከዉ ሰዉ እባክህ ከመፅሃፍ ቅዱስ እየሱስ ብቻዉን ያድናል የሚለዉን በጌታ ጥቅሱን ንገሩኝ
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u 18 күн бұрын
ኑሀሚን ግን ምን ሆነሽ ነው ጥያቄ ከጠየቅሽ ቡሀላ ለምንድነው አቀርቅረሽ comment የምታነቢው ቀናብለሽ ብትከታተይ መልካም ይመስለኛል ለሚያስተምረውም ሰው ትኩረት ስትሰጪው ደስ ይላል ።
@Yeroosan-l7b
@Yeroosan-l7b 19 күн бұрын
Kal hiyot yesamalen wendimachiin teberik❤😢
@SenayWedi21
@SenayWedi21 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FesahAbay
@FesahAbay 18 күн бұрын
እውነት እውነት እላችሁ ኦርቶዳክስን ታደግችሐት እግዛብሄር እናንተን ላከልን ጌታ ላከልን ግን እንዳታበዩ ወንድሞቸ እርስ በራሳቹ ተዋደዱ አማኞች ከናንተ የሚጠበቅብን ሁሉ ማንም ሳይጠይቀን ሳንሰስት እናግዛቸው ሌሎች እምነት ቤቶች ከውጭ እርዳታ ስለሚታገዙ ነው እያጣመሙ ስራ ብለው የያዙት ህዝቡን ወደ ሲኦል የሚገፋት እነሱ አንዴ ሂልና ስለሸጡ ጌታ ይጠይቃቸው የኛ ልጆች ግን ማንም ስለላቸው በእግዛብሔር እለምናቹህ ወገኖቸ ከፍ ክፍ እናርጋቸው ለቀበሌና ለእግር ካስ እናዋጣ፡የለ እንካን ለእምነታችን ለኛው ልጄች ህሊናችን እናሰራው ዝም አንበል ህሊናችን ለመቸ ነው እነሱ እንደሆነ ከማስተማር ውጭ ላይናገሩ ስለሚናገሩ እኛው እናስብላቸው እንደነሱ ቁጭት ይኑረን ጌታ ይርዳን አሜን❤❤❤❤
@ClawdyTessema
@ClawdyTessema 18 күн бұрын
ሜሎስ አንድ ብቻ ይበቃል ላስተዋለ ጥሩ አስተምራል እየሱስ ለአለም ሁሉ ሞታል አዋ ለሙስልም ሞታል
@betelhemseyoumdersso6220
@betelhemseyoumdersso6220 17 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@TarekegnDeginet-og5mq
@TarekegnDeginet-og5mq 19 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመለሱ 🙏🙏🙏
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 19 күн бұрын
አንድ ትያቄ አለኝ! ጸድቄአለሁና እንደፈለግሁ ልሁን የሚል እውነተኛ አማኝ ግን በየትኛው ቡድን ኖሮ ነው ይህ ክርክር የመጣው? (ማለቴ ኦርቶዶክስ/ፕሮቴስታንት በዚህ መፎካከር የሚያስችል ምንም መሰረት የላቸውም- እንደ ሃይማኖት ቡድን ማለቴ ነው)። እንደ ግለሰብ ግን ከሁለቱም ወገን ደካማም መልካም ሰውም አለ። ይቺ የአጋንንትን እምነት ከክርስቲያን እምነት ጋር ማወዳደር ግን ልክ አይደለም!!!!!!!
@TDF-jn5ic
@TDF-jn5ic 19 күн бұрын
ወይኔ ኣለማወቅ ጠፍቼ ነበር
@ClawdyTessema
@ClawdyTessema 18 күн бұрын
በማብላት መዳን የለም በየሱስ በማመን ነዉ
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 19 күн бұрын
ኤሬ ሜሎስ እኮ የት እንዳለ አይታወቅም
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 18 күн бұрын
ወንድም ያሬድ በዳንበት እምነትና በሚስጥራት መሃል ልዩነት አለ ለዚህ ነው ከእምነት በኋላ ሚስጥራት የሚፈጸሙት ይሄ ማለት እንዳልከው ዋናው እምነት ነው ሌላው ነገር ሁሉ እምነትን ተከትሎ የሚመጣ ነው ለዚህ ነው ሳታምን ብትጠመቅ ይፈረድብሃል የሚለው ለዚህ ነው ለድህነት እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሌላው ሁሉ እምነትን ተከትሎ የሚፈጸሙ አሠራሮች ናቸው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ጥምቀት ያድናል ማለት ነው? ወይስ ምሳሌአዊ ምልክት ነው ጥምቀት የእምነታችን የጽድቃችን ምልክት ነው እና ወንድም ያሬድ የሉተራንን ወይም የካልቪነስቶችን ስነ መለኮት የተማሩ ሰዎችን የምታገኝ ይመስላል ጥምቀት አዳኝ ሳይሆን የመዳናችንና የጽድቃችን ምልክት ከመሆኑም በላይ የእግዚ/ር አሠራር በውስጡ ስላለ ቅዱስ ሚስጥር ብለን እንጠረዋለን ከእምነት ውጭ ሲሆን ጥምቀት አሁንም ለድህነት ዋናው ነገር እምነት ብቻ ነው እንላለን ስለዚህ አንድ አማኝ ከመጥምቁ በፊት ስለ ጥምቀት በደንብ ማወቅ መማርና ማመን አለበት እላለሁ ሶላ ፊዴ(እምነት)ብቻ አሁንም ለድህነት አስፈላጊው ነገር እምነት ብቻ ነው ያለ እምነት ሁሉም ነገር 0 + 0 = 0 ስለሆነ እንደዚህ መረዳት ትክክል ነው ከዚህ ውጭ ያለው ትምህርት ኑፋቄ ነው ስለዚህ በማስተዋል እንሞግት ለማለት ነው እህታችን የአንቺን ሥነ ሥርአት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ስለ ያቆብ መልእክትም ያላችሁን መረዳት በዚህ ልክ ማየት ይገባችኋል ሥራ እምነትን ተከትሎ የሚመጣ ነው እንጂ እምነት ሥራን ተከትሎ አይመጣም ስለዚህ ሥራም ቢሆን እምነት ከሌለ 0 + 0 = 0 ነው የሚሆነው ስለዚህ ከእምነት ውጭ የሆነ ሥራ ተቀባይነት እንደ ሌለው ሲገባን አሁንም ሶላ ፊዴ ወይም እምነት ብቻ እንላለን ይሄ ማለት ለመዳን ዋናው ነገር እምነት ነው ማለት ነው ሥራ የምንላቸው ሁሉ ከእምነት የሚመነጩ ስለ ሆኑ ነው እምነት ብቻ የሚባለው
@SnakAbandh
@SnakAbandh 19 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u 18 күн бұрын
የእውነት አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው 🙏
@haimanotmesselefaris
@haimanotmesselefaris 19 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@martaketema1242
@martaketema1242 18 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
እፎይ ~ እስልምና የሞሐመድ ተረት ነው ይለናል ~ Efoy
48:53
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 1 М.
በዚህ ሳምንት የሚደረገው ውይይት እጅግ በጣም ልዩ ነው
1:41:01
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 9 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН